Pls there is an office engineer he can work as office engineer sone times as needed he can supervise site, it means all engineers is not working at site.
Teklye I live in Europe and handicap ♿️ peoples have advantages in many places they don't wait on line there's special services for them which is good and positive
Hi. I think you need to change your co-host. I started hesitating to watch your videos these days because of her. Pls train her, if she can be trained.
The woman is very talkative. Please improve your listening skill. We are here to listen not listen to your interruptions time and again while your guest is ready to explain in detail. Your nativity is not helping and we don’t like it.
አግዚአብሔር ይመስገን የ አብርሃም የ ይስሐቅ የ ያይቆብ አምላክ ከትብያ አንስቶ ዙ ፋን ላይ ያስቀምጣል
አቤት ስነ ስርአትህ ሲያስደስት። ምንም ጎዳና ማደግህ ተፅእኖ አላደረገብህም። በልጅነትህ በደንብ ተቀርፀሀል። I am proud of you brother.
ስማቸው ስብዕናህ በጣም ነው የሚገርመኝ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል። ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
ይህን የመደለ አእምሮ የሰጠህ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
Amazing story. All God's will. Lovely discussion all three of you/ God bless
ምርጥ ፊልም የሚወጣው ታሪክ ❤💪👏
Proud of you Bro, nothing impossible with God Praise the Lord ! ❤
ምን ታርጋቹ ከዚ በላይ ጎበዝ ናት በርቺ እህቴ
ተክልዬ በጣም። ደሰ የመል ታራክ ነዉ የተገሰ። እግዝአብሔር የክሰወል ቬር ላይክ አረጉ❤❤❤❤ በረታ ወንደሜ ❤❤❤
What a blessed young man, i love and admire you. Bless You more and more
You are very humble and young wise man
የጎዳና ህይወትን ምንነት አታውቁምናነው ይህን ያክል የጎዳናውን ታሪክ የምትጠይቁት?
መቀኞች ምን አጠፋች ማበረታታት ሲኖርባችሁ ለማሸማቀቅ አትስሚያቸዉ
ምንም የሚበረታታ የሚያስቀናም ነገር የላትም በጣም ችኩል የጋዜጠኛ ስነምግባር ማድመጥም ያስፈልጋታል
እንዴት ደስ የሚል መሳጭ ታሪክ ነው ሚስትህ አቢ ላቀውን ትመስላለች
የእግዚአብሔር ጣት! እግዚአብሔር ድንቅ ነው:: ልብህን አይምሮህን ርእይህን እየጠበቀ እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን:: ነገር ሁሉ ለበጎ ነው:: ፊልም የሚመስል ሕይወት::
Sorry ለጠያቂዎቹ ልጁ ግን የሚጠቅም ነገር አለው ሌላ ሚዲያዎች ከቻላችሁ ደግማችሁ በቁም ነገር አቅርቡልን በተለይም ክርሰቲያን ሚዲያዎች ለትውልድ የሚጠቅም ነገር አለው የመልካም ነገር ምንጭ እግዚአብሔር ነውና
ሴቷ ጋዜጠኛ you are amazing ማንንም እንዳትሰሜ ውስጥሽ ትልቅ የግጋዜጠኝንት ጥበብ አለ እኔ እንዴት ተምችተሽኝ የፕሮግራሙ ድምቀት ሆነሽ እንዳለቀ ብነግርሽ :: መስሚያዬ ጥጥ በያቸው for negative comments ❤
Good job keep up the good work
