ኑርአዲስ ሰይድ ግንባር ላይ ታሪክ ሰራ ጦሩን አስደመመው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2021
  • እንዲህ ነው ወኔ
  • เพลง

ความคิดเห็น • 187

  • @user-li6ip3qk9r
    @user-li6ip3qk9r 2 ปีที่แล้ว +35

    ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ይህ ሁሉ ወታደር እያለ ሠሜን ወሎ ህዝብ ማለቁ😭😭😭🇪🇹

    • @genetfsha7554
      @genetfsha7554 2 ปีที่แล้ว

      ያትክክልነሽ ጦርሲመጣግን ብዙነውጉዳቱ እናዋናው ሰላበወረደ

    • @user-pv6rw7df2m
      @user-pv6rw7df2m 2 ปีที่แล้ว +1

      @@genetfsha7554 እስቲንገሩኝ በርዷል😭😭😭💔

    • @hawamohammed3370
      @hawamohammed3370 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እዴው ሲጨፍሩው ነው የማየው

    • @yaseenali1963
      @yaseenali1963 2 ปีที่แล้ว +3

      ዝበይ ቱሪ ናፋ ምን አሳወቀሺ ሥለወታደር ሥልት ዝም ብለሺ መዳምን አቤት ወደየት በይ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yaseenali1963 ከመሳደብህ በፊት ራያ ቆቦ ምሽግ ቆፍረዉ ሊዋጉ ሚኒሻዎቹ ን አትዋጉም ብለዉ የሚመልሱ አደሉ እንዴ መከላከያ

  • @najateebrahem5979
    @najateebrahem5979 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውውውውው ደስ ሲሉ 👍❤❤❤ግን ደጉ ህዝብ ማለቁ እናተ እያላችሁ 😭😭😭

    • @husen.mahammad665
      @husen.mahammad665 2 ปีที่แล้ว

      💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግናች ያረብ እናዝህን ጁንታ ጨርስና ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 2 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላምን ያምጣልን ፈጣሪ💚💛❤️🤲🤲

    • @maryamsaleh3636
      @maryamsaleh3636 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +8

    ኑሬ አንተንሳይ በራያ አማራነቴ እኮራለሁ

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f 2 ปีที่แล้ว +1

      ራያ ወሎ አምሐራ በማንነቴ የምኮራ ኩሩ ኢትዮጵያዊ አምሐራ ነኝ ♥

    • @ahmedabdu3495
      @ahmedabdu3495 2 ปีที่แล้ว

      ራያ ወሎ መሆኑን ረሰተህ/ሸ ነው አማራ ያልከው

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 2 ปีที่แล้ว

      @@ahmedabdu3495 ወሎ ቤተ አማራ ነዉ ምን ልትሉ ይሆን ደግሞ

  • @salamsalam6475
    @salamsalam6475 2 ปีที่แล้ว +1

    I love you so much all of you Ethipoa army god bless you all of you you are strong 💪 💚💛❤️😍

  • @nurumuhammed7061
    @nurumuhammed7061 2 ปีที่แล้ว +5

    እረ ጭፈራው ይቆይ መጀመሪያ። ትዋጉና አስለቅቁ ልን ቤታቺንን

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑረየ በርታ ወድማችን💚💛❤️

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 ปีที่แล้ว +2

    አትዮጵያያውነት ሱስ ነው ኑሬ ወንድም አላህ ይትብቅህ 😍😍😍😍

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑራድስዬ አላህ ይጠብቃችሁ 👌 👍👍👍❤❤

  • @baroshbh9489
    @baroshbh9489 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ሰላም ይላክልን አምላካችን 💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግኖች ከመርሣ ጀምራችሁ ብታሥወጡልን እነዚህን ነቀርሦች

  • @siyoumteshome6425
    @siyoumteshome6425 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑር አዲስ ሰይድ ጀግና ኢትዮጲያዊ ኑር አዲስ ለዘላለም ኑርልንንንንንንንንንንንን

  • @user-gr2rc4kq4x
    @user-gr2rc4kq4x 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው
    ጀግኑችየ እናተያለችሁ ህዝባችን ሲዴፈር

