ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቀሚሱ ይገዛላት የምትሉ ላይክ 👍👍
ይገዛላት please 🙏
ይገዛላት
አይ ሳፕራይዝ አርጋት አይሆንም❤🎉
ግዛላት
ይግዛላት❤❤
በንጹ ደሙ ያአዳነን ከወደቅንበት ያነሳን ቡዙ ነው የሱ ውለታ እዘምራለን በጌታ እስቴ ማነው እደኔ ይሄንን መዝሙር ይጋቡዙን የምትሉ 👍👍👍⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒አዲስና ቃልየ መዝሙሩን
እኔ❤
@@አንቲውእቱተስፋሁላአዳም 💒💒💒🤲🤲🤲🤲💘💘💘
@Dagem dagemm Asnakch mama 💒💒💒💒🤲🤲🤲💘💘💘💘
ቃልየ አኔ❤❤❤❤😁
❤❤
ቃልየ የሚወዳት ማነው ስነስርአቷ እርጋታዋ ❤👌ዛሬ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ😢
አይዞሸ የኔ ውድ አይክፋሸ
አይዞሽ
እኔም😢
Ayzose hulim sekfase ymaytewes ena ymayersas yfeteres amlk edal asbi emberhan weladite amlk tabertase ayzose hulum lbgo new
ቃልዬ የወንድ ልጂ እናት የንጉሱ እናት የነገ ተስፋችን እናት የወደፊት ሀገር መሪ ልጂ እናት የተዋህዶው ልጂ እናት ፣የወደፊት የቤተክርስቲያን አገልጋይ እናት የዘማሪው ባለቤት እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሰሽ
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአልቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
አሜን(፫)🙏🙏🙏
አማን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ ባልንበት ሁላችንም ይጠብቀን
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🙏🙏🙏ማምዬ💓💓💓💓
ሙኩት ፍየል ገዝታ ቢቻወን ትብላ
አድስወደሜዛሬገናአሳከኝቃልየየኔዉድሁልጊዜሳቂልኝ
Amen Amen Amen 🙏
አሜ አሜአሜንእንኳ አብሮ አደረሰን
ባለፋ አሳዝናኝ ነበር እናት አባት የሌለው ሰው በትንሽ ነው የሚከፋው😥ቃልዬኮ ሳቋ እራሱ ያስቃል የኔ እናት ሁሌም ደስ ይበልሽ በስደት ያለን ለሃገራችን ያብቃን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ለተራቡ የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝልን
አወ በጣም
አሜን ፫
አወ
ልክነሽ 😌😌❤
አሜን
ዛሬ ማዳሜ ለክፋኝ ቀኔን አበላሽታዋለች ቅመሞችዬ😢ትግስቱን እንዲሰጠኝ ፀልዩልኝ🙏
አይዛሽ እህትአለሜ💋💋💋💋😘
አይዞን ማር
Ayzusheeeee,,ymayalfeee yelme buta ateshateee eshe,,carelase uie buta ateschateee wedageeee
አዞሺ
በ ማርያም ብየሃለው አዲስየ እንደ ባለፈው እንዳይደገም እውነት በጣም ነው ያናደድከኝ በተረፈ ቃልዬ ውድድድድ አረግሻለው ♥😍
ደምሪኝ ❤❤
እግዚአብሔርን ይሷላላት የኔልብ መስበር ምንይሉታን ኦፍፍፍ😢😢😢😢ስታሳዝነኝ እናቷብኖር አሁን ከናቷቤት ትታርስነበር
@@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 🥺💔👏
@@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 😪😪
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበርው ለርመዳን ፆም አደርሳችሁ አደርሰን🌹🌹🌹🌹❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
እኳን አብሮ አደረሰን ምርጤ 💐
ኡንካን አብሮ አዳራሰን
እንኳን አብሮ አደርሰን
ይቅርታ አድርገንልሀል እኔ ግን አብሪያት ነበር ያለቀስኩት በደንብ ተንከባከባት የኖላዊት እናትን❤🎉
ትላት ስታለቅሽ አልቅሼ ነበር ቃል😢😢 ዛሬ ግን ስስቂ ሳቅሁ❤ 😂 ልጃችሁን አደራ ከሰራተኛዋን አትመኑ ዘመኑ ያስፈራል ይቅር ለእግዚአብሔር አዲስዬ❤❤
የምወዳችሁ ጥንዶች ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁበመላው አለም የምትገኙ ሙስሊሞች እንኳን ለተከበረው ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።
Yemwedachihu tindoch hulem befkr nuruln meleaku kdus mikaele ytebkachihu
ከዲስዬ እኔም አዝኜብካለው😢 ውይ ቃልዬ አሳዝናኝ ነበር ገና አራስነት ላይ ስላለች😢 እማ ❤እመብረሀን በሽልም ታውጣሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራቹ ለዘላለም ይቀጥል ይለምልም❤
መዝሙር ለሁላችንም ዘምርልን በጣም እወዳችዋለዉ ልጃችሁን እግዚያብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችዉ
ቃልዬ ዬኔ ቆጆ ሁሌም ሳቂ እማምላክን በፕራክም ቢሆን ሲከፋሽ ውስጤ ነው የሚረበሽ ሁሌም ደስተኛ ሁነሽ ኑሪ የሰው ልጅ ጅማሬው ምንም ይሁን ምን መጨረሻው ሲያምር ነው እና የሚያስደስት የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን እግዚያብሔር
መጡ የኔ ጣፋጮች ስወዳች እኮ መላኩ ቅድሱ ሚካኤል ይጠብቃቹ ❤❤❤
አሜን አሜን 🙏🙏
ማርያምን በጣም ደስ ትሉኛላቹ ግን ትናት ትንሽ አዝኜ ነበር ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል አዲሴ ግን ቃልን እንዳታስከፋት ሁለተኛ
ዋውው ምርጥ ቅጣት ዝማሬ መላእክት ያሰማል 👏👏👏 በተረፈ እወዳቹአለሁ ሰላማቹ ይብዛ ልዩዎች የፍቅር ተምሳሌዎች💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐
የኔ አባት ስወድህ እንዳንተ አይነት ባል ቢኖር ኢትዮጵያ ታድግ ነበር ትባረክም ነበር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አደኞ ነኚ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቸ የማታ እጀራ ይሥጠን 🙏🥰ቃልየ አዲሥየ ❤️❤️👈
እውነት በጣም ነበር ያዘንኩት በባለፈው ፖራንክ እኔ ቃልዬ ስትስቅ እንጂ ስታለቅስ ማየት አልወድም ሁለተኛ እንዳይለመድህ ጥፋት እንደሆነ ተሰምቶህም ቅጣት ስለተቀጣህ ጥሩ ነው ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በጣም እወድሻለው
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ወይኔ ገና መግባቴ ነው ቃል እንኳን ብድራ መለሰች🥺🙈
ይቅር ለእግዚአብሔር አዲስዬ ቅጣት አይገባህም ጥሩ ትምህርት ነውእኮ ያስተላለፍከው ግን አሁን በአራስነቱዋ ባይሆን ባይ ነኝ እኔ እግዚአብሔር ያክብርህ እንዳከበርከን ቃልዬ በድጋሚ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ህፃኑም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ!
