የሽሮ ሽር ሽር በባህር ዳር የምግብ ዝግጅት ከቅዳሜን ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 459

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 4 ปีที่แล้ว +200

    ጣሊያን ቢመጣ አለው መመለሻ
    ግብፅም ቢመጣ አለው መመለሻ
    እኛን ያስቸገረን አበሻ ላበሻ
    ______
    የሚስማማ - ሰብስክራይብ

  • @ኤርትራዊትያደኩትባሕርዳር
    @ኤርትራዊትያደኩትባሕርዳር 4 ปีที่แล้ว +108

    ሺሮ ብቻ አይደለም የባህር ዳር ህዝቡም የሚጣፍጥ ማንነት ያለው ፍቅር የሆነ ልዩ ነው
    በጥሩ ስነምግባርና ጨዋነት ያሳደገኝ ለአሁኑ ማንነቴ ምክንያት የሆነው የባህር ዳር ህዝብና የሰፈሬ እናቶች አባቶች ጓደኞቸ ትልቅ ምስጋና *መወለድ ቋንቋ ነው* ቤታችን ንብረታችን ከወያኔ ጋር በብዙ ፈተና ጠብቃችሁ ከ21 አመት በኋላ ስላስረከባችሁን እናመሰግናለን ።ስለ ባህርዳር ቡዙ ያልተነገረ አለ። we love you 😘😘 💚💛❤

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว +57

    የሀገሬ ልጆች በሰው ሀገር ያለን በሙሉ እግዚአብሔር በሰላም ወደ እናት ሀገራችን ይመልሰን
    ባህር ዳር የምወዳት ሀገር
    የምርጦች ምርጥ ሀገር
    miss you ሀገሬ

  • @mihretmersha580
    @mihretmersha580 4 ปีที่แล้ว +6

    ባህር ዳር ላይ ሁሌም የማስታውሰው መቼም የማልረሳው እጂግ በጣም የሚጥም ሽሮ በተደጋጋሚ በልቼ ነበር♥♥♥ተስፈ አደርጋለሁ በድጋሚ ሂጄ እበላለሁ

  • @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s
    @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s 4 ปีที่แล้ว +35

    መጎብኘት ከምፈልጋችው አገሮች መካከል ባህር ዳር ቀዳሚነት እግዛብሄ ያሣካልኝ እንደት ነው የምታምረው

    • @HalaHala-pg2nq
      @HalaHala-pg2nq 4 ปีที่แล้ว +1

      አገረሰላምሽይብዛ አስቀናጅሁኝ

    • @yashiberihun22
      @yashiberihun22 4 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ በጋራ እንጎብኝ ኑ እኔማ ብቻየን ሆኘ በጣም ተቸገርኩ ከማንጋ ልሄድ ድምፅ😥

    • @yasmenkahen9431
      @yasmenkahen9431 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ብዙም አላቀውም ማየትም መኖርም እፈልጋለው

    • @nhf6449
      @nhf6449 4 ปีที่แล้ว

      @@HalaHala-pg2nq ልጎብኘውስ ብቲ ማን ያስጎበኝሻል እኔ ጭራሽ ኢትዮጵያ የማቃት አይመስለኝም አሁን ግን ሁሉም ከተሞች የመጎብኘት ሀሰረብ አለኝ ግን ማን ያስጉብኘኝ ወይስ አስጎብኚ ድርጅት አለ እስኪ ሹክ በሉኝ

    • @ttyyuttyyu6850
      @ttyyuttyyu6850 4 ปีที่แล้ว

      Kania ga niu hagaria nat asgobagchuh alahu

  • @daniyatmekebebe3872
    @daniyatmekebebe3872 4 ปีที่แล้ว +21

    ሀገሬ ክፍሽን አያሰማኝ።
    አሜን!

