ዳምበል | ፍቅር የሞተበ | ግሩም ዘነበ | ምስለ ተውኔት |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @qalkidantilahun1514
    @qalkidantilahun1514 7 หลายเดือนก่อน +18

    ግሩሜ እኔ ብቻ ነኝ ሳይህ ይህቺን ሃገር የምትመስለኝ ...ሸክማችንን በጫንቃዋ የተሸከመች... ብሶታችንን የልባችንን የምትናገር አንደበታችን... ከያኒው ኪነ-ጥበብን ለትክክለኛው ዓላማ ሲጠቀመው የማይብህ አንተንም ካንተም ጋር ያሉትን የህዝብ ልጆች ፈጣሪ ያበርታልን፤ ይጠብቅልን!🙏🙏❤❤

  • @Gebetaizer
    @Gebetaizer 7 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን ቃላት ከጋሽ ኃይማኖት አለሙ መስማት ደሞ አቤት እንዴት እንደሚነዝር!
    ግሩሜ እንኳን ደገምከው።

  • @anafm8184
    @anafm8184 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነዉ 👌👌👌

  • @amharicmusiclyrics484
    @amharicmusiclyrics484 7 หลายเดือนก่อน +4

    Be gugut entebekalen ❤

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 7 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩሜ እንደስሙ ግሩም 🙏🙏🙏

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 7 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ይበለን መድኃኒዓለም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mab3008
    @mab3008 7 หลายเดือนก่อน

    ግሩሜ legend

  • @kukulu99
    @kukulu99 7 หลายเดือนก่อน

    ከደርግ ግዜ ጀምሮ የስንቱን የወጣቶች ሞት ያዩ የህክምና ባለሞያዎችቻችን በጣም ያሳዝናሉ

  • @tigistdagnachew1399
    @tigistdagnachew1399 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያማል

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 7 หลายเดือนก่อน

    Denq chelota! A super hero person.

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 7 หลายเดือนก่อน +2

    መቼም አንማር ያሁኑ ይባስ!!

  • @DawitBirhanu-p4w
    @DawitBirhanu-p4w 7 หลายเดือนก่อน

    ወደ ሰውነት ጌታ ኢየሱስ ይመልሰን

  • @sirakyohannes2878
    @sirakyohannes2878 7 หลายเดือนก่อน +4

    ግሩሜ መክፈል ብችል በከፈልኩ እና ደስ ባለኝ ማድረግ የምችለው ግን ሼር ሰብስክራይብ ላይክ ብቻ ነው ከቻልክ ሱፐር ታንክስ ቢናራቹ ጥሩ ነው ግሩሜ ያንተን videos ቢያንስ 4 ግዜ አይቼዋቸዋለው ወንድሜ አመሰግናለው

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 7 หลายเดือนก่อน

    God bless ethiopian 😪😪😪😪😪😪

  • @nafqotha1
    @nafqotha1 7 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው!

  • @lemelemmesele387
    @lemelemmesele387 7 หลายเดือนก่อน

    ግሮሜ እዴት አንደምወድ እኔጃ አላውቅም

  • @yotoryotor2927
    @yotoryotor2927 7 หลายเดือนก่อน

    Wawu

  • @solomonGetiye
    @solomonGetiye 7 หลายเดือนก่อน

    በቃ ይህ ያበቃ ይሆን? አምላክ ልቦና ይሥጠን

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 7 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @خديجهالممدوح
    @خديجهالممدوح 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 7 หลายเดือนก่อน

    ye fetari ken kirb new netsa yawetena

  • @TseguTeketel
    @TseguTeketel 7 หลายเดือนก่อน

    የሎሬት (ጋሽ) ጸጋዬ ተውኔት ነው ? አርበኛው ደምበል።

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ye 3000 Amet Mimi nat Hagerachen belwal Alex Abrham ewnetun new. Erasun yemiteyek sew kalefew yemimar wedefitun Birhan lemaderg yemimoker ena lebe birhanochen yabzalen

  • @EstifeOne
    @EstifeOne 7 หลายเดือนก่อน

    የግሩም ብቃት የሚገርመኝ እኔን ብቻ ነው

  • @JOJO-vd2po
    @JOJO-vd2po 7 หลายเดือนก่อน

    4 አመት ያለፈው ቀረፃ

    • @anisweet4130
      @anisweet4130 7 หลายเดือนก่อน

      ማለት

  • @thomasyekealo1695
    @thomasyekealo1695 7 หลายเดือนก่อน

    Langweilig

  • @tewoldedulla4082
    @tewoldedulla4082 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