ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እህቶቻችን ወደ አገር ቤት መመለስ ለምን ይከብዳቿል? | በውዱ ኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ረሂመሁላህ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2017
  • እህቶቻችን ወደ አገር ቤት መመለስ ለምን ይከብዳቿል? | በውዱ ኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ረሂመሁላህ)

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @amazeza936
    @amazeza936 5 ปีที่แล้ว +47

    ኡስታዝ ያንተ ሞት በጣም አጎድሎብናል የኛ መካሪ አሏህ ጀነተል ፊርደዉስን ይወፍቅህ

  • @Queen19901
    @Queen19901 3 ปีที่แล้ว +14

    ጭንቅ ሲለኝ እየመጣሁ አዳምጥሀለሁ😥 አላህ ይዘንልህ አላህ በጀነት ያበስርህ ጀነትል ፊዶስም ይፈቅህ ዛሬም አዳምጥሀሉ ውዱ እስታዜዬ/20013/ግቦት 20😥 ዛሬም የሚያስታውስህ ይኖር ይሆን😥

  • @hasbunelallhwenaamelwekil1858
    @hasbunelallhwenaamelwekil1858 6 ปีที่แล้ว +18

    ውስታዜ አላህ ይረሀምክ ያረብ ዛሬ ማን ይምከረኝ አንተኮ የስደት ወንድምም አባትም መምህርም ነህ አላህ በጀነት ምንዳህን ይክፈልህ የተጎዳነው እኛ ነን

  • @kedijaadm4469
    @kedijaadm4469 2 ปีที่แล้ว +7

    አሏህ ይዘንልህ ኡስታዝ መልካም ስራህን አሏህ ዘድ ተቀባይነት ኑሮት በጀነት አሏህ መልካም ስራህን ያበስርህ

  • @user-pn3br5fp7q
    @user-pn3br5fp7q 7 ปีที่แล้ว +34

    በእውነት ወንድማች እግዚአብሔር እዴሜ ጤና ይስጥህ ይህን ምክር ስሰማ በጣም ግርም ነው ያለኝ ከእየ እንዳንዳችን ሆድ ውስጥ ያለውን አውጥተህ የነገርክን እኔ ከዚህ በኃላ መሄድ ነው ማስበው

  • @user-gj4sn7tz7h
    @user-gj4sn7tz7h 5 ปีที่แล้ว +46

    የኛ መካሪ አላህ ይዘንልህ ጀነትን ይወፍቅህ

    • @user-ix9nf8wt3u
      @user-ix9nf8wt3u 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንንንንን ማሜ

    • @taibaomar652
      @taibaomar652 5 ปีที่แล้ว

      እስኑዝ ግጀዛውን እርምጃ ጤና ይስጥህ

    • @user-ix9nf8wt3u
      @user-ix9nf8wt3u 5 ปีที่แล้ว

      አላህም አሚንንንንንንንን

    • @user-ix9nf8wt3u
      @user-ix9nf8wt3u 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንንንንን

    • @abdulfettehaawwel4984
      @abdulfettehaawwel4984 4 ปีที่แล้ว

      መዜባ

  • @user-hs2mi7sy8h
    @user-hs2mi7sy8h 5 ปีที่แล้ว +10

    ኡስታዙና አላህ ይረሀምህ አላህ ባወደስካት በተመኘሀት ጀነት ይሞሽርህ ያረብ ኡስታዙና ምክርህ ናፍቆኛል 😭😭

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 6 ปีที่แล้ว +176

    የኔ መካሪ አሁን ማን ይምከረኝ????????????????ውስታዝ ጨከንክብን አንተ አባትም እናትም ወንድምም ነበርክ አጣንህ አይ አላህ ለጀነተል ፊርዶስ ይበልህ

    • @khaledmohamed9391
      @khaledmohamed9391 6 ปีที่แล้ว

      ሀሊማ አወል አህመድ አሚን ያረብ

    • @mehubanesru2536
      @mehubanesru2536 6 ปีที่แล้ว +3

      ሀሊማ አወል አህመድ አሚን ያረብ ይህጣፋጭ አደበቱ በጄነተል ፍርዶሥ ያበሽረው ሌላው ሆድይፍጀውውውውው!!

    • @semiramohamedimohamedi5555
      @semiramohamedimohamedi5555 6 ปีที่แล้ว

      ሀሊማ አወል አህመድ 😢😢😢😢😢😢😭

    • @musaahajiiobsee4417
      @musaahajiiobsee4417 6 ปีที่แล้ว

      ሀሊማ አወል አህመድ 😂😂😂😂

    • @zuzudamsse299
      @zuzudamsse299 6 ปีที่แล้ว

      ሀሊማ አወል አህመድ Amiiin

  • @rumanajemal7354
    @rumanajemal7354 7 ปีที่แล้ว +7

    ልብ ያለው ልብ ይበል
    ጀዛክላ ሀይር . ሪዝቃችንን ባገራችን አላህ ያድርግልን።

  • @jcjcj3271
    @jcjcj3271 7 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ትክክል አላህ ይዘንልን ከሰው ሀገር አላህ ይገላግለን በአላህፉቃድ እንገባለን ኢሻአላህ ።።።።

    • @mohmmedsaeed2385
      @mohmmedsaeed2385 7 ปีที่แล้ว

      Jcjcj ያአላህ ባ ረሪያነኝፈትህያ

  • @zinet3640
    @zinet3640 6 ปีที่แล้ว +2

    አይ ኡስታዜ የኛ መካሪ አባታችን ዛሬ ማን ይምከረን እኔ ባንተ መሶበር አቃተኝ ወንድሜ አንተን በማጣታችን ልቤ ተሠበረ የኔ ጀግና አላህ በፈለከው የጀነት በር ግባ ይበልህ የጀነት ሙሽራ ያድርግህ የኛ ውድ እኛንም መጨረሻችንን አሳምሮልን በጀነት ያገናኘን

  • @user-ps9ng3cd7b
    @user-ps9ng3cd7b 7 ปีที่แล้ว +72

    እኔም ስደትን ተመልሸ ላልደርስበት ልሄድ ነው በ1አመት ከ7ወር ነው የቆየሁት አሁን ግን 2ወር ነው ምቆየውጂ ልሄድ ነው በዱአችሁ አትርሱኝ እህት ወንድሞቸ እኔም ዱአ አረግላችኋለሁ ከእንግድህ ስደት ይብቃን እህቶቸ .እኔ መቸም በቃኝ ኡፍፍፍፍ ሁልጊዜም የሰው ፊት ማየት በቃኝ !!!!

    • @rrfuming3404
      @rrfuming3404 7 ปีที่แล้ว +3

      ኢስላም ሰላም ነው አልሀምዱሊላ !! በጣም ማር አብሺሪ አላህ ካች ይሁን

    • @user-ps9ng3cd7b
      @user-ps9ng3cd7b 7 ปีที่แล้ว +2

      Rr Fuming። አሚን እህት ሀቢበቲ ♥♥♥♥ሽኩራን ♥ አንቺንም አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ !

    • @muredabintiselammuredabint6538
      @muredabintiselammuredabint6538 7 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ካንቺ ይሁን እኔም ልክ እንዳንቺ 3 ወር ብቻ ቀረኝ እንሻ አላህ

    • @halimaahmed5867
      @halimaahmed5867 7 ปีที่แล้ว

      ኢስላም ሰላም ነው አልሀምዱሊላ !! masha allah hi

    • @user-st6vh6tz8u
      @user-st6vh6tz8u 7 ปีที่แล้ว

      ኢስላም ሰላም ነው አልሀምዱሊላ !! masha allah
      allah beselam gbilg eht legam dua argiln

  • @sumayaatilaw4661
    @sumayaatilaw4661 7 ปีที่แล้ว +95

    ሱበሀን አላህ ሴት ልጅ ያለ ሙህሪም የአንድ ቀን መንገድ ልትሄድ አይበቃላትም ብለዋል ሀቢቡና ሰ,አ,ወ እኛ ግን ብዙዎቻችን እንዲሁ ነው የተሰደድነው አላህ ሂዳያ ይስጠን ወላሂ በጣም የሳዝናል

    • @iloveallah5914
      @iloveallah5914 7 ปีที่แล้ว +1

      Tayech Atilaw
      (ሠ አ ወ )
      ሠአህ
      አሚንን አላህ ይዘንልን ያረብ::

    • @user-or4fs7ce4y
      @user-or4fs7ce4y 7 ปีที่แล้ว +2

      ትክክልእህትአላህበራህመቱይዘንንልንያረብ

    • @yasiribamifetahomo2277
      @yasiribamifetahomo2277 7 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ በጣም የሳዝናል

    • @muhabbaethopia8548
      @muhabbaethopia8548 7 ปีที่แล้ว

      ኢስላምነውሂወቴ ሂጃብነውውበቴ

    • @mollymm3282
      @mollymm3282 7 ปีที่แล้ว +1

      er.enas.becam.allah.yrdan

  • @user-jl1kf5jr6l
    @user-jl1kf5jr6l 5 ปีที่แล้ว +14

    ኡስታዝና አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ ልክ የኔን ታሪክ የተናገረ ነው የመሰለኝ

  • @user-vv1ex2et3u
    @user-vv1ex2et3u 7 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ የውስታዝ ትክክል ብለሀል ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ወላሂ ሀይለኛ ትምርት ነው ማሻአላህ

  • @fatmayasen8197
    @fatmayasen8197 7 ปีที่แล้ว +9

    ሱባሀን አላህ ውስታዝ የእውነት በያንዳንዳችን ውስጥ ያለውን ነው የተናገርከው እኛም በሰማንም አንተም በተናገርከው እምንጠቀም አላህ ያድርግልንንንን

  • @zuzuahmed939
    @zuzuahmed939 7 ปีที่แล้ว +42

    ኡስታዝ የተማረውም ያልተማረውም ወንድ እኮ የሴት እጅ ማየት ሆነ ኮ !!! ዱንያ እንደሆነ አትሞላ ወላጆቻችን በህይወት እያሉ አጠገባቸው ሆነን ምንካድም ያርገን !! እኔስ ወስኛለሁ አላህ በቅርቡ ያርግልኝ....!!

    • @jhdhehjdjdhh9292
      @jhdhehjdjdhh9292 7 ปีที่แล้ว

      Zeyneb Ahmed

    • @muzarashid9031
      @muzarashid9031 7 ปีที่แล้ว +2

      ws wr wb enem lihedi new ensha allh be dua atirsugn

    • @aminnaaminna8101
      @aminnaaminna8101 7 ปีที่แล้ว

      Wwwwwww all kurit

    • @user-ig1sy8bz6h
      @user-ig1sy8bz6h 6 ปีที่แล้ว

      tkkl lhulachinm lb ysten alah aman

    • @husenbullofozii9511
      @husenbullofozii9511 6 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @safinasafi3494
    @safinasafi3494 4 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ይራሃምክ ኡስታዜ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ

    • @fatimaali3667
      @fatimaali3667 4 ปีที่แล้ว

      አላህይራሀምክኡስታዝ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይራህመክ ኡስታዝ መከረችን አላህ ይራህመክ የጀነት ይበልክ የረብ

  • @tamratesfaye2686
    @tamratesfaye2686 7 ปีที่แล้ว +40

    አይሙህር አብደል ማጅድ አጂብ ልክ ሤት ሆናክ ያየህው ትመሥላለክ ሠለኛ በትንታኔ ሥትገልጶ እንዳተ አይናት በጥልቀት ውሥጥክ ገብቶ ምክር የሚሠጥ ላየሁም ፡፡ልክ ነክ አንተ የአልላህ ባሪያ!!!!!

  • @samiralalamdo7603
    @samiralalamdo7603 7 ปีที่แล้ว +7

    ወሏሂ በጣም ደስ የሚል ደርስ ነው
    ትክክለኛ የሆነ 100% ይሄንን ያዳመጡት ሁሉ ይሄ ነገር የኔን ሕይወት ነው የሚናገረው ያሉት
    እኔም ብያለሁ ሱብሀን አላህ
    እጅግ በጣም አስገራሚ ነው
    ማሻአላህ ያሼህ አላህ ይጨምርሎት
    አላህ ይጠብቆት
    በተለይ ቤተሰብ የሚያስበውና
    በትዳር መሀል ያለው ነገር
    አረብ አገር ያለች ሴት ብሯ የሚያልቅ አይመስላቸውም አሁንስ ካገር መሰደድ ባህል ተደረገ መሰለኝ
    በጣም የሚገርመው ነገር
    ከባቤተሰብ ጋር ያሉትን እህትና ወንድሞቻችን ጋር ዝቅ አድርገው ነው የሚያዩን እየጦርናቸውም ሱብሀን አላህ

    • @Sara-fq7ct
      @Sara-fq7ct 7 ปีที่แล้ว +1

      Samira Lalamdo .የኔም.ሂወት.ነው

    • @makiyabahd2498
      @makiyabahd2498 7 ปีที่แล้ว +1

      Samira Lalamdo ሠሂህ

    • @lomneshmulu4313
      @lomneshmulu4313 7 ปีที่แล้ว +1

      Samira Lalamdo ✔✔✔✔👍👍😭😭😭💋💋🌷🌷🌷

    • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
      @hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 ปีที่แล้ว

      Samira Lalamdo ሣህ ማማየ ወላሂ ትክክል

  • @nanayenegn5640
    @nanayenegn5640 7 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ ሀቂቃ ነው ሁሉም ነገር በተለይ የእድሜ ነገር ቀልድ አይደለም ወርቅ የሆነ ጊዜን ማባከን ነው የስደት ኑሮ ሱብሀን አላህ ሁሉም ነገር ግን በአላህ ፍቃድ ተፈፃሚ ነው።አለህ የስደት ጊዜያችን በአጭሩ ያስቀረው እና በሰላም ወደ ሀገራችን ይመለሰን ባገኘነውም ነገር ተብቃቅተን የምንኖር ያድርገን የዱንያን ፍቅርም ከልባችን ውስጥ ያውጣልን ያረብ እኛ ደካሞች ነን አንተ ጠንካሮች አድርገን ያ አላህ የስደት ኑሮ ይከብዳል የስደትን ኑሮ ያየው ብቻ ነው የሚረዳው

    • @Sara-fq7ct
      @Sara-fq7ct 7 ปีที่แล้ว

      Nanaye Negn አው.ወላሂ

    • @user-ec9zl3ls5u
      @user-ec9zl3ls5u 7 ปีที่แล้ว

      Nanaye Negn አሜን ያረብ

    • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
      @hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 ปีที่แล้ว

      Nanaye Negn ትክክል እህት አለም
      አላህ ለሀገራችን በሠላም ያብቃን እንሻአላህ

    • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
      @hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 ปีที่แล้ว

      Nanaye Negn ትክክል ማሬ አሚን እንሻአላህ

  • @user-cz1tv7xp8f
    @user-cz1tv7xp8f 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስተዜ የኔ ማከሪ ማረፊያህን ጀነት የድርግልህ

  • @htfhhgfhh5325
    @htfhhgfhh5325 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይዝንልህ የኛ መካሪ. ብልባቺን ውስጥ ሁሌ ትኖራልህ """"""""""

  • @hayatmuhamed3480
    @hayatmuhamed3480 7 ปีที่แล้ว +22

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና ወላሂ ይህ የሁላችንም ሀሳብ ነው ምን ይዘን እንመለስ ወደ ሀገራችን ከዛም ሀገር ገብተን ምን እንስራ እያልን እዝሁ እድሚያችንንም በሰው። ሀገር ጨረስን አላህ እርዚቃችንን በሀገራችን ላይ ያድርግልን ያረብ

  • @Madina-ky4le
    @Madina-ky4le 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይርሀምህ በጀነት ፍርዶስ ያኑርህ

  • @zinet3640
    @zinet3640 7 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ አብደል መጅድ
    ወላሂ በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ ይሄንን
    ምክርህን ጊዜየን ሣላባክን በፊት ሠምቸው ቢሆን ጥሩ ነበር ግን አልሀምዱላህ ምክርህን ሠምቸ ከእንቅልፌ ባነንኩ ጀዛከላሁ ኸይር