  • @temesgenmaru1038
    @temesgenmaru1038 4 ปีที่แล้ว +34

    ውድ ባህርዳሬ ተናፍቀሻል ። የአማራ መዲናችን ሆይ ሁሌም ከከፍታ በላይ ሁኝልን❗️❗️

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ገና ታድጋለች

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 4 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ 😍😍😍

    • @ethio3300
      @ethio3300 4 ปีที่แล้ว +2

      የአማራ ብቻ አይደለም የአገውም የ ኢትዮጵያ ጭምር ነው።

    • @tesfa9517
      @tesfa9517 4 ปีที่แล้ว

      የኢትዮጵያ መዲና ነው ሚባለው ቆንጆ ወንድሜ የክልል ስም ባንጠራ መልካም ነው

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      @@ethio3300 አገው አማራ ነን አንች 😕😕 ውቢቷ ባህር ዳር የምን ኢትዮጵያ የአማራ ናት

  • @tsehayyimer8180
    @tsehayyimer8180 4 ปีที่แล้ว +22

    ዋው ባህርዳር ስታምር ማየት እፈልጋለሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በስደት ያለን የባህር ዳርልጆች የት ናችሁ እንድታስጎበኙን እጃችሁን አውጡ

  • @kareemasaid3962
    @kareemasaid3962 4 ปีที่แล้ว +48

    ዮኒየ ወላሂ አስቀናችሁኝ እፍ መቸይሆን አገሬ ገብቸ ሽሮየን የማገኛት

    • @yesrayesra7757
      @yesrayesra7757 4 ปีที่แล้ว

      አለሽበት ሀገር አታገኝም

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 ปีที่แล้ว +9

    እኔ የቴፒ ልጅ ነኝ ባህርዳር ሲባል ድሮ ልጅ እያለሁም ሳድግ ጣና ሃይቅ ሄጄ አሳ እበላለሁ ባህርዳር ዩኒቨርስቲን አያለሁ እያልኩ ነበር የምመኘዉ ይሄዉ ስደት ከመጣሁ 5አመት ሆነኝ ሃገሬ ስገባ ቃሌ ነዉ መጀመርያ የልጅነት ምኞቴ የሆነችዉ ባህርዳር ነዉ የምሄደዉ

  • @daor91
    @daor91 4 ปีที่แล้ว

    ባሀር ዳር አሪፍ ቦታ ደስ ምትል ከተማ ናት በ 2011 ጠምቀት መጥቼ ጎብኚቻት ነበር እና በጣም ነዉ የወደድቃት ከተመዋን 🇪በጣም ናፈቃት
    ሻሎም ከኢስራኤል ሀገር, ኮሮና ቫይሩስ በእግዛብሔር ፍካድ ሳልፍ መምጣቴ አይቀርም ጠብቂኝ ባሀር ዳር❤🇪🇹

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 ปีที่แล้ว +8

    ማየትና መጎብኘት ከምፈልገው አገር ባህር ዳር ነው ደስትለኛለች👍👍👍😍

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 4 ปีที่แล้ว +1

    There is nothing like Shiro or shero while I was growing up but for some reason no matter how I fix it it gives me heartburn but I still love it anyway thank you for showing us God bless.

  • @lidyaberhe3972
    @lidyaberhe3972 4 ปีที่แล้ว +29

    Bahrdar yeteweledkubet hager new and ken emetalew lemayet eritrawit neg 😙😙🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @shafiqkhan6084
      @shafiqkhan6084 4 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ና እንጠብቅሀለን በፍቅር

    •  4 ปีที่แล้ว +1

      Yenee konjoo, beselam Neyelen. Enekebeleshalen ❤

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 4 ปีที่แล้ว

      እንቀበላለን

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq 4 ปีที่แล้ว

      ሀገርሽ ነው ውዴ በፈለግሽ ሰዓት መምጣት መብትሽ ነው አማራ ታማኝና ፍቅር የሆነ ሕዝብ.ነው የኢርትራ ሕዝብ ንብረት በታማኝነት አስቀምጦ ያስረከበ ታማኝ ሕዝብ ነው