እስይ የኔ ውድ ቃልዬ ሁለየም ሳቂልኝ❤ ባለፈው ከፍቶኝ ነበር አሪፍ ቅጣት ነው የቀጣሽው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏ባባዬን እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድገው 🙏❤
ብራቮ እኔም ከፍቶኝ ነበር ቃል አራስ ሆና ስታለቅስ ሳይ .አሁን እኛም ይቅርታ አድርገናል እንዳይለመድህ ዋዋዋ❤, የኔ ትዳር በዚህ ሰአት ለሰው ምሳሌ አይሆንም ነገር ግን እንዲኖረኝ እመኝ የነበረውንና ለሰው ጥሩ ምሳሌ ሊሆን የሚችለውን ትዳር እኔ ባልታደለውም እናንተ ላይ በማየቴ ብቻ ለትዳር ያለኝን ጥላቻ እንድተውና ለካስ ያ በፊት የምመኘው ትዳር አሁንም በሰው ዘንድ አለ እንድል አድርጎኛል :: ልክ እንደበፊቱ ለትዳር ጥሩ አመለካከት እንዲኖረኝና ዳግመኛም ፈጣሪዮን ትዳሬን የምመኘውንአይነት ትዳር ያደርግልኝ ዘንድ እንድለምነው አድርጎኛል.ለእርሱ ምንም አይሳነውም እናም በተስፋ እጠብቃለው.ከእናንተም ብዙ ነገር ተምረናል ፋቅርን, መተሳሰብን, ይቅርታ መጠየቅንና ማድረግን. ዘራችው ይባረክልን ውዶቼ.from usa ❤
እኔ ደሞ ፕራንክ አድርጋው መስሎኝ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ❤😂 ልጃችሁን ጠብቁ ከሰራተኛ አደራ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቃልዬ የኔ ጣፋጭ ሁሌ ሳቂልኝ ሲከፋሽ አልወድም ❤️ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን 🙏 ፈጣሪ ለኛም ከስደት መልስ እደዚያማረ ትዳር ይስጠን
እኔ እራሱ ማርያምን ስታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት ግን ጥፍተኝ አይደለክም ቅጣትም አይገባህም ምክንያቱም አተ ለሳ ቶክል አስበክ ሳይሆን ለሊላው ያስተምራል ብለክ ስለሆ እኔ በራሴ ትልቅ እውቀት አግቸበታለሁ ቃልየም እዳቀጪው ለኔ ሁለታቹሁም ስትከፉ ማየት አልፈልምና እወዳቹሆለሁ 😘😘😘😘😘
የተመልካችን ስሜት ተረድተህ ይቅርታ ስለጠየቅህ እናመሰግናለን 🙏 ግን ደግሞ ከቅጣቶቹ መኃል ቀሚሱ ይገዛላት የምትሉ👍
ቃልየ የኔ መልካም አዲስየ የኔ አስተዋይ ቅጣቱን እኔ ለክርስትናው ልብሱን ብገዛ ደስ ይለኛል ባንች ከአሜሪካ ክርስትና ለልጄ ብሰጡኝ ደስ ይለኛል ካልሆ በሚቀጥለው ስትወልድ ለምናለሁ
ጎበዝ መገዘብህ ጥሩ ነው የማሪያም አራስ ክብር አላት ከመኝታ ቤቷ መውጣት አትችልም አንጀቴነው የበላችኝ ሶፍ ላይ ቁጭ ብላ ስታለቅስ እኔም አለቀስኩ በስማም ኦፍፍፍ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤
መሳሳት ያለ ነዉ ግን እራስዋን እንዳጠግን ያሳቃታል ብየ ተረዳሁ 🥰ምርጥ ጥንዶቺ
ደምሪኝ❤❤
ቀሚሱ ይገዛላት ለቃል👍 መቀጣትህ ጥሩ ነው🙏 ❤❤❤
ፕራኩ አስተማሪ ነው ነገር ግን ገና ባራስነቷ ሆነ ውነት ስታለቅስ አስለቀሰችኝ ቃልየ ፍቅሩን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሥታምሩ ቃልዬ እኔ ለምን እደሆነ አላዉቅም ቃል ፕራክ ቢሆንም ስከፋት አልወድም የህይወት ታሪኳ ከኔ ጋር ስለሚመሣሠል ትላት እረስታ ዛሬ እግዛብሄር በደዚ አይነት ፍቅር ቤተሰብ ስለካሣት አመሠግነዉ አለዉ እኔግን ዛሬም ህይወቴ እደትላት ነዉ ግን እግዛብሄር ቀን አለዉ ሁሉ ያሣልፋል ከታገስን
ስለ ዝማሬው የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ ወንድሜ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ👏👏👏💐🌿💐
ቃልዬ አትቀመጪ ወገብሸን ተጠንቀቂ ማረያም በሸልም ታውጣሸ🎉🎉 እኔም አዲሰ አልቅሻለውቃል ብደርሸን እጠብቃለዉ
በስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች ረመዳን ገባ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናችሁ በርቱ 🙏የኔ የዋህ ቃልዬ
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😍😍😍
አሜን ♥️
ቃልዬ የኔ የዋህ አዲስዬ ሁለተኛ እዳታስከፍት እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤ደስ ትላላችሁ
ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ቃልየ በሽልም ውጭ❤❤❤❤
በባለፈዉ ከቃልየ ጋር ያለቀሰ ማነዉ 😭ማሪያምን አሳዝናኝ ነበር ግን ስትስቂ ሰላየሁሺ ደስ ብሎኛል🦋🦋🦋
እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አገራችንን ስላም አድርጎልን እኛንም በሰላም ወደሀገሪችን ያብቃን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️ አቤት ስወዳችሁኮ
አስተማሪ ነው ግን ቃል ስላለቀስች ነው እኔ በጣም ያዘንኩት ግን በጣም በጣም መካስ አለብክ እንደገና ደሞ ከአሁን በኋላ እንዳትስለቅሳት
በንፁህ ደሙ ያዳነን ከወደቅንበት ያነሳን 🙏🙏🙏😢
አድስየ ስህተትህንም ማወቅህ ጥሩ ነው እኔ እራሱ አናደኸኝ ነበር ምክኒያቱም ቼኮልህ ግና 15ቀንኳን ሳይሆናት ይሄ ፕራክ በማድረግህ አሳዝናኝ ነበር ዛሬ ስቃ ስላየኋት ደስ ብሎኛል ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤
እኔ ልቅጣህ በናትህ😃 አባትህን፣ እናትህን እና ወንድሞችህን ሰብስበህ ጉልበቷ ላይ ወድቀህ "የልጄ እናት ባራስነትሽ ገና ምንም ሳትጠነክሪ ልብሽን ላስከፋሁት፣ እንባሽን ላፈሰስኩት እና የአጃ ፔርሙዝሽን ለወሰድኩት ይቅር በይኝ" በላት!!!!