  • @rasesmsseid
    @rasesmsseid 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዛችን በሁሉም ልብ ውስጥ ያለውን ታውቃለህ የኛ አስተማሪ አላህ ይዘንልህ ያረብ

  • @hasmanasir5985
    @hasmanasir5985 7 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ትንሽ ነገር ይዘን ሄደን በሱ ከመስራት ይልቅ ባንዴ ትልቅ ነገር ላይ የምን ደርስ መስሎን ነዉ አብዛኛዉን ግዜ ወደኋላ ምንቀረዉ እንሻላህ ድዋ አድርጉልን

  • @damma2573
    @damma2573 7 ปีที่แล้ว +54

    ትክክክል አንተ ሙስልም በት ሆን ይቆጨኝ ነበር ምርጥ ዳዒ ጃዘኹሙሏህ ኸይር ለኔም ዱዓ አድርጎኝ እንሸአለህ ልሄድ ነው የውም ልያገበ እህቶች በዱዓቹሁ አደራ

    • @hayatmuhamed3480
      @hayatmuhamed3480 7 ปีที่แล้ว

      Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም ማሻ አላህ መልካም ጉዞ ይሁንልህ ወንድም ለኛም ያሰብነውን አላህ አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን

    • @iloveallah5914
      @iloveallah5914 7 ปีที่แล้ว +2

      Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም
      ማሻ አላህ
      መልካም ጉዞ አላህ ያርግልሽ እህቴ
      ያሠብሽውን አላህ ያሳካልሽ
      *ኢሻ አላህ በዱአ አንረሳሳ*
      እኔም ኢሻ አላህ እዳቸው ወደ ትዳር ለምግባት ኢሻ አላህ ረመዳን ሳይገባ *ቢኢዝኒላህ*
      *እቁ የሆንከው ኡስታዜ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የምሠጠው ሙሀደራ ሁሉ ትክክል ነው* :: አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ::

    • @damma2573
      @damma2573 7 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን አለሁመ አሚን ወለሂ ለምን እንደሆና እኔ እንጃ ህፅን ልጅ እረሱ ዱዓ ስየድርግኝ በጠም ነው ዳስ የምልኝ

    • @iloveallah5914
      @iloveallah5914 7 ปีที่แล้ว +2

      Hayat Muhamed
      አሚን እህቴ
      አይዞን አላህ ባለ ሠአት በሠላም ወደ ሀገራቸን ያስገባናል ኢሻ አላህ
      *ዉድ የአኬራ እህቶቸ በያላቸሁበት አላህ ይጠብቃቸሁ* በዱአ አንረሳሳ እህቶቸ::

    • @iloveallah5914
      @iloveallah5914 7 ปีที่แล้ว +1

      Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም
      በጣም ጡሩ ነው አላህም ሡበሀነ ወተአላ ለምኑኝ እቀበላቸኃለሁ ብሎአል::አላህን መለመን ማስለመንም በጣም ጡሩ ነው::ዱአቸን መቅቡል ይሁንልን እህቴ

  • @aminatyousef3517
    @aminatyousef3517 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይራኸምክ የሥደት አባቴ እህህህ ዉሥጤን ነዉ የበላኸዉ የረመዳን ዳዕዋህ ናፈቀኝ አላህ ሡበሀነ አላህ ተአላ ጀነተል ፊርደወሥ ይወፍቅህ

  • @sofyaaaa7022
    @sofyaaaa7022 7 ปีที่แล้ว +23

    ጀዛከሏህ ኸይር በጣም ደስ የሚል ፕሮ ግራም ነው ።
    ግን ወላሂ ከኡስታዝ አደበት ከሚወጣው የህይወት ታሪክ ይልቅ ኮሜት እሚሰጡት እህቶች ይበልጥ ልቤ ነው የተሰበረው.. ....እኔም በዱአ አትርሱኝ እኔም አረሳችሁ.. .ሰውን መርዳት በጣም ደስ ከሚሉ ተግባራቶች አንዱ ሲሆን እኔ ግን ከቤተሰብ አልፎ ዘመድ ጎረቤት እከሌ ታሞ እከሌ እድህ ሁኖ እያሉ የቻልኩትን ያክል እያደረኩ ነው ከዛም አልፎ አባቴ አላህ ይዘንለት ወደ አሄራ ሂዷል እናቴ በየቲምነት 12 አመት ብርድና ጸሃይ ተፈራርቆባት አሳደገችን 4ልጆችን የወንድ የሴት ስራ ሳትለይ አሳደገችን 12አመት በሁላ እድታገባ ተመካከርን እስበሳችን ታላቅ ወንድሜ በዘመድ በኛም ጉትጉት አገባች የጀራም አባቴ ከተወሰነ አመት በሁላ በሽተኛ ሆነ ስራ ትንሽ ትልቅ ስራ ተከለከለ እና አሁን የናቴን ቤት እዳይጎድል ደፍ ቀና እላለሁ ስመጣ ስደት 19አመቴ ነበር አሁን 5 ሆነኝ አሁን 24 አመት ሆነኝ አልሃምዱሊላህ ።
    እና አሁን ቦታም /ቤት ለመግዛት ወቅቱ አለፈና ተወደደ።አሁንም ለመግዛት እየሞከርኩ ነው 1አመት ሆነኝ ብር መቆጠብ ከያዝኩ እያመቻቸሁ ከቤተሰብጋ ይስለውን ኢኮኖሚ ወላሂ 9ወር25 ቀን ሲሆነኝ ነው ኢጃዛ የወጣሁት አሁንም ጠፍቸ ብሰራም እደ ጠለብ ሆኘ ነው እምኖረው ም/ቱም ጊዜ እስኪያልፍ ድረስ።.....
    ስለትዳር.. ..ስመጣ የምወዳት የድን ተማሪ ጒደኛየ ነበረች እና ለወድሟ እደምትድረኝ ነገረችኝ በሃሳቧ ተስማማን ወንድሟ ጋ ተያየን እኔ 9ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እሱ ተመርቆ ተኮሌጅ ወጣ ስራም ያዘ ኒካህ እምናደርገው ታላቅ ወድሜን ድሬ.. .የቤተሰብ ቤት ቀይሬ ያኔ ኒካህ እናደርጋለን አለኝ በድኑ ጠካራ ነው እሺ አልኩ በድኔም እድጠነክር እገዛ ያደርግልኝ ነበር ማትሪክ ሳይመጣልኝ ቀረ ወደ ስደት መጣሁ አረብ ሃገር ልሂድ ስለው አይወድም እኔም ዝም ብየ መቀመጡ አስጠላኝ ኒካህ እዳናደርግ እሱ ታላቅ ወንድሙን አላገባም ፕሮግራሙ ሊዛባበት ሆነ በቃ አረብ ሃገር ከምትሄጅ እኔን አታግቢ አውፍ ብየልሻለሁ ስለ ቃልኪዳናችን የገባነውን ቃል አግቢ ከኔ እሚሻል ካገኘሽ አለኝ ሜሴጅ ልኮ.. .በሳአቱ በጣም አለቀስኩ እውደዋለው በድኑ ሁሌም የኔ እድሆን ዱአየ ነው ከመልካም ስነ ምግባሩ የሙእሚን ባህሪው ያጒጒል ።ግን አግቢ አውፍ በይኝ ሲለኝ በጣም ነው የተሰማኝ አተም እድህ አልከ ብየ አለቀስኩ አላህ በቂየ ነው አልኩት ሊስረዳኝ ቢሞክር ልቤ እቢ አለኝ ዝም ብየ አረብ ሀገር እደምሄድ ነገርኩት ቢዛው እስኪመጣም ብዙም አንደዋወልም። የመጨረሻ ቢዛው ሲመጣ መሄደን ነገርኩት ምን እደምል አላቅም አለኝ እደውላለሁ አልኩት ።አሁን ግን ስደውልለት እንደማንኛውም ሰው እንጠያየቃለንጅ ስለ ህይወታችን አያወራኝም እኔ መጠየቅ እፈራለሁ በተደጋጋሚ ሰላም እለዋለሁ.. ዛሬም ድኑ ስነ ምግባሩ ይስበኛል ሌላም ለማግባት ሳስብ ሌሎች ወድሞች ለትዳር ሲጠይቁኝ ብዙም.. ......በዱአችሁ አትርሱኝ የናቴም የኔም የናተም የይዳር ህይወት እዳምር ዱአየ ነው በዱአችሁ አትርሱኝ
    በተለይ የናቴ ህይወት ቀድሞ እዲምር ምኞቴ ነው
    እህታችሁ ሶፊያ..