  • @TT-zb9fj
    @TT-zb9fj 4 ปีที่แล้ว +4

    Bahirdar በጣም ቆንጆ ከተማ ነው አየሩ ገዳማቱ ጣና ተፈጥሮ ለባህርዳር አዳልቶዋል ከጎበኘዋቸው የ ኢትዮጵያ ከተሞች አንደኛ ከተማ ናት የ ኢትዮጵያ ዋና ከተማ ብትሆን ብሎ የሚያሰመኝ ነው በጣም የ ሚያምር ከተማ ነው ምግብ ከተማው ላይ የትም ብሉ አምሳል ምትኬ ቤት ግን ከ ዘፈን ዉጪ ምግብዋ በጣም ያስጠላል Amsal special የተባለው ምግብ ምንም ጣእም የለውም ቢስተካከል ጥሩ ነው።

  • @kalkidangebrehiwot5510
    @kalkidangebrehiwot5510 4 ปีที่แล้ว +4

    I am vegetarian and I love Shiro. Ethiopian cusine is simple but tasty.
    Haha, fun fact about me; I watch Ethiopian food mukbang whenever I crave Ethiopian food.
    Shout out to one of the best and tasty cusines in Africa, Ethiopian cusine.

    • @robel8126
      @robel8126 4 ปีที่แล้ว

      @@Black-lioness what are you on about , she didn't say she is not habesha

  • @abrahamaseffa8893
    @abrahamaseffa8893 4 ปีที่แล้ว +6

    good job guys and i can see how Bahir Dar HAS DEVELOPED 10 years never been there my city

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 4 ปีที่แล้ว +15

    ነፍሰጡር ሆኘ ጣና ሀይቅ ደሴት ላይ የበላሁት ሽሮና ፍሬሽ አሳ 😋😋😋😋👌👌👌👌

  • @derumela4434
    @derumela4434 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ምን አይነት ትዝታ ውስጥ እንደከተታቹሁኝ አምስት አመት እኔም ጓደኞቼም በፍቅር የተመገብናት ምርጥዬ ሽሮ ባህርዳር የትም ብትበላው አንድ አይነት ጣዕም።

  • @fozibaba2334
    @fozibaba2334 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽሮየ ነፍሴ እንዴት እንደናፈቀኝ😭የተባረከ ይሁንላችሁ ዮኒ & ፅጌ

  • @astuka3938
    @astuka3938 4 ปีที่แล้ว +12

    ምን በደልን ኢቢኤስ ከተኛሁበት ተነስቼ ሽሮ ወጥ ሰርቼ በላሁ ይብላኝ እንጂ ለናንተ እኔስ በላሁ
    😁😁😁

  • @777MK37
    @777MK37 4 ปีที่แล้ว +33

    የባህርዳር አንድ እንጀራ 3 እንጀራ ሸገር ላይ።

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል አየ ሸገር ስም ብቻ እኮ ነች ክክክክክ

    • @አልማዝ-ዠ7ተ
      @አልማዝ-ዠ7ተ 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว +39

    ሺሮየ የኔ የኢትዮጲያ ንጉስ ተናፍቀሻል 😘

  • @lidiethiopianethiopiainme46
    @lidiethiopianethiopiainme46 4 ปีที่แล้ว +2

    I love Bahr Dar, my future City 💚💛❤

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for showing us baher dare 👍🏾😍😍

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢንሻ አላህ በቅርቡ አስቤአለሁ ወደ ሀገሬ ለመግባት አላህ በሰላም ግቢ በሉኝ ውዶች

  • @hadi6037
    @hadi6037 4 ปีที่แล้ว +10

    ባህርዳር እንዴት እንደናፈቀችኝ ያአላህ አምስት አመት አለፈኝ ከተለየዋት

  • @mohammedahmedyemam7114
    @mohammedahmedyemam7114 4 ปีที่แล้ว +1

    ባርዳር በዚህ ሁኔታ አይገለፅም በጣም አልገለፃቹሀትም አገሬ ውቢቷ ባርዳር ሁሌም ትናፍቂኛለሽ፡

  • @californa9524
    @californa9524 4 ปีที่แล้ว

    ፀዲዬ እነ ሰይፉ እና ታዴ እዉነታቸዉን ነዉ ምግብ አትወጂም የሚሉት ሰዉ እንደዉ በምኞቱ ሲያገኛ ደሰ ይላል ፀዲዬ እንወድሻለን

  • @ሮየየእመብርሃን
    @ሮየየእመብርሃን 4 ปีที่แล้ว

    ባህርዳርየ እግዚአብሔር ሰላምሽ ያብዛልን

  • @ሰናይትየጎደርቀቨጥ
    @ሰናይትየጎደርቀቨጥ 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዘካታ ባህርዳር ምሽራዬ ❤💛💚💪💪❤