  • @as4829
    @as4829 2 ปีที่แล้ว

    በረቱልኝ ያንአገር አፍራሺ መድረሻ አሳጡ እማ ጀግኖችየ🇪🇹🇪🇹👈💪💪💪💪👏

  • @tesfayeteklu1197
    @tesfayeteklu1197 2 ปีที่แล้ว

    ኑር ወንድማችን በርታ የኛ ጀግና

  • @fatumafatuma6419
    @fatumafatuma6419 ปีที่แล้ว

    አቤትዉበት አማራሥኮን ግርማሞገሣቺን ብቻበቂነዉ እኳን ሌላዉ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @zemachutube8730
    @zemachutube8730 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ በርታልን ምርጥ ሰው

  • @halima.7679
    @halima.7679 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔውቺ የኢትያጵያ ልጆቺ በለ ታሪክ ናቸሁ

  • @bvu1803
    @bvu1803 2 ปีที่แล้ว +8

    ወድሞች እህቶቸ ሁላችሁንም አላህይጠብቃችሁ እኛንም በስደትያለነውንም አላህይጠብቀነ

  • @tegtaref473
    @tegtaref473 2 ปีที่แล้ว +3

    ቁም ነገር ማፊ በስ መጨፈር አተ አትቀልዱ በአሁኑ ስአት ፀለት ዱአ ይደረጋል አሏቸው ዘፈን እባካችሁ ሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ ዞብል ሂዱና አግዟቸው ከዚህ ከመጨፈር????????????? በመተከል ሰው አንደበግ እየታረደ በራያ በወሎ ሰው እንደ በግ እየታረደ እነተ ከዚህ ትጨፍራላችሁ በጣም አዝኛለሁ የጀግንነታችሁን ጥግ በዘፈን አንፈልግም??????ጅግና ቡዙ አያወራም??????????? ጥላቶች ትንሽ ቢሆንኑም ወስጥ ለውስጥ እየሰሩ ነው በጣም ያሳዝናል???????

  • @bvu1803
    @bvu1803 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑራድስ ወድማችን አላህይጠብቅህ እራስህ ጠብቅ ወድማችን

  • @alphacomputersolutions2314
    @alphacomputersolutions2314 2 ปีที่แล้ว

    do you have a better quality video of this

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว +6

    እደው ይሄ ሁላ ጦር እያለን ሰሜን ወሎ በጁታ መያዙ ይገርመኛል እስኪ እደኔ የገረማማችሁ

  • @user-kc5lf4mr7c
    @user-kc5lf4mr7c 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ አሁን ኢሄሁሉ መከላከያ እያለ ንፁሀኑ ሕዝብ ማለቁ ብቻነው ወይ የዋሁ የወሎ ህዝብ ብቻ አሏህ ይጠብቅልን ያሉትን

  • @user-ts8mm1xb6y
    @user-ts8mm1xb6y 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሁሉ ወታደር እያለ የሠሜን ወሎ ህዝብ አለቀ 🙂

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +3

    ቁርአንን አስተካክለን በተጅዊድ እንቅራ
    th-cam.com/video/dnJz0pzNO6M/w-d-xo.html

  • @ahmeshatube744
    @ahmeshatube744 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ👌

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 2 ปีที่แล้ว

    congratulations is Good 👍👍👍

  • @getachewwubsera7614
    @getachewwubsera7614 2 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነይ በርታ

  • @asmaretezera3314
    @asmaretezera3314 2 ปีที่แล้ว

    የጀግናው የሃውጃኖ ልጅ ኑርአዲስ ሰይድ እድሜእና ጤና ይስጥክ

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 ปีที่แล้ว

    የኛ።ጀግና።ድል።የእናንተነው።እልልልልልልልኑሩልን።ጥላት።ቅጥል።አለ

  • @genetfsha7554
    @genetfsha7554 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይጠብቃቹሁ

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 2 ปีที่แล้ว +2

    ነርየ አደኝ 💚💛❤💪💪

  • @samialyemane
    @samialyemane 2 ปีที่แล้ว +1

    TDF 🐅🐅🐅💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @user-ko9qn2ww4h
    @user-ko9qn2ww4h 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሁሉ ወታደር እያለ ነው ወሎ የሚያሌቀዉ ይገርማል

  • @hiwot756
    @hiwot756 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለኢትዮጵያ

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 ปีที่แล้ว

    ፍትሕ ለራያ ቆቦና ለወልደያ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም

  • @user-bm2hj3nn3w
    @user-bm2hj3nn3w 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላሙዋን ያውርድልን

  • @andu473
    @andu473 2 ปีที่แล้ว

    የአገር መከታ የክፉቀን ኑር አዲስ ምርጥ ሰው የኢቶ ጀግና

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k 2 ปีที่แล้ว

    ኑርየ ኔጀግና ውድድድድ ወድምዋ በርታልኝ

    • @negusderbe3318
      @negusderbe3318 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቼ ሰላም ላገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ የኛ አንበሳ በርታልን

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን የራያ ህዝብ

  • @zamzamahmed6298
    @zamzamahmed6298 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

  • @mrvip3243
    @mrvip3243 2 ปีที่แล้ว

    Allhe yetblachejui

  • @babykal7637
    @babykal7637 2 ปีที่แล้ว

    እንደ አሁኑ የመንደር ጀግና ሳይፈላ ወንድነትክን አሳይተሃል፡፡ ማርያምን ትችላለህ!