እንኩዋን እግዚአብሄር እረዳህ ወንድሜ❤❤❤
❤❤❤❤❤ጀግና
Amazing
እግዘብሔርን ይወድሃል
ትክክል በዌልቸርም የአገራችን ባለውለታም አበበ ቢቂላ እሩጫ እንደተወዳደረ ስምቻለሁ❤❤❤
Semart ❤❤❤
የሚገርም ታሪክ ነው ጎበዝ ደግና ነህ ወንድሜ ተፍገምግመህ ተንገዳግደህ አልቀረህም በዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፈሃል በ አንት ጥንካሬ ብዙ ስዎች ይማራሉ
ግን ከዚያ ሁሉ መገፋትን መገላታት በጣም ከቡዙ ነገሮች ሁሉ አሳልፎ ከዚህ ያደረህን እግዚአብሔን አመስገነው
ግን በሌሎች ሴቶች ስለገፉህ ይችን ልጅ እሽ ስላለችን ብቻ ሳታስጠምቃት ከሆነ ያገባሀት እግዚአብሔር እንዳሳዝነከው እወቅ። ሥገህም ነፍስህንም እንዳረክስህው እወቅ ምክኒያት በ ሃይማኖት ከማይመስሉን ሰዎች ጋር መጋባት ስለ ማይቻል በ ተዋሕዶ እምነነታችን ።
ስለዚህ በዚህ ዓለም ያለው ሁኔታ ቢሳከልህም የሰማይ አዘንጋ ወንድማለም።
የ ኢትዮጵያዊ ሴቶች እባካችሁ እናተ ግሞ በእግራችሁ አታስቡ በጭንቅላታችሁ ማሰብ ጀምሩ ሰው እግር የለውም ተብሎ አይገፋም አይናቅም የ ሥላሴ ፍጥረት ነውና ።
ይልቁኑ የሥላሴ ልብ አለው ወይ ሃይማኖቱ ምንድነው ማለት ነው እንጂ ሌሎች ነገሮች ባትቀላቅሉ መልካም ነው
ለማንኛውም አስተዋይ ልቦና ያድልልን ለሁሉም
አመሰግናለሁ። በነገራችን ለይ ባለቤቴ የኦርቶዶክ ነች። አለዘነጋሁትም ለማለት ነው።
@@semachewayele2708ዉንደሜ በጣም ጉበዝ ነህ ❤❤❤በረታለኝ
@@semachewayele2708ወንድሜ አርፈህ ኑሮህን ኑር የኛ ሰው የማያዝህ የጽድቅ መንገድ የለም አሁን አስጠምቃት ብለውሀል ቀጥለው ደግሞ ተገርዛለች ወይ ይሉሀል ይሄ ሁሉ የጽድቅ መንገድ አደለም ወደአብ የሚወስደው የጽድቅ መንገድ ጌት እየሱስ ክርስቶስ ነው ዮኃንስ ወንጌል -ም-14-ቁ-6 አንብብ መ/ቅ አንብብ ጌታ ይረዳሀል።
Wow🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👌👌👌
ጋዜጠኛዋ ትምህርት ቤት ትመለስ የምትሉ
ጋዜጠኘዋ semart ❤❤
👍👌 Wow nw tariku ...thank u 🙏
Tarekek betam yegermale jegena nek medeyen gin demo desi yemilew siketek new wow tenekarek bravo my Bro 😉 👍demo yecalale Egerk new yetekortew engi cenkelatek Ayidelem berta
ሠው የጣለውን እግዚብሄር ያነሣል
ከስሜት ውጪ እንጂ! ኧረ ምን አይነት ጋዜጠኛ ናት!? ልጁን አዋከብሽው እኮ!!!
ጋዜጠኛዋ ለሌሎች ፕሮግራሞች እንጂ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞ ለማዘጋጀት አትሆንም፣ጥሩ ድምፅና የቃላት ድርደራ ትችላለች፣እሷ የምርመራ ጋዜጠኝነት ትስራ
እንዴ አታቋርጭው እስኪ እንስማበት???😂😂😂😂 እንዴ.
Awo wy stastela
የአጠያየቅ ስልት የላትም በጣም ትንቀጀቀጃለች ስትጠይቅ እራሱ ተክሌ አጠያየቅህ እራሱ ሰውን ይስባል የሷ ግን አያድርስ ነው ድምፅዋ እንደቃጭል ይረብሻል ረጋ ትበል ።
በጣም ጥሩ ጠያቂ ናት
Knat bntew true neber
@selam7742 ለምን አንቺ አገቢም በቃ የኛ ሴቶች ሚበልጣችሁን ሴት ስታዩ ትቀናላችሁ አደል እስኪ ጥሩ ማውራት ልመዱ
መሸአላህየውሎቆጀናትአተሸቃበጠ
ምነው ታሪኩ የማይቁዋረጥ በሆነ ? ዝምብየሳደምጠው ውየ ባፍር አይሰለችም : እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ቤተሰብህንም ይጠብቅልህ : የኔ ልጅ :;
😂😂😂😂wow jigena nek yimir
ወንድማችን የመረጠውን ትምህርት መርጦ ጨርስዋል. አዳምጪ። ወደኋላ ትመልሽዋለሽ እንዴዴዴ
ወይ ልጁን አስወጪ እና አንቺ ተነገረ እንዴ
You need to be very careful.