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሽሮው አቀራረቡ ሲያምር በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል😍 ባህርዳር ሀገሬ እንደዚህ እንዳማርሽ ኑሪልኝ ውድድድ 😘😘 ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን 🤲

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 4 ปีที่แล้ว +1

    መቸም እዳተ አይነት ሰው የለም ብል አላፍርም ስራህን ይባርክልህ አገር ቀየር አድርገህ ስላቀርብከው በጣም ደስ የሚል ቅዳሜ እናመሰግናለን ፣💚💛♥️🇲🇱👍

    • @sabla201
      @sabla201 4 ปีที่แล้ว

      እዴትእደምውዳቹሰላማቹይብዛ👍💚💚💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግን አለን ቅዳሜ ከሰአት

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede4100 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ና ሽሮ ካለልድ ዬልም መን እዳ ሽሮ 👍👍👍💚💛❤

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 ปีที่แล้ว +7

    እኛ ስደተኞች ቂጣና ሩዝ ተጫወተብን ኢሻአላህ በሠላም አላማችን ተሣክቶልን ለሀገራችን ያብቃን ክፉን ካልወጡ ደግ አይገኝምና

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 4 ปีที่แล้ว +25

    አማራ የተባረካችሁ ዘር ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 4 ปีที่แล้ว +2

    አዝዋ ባለቤቱ ኪችን ይታደስ በተረፈ ቆንጆነው!

  • @yeshisweet3458
    @yeshisweet3458 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዮናስ አድናቂህ ነኝ👍👍👍👍👍

  • @LoveLife-pm1oy
    @LoveLife-pm1oy 4 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍፍፍፍ ቤቴ ናፈቀኝ ህዳር 11 ቀበሌ 3 ❤️ ሰፈሬን ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ ናፍቆኝ ነበር

    • @electroshop307
      @electroshop307 4 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ የኔም ሰፍሬነው

    • @sebleseble3010
      @sebleseble3010 4 ปีที่แล้ว +2

      ማር ዋው ሀሪፍ ነው እኔም ቀበሌ አስራ አራት ጎርደማ ገብርኤል ነኝ

    • @LoveLife-pm1oy
      @LoveLife-pm1oy 4 ปีที่แล้ว

      ያገሬ ልጆች እንዴት ናችው ስላገኝሗችሁ ደስ ብሎኛል 🥰🥰👋👋

    • @rokyarokya8206
      @rokyarokya8206 4 ปีที่แล้ว +2

      የሰርፀ ተማሪ ነኝ በይኛ ያው የቀበሌ 3 ከሆንሽ ብየ ነው ነው የካቲት 23 ነው የተማርኩት ሰፈሬ 15 ነው

    • @electroshop307
      @electroshop307 4 ปีที่แล้ว +1

      ምችት ይበልሺ ያገሬልጂ

  • @selamselam7971
    @selamselam7971 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ውቢቷ ባህርዳር ልዩ ናት እኮ እንኳን ባህርዳር ሆንኩ መታደል እኮ ነው የውቦች አገር ልዩ ነሽ ባህርዳር

  • @mazeratmaserati5399
    @mazeratmaserati5399 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔዋ ባህርዳር ሁሌም ድምቅ ብለሽ ኑሪልኝ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว

    ማየትና መኖር ከምፈልገው ወይም የምመኘው አገር ባህር ዳር ነው አላህ ያሳካልኝ በጣም ደስ የሚለኝ አገር ነው በትምህርት ቤት ለጉብኝት ሄጄ ነበር ድሮ የዛሬን አያርገውና ስደት እደዚ ያከራትተኛል ፀጊ & ዮንዬ እዴት እዳስጎመጃችሁኝ መች ይሆን አገሬ ገብቼ ሽሮዬን ምበላው ፀጊዬ እውነትሽን ነው በሽሮዬማ ቀልድ የለም

