Lidetekal | Efoy | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 3 วันที่ผ่านมา +9

    ልደትየ የምክር እርዳታ የጠየቀህን ልጅ እባክህ በደንብ እርዳው። የተሰበረውን ልብ በእግዚአብሔርን ተስፋ እንዲያደርግ እርዳው። የሌሎችን መጥፎ ኮሜንት አትስማ፣ ሰው በራሱ ካልደረሰ አያመውም። ክህነቱ እና ቃልኪዳኑ ነው ያመመው ወንድሜ።

  • @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ
    @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ 3 วันที่ผ่านมา +8

    _እንዴት ደስ ይለል አማርኛ ብዚ አይችልም ግን ትምህርት ይገባኛል እወነት እንዚ ልጅች ብጣም ነው የምወዳችው🌹💖🙏_

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 3 วันที่ผ่านมา +1

      ዋናው ትምሀርት ላይ ትኩረት አደረገው እሺ

    • @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ
      @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ 3 วันที่ผ่านมา

      @wubitji3349 እሺ🙏 አመሰግናለሁ

    • @Bini_eye
      @Bini_eye 3 วันที่ผ่านมา +1

      ወላ አነ ብዙሕ እየ ዝመሃር ዘለኹ

    • @yonas_22
      @yonas_22 3 วันที่ผ่านมา

      ብጣዕሚ ደስ ዝብሉ ኣሕዋትና እዮም እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና

  • @እንምበደንየአብ
    @እንምበደንየአብ 3 วันที่ผ่านมา

    እፎዬ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 3 วันที่ผ่านมา +5

    የልደትሻ እና የፈለገ ወንድማዊ ፉገራ በመካከላችሁ ያለውን ፍጹም ፍቅር ያሳየናል፣ ይመቻችሁ። በፍቅር ወጣቱን በሃይማኖት እና በክርስቶስ ትምህርት እያስተማራችሁ ስለሆነ በቤተክርስቲያናችን ልጆች ሁሌም እንኮራለን።

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 3 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ቅዳሴ ስሰማ ውስጤ እሚሰማይ ደስታ❤❤ እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 3 วันที่ผ่านมา +2

    ልደትየ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ። ትሁት፣ አስተዋይ እና ጀኛ መምህራችን ነህ።
    ስታስተምርም ሆነ ጥያቄ ሲቀርብልህ የሃሳብ መዎራረጥ ሳይኖር ነው የምታስረዳን። እናመሰኛለን!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ የኔ ሚስጊን በጣም አሳዘነኝ የተከዳው ልጅ ፈጣሪ በመሀካላቸው የገባውን መሰናክል አሶግዶ አብረው ሆነው ድጋሜ ለቅሶው በሳቅ ተቀይሮ ቢመጣ ደስ ይለኛል 😢የኔን ታሪክ ነው ያስታወሰኝ የ፭ አመት ፍቅረኛዬን ከድቸው በፀፀት እሰቃያለሁ ግን ምን ዋጋ አለው

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 3 วันที่ผ่านมา

    የተዋህዶ እንቁወች ሰላማችሁ ይብዛልን በርቱልን ❤❤❤❤
    ሚስክን የውስጡን ስሜት የተናገረው ልጅ ልቡን የሰበርሽው ልጅ ልቦና ይስጥሽ የውስጣችሁን እኛ አናቅም መድሀኒአለም ይርዳችሁ ህይወት ፈተና ናት😢

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 3 วันที่ผ่านมา

    ቃል ከባድ ነው 😢

  • @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ
    @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወየኔ እዴት እደምወድቹ😂😂😂😂

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 3 วันที่ผ่านมา

    በኛላይ ካልደረሰ የሰው ችግር አይገባንም 😢

  • @Kassa407
    @Kassa407 3 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ የፕሮቴስታንት መዝሙር አትስሙ ፣ ቡዙዎች የሳቱበት ምክንያት ነዉ ፣ እዉነተኛ መንፈስ የሌለበት አምልኮ ወደ ተሳሳተ መንገድ ይመራል አስተዉሉ 🤔

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 วันที่ผ่านมา

    እሱ አጽናኝ አይዞክ ባይ ነው እየፈለገ ያለው የፈጣሪ ፈርያ ውስጥ ተጠምጦ ሰላለው ነው ከብዶት ከሰው መጽናኛ ነው የሚሻው ፈጣሪ መጽናናቱን ያድለው በመጠበቁስት በፈርያ ተይዞ ጨንቆት አማካይን ነው የፈለገው አምላክ ይርዳው ያሳዝናል ያሳዝናል በጣም

  • @TigistAdamu-g3w
    @TigistAdamu-g3w 3 วันที่ผ่านมา

    lidet benath lijun erdaw ageteh tesfa endayikorit miamakirw swe selale nw anat gar ayimetam neber

  • @astiernegash78
    @astiernegash78 3 วันที่ผ่านมา

    ጌሙ እማ ጥመሆል ለዛ አደል ጥዋት መግባት ያቆምከው😅