    • @temarahmad8347
      @temarahmad8347 7 ปีที่แล้ว +2

      Sofya A Aa አይዞሽ እህቴ ብዙ ነገር ያጋጥማል አላህ ያስተካክልልን.. እኔም የወደፊት ህይወቴን ሳስብ ይጨንቀኛል ካገሬ የወጣሁት በትምህርቴ እሞክር ነበር አጋጣሚ ግን ውጤት ሳይመጣልኝ ቀረ መልሰሽ ተፈትነሽ እይው ብባልም እምቢ ብየ አረብ ሀገር መጣሁ ከዛም እዛው ኢትዬ ያገሬ ልጅ ጋ በፊት እንተዋወቅ ነበር ከዛም ኒካህ አሰርን 8 ወራችን ወደ ፍቅር ገባን በፊት በአካል እንተዋወቅ ነበር በድኑ ጠንካራ እሚባል አይደለም. ያንን ሳስብ ይለወጥ ይሆን አይለወጥ ይሆን እሚለው ጥያቄ ሆነብኝ አሁን ያው እምሰራው ጠለብ ነው 4 አመት ቆየሁ እራሴን እለውጣለሁ ብየ ነበር ግን ምንም ለውጥ አላገኘሁም የትዳሩን ነገር ሳስበው የልጁ ድኑላይ ጠንካራ አለመሆኑ ብዙ አሳሰበኝ አላቃርጥ ኒካህ አስረናል እወደዋለሁ ይወደኛል ግን በዚሁ ቢቀጥልስ ! ያአላህ የተቸገሩ እህቶቸንም እኔንም አንተ ያልከውን ኸይር ነገር ወፍቀን ያረብ........

    • @sofyaaaa7022
      @sofyaaaa7022 7 ปีที่แล้ว

      Temar Ahmad አሚን እህት አላህ ያግራልን

    • @dhskadhaka797
      @dhskadhaka797 7 ปีที่แล้ว

      Sofya A Aa ያአላህ ምን አይነት ታሪክ ነው ውዷ እህቴ አብሽሪ

    • @sofyaaaa7022
      @sofyaaaa7022 7 ปีที่แล้ว +1

      Dhska Dhaka አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል በዱአ አትርሱኝ ሁሉም ለበጎ ነው እያልኩ ችየዋለሁ

    • @rozenash2527
      @rozenash2527 7 ปีที่แล้ว

      Sofya A Aa of abshri Allah yanchi yalew yetm ayhedm tesfa atkurechi

  • @MunaMuna-ts2yp
    @MunaMuna-ts2yp 7 ปีที่แล้ว +3

    ውሥታዝ ጀዛ ካላህ ህይረን ዋናው ርእሥ ነው ያነሣቹት ትክክል ነው ሁሉም ነገር አላህ በቃቹህ ይበለን አላህን የሚፈራ ወድ አጣን ከሠው ሀገር ትዳር እሿ እዳኒይዝ አላህ እኛም ትዳር ይወፍቀን ከሣውዲ ወይም አላህ ሀገራችን ያሥገባን የሁሌ ዱአዬ ነው ውሥታዜ ዱአ አርጉልን እሥኪ !!

  • @halimaahmad8872
    @halimaahmad8872 6 ปีที่แล้ว +7

    ኡሰታዜ አላህ በጀነት ያበሸርህ ወላሂ ልቤን ነካኸው ምንህ ይረሳል አባታችን አላህዋ ጀነትን ይወፍቅህ

  • @mehubamuhammed7340
    @mehubamuhammed7340 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የምትናገራቸው ንግግሮች አጀት አርስናቸው ሁሉም ያንተን ዳእዋወች ብሰማቸው ደጋግሜ የማይሰለቹናቸው ወላሂ የውስጤነው የተናገርከው ጀዛኩሙላ ህይርን

  • @lomneshmulu4313
    @lomneshmulu4313 7 ปีที่แล้ว

    እዴ ኡስታዝ የውስጤን ሁሉም አወጡት እኮ!!!!!! ማሻአላህ ወላሂ ድንቅ ምክርነው!!!!!!!:: በነገራችላይ ሁሉንም ትምርትህ ከልብ ሰጥቀውነው የሚገቡት አከብርሀለሁ!!!!!!ጀዛካላሄር ማሻአላህ!!!!!!!!✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔10000 አፌ ቁርጥ ይበል ወላሂ ላዚም ዘላለም አለም የማረሳው ምክርነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም!!!!! 5ወርቀረኝ ላጥ የምን ነገ ከነገወዲያ ወላሂ ቁርጥ አላህ ለሁላችንም ብቃ ይበለን!!:: ዋውዋውዋው!!!::👍👍👍👍👍👍

    • @lomneshmulu4313
      @lomneshmulu4313 7 ปีที่แล้ว

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✋✋

  • @zamzamahmet2814
    @zamzamahmet2814 7 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርል ጀዛኩም አላህ ኽይር
    በትክክል ወላሂ ዉስጤ ያለውን ነው የነገርኩኝ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን የሰው አገር የሰው ነው

  • @meremgeleta7848
    @meremgeleta7848 7 ปีที่แล้ว +5

    እረ ወላሂ ልክ ነህ ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይር

  • @raham6021
    @raham6021 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝዝዝዝዝ የአላህ ፈቃድ ሆነጂ ዛሬ ኑርህ ቤሆን ብየ ተመኝሁ
    አላህ ይዘንልህ ባተ ምትክ
    ወድማችን ጁነይድ መሀመድ ተተክቶልናል አላህ ይጠብቀዉ
    ኡስታዚ ጀነተል ፈርዶስን አላህ ይወፈቅህ
    ህይር ስራህን አላህ ይዉደድልህ

  • @user-tw2qg2ce8m
    @user-tw2qg2ce8m 7 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምሰላም
    ወራህመቱላሂ
    ወበረካትሁ
    ኡስታዝ አላህ ጀዛህ ይክፈልህ። በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሀቅ ነው ሁላችንም ዘንድ ያለውን ምንም ሳትቀር አቅርበህልናል አላህ እድሜህን ያርዝምልን ኡስታዛችን

    • @Kanki-lt4is
      @Kanki-lt4is 7 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛክአላህሄር

  • @toybaomer
    @toybaomer 7 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ እውነት ነው የተናገርከው ሁሉ በኒ በውስጤ ያለው ነገር ነው ውነትም ፍጥፈጥ አድርገህ አወጣሀው ዱኒያ አትሞላም ግን ለኛ መስሎ አልታየንም ያረብ አላህ ሷሊሁን ባል ይወፍቀን ለሁላቺንም ግን ውስታዝ እምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው ጀዛክ አላህ ሀይር

  • @user-dg7zu9jn2c
    @user-dg7zu9jn2c 7 ปีที่แล้ว +9

    ኡስታዝ የሁሉንም የአብዛሀኞቻችን ችግር ነወ አንተ እንደተረዳሀን ወላጆችም በተረዱን አላህ ይጨምርልህ ኡስታዙና

    • @user-fl9hz4xd7r
      @user-fl9hz4xd7r 4 ปีที่แล้ว

      አሠላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ደምሪኝ ልደምርሽ ማማየ

  • @user-ed8zq7xe9u
    @user-ed8zq7xe9u 7 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነው የተናገርከው ኡሥታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ፡፡ ኢክራም የወሎ ልጅ ነኝ ፡፡አላህ በቃ ይበለን የሥደት ኑሮ

  • @hanankassahun4367
    @hanankassahun4367 7 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ መልእክት ነው ከምር እየተባለእና እያልን እየተገበርን ያለውን ነው ያብራራህልን ጀዛከላህ ኽይር ሸህ እህቶቸ ይሄን ምክር ሰምተን ተግባራዊ እናድርገው ባካችሁ ዱኒያ እንደሆነች ምንም አትሞላም ጊዚያችንን ብንጠቀምበት ይሻላል