እውነት እኔም በጣም ያሳዘነችኝ አብሪያት አልቅሻለው ቆንጆ የእመጫትቀሚስ ገስተህ ይቅርታ ብለህ ከጉልበታላይ ካልወደቅህ እኔ የዛሬው ምንም አላስደሰተኝም🤕🤕🙆🙆
እረአረጋጉት ምነውአንደየቢያጠፋፈረዳችሁበትኘራንክነውራሱንቀቶል
ትክክል
አቤት ማካበድ
አድስየ አስተማሪ እኮ አስተማሪ ነው ወላሂ ግን ቃልየ አራስ ቤት ሁና ስታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት በርግጠኝነት ብዙ ተመልካቾች እደኔ አልቅሰዋል አይደል ተመልካቾችየ
እንኳን ደህና መጣች አዲስ ቃልዬ ❤️❤️❤️እንኳን አደረሳችሁ ውድ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች
Ameen Ameen Ameen 🤲
ቃልየ በጣም ወፍረሽ ብትወጭ በልተሽ ጠጥተሽ ያራስ ውፍረት ከ6 ወር ብሁዋላ እራሱ ይሄዳል እኔ ስወልድ ቦምብ አክየ ነው እምወጣው ከ 6 ወር ብሁዋላ ሽንቅጥ ነው እምትይው እህቶችሽ እንኮእ እያቸው ብይ ጠጪ ወተትሽን አጥቢ አልወፈርሽም መወፈር እንዳለብሽ💕🌷💕🌷♥️🌹♥️🌹
ሰው አክባሪነትህ ልዩ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤ስወዲችሁ❤❤❤
የ ቃልን ባህሪይ ይስጠን የምትሉ ላይክ 👍👍👍
ቃልዬ የኔወድ ባለፈወ አልቀሰሸይ አሳዝነሸኝነበር ዛሬ ስቄይ ድሰ አለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
አዲስየ እንኮአን ሰላም መጣሕ ምንም እንዳይፀፅትህ ትምህርትም ነበረው ለሌላ ወንዶች ስትአለቅስ ምን ስሜት እንዳለው በትክክል ብዙ ሰው እደቀየረ እመን እናንተ በብዙ ነገር ብዙ ነገር አስተምረአችሁአል እኔ እናት ነኝ🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽♥️🌹♥️🌹💕🌷
ቃልዬ እናንተን ሳይ ትዳር ያምረኛል ስታምሩ ታስቀናላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀሚሱን ይግዛላት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃልዬ የኔ ውድ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ ልጃችሁንበሞገስ በፀጋ እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እነሸጋ ውድ ያገሬልጆች ለተጨነቃቹህ እግዚአብሔር ይድረስላቹህ ዛሬ ደስ ብሎኛን🙏🤲ተመስጌን
ሐዲስዬ እንኳንም ተቀጣህ እኔ ግን ብትቀጣ ደስ የሚለኝ ለውዷ እህታችን ለቃልዬ ኮርሴት ግዛላትና ሆዷን ትሰረው ከጠነከረ ብኋላ እሱን ለማጥፋት ብዙ ድካም እንዳትደክምብን በማሰብ ነው ። ቃል ፍልቅልቋ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ውድ ።
አስ በአላህ ደስ የሚላትን ነገር ገዝተህ አስደስታት ሰርብራይዝ አድርጋት ማየት ፈለኩ አስረየ አየሁት አሳዝናኝ አለች
ወይኔ አድስ ፈታ አረጋችሁኝ 😅😅ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ረመዳን ሙባረክ ❤❤💐💐
ቃልና አድስ ምርጥ ጥንዶች እስኪ የመዳም ቅመሞች ለኛም ሀገራችን ገብተን ጥሩ ትዳር ይስጠን
የኔ ዉዶች በአለፈዉ ብራክ በጣም አዝኘ ነበር ዛሬ ሠራሽለት ቃልየ የኔ ትሁት እወድሻለሁ ለምንድን ነዉ ግን አንጀት የምትቀይ አሳዛኝ ነገር እወድሻለሁ እመብረሀን ትጠብቃቹህ
ዉዶቼ ኡካን ደህነ ማጣቹ አራ በጠም ነዉ አንጀቴን የበላችዉ ስተለቅስ እኔም ረሱ አልቅሻላዉ ትንሽ አጥፍተሃል ግን ፍራክ ስለሆን ይቅር ትልሃለች በተራፈ በፍቅር ኑሩልኝ
ለኔ ከፕራንኩ የተሻለ ይሄኛዉ ቪዲዮ አስተምሮኛል። ቃል ምን ያህል የፍቅር ሰው እደሆነች አየን ምክንያቱም ፍቅር ይቅር ባይ ነው ።
እንኳን ለሊቀ መላአክት ለቅዱስ ሚካኤል ወረአዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ ዉይ ስወዳችሁ ቃል ቀሚሱ ይገዛ አድስ
ቃልዬ እንዴት እንደምወዳት ስርዓቷ ፈገግታዋ ሳቋ ደስ ይላል በሰራከው ፕራንክ ቃልዬ ስታለቅስ በጣም ነበር ያሳዘነችኝ በጣም ከፍቷት ነበር የዛሬው ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው
አደስ ቃልን አስለቅሰሃታል እና ካሳት የሁነ ነገር
ጥፋትህን ማወቅህ በጣም ጥሩ ተቀይሜብህ ነበር 🎉ይመቻችሁ
ሣቅ ደሥታ አይለያችው በልጆቻችው ምትጦሩ ሁኑ ደሥታችሁ የዘላለም ይሁን በቃ አይለያችው🙏🙏🙏🙏
በእውነት በጣም አልቅሼ ነበረ እሷ ስታለቅስ እንባ ማቆም አቃተኝ ደብሮኝ ነበር 😢 ለማንኛውም እናመሰግንሃለን ወንድማችን አዲስ ይቅርታ ከምንም በላይ ይበልጣል🙏
ቃልዬ እንደት ነሽ በረታሽ የምወዲሽ እህት ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ክርስትና እንዳትተዉን ፍቅራችሁ ያብዛላችዉ ዉውጃችሁን ያሳድግላችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ላገራችን ሰላም የያዘ ይሁንንል 🙏መዝሙሩ ረዘም ቢል ደስ ይላል 🥰🥰🥰
❤
ማሰብክ በራሱ ትልቅ ነገር ነው ክበር እግዚአብሔር በሰላም ገመስቀሉ ያገናኝሽ ቃልዬ አስድም እኔም ይቅር ብዬካለው የተቃወምኩበት ምክናት ስላለኝ ነው አራስ ቤት ምንም ሽ ሙሉ ብሆን ይከፋል ያስሜት ውስጤ😢😢😢 ስላለህ ነው እጅ እሱማ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው ተባርክ
ቃልዬ ❤አዲስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
እንዲ ነው አጂ ፈገግ ስላልሽ ደስ ብሎኛል ብዙ አትቀመጪ እሺ የኔ ቆንጆ ወገብሽን ያምሻል እሱ ደሞ የሚያስታውቅሽ ከአራስ ቤት ስትወጪ ነው በደብ ራስሽን ጠብቂ
እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን ይባርክላችሁ በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤ቃል እና አዲስ