  • @rahelmulualem5280
    @rahelmulualem5280 4 ปีที่แล้ว

    ባህር ዳርዬ ደስ ብሎኛል ስላዬሁሽ፣ ምን የማይታይ አለ፣ ዬኒዬ እናመሰግናለን።

  • @ggggggg765
    @ggggggg765 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እምየ አገሬ ማማርሽ ....እችን የመስለች ውብ አገር ትፍረስ ሲሉ አናታቸው ይፍረስና

  • @geta916
    @geta916 4 ปีที่แล้ว +3

    ባህርዳር የኛ ዉብ ከተማ የአማራ መዲና😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ሰላማዊትየደሴዋ
    @ሰላማዊትየደሴዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወቤቷ ባህርዳር በጣም የምወዳት ሀገር ናት 💚💛❤️

  • @ethiopialove1163
    @ethiopialove1163 4 ปีที่แล้ว +2

    የባሕር ዳር ሽሮ ምርጥ ነው💕💕

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ሀገሬ ናፍቃኝ ነበር አሳያችሁኝ የወኔ እና ፀጊ አመሰግናለሁ ዉበቶ አማራለች ዉቤቱ ባህር ዳር

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በስደት ያለነውን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን የሰው ሀገር የሰው ነው የበለጠ ሀገር እንደለለን ተሰደን ቀረን
    ሀገሬ ናፍቃኝ ነበር ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ አብሬ ያለሁ ነበር የመሰለኝ ውቤቷ ባህርዳር እንኳን ሽሮዋ ዛፎቿ ይናፍቃሉ

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
    @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ባሀርዳር😘😘 ሥታምርኮ ኢሻአላህ ሀገርሥገባ ባሀርዳርን እጎበኛታለሁ አዲሳባ ምን አለ ነጫጭባ ብዙም አይመሥጠኝም

  • @selamselam7971
    @selamselam7971 4 ปีที่แล้ว +9

    የፍቅር ሀገር አማራ ማለት አገሩም ሰዎችም ውቦች ናቸው የኢትዮጵያ ኩራት

  • @redseayouth9119
    @redseayouth9119 2 ปีที่แล้ว

    OMG Bhair Dar City looks beautiful. I can see one day Bahir Dar being a Tourist Magnet that rivals other major cities in Ethiopia.

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽሮ የገሬ መስታውሻ የሃብታም የደሃ ሀሉነሽ ገመና መሸፍኒያ ስሪብኝ በስቾካይ ሰርቼ ጎራስ ጎራስ አቤት ሀገሬ አላህ ችጠብቅሽ

  • @molumulo570
    @molumulo570 4 ปีที่แล้ว +7

    ለመለሜቱ ባህር ዳር እንዴት እደናፈቀችኝ ሁሉም ነገር የሚናፈቅዉ ሲርቁት ነው

  • @yonasdenekew6453
    @yonasdenekew6453 4 ปีที่แล้ว

    አፋችን ይሄን የሚጣፍጥ ሽሮ እየበላ አይናችን ደግሞ የሚያምር ዘንባባ ፅዱ ከተማ እያየ ነው ያደግነው ❤ 😘😘

  • @dawitu3192
    @dawitu3192 4 ปีที่แล้ว +3

    Yoni u are so talented #1❤

  • @habeshachannel1757
    @habeshachannel1757 4 ปีที่แล้ว

    I miss Bahir Dar my homie 🥺😍😘❤️💯

  • @electroshop307
    @electroshop307 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የባረካት አገሬ ባህርዳር እካንም ተወለድኩብሺ

  • @henokab1493
    @henokab1493 4 ปีที่แล้ว

    ስስት የሌለባት ውቢትዋ አገሬ እንጀራው ዳቦ ነው አንድ ሆነን በፍቅር ብንኖር ኢትዮጵያ ውስጥ በየከተማው ድንቅ ነገር አለ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 4 ปีที่แล้ว +1

