(121)የዛዱል መዓድ ፈታዋ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • 🌾🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
    فتاوى زاد المعاد
    ቁ/121
    ማክሰኞ 28/12/1441 ዓ.ሂ
    🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
    ⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️
    🔎
    bit.ly/3g94AXE
    🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
    ▪️1/አዲስ ጀማሪ ተማሪ ነኝ ፊቅህ እና ዐቂዳ ለመማር ፈልጌ እኔ አላቅም ከምን እንደምጀምር የማንን እደምማር ቢመክሩኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ዱአም አርጉልኝ
    ▪️2/ሰላትን ያለምንም ኡዝር ጀምእ አድርጎ መስገድ እንደሚቻል ሀዲስ አለ ይባላል ይህን ያብራሩልኝ እንዲሁም ኢስቲሃዳ ላይ ያለች ሴትስ ጀምእ ማድረግ ትችላለችን?
    ▪️3/አሰርየም እኔም የምንጠጣው ሀይላንድ (የታሸገ) ውኃ እየገዛን ነው የምንጠቀመው እኔ ግን አንዳንድ ጊዜ ከእሧ እያነሳሁ እጠቀማለሁ እሧ ግን እኔ እዲጠቀም ፍቃደኛ አይ ደለችም ይህን በማድረጌ እጠየቅበታለሁን? ቢያብራሩልኝ
    ▪️4/ሀገር ቤት ከሶስት አመት በፊት የገዛሁት ይህ መሬት ዘካ አለበት ከሆነስ እንዴት ነው የሚወጣው?
    ▪️5/እናት ወይም አባት ለአቅመ አዳም ያልደረሰ ልጃቸው ባጠፋው ንብረት ይጠየቃሉን? ልጁ ጥፋት አጥፍቶ አላጠፋሁም ብሎ ቢክድ እና ልጁ ማል ቢባል የመሀላን ክብደት ስለማያቅ እናቱ ወይም አባቱ ልጄ ይሄን ነገር አልሰራም ብለው የመማል ግዴታ አለባቸውን?
    ▪️6/ከዚህ በፊት ከሁለት ኣመት ላላነሰ ጊዜ ያህል በየቀኑ ማለት በሚቻል መልኩ ከ 10 ብር ጀምሮ እስከ ሀምሳ ብር ከዛም በላይ ያገኘሁትን ትንንሽ ገንዘብ አክስቴ ቤት ውስጥ በባንኮኒ እያጠራቀምኩኝ ነበር፣ይሄንን አክስቴም ታቃለች ሰብሬ ሳየው ግን እስከ ሁለት መቶ ብር ብቻ የሚደርሱ የሳንቲም አንዳንድ ብሮችን የተወሰኑ የወረቀት ብሮችን ብቻ አገኘሁ። ሁላችንም ከጠበቅነው ውጪ ሰለሆነብን ግራ ተጋባን , አክስቴ ይህ ብር ቢያንስ ከሶስት ሺህ በላይ መሆን አለበት ስትለኝ ነበር,ብሩን ማን እንዳወጣው አላውቅም ነገር ግን ቤቱ ውስጥ አንድ ትንሽ የአክስቴ ልጅ አለ ሌላ ጊዜ ከማይበት ባህሪው አንፃር እሱ ይሆናል ብዬ ጠርጥሬያለሁ። ልጁን ስንጠይቀው አልወሰድኩም አለን፣ብሩ የጠፋው አክስቴ ቤት በመሆኑ አክስቴ የመክፈል ግዴታ አይኖርባትም? በርግጥ መጀመሪያ ላይ ገንዘቡን ሳስቀምጥ ከጠፋ ትከፍያለሽ አላልኳትም ልጅሽ ነው የሚሆነው ክፈይ ስላት አልከፍልም እሱ ለመውሰዱ እርግጠኛ አይደለሁም አለችኝ፣ልጄ አልወሰደም ብለሽ ትምያለሽ ? ስላትም እኔ ለራሴ እንጄ ለልጄ በፍፁም አልምልም አለችኝ! ስለዚህ አሁን ማድረግ ያለብኝ ምንድነው? ሀቄንስ በምን መልኩ ነው ማግኘት የምችለው?
    ▪️7/ የአማና ብር ይዞ ለጠፋበት ሰው የዘካ ገንዘብ መስጠት ይበቃል?
    ▪️8/አጅነብይ ሴት አጅነብይ ወንድ ጋር እየደወለች ቁርኣን ብትቀራ እንዴት ይታያል? የሚያቀራው እሷን ብቻ አይደለም በጀመአ ነው የሚያቀራው?
    ▪️9/አንድ ኒቃብ ለባሽ እህት ከአጅነብይ ጋር አንድላይ መጥባኽ ስራ ብትሠራ ችግር አለው ማለቴ እሱ ምግብ ሲሰራ እሷ እቃ ብታጥብ?
    🔹🔸🔹🔸🔹
    🌐telegram.me/ah...
    ~
    🔗 / ~~~~~~~~~~~~~~~
    📶 / zadulmaad
    አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
    🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
    "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