ደምሪኝ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏💕💕💕🇪🇷🇪🇷
አዲሰ እና ቃልዬ ❤እግዚአብሔር ይመሰገን ወድ ወንድማ ይቅርታ ለእግዚአብሔር እሸ ግን እኛም ገና አራሰ ነት ቢለን ነው እሸ እንጂ በጣም ግሩም ትምህርት ነው ❤❤❤ ቃል በረታሸ❤❤❤❤❤
እኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ሚካኤል ባዕል አደረሳችሁ የኔ ወዶች በጣም አሳዝናኝነበር ባለፈው ቃልየ የኔዌድ እውነት ሳቅሽ ብቻነው እሚያስደስተን የኔዌድ አዲስደሞ ጥሩነው እራስሄን ቅጣቱ እናመሰግናለን 💕💕👏💕
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሐድስ ቃልዬ በጣም ደስ ትላላችሁን ❤❤❤❤
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ፈጣሪ ይባርክህ ትልቅ ደረጃ ዲረሱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍
ደምሪኝ ውዴ
አረ ቃልዬ ቅጣቱን አልተቀጣም ለምን መዝሙሩን አልጨረሰልንም እንኮ አሁን ደሞ እኛ ተመልካቾች እንቀጣዋለን ያቋረጠውን መዝሙር እንዲጨርስልን ንገሪልን አዲስ ለቃልዬም ቀሚሱን ግዛላት እንዲገዛ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤
ዛሬ ቀኑ 12 ነው አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቃቹ በጨነቃቹ ነገር ላይ ችግራቹን ያቅልልላቹ🙏🙏🙏❤🥰
ቃል የኔ የዋህ ብልጥ ነዉ አዲስ በሱ ምርጫ መሆን የለበትም ምክንያቱም ለሱ የቀለለው ነው የመረጠዉ እሰይ አስሀል 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ወይኔ 😂😂😂😂😂
እንኳን ደና መጣችሁ ቃል ና አድስ 🥰🥰ማነው እንድ እኔ በጉግት ምጠብቀው 🙋🙋
እኔእውነት
እስይ ቃልዬ ደግ አደርግሽልኝ💘💘💘 የእውነት በለፈው በጣም አልቅሻለሁ አድስ በስራው ፕራክ እንኳን ብድርሽን መለስሽ😄😄
ማነው እነዚህን ቤተሰቦች እደኔ የሚወዳቸው ቅጣቱ አሪፍ ነው ግንቃልየን እዳታስከፍብን ለፕራክ ብለክ
ቃልዬ አችን ካስደሰተሽ እኔ በበኩሌ ይቅር ብያለው። እኔ በጣም እከታተላችሀለው ግን ኮሜት ብዙም አልክም ግን የው ሰብሰክራይ ላይክ ሼር የተለመደነው አይቀርም በጣም እውድሻለው። እህቴ
በትንሹ ደስ ብሎኛል ቃሊ ብድር በምደር ካቺ እጠብቃለው ለኔ ያለቀስኩበት የምር በጣም አስተማሪ ነው ትንሽ ማልቀሷ አስለቀሰኝ 😘😘😘😘 ማሮችዬ❤❤❤❤
ጥፋትህን ስላመንክ👏👏👏 ግን መጀመሪያ መማር ያለብህ አንተ ነህ 📌 ማወቅ ያለብህ ሴት ማጥባት እስካላቆመች ድረስ እና ጥሩ የላይፍ ስታይል አንተው ባልየው እስካላቀረብክ ድረስ እስዋ ከተፈጥሮ ጋር መታገል አትችልም አራስነትዋን ብትጨርስም ልጁን አንተ አታጠባውም እኮ ስለዚህ ሆርሞን አይስተካከልም አድማጮችህ ህፃናቶች አይደለንም መጀመሪያ አንተ ተማር በተረፈ ግን ክበሩልን ኑሩልን
👍👍👍👍👍👌👌👌👌
ዝማሬ መላእክት ያሰሰማልን❤❤❤
እሰይ ሳቂልኝ ቃልዬ በቀደም አስለቅሶሽ ከፍቶኝ ነበር እንኳን ደስ አለሽ ቅጣቱ ተሳክቷል
አዲስዬ ድምፅህ በጣም ያምራል መዝሙሩን ሙሉውን ዘምርልን እባክህ
እውነት በጣም ነበር ያዘንኩት የኔ ውድ እንዴት እንተከፋች
ባለፈው አናደከኝ ነበር አዲስ ቃልየ የኔ የዋህ 😘
እኔም የዛልታ በጣም አጥቤኑው ያስጣሁት😂😂😂😂♥️♥️♥️♥️
ውድ ነገሮች ናችሁ ቃልዬ አድስ ዝማሬህን እረዘም ብታረገው ጥሩ ነበር ልጃችሁን እቅፍ ድግፍ አርጎ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እወዳችኋለሁ
እህት ወንድሞቼ በስተ ያላችሁ ከሀጢያት በስተቀር የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ አሜን በሉ❤❤❤
አሚንን ሀቢቢቲይ🙏😘
እንኳን ለሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ወሃዊ በዓል አደረሳችሁ አደረስን አዲስ እና ቃልዬ ባለፈው ለገባው ጥሩ ትምህርት ነው ያስላለፋችሁ ግን ቃልዬ ስታለቅስ አንጅት ትባላለች የኔ እናት እህቴ አድስ ይቅር ለእግዚአብሔር ወድማለም እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ያምጣልን😢😢😢😢
ዎው ደስ ስትሉ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ 👌👌👌
ኡፉፉፉፉ ስታለቅስ አይቸ አልቅሸ ነበር የወጣሁ ዛሬ ደግሞ አብሬ እኝኝኝኝ አልኩኝ 😂😂😂😂😂አድስየ መቼ ነዉ እምቶልደዉ ግን 🙄🤔
የኔ መልካም ወንድም እደዚ ሰትሆን ነው የምታምሩት እዴት እደምወዳችሁ ፈጣሪ እድሜ ጤና ወልዳችሁ ከብዳችሁ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ
ጥሩ ሐሳብነው። ያምአለያ እምንፍልገው እንባዋን የሚያብስ መሆን አለበት ።ትምህርት ሰጨሐነቱ እዳለሆኖ።
ቀሚሱ ይገዛላት የምትሉ ላይክ 👍👍
ይገዛላት please 🙏
ይገዛላት
አይ ሳፕራይዝ አርጋት አይሆንም❤🎉
ግዛላት
ይግዛላት❤❤
በንጹ ደሙ ያአዳነን ከወደቅንበት ያነሳን ቡዙ ነው የሱ ውለታ እዘምራለን በጌታ እስቴ ማነው እደኔ ይሄንን መዝሙር ይጋቡዙን የምትሉ 👍👍👍⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒አዲስና ቃልየ መዝሙሩን
እኔ❤
@@አንቲውእቱተስፋሁላአዳም 💒💒💒🤲🤲🤲🤲💘💘💘
@Dagem dagemm Asnakch mama 💒💒💒💒🤲🤲🤲💘💘💘💘
ቃልየ አኔ❤❤❤❤😁
❤❤
ቃልየ የሚወዳት ማነው ስነስርአቷ እርጋታዋ ❤👌ዛሬ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ😢
አይዞሸ የኔ ውድ አይክፋሸ
አይዞሽ
እኔም😢
አይዞሽ
Ayzose hulim sekfase ymaytewes ena ymayersas yfeteres amlk edal asbi emberhan weladite amlk tabertase ayzose hulum lbgo new