  • @user-ui8cz6ys9j
    @user-ui8cz6ys9j 2 ปีที่แล้ว

    ፉከራ ብቻ ምንም ፋይዳ የላቸውም ጁንታው ግን ጀግና ናቸው ወላሂ አንቀጠቀጡት የኢትዮጵያን ህዝብ እናት ወልዳለች እኔ ግን ጁንታውን አምርሬ እጠላዋለሁ ግን እውነታው ሀቁ ይሄ ነው ።እኔ ለነሱ ጀግንነት እመሰክራለሁ

  • @allahisone9310
    @allahisone9310 2 ปีที่แล้ว

    Allah ytebkachihu agarchin betsebochan selam yargeln
    Feteh lesman walo wendiya hara. bejuntaw eji nwe

  • @aidaeman6603
    @aidaeman6603 2 ปีที่แล้ว

    አረድረሱ ለወሎህዝብ የኛጀግና

  • @halimahhalimah7100
    @halimahhalimah7100 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @sbjsjwjsng8793
    @sbjsjwjsng8793 2 ปีที่แล้ว

    ኑር የኛ ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪

  • @rahmahahmed4879
    @rahmahahmed4879 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ❤️🇪🇹

  • @mesirayakobo1424
    @mesirayakobo1424 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔርይጠብቃችሁ

  • @user-zk9vi7ge6h
    @user-zk9vi7ge6h 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @fhdddchfdfdd1214
    @fhdddchfdfdd1214 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ያገራችን ሰላም መልስልን

  • @SalamSalam-lh1dp
    @SalamSalam-lh1dp 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተየሁንየአማራልዩሀይሎችፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @user-tm7uo2hp8t
    @user-tm7uo2hp8t 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ኑሬ

  • @mammeeshaw6266
    @mammeeshaw6266 2 ปีที่แล้ว

    Wwww ደሰይላል

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላ።ብያለሁ።የኢትዮጵያ።ታሪክ።አስመዝጋቢወች።ናችሁ።ያለ።እናንተ።መኖር።አንችልም

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p 2 ปีที่แล้ว

    ጠላት አይኑ ደም ይለብሳል እሄን ሲያዩ ዋው

  • @user-lw4yq6oo7v
    @user-lw4yq6oo7v 2 ปีที่แล้ว +1

    ህዝብ እያለቀካድቡታ መጨፈር የሚገደሉትን ወገኖቻችነን አይከላከልም ለካሚራብቻ ሰብሰብ ምንያደርጋል

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 2 ปีที่แล้ว

    የምን ጭፍራነው እምነቶች መሄጃ ጠፈቶባቸው መንገዲ ላይ እየወለዱ የሞትሞት እየሞቶ እየተደፈር ሽማግሌው እየተሞጋ የናተ መጨፍር በውነት አይነፍም ልቦና ይስጣችሁ

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @amiromar3861
    @amiromar3861 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው!💪

  • @gjghgug1913
    @gjghgug1913 2 ปีที่แล้ว

    🌾✊✊✊

  • @user-fy3ob1hu4x
    @user-fy3ob1hu4x 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው ታሪክ የተሰራው

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 ปีที่แล้ว

    አላህ የጠብቃቹ የኛ ጀግኔች

    • @user-qu9cw9oq8r
      @user-qu9cw9oq8r 2 ปีที่แล้ว

      መጨፍሩ ምን አመጣው ጨርሳቸውና ጨፍሩ በባደ እቡር አትበሉ

  • @samabey789
    @samabey789 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤Mekelakeya ere zem belo chefer becha wone le wello hezb le gonder hezb deresulet eyalke new ?.💪🏾✌🏾🙏🏿