ความคิดเห็น • 63

  • @እሙካሊድኢቶብ
    @እሙካሊድኢቶብ 4 ปีที่แล้ว +9

    ዱአርጉልኝ ልቢደርቆብኝ ነው።ቁረአንዳገራልኝ

  • @rimemohammed1808
    @rimemohammed1808 4 ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ውድእህቶች የት ናችሁ. ኮሜትን ትንሽ. ላይክ ትንሽ. ሌላ ዝባዝኬ ቦታግን. ሞልቷል. አሪትስት አገባ ሙነሽድ አገባ ሚባልበት ቦታ. ያላችሁት ሴቶች. እዚህስ የት. ናችሁ. እር ተው. ተው.

  • @امسيترا
    @امسيترا 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
    አህለን ወሳህለን
    ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም አላነብይና ሙሀመድ
    ላይክ ሼር ሰበስክራይብ አድርጉ

    • @susukonjo6341
      @susukonjo6341 4 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ አላህያግራራልሽ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኸይር እድሜናጤና አላህ ይስጣችሁ ያረብ

  • @rimemohammed1808
    @rimemohammed1808 4 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ውድእህቶች የት ናችሁ. ኮሜትን ትንሽ. ላይክ ትንሽ. ሌላ ዝባዝኬ ቦታግን. ሞልቷል. አሪትስት አገባ ሙነሽድ አገባ ሚባልበት ቦታ. ያላችሁት ሴቶች. እዚህስ የት. ናችሁ. እር ተው. ተው.

  • @zeharaalimuhamed1546
    @zeharaalimuhamed1546 4 ปีที่แล้ว

    ሙስሊሞች የትነን ሀቂቃ ዝብሎ ወሬ ብራክ እየተባለ የሚ ቦስቱ ይቱበሮች ያላቸው ላይክ ኮመት ሰብስክራይብ በቁጥር አያልቅም ድነል ኢስላምን እሚያስተምሩግን ቦዶነው ግን ምድነው ነገሩ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኑ እናዳምጥ እንጠቀማለን በተለይ ምርጥ የሱናኡስታዞችን በተረፈስኪ ዱአ አርጉልኝ በአላህ ዱአ

  • @ኡሙአብዱልከሪምአብዱረዛቅ
    @ኡሙአብዱልከሪምአብዱረዛቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ኡሥታዙና አላህይጠብቅህ አላህ ይጠውል ኡምርክ ከሙሉ አፊያጋር መሠሎችህን አላህ ያብዛልን

  • @عاززا-ظ7ق
    @عاززا-ظ7ق 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወራሕመቱሏሒ ወበረካቱሕ አሕለን ጀዛኩሙሏሕ ኸይሪን

  • @kdjgdss9778
    @kdjgdss9778 4 ปีที่แล้ว +2

    جزاك لله خيرأ

    • @kdjgdss9778
      @kdjgdss9778 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛከላህኸይር

  • @الحمدالله-د4ض1ر
    @الحمدالله-د4ض1ر 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ

  • @toybaebrahim1345
    @toybaebrahim1345 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሁ ኽይእ ኡሥታዙና እሏህ ይህፈዝክ አሀብክ ፊሏህ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

    *ላይከ አድርጉ የኢስላም ሚድያን እናበረታታ*

  • @sssz8838
    @sssz8838 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @meryemEb6131
    @meryemEb6131 ปีที่แล้ว

    Be allah ye ustazn silk yalachuhu tebaberugn

  • @tubefidakatube2258
    @tubefidakatube2258 4 ปีที่แล้ว

    ጥየቄ ነበረኝ ቁጥረቸውን ላኩልኝ በአለህ ።

  • @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ
    @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @maryamad1459
    @maryamad1459 4 ปีที่แล้ว

    ዳአርጉለኝ ልብ ዳርቅብኝ ነው ቁርአን እንድገራልኝ

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 4 หลายเดือนก่อน

    በአላህ ግሩፖ አስገቡኝ ጥያቄ አለኝ ላላህ ብላችሁ

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 3 ปีที่แล้ว

    ኡዝታዝ ጀዛከሙላሁ ኸይራ አላህ ያጥህ አፍያ

  • @Mm-cq6vq
    @Mm-cq6vq 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @mmaayyuumm1522
    @mmaayyuumm1522 4 ปีที่แล้ว