ቃልዬ የወንድ ልጂ እናት የንጉሱ እናት የነገ ተስፋችን እናት የወደፊት ሀገር መሪ ልጂ እናት የተዋህዶው ልጂ እናት ፣የወደፊት የቤተክርስቲያን አገልጋይ እናት የዘማሪው ባለቤት እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሰሽ
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል
ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
አሜን(፫)🙏🙏🙏
አማን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ ባልንበት ሁላችንም ይጠብቀን
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🙏🙏🙏ማምዬ💓💓💓💓
ሙኩት ፍየል ገዝታ ቢቻወን ትብላ
አድስወደሜዛሬገናአሳከኝቃልየየኔዉድሁልጊዜሳቂልኝ
Amen Amen Amen 🙏
አሜ አሜአሜን
እንኳ አብሮ አደረሰን
ባለፋ አሳዝናኝ ነበር እናት አባት የሌለው ሰው በትንሽ ነው የሚከፋው😥ቃልዬኮ ሳቋ እራሱ ያስቃል የኔ እናት ሁሌም ደስ ይበልሽ በስደት ያለን ለሃገራችን ያብቃን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ለተራቡ የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝልን
አወ በጣም
አሜን ፫
አወ
ልክነሽ 😌😌❤
አሜን
ዛሬ ማዳሜ ለክፋኝ ቀኔን አበላሽታዋለች ቅመሞችዬ😢ትግስቱን እንዲሰጠኝ ፀልዩልኝ🙏
አይዛሽ እህትአለሜ💋💋💋💋😘
አይዞን ማር
Ayzusheeeee,,ymayalfeee yelme buta ateshateee eshe,,carelase uie buta ateschateee wedageeee
አይዞሽ
አዞሺ
በ ማርያም ብየሃለው አዲስየ እንደ ባለፈው እንዳይደገም እውነት በጣም ነው ያናደድከኝ በተረፈ ቃልዬ ውድድድድ አረግሻለው ♥😍
ደምሪኝ ❤❤
እግዚአብሔርን ይሷላላት የኔልብ መስበር ምንይሉታን ኦፍፍፍ😢😢😢😢ስታሳዝነኝ እናቷብኖር አሁን ከናቷቤት ትታርስነበር
@@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 🥺💔👏
@@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 😪😪
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበርው ለርመዳን ፆም አደርሳችሁ አደርሰን🌹🌹🌹🌹❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
እኳን አብሮ አደረሰን ምርጤ 💐
ኡንካን አብሮ አዳራሰን
እንኳን አብሮ አደርሰን
ይቅርታ አድርገንልሀል እኔ ግን አብሪያት ነበር ያለቀስኩት በደንብ ተንከባከባት የኖላዊት እናትን❤🎉
ትላት ስታለቅሽ አልቅሼ ነበር ቃል😢😢 ዛሬ ግን ስስቂ ሳቅሁ❤ 😂 ልጃችሁን አደራ ከሰራተኛዋን አትመኑ ዘመኑ ያስፈራል ይቅር ለእግዚአብሔር አዲስዬ❤❤
የምወዳችሁ ጥንዶች ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ
በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊሞች እንኳን ለተከበረው ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።
Yemwedachihu tindoch hulem befkr nuruln meleaku kdus mikaele ytebkachihu
ከዲስዬ እኔም አዝኜብካለው😢 ውይ ቃልዬ አሳዝናኝ ነበር ገና አራስነት ላይ ስላለች😢 እማ ❤እመብረሀን በሽልም ታውጣሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራቹ ለዘላለም ይቀጥል ይለምልም❤
መዝሙር ለሁላችንም ዘምርልን በጣም እወዳችዋለዉ ልጃችሁን እግዚያብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችዉ
ቃልዬ ዬኔ ቆጆ ሁሌም ሳቂ እማምላክን በፕራክም ቢሆን ሲከፋሽ ውስጤ ነው የሚረበሽ ሁሌም ደስተኛ ሁነሽ ኑሪ የሰው ልጅ ጅማሬው ምንም ይሁን ምን መጨረሻው ሲያምር ነው እና የሚያስደስት የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን እግዚያብሔር
መጡ የኔ ጣፋጮች ስወዳች እኮ መላኩ ቅድሱ ሚካኤል ይጠብቃቹ ❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን 🙏🙏
ማርያምን በጣም ደስ ትሉኛላቹ ግን ትናት ትንሽ አዝኜ ነበር ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል አዲሴ ግን ቃልን እንዳታስከፋት ሁለተኛ
ዋውው ምርጥ ቅጣት ዝማሬ መላእክት ያሰማል 👏👏👏 በተረፈ እወዳቹአለሁ ሰላማቹ ይብዛ ልዩዎች የፍቅር ተምሳሌዎች💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐
የኔ አባት ስወድህ እንዳንተ አይነት ባል ቢኖር ኢትዮጵያ ታድግ ነበር ትባረክም ነበር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አደኞ ነኚ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቸ የማታ እጀራ ይሥጠን 🙏🥰ቃልየ አዲሥየ ❤️❤️👈
እውነት በጣም ነበር ያዘንኩት በባለፈው ፖራንክ እኔ ቃልዬ ስትስቅ እንጂ ስታለቅስ ማየት አልወድም ሁለተኛ እንዳይለመድህ ጥፋት እንደሆነ ተሰምቶህም ቅጣት ስለተቀጣህ ጥሩ ነው ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በጣም እወድሻለው
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ወይኔ ገና መግባቴ ነው ቃል እንኳን ብድራ መለሰች🥺🙈
ይቅር ለእግዚአብሔር አዲስዬ ቅጣት አይገባህም ጥሩ ትምህርት ነውእኮ ያስተላለፍከው ግን አሁን በአራስነቱዋ ባይሆን ባይ ነኝ እኔ እግዚአብሔር ያክብርህ እንዳከበርከን ቃልዬ በድጋሚ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ህፃኑም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ!