  • @user-ve1ps4se4y
    @user-ve1ps4se4y 7 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ውስታዝ ጀዛኩም አላሁ ኸይራን እኔም የዚህ ችግር ተጠቂ ነኝ ከሚገርመው ስመጣ 14 አመት ልጅ ነበርኩኝ ከነገ ዛሬ ቤቴሰቦቼን ለመርዳት እራሴን ለመለውጥ ስል 13 አመት ሆናኝ ከሚገርመው አባቴ 30000 ካላክሽልኝ ብሎ ካኮረፈኝ 2 አመት ሆነኝ እኔም እየታነምኩኝ ብዙ ብዙ ነገር አሳለፍኩኝ ትዳርም ገብቼ እሱም ሳንቲም ካልሰጠሽኝ ብሎ ሰቃይ ውስጥ ነኝ ብቻ አላህ ይርዳኝ አሁን እድሜዬ 27 ነው ግን ለራሴ ስል ቤተሰቦቼ ይብሳጩብኛል ባልም ሳንቲም ካልሰጠሽኝ እያለ ያሰቃየኛል ብቻ አላህ እንዲረዳኝ ዱአ አርጉልኝ ልጅ በጣም ይናፍቀኛል አላህ ይውፍቀኝ

    • @GG-xi7ly
      @GG-xi7ly 7 ปีที่แล้ว

      ትክክልያረብ

    • @layilaahmedahmed1233
      @layilaahmedahmed1233 7 ปีที่แล้ว

      ሀና ሀኒቾ ሀና አለህ ሰልህ ያሆነውን ልጅ ይዎፍቅሽ

    • @user-wr9hl8zn7v
      @user-wr9hl8zn7v 7 ปีที่แล้ว

      ሀና ሀኒቾ ሀና አላህ ይርዳሽ ለብር ብሎ የሚመጣ ባል ማ ጥቅር በሎ ይቅር

    • @user-nq2ie3rw3h
      @user-nq2ie3rw3h 6 ปีที่แล้ว

      ሀና ሀኒቾ ሀና
      ሱብሀን አላህ አብሽሪ ማር

    • @gehggrh7683
      @gehggrh7683 6 ปีที่แล้ว

  • @user-qk2ht2eo1x
    @user-qk2ht2eo1x 7 ปีที่แล้ว +3

    የረ ያአላህ ትዳር ለሌለን ጥሩ ትዳር ሰትህ እገራችን ላይ አኑረን ያረብብብብብብብብብ

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 6 ปีที่แล้ว +1

    ውስታዙና ሀቂቃ የምትናገረው ሁሉ የሁሉንም ማህበረሰብ በርብረህ ነው ወላሂ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ያድንልንና ይህንን ምክርህንና ትምህርትህን የምንሰማበት ጊዜ አላህ ያቅርበው

  • @najathayredin6952
    @najathayredin6952 7 ปีที่แล้ว

    በትክክል ኡስታዝ ጃዛኬለህ ኸይር። በጣም አስተማሪ። የሆና ምክሪ ነው። አለህ ይጣብቅ። ሁሌም ከይር ነገር ከሚሰሩት። ሰሪቶም ጃነትን። ከሚያጋኘት አለህ ያድሪግህ። ኡስታዝና በረክ አለሁ ፊክ እኝም ሰምተን። ተጠቃሚዎችህ ያድሪጋን ኢንሻ አለህ

  • @rimflklkayeyasinlji5319
    @rimflklkayeyasinlji5319 7 ปีที่แล้ว +6

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ተአላ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላኸህ ኸይር #ኡስታዝ ወላሂ ለአዚም የእውነት እምላለሁ የእኔን ሀሳብ ያወራሁህ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው ተመስጬ ያዳመጥኩህ አንዷ እኔ ነኝ ይሄው እኔም ይሄው ስድስት አመቴ ግን ሱበሀን አላህ ገና አሁንም እሰራለሁ አላህ ይስቱር
    ወላሂ አላህ በሰማነው የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን ልብ ይስጠን ያረብ ከገንዘብ የተሰራን ይመስል ገንዘብ ስንል ብዙ ነገር እየሆን ነው

  • @taibata281
    @taibata281 4 ปีที่แล้ว +3

    ክፍያህን ፍርዶሰል አዕላን ያድርግልህ 😢

  • @hadiyaasrade5362
    @hadiyaasrade5362 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ የተናገርከዉ ሁሉ እዉነት ነዉ ጀዛከለህ ኡሥታዝ ኢንሻ አላህ በቅርብ ሀገር ለመግባት ወሥኛለሁ

  • @sofiamohammed3024
    @sofiamohammed3024 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዙና ጀዛከሏሁ ኸይረን ወላሂ ከላምህ ሶሂህ
    ቤተሰብ የኛን በስልክ ድምፅ እየሰሙ ልጃችን አረብ ሀገር ተመችቷታል እያሉ ጎረቤት ጋ ማውራት እንደሁ እንጂ የኛን እድሜ በከንቱ መጓዝ ለሰከንድም ያስቡ አይመስለኝም
    ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ለሁለት አመት ብለን ወጣን እንደቀልድ ብዙ አመታት አለፉ ቢያወሩት አያልቅም የስደት መዘዙ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ሁሉንም ነገር በፍቃዱ ያመቻችልን ለኛም ማስተዋልን ይወፍቀን ።

  • @user-nn4sn2wy6f
    @user-nn4sn2wy6f 7 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ በጣም ትክክክል ነው እኔም አጋጥሞኛል መልሼም ለመሰድድ ዳርገውኛል በጣም የሚያሳዝነው ትዳር መያዝ እያማረኝ በሰው ቤይት እርሜየን መጬረሴ ነው እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ እህቶቼ

    • @Sara-fq7ct
      @Sara-fq7ct 7 ปีที่แล้ว +1

      ኢነሏህ ማዓ ሶብር አመንቱ ኢለይክ ያረቢ አላህ.ጥሩ.ትዳር.ይስጥሽ

    • @Kanki-lt4is
      @Kanki-lt4is 7 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍😂😂😅😉😭😭

    • @user-jb3re3qy1h
      @user-jb3re3qy1h 7 ปีที่แล้ว

      ኢነሏህ ማዓ ሶብር አመንቱ ኢለይክ ያረቢ አብሽሪ እህት ሁላችንም ነን እስኪ በዱአ አንረሳሳ

    • @user-nn4sn2wy6f
      @user-nn4sn2wy6f 7 ปีที่แล้ว

      ኢክራም ቢንት እሺ እህቴ አላህ ሁሉንም ያሳምርልን

    • @halimahassen5341
      @halimahassen5341 7 ปีที่แล้ว

      ኢነሏህ ማዓ ሶብር አመንቱ ኢለይክ ያረቢ
      ኢንሻ አላህ ኢናአላህ ማዐ ሶብር

  • @user-nd7ov9hb5e
    @user-nd7ov9hb5e 7 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከ አሏህ ኸይር ኡዝታዝ አብዱል መጅድ አሏህ ያቆይህ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ

    • @koizthoiba6393
      @koizthoiba6393 7 ปีที่แล้ว

      Jeza ka Allah Ker ustaz Allah irmehin yerzmilh wud Itophiyawon ihitoche badu.a anrsasa Allah Kayirun Yishalin Ya raabb!!!!!!

