እጃ ቅንጬ # Ethiopian food/ food cooked/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @ልዩነሽ-ሠ6በ
    @ልዩነሽ-ሠ6በ หลายเดือนก่อน

    ውዴ የስንዴ ይሆናል እንዴ አምሮኝ ነበር ግን ሀጃ አጣሁ ሴትዮየን መናገር ፈራሁ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน

      አዎ በደንብ ይሆናል ። 🙏❤️ አመሰግናለሁ

    • @kidmialetewhid
      @kidmialetewhid หลายเดือนก่อน

      አረብ ሃገር ከሆንሽ አረቦች ቢጋላ እራሡ ታገኛለሽ እህቴ ቲንሽ ደቀቅ ይላል እንጅ .
      ሩብ ኪሎ በ5 ሪያል

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️ እኔ ኢትዮጲያ ነው ያለሁት ። እና ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ አሳክቶ ለሀገርሽ ያብቃሽ 🙏🥰🥰

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 2 หลายเดือนก่อน

    ያጃ ዳቦብለሽ ባሳየሽው ዩቱብ ላይ ባንቺው መሰረት ሞክሬ እኝቅ ብሎ ከኮባው ላይ አልነሳ ብልዋል እውነት ስንዴ አልጨመርሽበትም ምክንያቱ ዱቄት ስለሆነ ላምን አልቻልኩም እውነት ከሆነ ጥሬ አጃውን በትንሽ ቢሆንም በቡና መፍጫ ፈጭተሽ ብታሳይኝ አምናለሁ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 หลายเดือนก่อน +1

      ማለት አልገባኝም በስሎ ነው ከኮባው ላይ አልነሳ ያለሽ ? እውነቱን ልንገርሽ ስንዴ የሚባል ነገር አላስገባሁም ። ምክንያቱም ስንዴ ለማይበላ ሰው ነው ያዘጋጀሁት ። እና ደግሞ ከስንዴ ዳቦ ይበልጣል ። አጃው ምን አይነት አጃ ነው የተጠምሽው ?? በቆርቆሮ ታሸጐ የሚሸጠውን አይደለም እኔ የተጠቀምኩት ምንአልባት የአጃው አይነት እንደሆነ ብዬ ነው ። እኔ የተጠቀምኩት አጃ እዚህ ቪዲዋ ላይ ያየሽውን የአጃ አይነት ነው።