የልጅ ጥያቄ አረግሽው።
Are bemaryame gize sechiwe enji betame bezu taweriyaleshe
አውቀሽ ሞተሻል አንዳንዴ ከማርስ የመጣችሁ ትመስላላችሁ ምን እንደ ምጠይቁ እንኮን አታውቁም
እኒእውዳታልሁተመችኛልች
Ere bezu aworash anchi teregagi pls
Enekwane fexari eredake
ምነው በጣም ተንቀለቀልሽ አላስወራ አልሽ እኮ
ይህች ሴት የፍየል ምላስ በልታለች:: መልስ ይስጥበት:: ጉራ ትነፋለች;; ለምን መጠጥ ቤት አትከፍችም?? ያዋጣሻል::
ተክልልዬ ምን አመጣህብን በጣም ቀልቃላ ናት ጥያቄዋም ደስ አይልም ፕሮግራምህን አበላሸችው ያንተ እርጋታ ነው ጥሩ
Pls there is an office engineer he can work as office engineer sone times as needed he can supervise site, it means all engineers is not working at site.
ምነዉ ተክሌ ከየት አመጣሀት ጥያቄ መጠየቅ በደንብ እማትችል አንተም ፈዘ ዝክ መልክ እኮ እዉቀት አይደለም She needs training. Big time.
I have same feeling too. Even she has tried to impose her thinking as if his idea too.
አዎ ትክክል
she's big mouth she doesn't give chance for him😢
Eyewte temelketewte yegzabeharhen sera
ይህች ልጅ የጋዜጠኝነት ሙድ የላትም !ትንቀዠቀዣለች !!
ወይኔ ከየት ነው የመጣሽው
Teklye I live in Europe and handicap ♿️ peoples have advantages in many places they don't wait on line there's special services for them which is good and positive
ቬር ላይክ አረጉ❤❤❤
❤
She needs to be very careful when she asked a questions.case he can be an engineer too!
Adet medhanealem
Hilversum is a suburb or it is a town near to amsterdam
Law of attraction 😂😂😂😂. 😂. አውቅሽ ሞትሻል
Min malet new gin
@AbiyAhemdundected እሺ የኛ ምሁር ላንተ ማወቅ ምንድነው ስምክ እራሱ ይናገራል ላንተ ማወቅ ማለት እዝብን መግደል ማፈናቀል ነው አደል ከዚ ውጪ ያለው ላንተ እውቀት አደለም አደል
@@farisabdulfatah2283 😂😂😂 ስሜን አንብበሄዋል (አንብበሽዋል) የማንበብ ችግር ካለ ላስርዳ ስሙ ይምለው Abiy Ahemed. uneducated ይህ ማለት አብይ ያልተማር ነው ማለት ነው 😂😂😂
@@AbiyAhemdundected oh realy was not understand ማለት ነው እንዴ እሺ ቲቸር 😏
@@farisabdulfatah2283 አነቃቂ ነን እያሉ እያስከፍሉዋችሁ እየተጫውቱባችሁ ነው ዳዊት እና ዘመዴ ነህ የሚባሉ ጅሎች Law of attraction ብለው ለዛውም ፈርንጅ በፃፈው መፃፍ እየቀለዱባችሁ ነው 😂
Is interested
interview aderareg seltena gibi
ሁለት ሰረዐተ የለሽ ገዘጠኘቸ
Ichin mababarer new era????
ደርሶ መልሱ ተጣጣመ😂😂😂
ሆላንድ ውስጥ ቦይ ፍሬንድ ካላትማ ያው አንዳንዴ ትወጣለታለች እነርሱ እኮ ጣጣ የላቸውም
እህቴ ድፆሽ እንደ መልክሽ ቢያምርም ሰው እስኪያወራ ወይም ካወራ በሃላ ብታወሪ ለምን አልኩኝ መሰለሽ የሀሳብ መቆራረጥ እንዳይኖር በማለት ነው አንቺ ምናልሽኝ amore mia ?
ሴት ጋዜጠኛ ወድጄሻለው ተክሌን ብናከብረውም ቅሉ
የልጅቷ ልብስ ከሶፋው ልብስ የተረፈ ነው ወይ? ማች ያረጋል😮
😂😂 gebtolsh new.... ere sinsirhat yinurachu ....i wish yihe tarik ezi lqy baykerb
You should do it by yourself she is to anoyed
Ere benatshi tergagi asweriw.