    የወደፊት ኑሮዬ ባህርዳር ላይ ነዉ ሚሆነዉ ስታምር ሀገሬ ታማኝ ህዝብ እንደሆነ አይተናል

  • @sadakasaw8054
    @sadakasaw8054 4 ปีที่แล้ว +5

    በሀር ዳር እንዴት ዴሥ እንዴሚለኝ በቅርብ አየዋለሁ እንሻ አላህ ላገሬ ያብቃኝ ውይ በሀሩ ሁሉ ነገሩ አየሩ ሠወቹ ልዩ ነው

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 4 ปีที่แล้ว +22

    ሽሮ በጣም ነው የምወደው ግን በራሤ ያዘጋጀሁትን ማለት የተፈጨውን አልገዛም እኔው አዘጋጅቸ ነው የማሥፈጨው

    • @dw1422
      @dw1422 4 ปีที่แล้ว

      ማን ጠየቀሽ

    • @አይናችንነሸማርያምእንወድ
      @አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ

    • @alemneshderso6291
      @alemneshderso6291 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔስ ብትይ እራስ ሲያዘጋጁት ደስ ይላል

    • @genetwa6419
      @genetwa6419 4 ปีที่แล้ว +1

      ሽሮ እና በርበሬ ግድ ነዉ ማዘጋጀት ግን እነሱ የሚያሳይዩት በብዛት ባገራችን ወደላጤዉ ይበዛል ለነሱዉ ነዉ

    • @foziamangistu9805
      @foziamangistu9805 4 ปีที่แล้ว

      @@dw1422 .kkkkk

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 4 ปีที่แล้ว

    አዝዋ በጣም የሚጣፍጥ የአሣ ዱለት በልቻለሁ 👍👍ባህርዳር ብዙ አሣ ቤቶች አሉ

  • @lainlayan9082
    @lainlayan9082 4 ปีที่แล้ว

    ሙያነ እሴትነት የኢትዮጵያ እሴቶች ጎበዝ ናቸው

  • @ፍትህለወሎህዝብ-ረ3ጸ
    @ፍትህለወሎህዝብ-ረ3ጸ 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል እኛንም አስጎበኛችሁን ደህና

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

    በሂወት ዘመን በህር ዳር መኖር ምኞቴ ነው።። ገና ህፃን ሆኘ ህብረተሰብ ትምህርት ላይ ነው ስለ ባህር ዳር የተማርኩት እና እንደ ጨዋታ ቤተሰቦቼ ስታድጊ የት ነው መኖር የምትፈልጊው ሲሉኝ ባህር ዳር እል ነበር ።

  • @meymunaoumimran8151
    @meymunaoumimran8151 4 ปีที่แล้ว

    ውባ ሀገሬ በቅርብ ቀን ኢንሻ አላህ እና መሰግናለን ሀገራችን አስጎበኛችሁን

  • @Aterira3106
    @Aterira3106 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በዚ ውድቅት ሌሊት ተነስቼ ልበላ ነው የስራችሁን ይስጣቹ። 😊😊👍👍👍😘😘😘 ሽሮዬዬዬዬ!!!!

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 4 ปีที่แล้ว +4

    አዝዋ ሆቴል በጣም የምወደው ሆቴል በጣም አሪፍ ነው

  • @fshhdh5296
    @fshhdh5296 4 ปีที่แล้ว +9

    ክክክክክ ማሻአላህ ሺሮዊ እንዳዚህ ሟደል ብለሺ መቅረብሺ ደሰአለኝ ጎበር በረታ ጥሩ ሟያነው

  • @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ
    @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስቀናችሁኘ ሽሮ በጣም ነው እምወድ

  • @safeermall2274
    @safeermall2274 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ በሰላም ካገሬ ልግባና ባሕረዳረ ጎደረ አክሱም እሔዳለሁ

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ምስክር ነኝ!
    ብዙ ቦታ ሽሮ በልቻለው ነገር ግን እንደ ባህርዳር የሚሆን አላገኘሁም።

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 3 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ ሁለታችሁም ትህትናችሁ ሀገሬ ሁሌም እንጀራሽ አይሳሳ ጥጋብ ያድርግልን አላህ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 4 ปีที่แล้ว

    ስወዳት

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 4 ปีที่แล้ว +1

    ውቢቶ ባህርዳር አዬሮን ምንም አልጠግበው ውስጤ ናት ዬማይጠገብ ምርጥ ሀገር ሁሉነገሮዋ ፍቅር ነው ውቢቱ በሀርዳር ሰላምሽ ይብዛልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @yannetadane5338
    @yannetadane5338 4 ปีที่แล้ว

    Shireye yene nugus ye Ethiopia abat ♥️♥️💔👍😋😋😋

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 ปีที่แล้ว

    የኔዋ 💙😘😘😘ባህዳር💙💙💙

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 4 ปีที่แล้ว +9

    የሽሮም ልዩነት አለው ከዝግጅቱ ይጀምራል አቀማመሙ ማለቴ ነው !