እስይ የኔ ውድ ቃልዬ ሁለየም ሳቂልኝ❤ ባለፈው ከፍቶኝ ነበር አሪፍ ቅጣት ነው የቀጣሽው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏ባባዬን እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድገው 🙏❤
ብራቮ እኔም ከፍቶኝ ነበር ቃል አራስ ሆና ስታለቅስ ሳይ .አሁን እኛም ይቅርታ አድርገናል እንዳይለመድህ ዋዋዋ❤, የኔ ትዳር በዚህ ሰአት ለሰው ምሳሌ አይሆንም ነገር ግን እንዲኖረኝ እመኝ የነበረውንና ለሰው ጥሩ ምሳሌ ሊሆን የሚችለውን ትዳር እኔ ባልታደለውም እናንተ ላይ በማየቴ ብቻ ለትዳር ያለኝን ጥላቻ እንድተውና ለካስ ያ በፊት የምመኘው ትዳር አሁንም በሰው ዘንድ አለ እንድል አድርጎኛል :: ልክ እንደበፊቱ ለትዳር ጥሩ አመለካከት እንዲኖረኝና ዳግመኛም ፈጣሪዮን ትዳሬን የምመኘውንአይነት ትዳር ያደርግልኝ ዘንድ እንድለምነው አድርጎኛል.ለእርሱ ምንም አይሳነውም እናም በተስፋ እጠብቃለው.ከእናንተም ብዙ ነገር ተምረናል ፋቅርን, መተሳሰብን, ይቅርታ መጠየቅንና ማድረግን. ዘራችው ይባረክልን ውዶቼ.from usa ❤
እኔ ደሞ ፕራንክ አድርጋው መስሎኝ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ❤😂 ልጃችሁን ጠብቁ ከሰራተኛ አደራ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቃልዬ የኔ ጣፋጭ ሁሌ ሳቂልኝ ሲከፋሽ አልወድም ❤️
ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን 🙏 ፈጣሪ ለኛም ከስደት መልስ እደዚያማረ ትዳር ይስጠን
እኔ እራሱ ማርያምን ስታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት ግን ጥፍተኝ አይደለክም ቅጣትም አይገባህም ምክንያቱም አተ ለሳ ቶክል አስበክ ሳይሆን ለሊላው ያስተምራል ብለክ ስለሆ እኔ በራሴ ትልቅ እውቀት አግቸበታለሁ ቃልየም እዳቀጪው ለኔ ሁለታቹሁም ስትከፉ ማየት አልፈልምና እወዳቹሆለሁ 😘😘😘😘😘
የተመልካችን ስሜት ተረድተህ ይቅርታ ስለጠየቅህ እናመሰግናለን 🙏 ግን ደግሞ ከቅጣቶቹ መኃል ቀሚሱ ይገዛላት የምትሉ👍
ቃልየ የኔ መልካም አዲስየ የኔ አስተዋይ ቅጣቱን እኔ ለክርስትናው ልብሱን ብገዛ ደስ ይለኛል ባንች ከአሜሪካ ክርስትና ለልጄ ብሰጡኝ ደስ ይለኛል ካልሆ በሚቀጥለው ስትወልድ ለምናለሁ
ጎበዝ መገዘብህ ጥሩ ነው የማሪያም አራስ ክብር አላት ከመኝታ ቤቷ መውጣት አትችልም አንጀቴነው የበላችኝ ሶፍ ላይ ቁጭ ብላ ስታለቅስ እኔም አለቀስኩ በስማም ኦፍፍፍ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤
መሳሳት ያለ ነዉ ግን እራስዋን እንዳጠግን ያሳቃታል ብየ ተረዳሁ 🥰ምርጥ ጥንዶቺ
ደምሪኝ❤❤
ቀሚሱ ይገዛላት ለቃል👍 መቀጣትህ ጥሩ ነው🙏 ❤❤❤
ፕራኩ አስተማሪ ነው ነገር ግን ገና ባራስነቷ ሆነ ውነት ስታለቅስ አስለቀሰችኝ ቃልየ ፍቅሩን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሥታምሩ ቃልዬ እኔ ለምን እደሆነ አላዉቅም ቃል ፕራክ ቢሆንም ስከፋት አልወድም የህይወት ታሪኳ ከኔ ጋር ስለሚመሣሠል ትላት እረስታ ዛሬ እግዛብሄር በደዚ አይነት ፍቅር ቤተሰብ ስለካሣት አመሠግነዉ አለዉ እኔግን ዛሬም ህይወቴ እደትላት ነዉ ግን እግዛብሄር ቀን አለዉ ሁሉ ያሣልፋል ከታገስን
ስለ ዝማሬው የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ ወንድሜ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ👏👏👏💐🌿💐
ቃልዬ አትቀመጪ ወገብሸን ተጠንቀቂ ማረያም በሸልም ታውጣሸ🎉🎉 እኔም አዲሰ አልቅሻለው
ቃል ብደርሸን እጠብቃለዉ
በስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች ረመዳን ገባ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናችሁ በርቱ 🙏
የኔ የዋህ ቃልዬ
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😍😍😍
አሜን ♥️
ቃልዬ የኔ የዋህ አዲስዬ ሁለተኛ እዳታስከፍት እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤ደስ ትላላችሁ
ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ቃልየ በሽልም ውጭ❤❤❤❤
በባለፈዉ ከቃልየ ጋር ያለቀሰ ማነዉ 😭ማሪያምን አሳዝናኝ ነበር ግን ስትስቂ ሰላየሁሺ ደስ ብሎኛል🦋🦋🦋
እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አገራችንን ስላም አድርጎልን እኛንም በሰላም ወደሀገሪችን ያብቃን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️ አቤት ስወዳችሁኮ
አስተማሪ ነው ግን ቃል ስላለቀስች ነው እኔ በጣም ያዘንኩት ግን በጣም በጣም መካስ አለብክ እንደገና ደሞ ከአሁን በኋላ እንዳትስለቅሳት
በንፁህ ደሙ ያዳነን ከወደቅንበት ያነሳን 🙏🙏🙏😢
አድስየ ስህተትህንም ማወቅህ ጥሩ ነው እኔ እራሱ አናደኸኝ ነበር ምክኒያቱም ቼኮልህ ግና 15ቀንኳን ሳይሆናት ይሄ ፕራክ በማድረግህ አሳዝናኝ ነበር ዛሬ ስቃ ስላየኋት ደስ ብሎኛል ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤
እኔ ልቅጣህ በናትህ😃 አባትህን፣ እናትህን እና ወንድሞችህን ሰብስበህ ጉልበቷ ላይ ወድቀህ "የልጄ እናት ባራስነትሽ ገና ምንም ሳትጠነክሪ ልብሽን ላስከፋሁት፣ እንባሽን ላፈሰስኩት እና የአጃ ፔርሙዝሽን ለወሰድኩት ይቅር በይኝ" በላት!!!!