አረ ወይኔ ሰው ያውራበት አንድ ቃል መተንፈስ አልቻለም አዳምጡ የእናንተን ድምፅ መስማት ሰለቸን ከእዮሀ ሚዲያ ከሌሎቹም ተማሩ አሰልቺ ናችሁ በጣም
እስቲ ያውራበት
በጣም ነው የምታስጠዬው ረጋ ማለት ጥሩ ነው
Zem bay esti esu yawera
ይቅትታ ጋዜጠኛዋ በፍፁም የጋዜጠኛ ሰነምጉባር የለሽም ዝም በለሽ አድምጭ።
Gazetegnaw gin beselam new engda terteh emtakorfew ....beqa eko beljnete min tesemtogn ayawuqm kaleh aleh new weys qucht alebh ende
አረ ያውራበት ወሬ ታቆረፍዳላችሁ ያውራበት ይጀምራል አይጨርስም
alaswera alsh. tultula
ሴትየው አርተፍሻል እግሩ እኮ ለመንቀሳቀስ አያስቸግረው። ካላወቅሽ እኮ መጠየቅ ትቺዪ ነበረ ዝም ብለሽ አትጠይቂ ማገናዘብ ልመጂ።
ye mender set nesh
ይቅትታ የሰሴት ጋዜጠኛዋ በፍፁም የጋዜጠኛ ሰነምጉባር የለሽም ዝም በይ።
እባክሽ ቀድመሽ አትጠዪቂ አስጨሪሺው አጠያየቅሺም የመንደር አታድርጊው
መጀመሪያ እሱ ቢያወራ አይሻልም
ሳቃቹህ ሁሉ ሲያስጠላ በተለይ ሴቶ ጥያቄዋ ያክ መጨረስ አልቻልኩም
እግዚያብሔር እንኳን ረዳህ🙏🏽
ዝምምምምምም ብለሽ አዳምጪ ሀፍፍፍፍ
Hi. I think you need to change your co-host. I started hesitating to watch your videos these days because of her. Pls train her, if she can be trained.
Teklhe minew gati wet honk
ፊልም ይወጣዋል ደራሲያን ቢጎበኙህ
አንቺም ዝም በይ።
ሴቷ ጋዜጠኛ ስታስጠይ አትችይም
አንች ሴት ትንሽ ሥርአት ይኑርሽ።
ለምን ቅድሚያ እንደሚሰጡህ ታዉቃለህ አቶ ተክሌ እኩል ከቤት ብትወጣ እሱ ተሰልፎ ታክሲ ተሳፍሮ ሄዶ ነው የምትደርሰው ለምን ቅድሚያ እንደሚሰጥ እንኳ አታውቅም ????
What kind of question u are asking be sensible u live in Ethiopia to be homless is normal u keep adking Godana Godana.
The woman is very talkative. Please improve your listening skill. We are here to listen not listen to your interruptions time and again while your guest is ready to explain in detail. Your nativity is not helping and we don’t like it.
👎👎👎👎👎😝😝
ጋዜጠኛዋ በጥም ደደብ ነሺ የምትጠይቂው ጥያቄ ስሜት አይሰጥም ንግግርሺን አስተካክኝ ወይንም ሥራውን ተይው
የሰፈር ፣ወሬ አረጋችሁት። ትህትና የላችሁም። እንዴት ቃለ መጠየቅ ማካሄድ እንዳላባችሁ። ኮርስ ውሰዱ።
ስማቸው አየለ በጣም ጀግና፣ በውጭም ሆነ በውስጡም ልዩ ውበት ያለው ፣ አውነተኛ፣ በማንነቱ፣ የሚኮራ፣ ብልህ ሰው ነው። ለብዙ፣ ምሳሌ የሚሆን ፣አንድ ሰው ጠንካራ እና ዓላማ ካለው መድረሻው እሩቅ መሆኑን ፣በተግባር ፣ያሳየ ነው።
ታሪኩ አንተ ከምትነግረን ራሱ ስማቸው በፍሰት ለምን አይነግረንም? ዩትበር ስትባሉ ቀደም ቀደም ማለት ትወዳላቹሁ።