  • @lovepeace8090
    @lovepeace8090 2 ปีที่แล้ว

    Betam yamral abet wane moral 💚💛💟

  • @mahigaltigrayi7169
    @mahigaltigrayi7169 2 ปีที่แล้ว

    Egzabiher yatfachu kemder

  • @yeshikebedeyeshi1476
    @yeshikebedeyeshi1476 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @seblek.6546
    @seblek.6546 2 ปีที่แล้ว

    nuradis jeginachin kuratachin egziabher yitebkilnnnnnnnnnnn

  • @user-qs4zh9xu8r
    @user-qs4zh9xu8r 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @zahrazahra2278
    @zahrazahra2278 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀው❤🥰🥰🥰 ጀግና

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว

    ድሉ፣የናትነው፣ወገኖቸ፣አይዞን፣ሞትለጀታው

  • @user-wj6up9xt5p
    @user-wj6up9xt5p 2 ปีที่แล้ว

    አማራመሆን መታደልነው

  • @zahrasyed3342
    @zahrasyed3342 2 ปีที่แล้ว

    ይሁሉ እያለ እደት መጡ አላህ ይገዛችሁ

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍአላህሰላሙን ይመልስልን እናንተም ውላችሁ ግቡ ግን ንፁሀን አለቀ😭😭😭

  • @songorge1448
    @songorge1448 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና የጀግና ልጅ

  • @titimyre335
    @titimyre335 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህእርዳን

  • @user-iw7pn8ki1n
    @user-iw7pn8ki1n 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙኑ ነው ታሪኩ ታዳ ስለዘፈነ ባይሆን

  • @danymare2442
    @danymare2442 2 ปีที่แล้ว

    Nurya jagnaya fatary edmana tana yestek keber yegabakal

    • @buzyeediribaa5309
      @buzyeediribaa5309 2 ปีที่แล้ว

      Wwwwwwwww💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖💕💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @gjghgug1913
    @gjghgug1913 2 ปีที่แล้ว

    💪💪✌

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👍👍❤️❤️

  • @netsanet7155
    @netsanet7155 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ይመስላሉ ኣመዳሞች እስከምትማረኩ ዝለሉ ምድረ ኣህያዎች ክክክክክክ

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹❤💪

  • @user-ur9hl4fu3z
    @user-ur9hl4fu3z 2 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቂቸዉ ግን አድጥያቄ የህሁሉሰራዉትምእያለዋሎላይ ለምነዉጥቃትየሚደርስባቸዉ ዘመዶቼቺን ፍትህ ለወሎህዝብ😥አለቆ ወገኖቹቺን🇪🇹

  • @mehubabintali1357
    @mehubabintali1357 2 ปีที่แล้ว +17

    ኑሬ አላህ ይጠብቅህ

  • @konju283
    @konju283 2 ปีที่แล้ว

    ፈጠር ከነቴጋር ይሁን በቃ ይበለን

  • @bergghib4266
    @bergghib4266 2 ปีที่แล้ว

    After a bit time they will give their hands 🙌 to Tigray soldiers !!! I think numbers is nothing , scarifying is the point! Because when I see back history with Eritrea 🇪🇷 hundreds of thousands of Ethiopian soldiers with full of guns fought with few and very little Eritrean soldiers who have no more guns but the Ethiopian army collapsed by few soldiers of Eritrean so I can see now again with tigray they gave their hands thousands of soldiers no success!!!

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ሁሉ ሰራዊት እያለ ለምን ወሎ የመከራ ዶፍ ይዉርድበት ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህህህህህህህህህህህህህህ

  • @hawwa4434
    @hawwa4434 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @user-xq1db2wt8e
    @user-xq1db2wt8e 2 ปีที่แล้ว

    በል ተነስ አማራ እግዲህ ወደኧላ የለም ወደፊት ከፈጣሩጋር ።

  • @haqitisier8947
    @haqitisier8947 2 ปีที่แล้ว

    ለጦርነት የሚሰብክ ኣላህ ያሥቀይማል ።

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤😘

  • @user-wt2pb4lf4h
    @user-wt2pb4lf4h 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ወደዛ ህዝብ እያለቀ እዚህ ይጨፍርልኛል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mhmsou9490
    @mhmsou9490 2 ปีที่แล้ว +1

    እዝቡእያለቀእናተትጨፍራላቻሁ

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k 2 ปีที่แล้ว

    ይሄሁሉክላሽእያለወገንሲሰቃይ ያሳዝናል

  • @gjghgug1913
    @gjghgug1913 2 ปีที่แล้ว

    🇨🇬❤🇪🇹

  • @hadiemam7594
    @hadiemam7594 2 ปีที่แล้ว

    😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