እውነት እኔም በጣም ያሳዘነችኝ አብሪያት አልቅሻለው ቆንጆ የእመጫትቀሚስ ገስተህ ይቅርታ ብለህ ከጉልበታላይ ካልወደቅህ እኔ የዛሬው ምንም አላስደሰተኝም🤕🤕🙆🙆
እረአረጋጉት ምነውአንደየቢያጠፋፈረዳችሁበትኘራንክነውራሱንቀቶል
ትክክል
አቤት ማካበድ
አድስየ አስተማሪ እኮ አስተማሪ ነው ወላሂ ግን ቃልየ አራስ ቤት ሁና ስታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት በርግጠኝነት ብዙ ተመልካቾች እደኔ አልቅሰዋል አይደል ተመልካቾችየ
እንኳን ደህና መጣች አዲስ ቃልዬ ❤️❤️❤️
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች
Ameen Ameen Ameen 🤲
ቃልየ በጣም ወፍረሽ ብትወጭ
በልተሽ ጠጥተሽ ያራስ ውፍረት ከ6 ወር ብሁዋላ እራሱ ይሄዳል እኔ ስወልድ ቦምብ አክየ ነው እምወጣው ከ 6 ወር ብሁዋላ
ሽንቅጥ ነው እምትይው እህቶችሽ እንኮእ እያቸው ብይ ጠጪ ወተትሽን አጥቢ አልወፈርሽም መወፈር እንዳለብሽ💕🌷💕🌷♥️🌹♥️🌹
ሰው አክባሪነትህ ልዩ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤ስወዲችሁ❤❤❤
የ ቃልን ባህሪይ ይስጠን የምትሉ ላይክ 👍👍👍
ቃልዬ የኔወድ ባለፈወ አልቀሰሸይ አሳዝነሸኝነበር ዛሬ ስቄይ ድሰ አለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
አዲስየ እንኮአን ሰላም መጣሕ ምንም እንዳይፀፅትህ ትምህርትም ነበረው ለሌላ ወንዶች ስትአለቅስ ምን ስሜት እንዳለው በትክክል ብዙ ሰው
እደቀየረ እመን እናንተ በብዙ ነገር ብዙ ነገር አስተምረአችሁአል እኔ እናት ነኝ
🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽♥️🌹♥️🌹💕🌷
ቃልዬ እናንተን ሳይ ትዳር ያምረኛል ስታምሩ ታስቀናላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀሚሱን ይግዛላት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃልዬ የኔ ውድ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ ልጃችሁንበሞገስ በፀጋ እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እነሸጋ ውድ ያገሬልጆች ለተጨነቃቹህ እግዚአብሔር ይድረስላቹህ ዛሬ ደስ ብሎኛን🙏🤲ተመስጌን
ሐዲስዬ እንኳንም ተቀጣህ እኔ ግን ብትቀጣ ደስ የሚለኝ ለውዷ እህታችን ለቃልዬ ኮርሴት ግዛላትና ሆዷን ትሰረው ከጠነከረ ብኋላ እሱን ለማጥፋት ብዙ ድካም እንዳትደክምብን በማሰብ ነው ። ቃል ፍልቅልቋ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ውድ ።
አስ በአላህ ደስ የሚላትን ነገር ገዝተህ አስደስታት ሰርብራይዝ አድርጋት ማየት ፈለኩ አስረየ አየሁት አሳዝናኝ አለች
ወይኔ አድስ ፈታ አረጋችሁኝ 😅😅ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ረመዳን ሙባረክ ❤❤💐💐
ቃልና አድስ ምርጥ ጥንዶች እስኪ የመዳም ቅመሞች ለኛም ሀገራችን ገብተን ጥሩ ትዳር ይስጠን
የኔ ዉዶች በአለፈዉ ብራክ በጣም አዝኘ ነበር ዛሬ ሠራሽለት ቃልየ የኔ ትሁት እወድሻለሁ ለምንድን ነዉ ግን አንጀት የምትቀይ አሳዛኝ ነገር እወድሻለሁ እመብረሀን ትጠብቃቹህ
ዉዶቼ ኡካን ደህነ ማጣቹ አራ በጠም ነዉ አንጀቴን የበላችዉ ስተለቅስ እኔም ረሱ አልቅሻላዉ ትንሽ አጥፍተሃል ግን ፍራክ ስለሆን ይቅር ትልሃለች በተራፈ በፍቅር ኑሩልኝ
ለኔ ከፕራንኩ የተሻለ ይሄኛዉ ቪዲዮ አስተምሮኛል። ቃል ምን ያህል የፍቅር ሰው እደሆነች አየን ምክንያቱም ፍቅር ይቅር ባይ ነው ።
እንኳን ለሊቀ መላአክት ለቅዱስ ሚካኤል ወረአዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ ዉይ ስወዳችሁ ቃል ቀሚሱ ይገዛ አድስ
ቃልዬ እንዴት እንደምወዳት ስርዓቷ ፈገግታዋ ሳቋ ደስ ይላል በሰራከው ፕራንክ ቃልዬ ስታለቅስ በጣም ነበር ያሳዘነችኝ በጣም ከፍቷት ነበር
የዛሬው ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው
አደስ ቃልን አስለቅሰሃታል እና ካሳት የሁነ ነገር
ጥፋትህን ማወቅህ በጣም ጥሩ ተቀይሜብህ ነበር 🎉ይመቻችሁ
ሣቅ ደሥታ አይለያችው በልጆቻችው ምትጦሩ ሁኑ ደሥታችሁ የዘላለም ይሁን በቃ አይለያችው🙏🙏🙏🙏
በእውነት በጣም አልቅሼ ነበረ እሷ ስታለቅስ እንባ ማቆም አቃተኝ ደብሮኝ ነበር 😢 ለማንኛውም እናመሰግንሃለን ወንድማችን አዲስ ይቅርታ ከምንም በላይ ይበልጣል🙏