    ያረብአላህቀጥተኛውንመንገድይምረንኡስታዝጀዛከላሁኸይርእውቅትንኢማንንአላህይወፍቅንያረህማንንንንንን

  • @Madina-xx3pz
    @Madina-xx3pz 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዛችን

  • @emrantube1966
    @emrantube1966 4 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን ሸይኹንም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @Bd-vm8tp
    @Bd-vm8tp 4 ปีที่แล้ว

    ወአሌይኩም ወሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሏሂ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 4 ปีที่แล้ว

    Wusetazachn Allah ytebekelen yareb

  • @morida1876
    @morida1876 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍ጀዛኩምላ ኸይረን እስታዘና

  • @lailaadam1864
    @lailaadam1864 2 ปีที่แล้ว

    አለሀ የጠበቀቸሀ መሠለቸሀነ የበዘለነ

  • @kameriakameria3838
    @kameriakameria3838 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍✅✅✅🌷🌷🌷🌺🌹💐

  • @sssz8838
    @sssz8838 4 ปีที่แล้ว

    ሳህ ጀዛኩሙላህ ጘይር ጀዛ

  • @harseeduharseedu2929
    @harseeduharseedu2929 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ከይር ያሸክ

  • @zeyinebbinthasen7085
    @zeyinebbinthasen7085 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝና

  • @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ
    @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ዕውቀትይቅደም
    @ዕውቀትይቅደም 3 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله خيرا

  • @ajaibabintissa2162
    @ajaibabintissa2162 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላሁ ኻይራን

  • @ተውሂድየሁለትሀገርስ-ጰ7ኀ
    @ተውሂድየሁለትሀገርስ-ጰ7ኀ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይራ

  • @yarebiykeyrunmretlgi7275
    @yarebiykeyrunmretlgi7275 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡሥታዜ አሏህይሀፍዝክ ያረብ

  • @QweEwq-tz7en
    @QweEwq-tz7en 3 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @ኡሙአብዱልከሪምአብዱረዛቅ
    @ኡሙአብዱልከሪምአብዱረዛቅ 4 ปีที่แล้ว

    እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @seaditube8667
    @seaditube8667 4 ปีที่แล้ว

    وعليكم اسلام وراحمةالله وبركاته جزاك الله خير

  • @anishamohamed4244
    @anishamohamed4244 4 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير الجزاء الله يحفظك يا رب

  • @mikaalbalb3238
    @mikaalbalb3238 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩም አላህ ኸይረን የኛ ዉድ ኡስተዙነ

  • @ሀቢባ-ዠ6ወ
    @ሀቢባ-ዠ6ወ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @bintyimam5826
    @bintyimam5826 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይሪን ኡስታዝ አህምድ አደም ሀፍዝሁላህ

  • @الحمدالله-ه2س
    @الحمدالله-ه2س 4 ปีที่แล้ว

    وعليكم سلام وراحمته الله وبركاته جزاكم الله خيرا

  • @እሙካሊድኢቶብ
    @እሙካሊድኢቶብ 4 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩምወራህመቱላህወበረካትሁ

  • @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል
    @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ

  • @seadiquranmedia8037
    @seadiquranmedia8037 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @alihusen91
    @alihusen91 4 ปีที่แล้ว

    *አላህ ይጠብቅወት ኡሥታዝና*

  • @mohammadahmad4022
    @mohammadahmad4022 4 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا

  • @አቡቢላል-ነ2ጨ
    @አቡቢላል-ነ2ጨ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ይጨምርልሽ

  • @iberahimwello2608
    @iberahimwello2608 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡሥታዝ

  • @anishamohamed4244
    @anishamohamed4244 4 ปีที่แล้ว

    አህለነ

  • @Hakimhakim-io2dg
    @Hakimhakim-io2dg 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ጥያቄ መጠየቅ እፈልግ ነበር እንደት ነወ መጠየቅ የምችለው

    • @toybaebrahim1345
      @toybaebrahim1345 4 ปีที่แล้ว

      ዛዱል ማአድ ግሩፕ ላይ ገብተሽ አድሚናቶችን አናግሪ

    • @Hakimhakim-io2dg
      @Hakimhakim-io2dg 4 ปีที่แล้ว

      @@toybaebrahim1345 ከቻልሽ አስገቢኝ ሁቢ እኔ ፈልጌ አጥቸ ነው

    • @toybaebrahim1345
      @toybaebrahim1345 4 ปีที่แล้ว

      @@Hakimhakim-io2dg እሽ ቁጽርሽን ላኪው ለአድሚናቶች እልክልሻለሁ አድ ያደርጉሻል እህት