  • @semiramengesha5197
    @semiramengesha5197 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዝ ወላሂ ብዙ ነገሮችን እድገነዘብ አድርጎኛል አላህ በዱኒያም በአኬራም ከይር ጀዛህን ይክፈልህ ትክክል ነው ያልከው ነገር ሁሉ እደነዚህ አይነት ትምህርቶች እራሳችነን እድናስተካክል ያደርገናል

  • @MariamMariam-hv5wn
    @MariamMariam-hv5wn 7 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ካላህ ኸይር ኡሰታዝ ወላሂ ያልከው ሁሉ ልክ ነው ኢንሻ አላህ በቅርብ ለመግባት ወስኛለሁ አላህ ካለ

  • @user-gz8py2cu4g
    @user-gz8py2cu4g 7 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ደናውን ተዳር ይስጠኝ ሊልሙተቂን ኢማም የሆነውን ወዙርየተን ጠይበን ያአላህ ቢረህመቲክ ሰ ዐ ወ

  • @user-yc1xx5ez7i
    @user-yc1xx5ez7i 7 ปีที่แล้ว +9

    As wr wb ኮመታችሁ ያሣዝናል አላህ ሁላችነንም ይፈርጀን ትዳርም ቢሉት ወዶቹ አያሥደሥቱ አይታመኑ ምንም ቁምነገር የላቸዉ ካሁሉም የባሠኝ የጤናየ ጉዳይ ነዉ አእምሮየ ትክክል አይደለም በዱአችሁ አትርሡኝ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም 😘😍

    • @user-mu9vz1zv8b
      @user-mu9vz1zv8b 5 ปีที่แล้ว

      Good

    • @zaharaahmed7171
      @zaharaahmed7171 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ እህት አለም

    • @neymayousef4841
      @neymayousef4841 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት

    • @user-fl9hz4xd7r
      @user-fl9hz4xd7r 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እሙየ እሥኪያልፍ ያለፋል ይባላል እና አይዞሽ አትጨናነቂ አላህ አለሽ

    • @Nora-ow4ip
      @Nora-ow4ip 9 หลายเดือนก่อน

      አላህ አፊያ የድርግሽ ያኔ እህት አለሜ

  • @endris1697
    @endris1697 7 ปีที่แล้ว

    thank you very much ostaz

  • @nurenn.s5607
    @nurenn.s5607 4 ปีที่แล้ว +1

    ያርብ አላህ የጂነት ያርህህ የኔ መካሪ

    • @say7410
      @say7410 4 ปีที่แล้ว

      አላህ በጀነት ያኑረህ ኡዝታዝ

  • @fufusdeteghawa6305
    @fufusdeteghawa6305 7 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዙና ጀዛኩመላህ ኸይር ሀቂቀተን የተናገርከው ነገር በሙሉ እውነት ነው ወላሂ እኔ ዛሬ ሀገሬ ብገባ ደስ ይለኛል የስደት ኑሮ በጣም በጣም ምርር ነው ያለኝ አንዳንዴ እያለቀስኩ ዱአ የማደርግበት ሰአት አለ አላህ ከስደት ኑሮ በቃሽ እንዲለኝ , ሀገሬ ገብቼ ኑሮዬን ይዤ እንድኖር ይህ ቀን በጣም ይናፍ ቀኛል እና ውድ እህት ወንድሞቼ በሙሉ ዱዐ አድርጉልኝ😢 የስደት ነገር ሲነሳ ውስጤን በጣም ይሰማኛል

    • @hiruttafese5066
      @hiruttafese5066 5 ปีที่แล้ว

      Amesgnalu true temehert agtialu

    • @user-or1of9ij5s
      @user-or1of9ij5s 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ለሁላችንም ስደትን በቃ ይበለን ያረቢ

    • @user-or1of9ij5s
      @user-or1of9ij5s 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ኸይሩን ነገር ይሻልን ያረቢ ከመጣሁ 6 አመቴን ጨረስኩ ግን ቤትካ አልሠራሁም ምን እደመረግ ተምተቷቡኛል ያአላ ህ አተ ኸይሩን ነገር አተ ምረጥልኝ

  • @semiramohammed1803
    @semiramohammed1803 6 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዜ የኛ መካሪ የስደት አባት ላትመለስ ትተሄን ኸርክ አንተስ ለኡማው ብዙ አሻራ ጥለሃል ዋ ለራሴ ፈራሁ

    • @user-hq7br2ou1w
      @user-hq7br2ou1w 5 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛከላያረብ።ጀነትያኑርህ

  • @abarshitirkasoabarshi930
    @abarshitirkasoabarshi930 7 ปีที่แล้ว +1

    geta iyasuse yebarkache tabrku

  • @user-gu7mb2ou2s
    @user-gu7mb2ou2s 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አይ ምግር አይ ንግግር አላህ በተመኘህው ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ቀብርህን ኑር ያርግልህ አይ ሞት አላህ ሆይ እግፊር ሙስሊሚነ ወል ሙስሊማት ሙእሚኒነ ወል ሙእሚናት ፈኩሊ መካን የኔአባትአይምግርአይንግግርአላህበተመኘህውጀነተልፊርዶስይወፍቅህቀብርህንኑርያርግልህአይሞትአላህሆይእግፊርሙስሊሚነወልሙስሊማትሙእሚኒነወልሙእሚናትፈኩሊመካንያረብ

  • @safa3311
    @safa3311 7 ปีที่แล้ว +10

    وعليكم السلام ورحمةللة وبركاته ماشاء الله جزاك الله خيرا استز سبحان الله
    ኢንሻአላህ ቢኢዝንላህ ኡስታዝ ዱዓ አድርጉልን እንመለሰላን ከአላህ ፈቃድ

    • @skirahmin5476
      @skirahmin5476 7 ปีที่แล้ว

      محبوبه العنزي 5

    • @haijohn92
      @haijohn92 7 ปีที่แล้ว

      Ski Rahminሰላላሁ አልይህም مشءالله

    • @mayemunayasin916
      @mayemunayasin916 7 ปีที่แล้ว

      አሠላማሊኩም ረመቱሊላሂ ወበረካቱ የውዝታዝ ጀዛከላከይረን እኔከአረብ ዘመኔን አሳለፈኩት በከቱ ምን ይሻለኝል ዱዊአድርጉልኝ አገር ለመግባት

    • @halimahalima9349
      @halimahalima9349 6 ปีที่แล้ว

      ዋሊኩም ሠላም ወላሂመቱላሂ ወበረካቱሁ
      ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ
      ወላሂ ያለከው ነገር ሁሉ ትክክ ነው እውነት ነው

    • @samerayalew
      @samerayalew 6 ปีที่แล้ว

      safa 33 አላህ ይጥብቀን

  • @nijeydbbvx7049
    @nijeydbbvx7049 7 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ እውነት ብሀል አላህ እልም ይጨመርልክ ጃዛ አላህ ከይካራን

  • @khadijakh6339
    @khadijakh6339 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛችን አላህ ሱባህነው ወተአላ ይጠብቅህ ሀቄቃ ለእህቶችህበጣምተቆርቆሬነህ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላኸይር አላህ እረጅም እድሚ እና ጤናይስጥህ
    ለኛለእህቶችህ እደምታስብልን አላህ ይስብልህ ውዱ ኡስታዛችን

  • @ahmed-ru3jo
    @ahmed-ru3jo 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ ይርኸምህ የኔ ጀግና ጀነተል ፍርዶውስ ይወፍቅህ ሞት አይቀሬ ሆኖ ነው እጂ ቢቀር ባልሰጠን የኛ መካሪ

  • @rahmamuhamad9034
    @rahmamuhamad9034 7 ปีที่แล้ว +5

    wa wr wb mahsa wallhi tiikl naw inam bsaw hagra naw yaluet ya Allah Anit rdain milsaing hagrye

    • @llkjh3425
      @llkjh3425 7 ปีที่แล้ว +2

      ሳህ ትክክክል ኡስታዜ

  • @user-kd3cf4ep1f
    @user-kd3cf4ep1f 7 ปีที่แล้ว +4

    وعليكم السلام ورحمة لله وبركاتة 💝💝💝💝💝💝💝💝💝 صح جزاك الله خير ياشيخ ياالله مااجمل كلامك الله يزيد ويبارك امثالك

  • @rrfuming3404
    @rrfuming3404 7 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ ወላሂ ትክክል በጣም ደሥ የሚል ትክክለኛ አሥተያየት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይረ ኡሥታዝ አላህ እድሜና ሀያት ይሥጣቹሁ ባድኒያም ባኸራም ምቾት ደሥታ አይለያችሁ እኔ ሆድ ውሥጥ ያለውን ነው የተናገረኩት አላህ ይዘንልን ጀሚኢል ሙሥሊም ያረብ😢😢😢😢😢😢