    •  4 ปีที่แล้ว

      Enem yee Bahir Dar shiroo belechalew, it is best of best. Lelawem megebachew yetafetal.Yee Egzyabeher Bereket yalebet hager new.

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራሙን ቀጡሉበት አገር ማለት እደዚ ነው

  • @eemaneeman8134
    @eemaneeman8134 4 ปีที่แล้ว

    የጤና የተባረከ

  • @rita4819
    @rita4819 4 ปีที่แล้ว

    ሶፎንያስ ምርጥ ሰው እጆችህ ይባረኩ

  • @f2271
    @f2271 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ሽሮየ በጣም ናፍቀሽኛል ኮረና ጠፍቶ ኢጃዛ እስከምሄድ ቸኩያለሁ

  • @zharamolla3461
    @zharamolla3461 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ የተባረከ ይሁን

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 ปีที่แล้ว +1

    አስናፈቃችውኝ የባህር ዳር ምግብ ዱሮው ውስጤ ነው

  • @user-sv8ub8ir1d
    @user-sv8ub8ir1d 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ናፈቀኝ ካንድ አመት በሆላ ጉዞ ወደ ባህርዳር

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 4 ปีที่แล้ว

    Zare sertaheulie nber gen enime eybelaue new💚💛❤👏❤🤩👍👌

  • @ritaf804
    @ritaf804 4 ปีที่แล้ว +2

    The female journalist act as she came from Newyork when she said "we came from Addis Ababa. We miss selam .

  • @merammraim8174
    @merammraim8174 4 ปีที่แล้ว +1

    ባህርዳር አገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 4 ปีที่แล้ว

    ማየት ከምፍልገው አንደኛው እና ዋንኛው ባህር ዳር ምርጥ አገር

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel 4 ปีที่แล้ว +9

    The problem with shero, once you start eating, you can't stop.

    • @hayaatimaam9550
      @hayaatimaam9550 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @hayaatimaam9550
      @hayaatimaam9550 4 ปีที่แล้ว +1

      እርጉዚነኝ ወይኔልጀንጥቁርልታደርጉብኝነዉ አይይይይይይይይይይይይይበጣምሹሮአምሮኛል

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 4 ปีที่แล้ว

    So beautiful city! !

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 ปีที่แล้ว

    በረከቱን ያብዛላቹ

  • @جمالج-ز2ز
    @جمالج-ز2ز 4 ปีที่แล้ว +1

    እኖዳቹወለን ቅዳሜዉች በሪቱሊን ይመቻቹ እኛንሜ ለሃጋራቹ የብቃቹ በሎን

  • @Lovealleeneed2034
    @Lovealleeneed2034 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይ በስመአብ ለምንድን ነው እዚህ የተገኘውን አሁኔ ኬት ላምጣ ሽሮ ግፍ ነው እየተሰራብን ያለው ውይይይ 🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️
    እሲቲ ለማንኛው ሰብስክራይብ አድርጉኝ በዚህ እንካን ልፅናና 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 4 ปีที่แล้ว

    ተጋቢኖ እንዴት እንደናፈቀኝ ሽሮም ባህር ዳር ሀገሬ

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 4 ปีที่แล้ว

    I miss you yena bahirdar ❤️❤️❤️😘😘😘

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 4 ปีที่แล้ว

    ዉይ ቢሲካ ተመቸሕኝ ሽሮ የኢትዮጵያ ንጉስ በጣም ነዉ እኔም የምወደወ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว +1

    I love shero !!! My mouth is watering 🤣🤣🤣