ቃልዬ እንደት ነሽ በረታሽ የምወዲሽ እህት ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ክርስትና እንዳትተዉን ፍቅራችሁ ያብዛላችዉ ዉውጃችሁን ያሳድግላችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ላገራችን ሰላም የያዘ ይሁንንል 🙏
መዝሙሩ ረዘም ቢል ደስ ይላል 🥰🥰🥰
❤
ማሰብክ በራሱ ትልቅ ነገር ነው ክበር እግዚአብሔር በሰላም ገመስቀሉ ያገናኝሽ ቃልዬ አስድም እኔም ይቅር ብዬካለው የተቃወምኩበት ምክናት ስላለኝ ነው አራስ ቤት ምንም ሽ ሙሉ ብሆን ይከፋል ያስሜት ውስጤ😢😢😢 ስላለህ ነው እጅ እሱማ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው ተባርክ
ቃልዬ ❤አዲስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
እንዲ ነው አጂ ፈገግ ስላልሽ ደስ ብሎኛል ብዙ አትቀመጪ እሺ የኔ ቆንጆ ወገብሽን ያምሻል እሱ ደሞ የሚያስታውቅሽ ከአራስ ቤት ስትወጪ ነው በደብ ራስሽን ጠብቂ
እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን ይባርክላችሁ በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤ቃል እና አዲስ
ደምሪኝ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏💕💕💕🇪🇷🇪🇷
አዲሰ እና ቃልዬ ❤እግዚአብሔር ይመሰገን ወድ ወንድማ ይቅርታ ለእግዚአብሔር እሸ ግን እኛም ገና አራሰ ነት ቢለን ነው እሸ እንጂ በጣም ግሩም ትምህርት ነው ❤❤❤ ቃል በረታሸ❤❤❤❤❤
እኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ሚካኤል ባዕል አደረሳችሁ የኔ ወዶች በጣም አሳዝናኝነበር ባለፈው ቃልየ የኔዌድ እውነት ሳቅሽ ብቻነው እሚያስደስተን የኔዌድ አዲስደሞ ጥሩነው እራስሄን ቅጣቱ እናመሰግናለን 💕💕👏💕
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሐድስ ቃልዬ በጣም ደስ ትላላችሁን ❤❤❤❤
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ፈጣሪ ይባርክህ ትልቅ ደረጃ ዲረሱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍
ደምሪኝ ውዴ
አረ ቃልዬ ቅጣቱን አልተቀጣም ለምን መዝሙሩን አልጨረሰልንም እንኮ አሁን ደሞ እኛ ተመልካቾች እንቀጣዋለን ያቋረጠውን መዝሙር እንዲጨርስልን ንገሪልን አዲስ ለቃልዬም ቀሚሱን ግዛላት እንዲገዛ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤
ዛሬ ቀኑ 12 ነው አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቃቹ በጨነቃቹ ነገር ላይ ችግራቹን ያቅልልላቹ🙏🙏🙏❤🥰
ቃል የኔ የዋህ ብልጥ ነዉ አዲስ በሱ ምርጫ መሆን የለበትም ምክንያቱም ለሱ የቀለለው ነው የመረጠዉ እሰይ አስሀል 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ወይኔ 😂😂😂😂😂
እንኳን ደና መጣችሁ ቃል ና አድስ 🥰🥰
ማነው እንድ እኔ በጉግት ምጠብቀው 🙋🙋
እኔእውነት
እስይ ቃልዬ ደግ አደርግሽልኝ💘💘💘 የእውነት በለፈው በጣም አልቅሻለሁ አድስ በስራው ፕራክ እንኳን ብድርሽን መለስሽ😄😄
ማነው እነዚህን ቤተሰቦች እደኔ የሚወዳቸው ቅጣቱ አሪፍ ነው ግንቃልየን እዳታስከፍብን ለፕራክ ብለክ
ቃልዬ አችን ካስደሰተሽ እኔ በበኩሌ ይቅር ብያለው። እኔ በጣም እከታተላችሀለው ግን ኮሜት ብዙም አልክም ግን የው ሰብሰክራይ ላይክ ሼር የተለመደነው አይቀርም በጣም እውድሻለው። እህቴ
በትንሹ ደስ ብሎኛል ቃሊ ብድር በምደር ካቺ እጠብቃለው ለኔ ያለቀስኩበት የምር በጣም አስተማሪ ነው ትንሽ ማልቀሷ አስለቀሰኝ 😘😘😘😘 ማሮችዬ❤❤❤❤
ጥፋትህን ስላመንክ👏👏👏 ግን መጀመሪያ መማር ያለብህ አንተ ነህ 📌 ማወቅ ያለብህ ሴት ማጥባት እስካላቆመች ድረስ እና ጥሩ የላይፍ ስታይል አንተው ባልየው እስካላቀረብክ ድረስ እስዋ ከተፈጥሮ ጋር መታገል አትችልም አራስነትዋን ብትጨርስም ልጁን አንተ አታጠባውም እኮ ስለዚህ ሆርሞን አይስተካከልም አድማጮችህ ህፃናቶች አይደለንም መጀመሪያ አንተ ተማር በተረፈ ግን ክበሩልን ኑሩልን
👍👍👍👍👍👌👌👌👌
ዝማሬ መላእክት ያሰሰማልን❤❤❤
እሰይ ሳቂልኝ ቃልዬ በቀደም አስለቅሶሽ ከፍቶኝ ነበር እንኳን ደስ አለሽ ቅጣቱ ተሳክቷል
አዲስዬ ድምፅህ በጣም ያምራል
መዝሙሩን ሙሉውን ዘምርልን እባክህ