    • @bcccghjjbvvccc474
      @bcccghjjbvvccc474 7 ปีที่แล้ว

      በጣም ጡሩ ፕሮግራም ነዉ አላህ ይጨምረላችሁ

    • @bcccghjjbvvccc474
      @bcccghjjbvvccc474 7 ปีที่แล้ว

      የአላህ

  • @maraymendirshussenmohamed9248
    @maraymendirshussenmohamed9248 7 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ኡስታዙና ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ያረብ እዳው አሏህ ይርዳን ከስዴት ወዴ ሀገር የምንገባበት መንገድ ይክፈትልን ያረህማኑ ያአሏህ እርዳን ያከሪም

  • @fatumabadiru2032
    @fatumabadiru2032 7 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን አላህ ከሰው ሀገር ይብቃቹ ይበለን ወላሂ ወደ ሀገራችን እንጒዝ እስኪ ኢንሻአላህ

    • @rahmamuhamad9034
      @rahmamuhamad9034 7 ปีที่แล้ว +2

      Fatuma Badiru insha Allah

    • @user-wl4ot4uz3e
      @user-wl4ot4uz3e 7 ปีที่แล้ว +2

      ኡሥታዝ እኔ ሥለሠማሁ ነው እውነቲን 1 የአክሥቴ ልጅ ተይዛ ሄዳ ወንድሜ አለችኝ በሬ ግጅ አለኝ አለች ሙሸክላ ነው ያ መጀድ

    • @user-df7wl1cb3e
      @user-df7wl1cb3e 7 ปีที่แล้ว

      تاعا ىااغع በትክክል

    • @fatumafatima4174
      @fatumafatima4174 6 ปีที่แล้ว

      አላህጀነትንያበሸረው

    • @fatumafatima4174
      @fatumafatima4174 6 ปีที่แล้ว

      አላህጀነትንያበሸረው

  • @user-se9tk6uf5x
    @user-se9tk6uf5x 7 ปีที่แล้ว +3

    ሱባሀን አላህ
    ጀዛኩምላሁ ከይረን
    ኡስታዙነ በጣም
    ሀቁን ነዉ የተናገርከዉ
    ዉይ ስደት ከፋ በኢቶቢያ
    ህዝብ ላይ

  • @user-fm4qv5mv9v
    @user-fm4qv5mv9v 4 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዝ አላህ በጀነተን ፍርዶስ ያኑርክ

  • @fre-sl4cb
    @fre-sl4cb 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ጀነተል ፊርዶስ አላህ ይወፍቅህ ቀብርህን ኑር ያድርግልህ

  • @user-qj3gp5or1d
    @user-qj3gp5or1d 7 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍ ሥደት በጣም ጎዳኝ አሁንሥ

  • @user-gz8py2cu4g
    @user-gz8py2cu4g 7 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አመሰግናለሁ ወሰንኩ ለመሄድ ኢትጵያ እንሻአላህ አላህ ይወፍቀን ኸይሩን ትዳር እንሻአላህ

  • @rahamthussan5168
    @rahamthussan5168 7 ปีที่แล้ว

    tekikil jazakal kayrn ostazena

  • @halema11hh40
    @halema11hh40 7 ปีที่แล้ว +2

    ማሻእላህ.ኡስታዝና.ወላሂ.ትክክል.ነው.የተናገርከው.ሁሉ.እላህ(ሱ.ወ)ይርዳን.ለሁላችንም.።

    • @dddf8292
      @dddf8292 6 ปีที่แล้ว

      Halema11 Hh ፫ካሪየአላህጀነትንፍርደውስንይወፍቅህ

  • @zinatalhmmady6396
    @zinatalhmmady6396 7 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዝ አላህ እድሜ ጤና ብቻ ምን እደምልህ አላቅም ።
    በዱኒያ በአኬራ አላህ በሁለቱም ሀገር ያስተካክልልህ።
    እኛ ይነገረናል ግን እንተገብረዋለን ?????
    ልብ ያለው ልብ ይበል ኡስታዝ በተቻለው መክሯል የመተገበሩ የመወሰኑ የኛ ነው

    • @hayatnesro9312
      @hayatnesro9312 7 ปีที่แล้ว

      aselamaleykum werahmetulahi weberekatu edewu alah hyr jezak yikfelk estaz

    • @zebibaserag9221
      @zebibaserag9221 7 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛኩምላህ ኸይር ውስታዜ አላህ ራህመት እዝነቱን ያውርድሎት በርሶም በቤተሰቦት።

    • @singorli4868
      @singorli4868 7 ปีที่แล้ว

      Zinat Alhmmady ጀዛአክአላ

    • @allahmdulilhaallahmdulilha2004
      @allahmdulilhaallahmdulilha2004 7 ปีที่แล้ว

      ጀዘከላህ ኡስታዝ በጠም ጡሩ ምክርነው ሰምታን የምንጠቃም የርጋን ዱንየ ከሆነች አትሞለም አለህ ቃልብ ይስጠን እህቶች ቤታስብ እኮ እንድንጋብ አይረዱንም አትምጡነው የሚሉት

    • @hayathayat7292
      @hayathayat7292 7 ปีที่แล้ว

      ጀዛከላ ኸይረ አሏህ ይገዘን ያረብ ዛሬሥ በዛ በሥደት ሁነን እድሜችንን ጨረሥነዉ

  • @user-qk2ht2eo1x
    @user-qk2ht2eo1x 7 ปีที่แล้ว +6

    ዉድ የኢስላም ልጆች እህት ወድሞቸ ዱአ እንደራረግ ኢንሻ አላህ

    • @user-fl9hz4xd7r
      @user-fl9hz4xd7r 4 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ ማማየ ደምሪኝ ልደምርሽ

  • @meriymlove9359
    @meriymlove9359 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይራህምክ ትክክል ብለሀል ኡሥታዝየ በጀነት ያኑርክ

  • @rahmaalgathi3229
    @rahmaalgathi3229 7 ปีที่แล้ว

    jezakumallahu kheyir ya ustaz Abu kalid

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m 4 ปีที่แล้ว +3

    መካርያችን ነበረ አይ ሞት አላህ ይርህምክ ኡስታዝ እፍፍፍፍ

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ

  • @rabiaahamed5177
    @rabiaahamed5177 7 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝየ እኔ ከ2 ወር ቡሓላ መሄድ ወስኔለሁ ዱባይ 2 ወር ብቆይ 7 አመቴን እጨርሳለሁ

  • @aleweyamuzemil5671
    @aleweyamuzemil5671 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛከላህ

  • @user-eh8he6ny7u
    @user-eh8he6ny7u 7 ปีที่แล้ว +10

    እንዳንመለስ ይከለከለን ያው የመጣንበት ጉዳየረ ነው ኡስታዝ ወንዶቹም አልፈየዱም ያሁኖቹ ድመት ናቸው ወንድ መሰሉህ አገር ቤት የሰለ ብር ከኛጋ መሰን ይኖራል አረየፈቱ ከአረብ ሀገር ይጠበሰበቁ ይዘዋል

    • @djfnfjfjmfi1071
      @djfnfjfjmfi1071 7 ปีที่แล้ว

      ዎአሊኩም ሰሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ

    • @user-fq1nj7mj4z
      @user-fq1nj7mj4z 7 ปีที่แล้ว +1

      Abdu Arage ጀዛኩምላህ ኽይር ኡስታዜ አላህ ይጨምርልሁ ሁቢ

    • @user-ti4ox2en6x
      @user-ti4ox2en6x 7 ปีที่แล้ว

      Abdu Arage ws wrwb ትክክል ጃዛክ አላህ ኸይርን ባገሪ መኖር ማግባት መዉልዲ ስመኝ ግን አልተሳካም የአላህ ዉሳኔ አልደረሰም እያልኩ አልቅሳለሁ ሁለየም

    • @kgghcghh7295
      @kgghcghh7295 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይረሀምክ ያረብ ጀናተል ፊርዶስ አላህ ይወፍቅክ የእኛ መካሪ

  • @muslimtube5038
    @muslimtube5038 7 ปีที่แล้ว +4

    tikekel ustaz jezakallah kaher

    • @llkjh3425
      @llkjh3425 7 ปีที่แล้ว +2

      ኡስታዜ የዝኛ ጀግና ዳኢ የምትለው ነገር በትክክል ይመስጣል የኛ ባትሁን ይቆጨን ነበር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና

    • @user-gi8cb7th1w
      @user-gi8cb7th1w 7 ปีที่แล้ว

      batem tekekel wellahi ustaz

    • @taibaadam4364
      @taibaadam4364 7 ปีที่แล้ว +1

      Semira konjo 👍

    • @zahraseid1367
      @zahraseid1367 7 ปีที่แล้ว +1

      betammm tekkl neh ustaz jezkallah heyr allah baka yebalen ye sedtn hiwot

  • @habebikader8765
    @habebikader8765 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና ጀዛከላሁ ኸይረን ወላሂ ውስጤ ተነካ ንግርህ ሁሉ ትክክል ነው ኢሻአላህ እኔ አገሬ ለመግባት ወስኛለው አላህ ይጠብቅህ

  • @user-dm5ng5ws7t
    @user-dm5ng5ws7t 7 ปีที่แล้ว

    shukran

  • @user-qp7ll3ex3e
    @user-qp7ll3ex3e 7 ปีที่แล้ว +13

    ustaz እውነት እያየነው ነው ሱብሃን አሏህ እኛ ሴቶች ሰውን ማነኖር እንጂ ለረሳችን መኖር የንሰነል ክክክክ እኔንም ሀሰቤን የስቀየረችኝ አጃዛ ሄደ የመጣች ነው ጓደኛዬ ናት
    በስ ለኸይር ነው አሏሀምዱሊላሂ በሰላም ለሀገራችን የብቃን ያረብ ስደት በቃቹ በለን😭😭😭😭

    • @hawayimer4914
      @hawayimer4914 7 ปีที่แล้ว

      Um Nezifa bint Nuredin

    • @hawayimer4914
      @hawayimer4914 7 ปีที่แล้ว

      Um Nezifa bint Nuredin

    • @user-vb1tq3gm4s
      @user-vb1tq3gm4s 7 ปีที่แล้ว

      Um Nezifa bint Nuredin ያራቢ ኢንሸ አለህ

    • @user-ty1yv2yi9c
      @user-ty1yv2yi9c 4 ปีที่แล้ว

      ትክክክክክክክክክሊ ዎለሂ

  • @user-hx8li6sg4k
    @user-hx8li6sg4k 7 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አልሸው አልቅሸው አይኔ አመል አወጣ የስደትኖሮየ ያመጣብኝጣጣ
    አንድም ነገርሳልይዝ 30አመት መጣ
    ባልም አላገባው
    ልጅየለኝ
    ቤት የለኝ
    ብር የለኝ
    እንደው ዝም ብየ ሳስብ ሳውሰለስል
    ፅጉሬነጭ ጥጥ መሰለ ትንሽ ነው የቀረኝ
    ከዚህ ሀገር ኖሮ እብስ እልም ልል

    • @asasassasa7307
      @asasassasa7307 7 ปีที่แล้ว

      ام ياسين حبشي

    • @gdgggh8622
      @gdgggh8622 6 ปีที่แล้ว

      የኛመካሪአላህበራህመትህአላህየዘነልህየኛአዛኛ.አላህበጀነትፈርዱስየሳቀምጥህ.የኝአባተ

    • @zuzumuhe
      @zuzumuhe 4 ปีที่แล้ว

      😭

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b ปีที่แล้ว +1

    ♥️😥😥😥😥😥😥😥☝️🤲🤲🤲🤲ሲከፋኝ አጽናኔ አሏህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑርህ

  • @karemamohamad5992
    @karemamohamad5992 4 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ውድ አላህ ይርሀምክ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ

  • @tal6627
    @tal6627 7 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉምትክክልነው በ16አመቴ ዋሸቸ(26)ብየ መጥቸ የሕው15 አመትሞላኝ ሳውድ
    ያአላህ ሞቴን በሺሀዳ እንደሚባለው ሁሉ
    ለኔም ሀገር መግቢያየንቅርብ ያርገው ያርብ ከንደዜም 3ጊዜ ትኬትስርዥያለሁ ልምንብትሉኝ የገዛወንድሜ በየ4አመት ይሄዳል እሱ እኔእንዳልሄድ የሚደረድርልኝ ምክንያቶች ብዛቱ የሚነግረኝ ሁሉእውናት ይመስለኘል። ስለዚህ ሀገር መሄድ አስጠላኝ አካላቴ እዚህ። ቢሆንምግን ልቤሀገሬነው
    ደሞም 15 አመትሙሉ ለፍቸ አስተምሬ ለቁምነገር ሲደርሱ። አትልፊእዛው ይሻልሻል አሉኝ። ቢዘርዘር አያልቅም ሌላውቀርቶ ፓሊሶች ይይዙኛል ብየ ከደዜም 3ከጊዜ። አልይዙኝ አሉ መሄደን አውቀው ይሄኔ ብሆን መሄደን ስለማልፈልግ። ይይዙኝ ነበር

    • @hadeyagudsaeed5215
      @hadeyagudsaeed5215 7 ปีที่แล้ว +1

      እህት እኔም እንዳንች ነኝ 9 አመቴ ዱባይ ምንም የለኝም ግን አልሀምዱሊላህ አሁን ልንጣ ስላቸው አትንጭ ነው እሚሉኝ ።።ወላሂ አላህ ላገራችን ያብቃን ።።።ኡስታዚ ጀዛክላኽይር አላህ ይጠብቅህ

    • @lomneshmulu4313
      @lomneshmulu4313 7 ปีที่แล้ว

      ኢሊን በንደር ሡልጣን ያው ራያ ተወልዳ ድሬ ያደገችው ኢሊን ነኝ ከናዝሬትTal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💋💋☝

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 ปีที่แล้ว

      አሁን የት ነሽ ማሬ

  • @user-wq8qn4jk6z
    @user-wq8qn4jk6z 7 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት እግዚአብሔርን ስለኔ የምታወራ ነዉ የመሰለኝ እኔም በጣም ብኩን ነኝ 11 አመት ሖነኝ ግን አንድ ብር የለኝም አሑን ላይ ግን መረረኝ በጣም ግን ምን ይዤ ልሒድ እያልኩ ነዉ ሰዉ ምን ይለኛል ሒሔን ሑላ አመት ሰርቼ ያለምንም ለዉ እዴት ልግባ እያልኩኝ ነዉ ማንም ደዉሎ ቸገረኝ ካለኝ እያነሳዉ መላክ ነዉ ስራዬ አሑን ላይ ግን መረረኝ እዴት ብዬ ልግባ እያልኩኝ ነዉ እድሜዬም ሔደ የራሴን ሕይወት የምለዉ የለኝም በዱአሕ አስበኝ

    • @semutiabdellah6425
      @semutiabdellah6425 7 ปีที่แล้ว

      Hirut Nigus abshr ehti allah mechereshashn yasamrew enim edezaw negn

    • @lubabalubaba3324
      @lubabalubaba3324 7 ปีที่แล้ว

      Hirut Nigus .እኔ ኢሻአላህ አሁን .እየሰማሁ ነዉ ሰሜኑን እሂዲለሁ .በሰላም እድገባ ዱአ. አዲርጉልኛ ባልተቤቴ ግን .እዲትመጪ ብሎኛል

    • @user-nu5rc2yw8c
      @user-nu5rc2yw8c 6 ปีที่แล้ว

      Hirut Nigus የኔ ቆንጆ አይዞሽ ገንዘብሽን ደግሞ ሰብስበሽ ያዥ ።

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 3 ปีที่แล้ว

      አይዞኝ

    • @Nora-ow4ip
      @Nora-ow4ip 9 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ መማዬ

  • @Mm-cw1km
    @Mm-cw1km 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ 100% በትክክል አላህ ያቆይልን ኡ፡ አብድል መጀድ ጀዛኸላህ ኸይረ።

    • @alewyg5303
      @alewyg5303 6 ปีที่แล้ว

      ምሽል
      ይአለህ

  • @user-wr5gx7ht8k
    @user-wr5gx7ht8k 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ትክክል ሀቅነው ጀዛከላህ ህይረን የእሥታዝ አላህ ይጠብቅልን ኢንሻአላህ በስማለው እምንጠቀም ያረገን።

    • @alewyg5303
      @alewyg5303 6 ปีที่แล้ว

      ስልምአለክም