ከማንቸስተር ዩናይትድ የውድድር ዘመን ጀርባ :- እንቅልፍ የሚጠሩ ታክቲካዊ ስብሰባዎች ፣ ልምምዶች እና ጉዳቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ค. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 31

  • @BabaMom-ys4vt
    @BabaMom-ys4vt 22 วันที่ผ่านมา +11

    አሊዝ ጠፋህብኝ እኮ ያንተን ድምፅ ሳልሰማ ከዋልኩኝ ልክ እናቱ ትታው ገበያ እንደሄደች ጡት እንደሚጠባ ህፃን ልጅ ያነጫንጨኛል በፍቅር ነው ማዳምጥህ

    • @user-xi7hp9bw2o
      @user-xi7hp9bw2o 22 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @90Minute-671
      @90Minute-671 22 วันที่ผ่านมา

      ቆፍጠን በል አትሽለጥለጥ

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 22 วันที่ผ่านมา +6

    ዘንድሮ የማንችስተር ነገር ሀገሬን ይመስለኛል።

  • @emab-to4ot
    @emab-to4ot 22 วันที่ผ่านมา +4

    አርቴታ ያኔ ውጤት በጠፋበት ግዜ እንኳን ኬራን ቴርኒን የመሰሉ ተጫዋቾች ወተው የሱን ታክቲካል ልኽቀት ይመሰክሩ ነበር። ለዚ ነው ቴንሀግ ላይ እምነት መጣል አስቸጋሪ ይሆንብኛል።

  • @Steven.24
    @Steven.24 22 วันที่ผ่านมา +2

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛዋል የጊዜ ጉዳይ ነው united ይነሳል ::ለውጥ ያስፈልጋል አዎ ለውጡ ከአሰልጣኙ ይጀምራር ለውጡ ሲቀጥል ለዚህ ትልቅ ቡድን የማይመጥኑ ተጫዋቾች ተበራክተው ይታያሉ squad depth በሚታይ quality depth መተካት አለበት ለዚህ ደግሞ የራትክሊፍ ካዝና መበርገዱ ግድ ነው ::የሊጉ financial ህግ ካላገው በቀር በተረፈ አዚዝ ትንተናክ ግሩም ነው story telling አንደኛ 🙌 GGMU❤

  • @abdihakimmohammed3389
    @abdihakimmohammed3389 22 วันที่ผ่านมา

    Alex is really such a superb football reporter. I'm really impressed the way he presents, learned so many things on football since I started listening him. Keep on alex

  • @ahlenbeektube4471
    @ahlenbeektube4471 22 วันที่ผ่านมา +1

    በዙ። ደስታ ብዙ ፈንጠዝያ ከማን ዩናይትድ ጋ አሳልፈናል እግር ኳስ ጉዳትሲበዛ የተጨዋቾች መቀያየር ትርፉ የአቋም መዋዥቅ ነው ሰውየውም ይበቃዋል ባይ ነኝ ቢቻል ድዘርቤ ቢመጣ ና አሪፍ የጨዋታ ዘይቤ ቢያሳየን ባይ ነኝ ሲቀጥል። መልቀቅ ያለባቸው ተጨዋቾች አሉ ኦሊሴን በአንቶኒ ቦታ አሉ የተባሉ ተከላካይም ያስፈልጋል ባይ ነኝ ግሎሪ ግሎሪ ማን ዩናይትድ

  • @Abduy194
    @Abduy194 22 วันที่ผ่านมา +1

    Alez GOAT 🔥🔥🔥

  • @afro90s78
    @afro90s78 22 วันที่ผ่านมา

    Alazar The Ethiopian football journalist Teddy Afro!

  • @sintayehuzewdu-um2ib
    @sintayehuzewdu-um2ib 22 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን!!! የሮናልዶን ኬዝ የያዙበትን መንገድ ሲያዳንቅ የከረመው የእንግሊዝ ሚዲያና አሰልጣኝ አምላኪ ደጋፊዎች አምባገነን እንዲሆኑና ጉልበታቸውን ለማሳየት እንዲተጉ ያበረታቷቸው ይመስላል።
    የኮመን ሴንስ ችግር -ሮናልዶን በ88ኛ ደቂቃ ቀይሮ ማስገባት ማሰባቸው
    የኮመን ሴንስ ችግር-ካስሚሮ 4ቢጫ እያለበት ከፓላስ ጋር አሰልፈው የአርሰናል ጨዋታ በቅጣት ያለፈው ጊዜ
    የኮመን ሴንስ ችግር - INEOS ቴን ሃግን ለማቆየት ከወሰነ

  • @natnaelmarkos3030
    @natnaelmarkos3030 22 วันที่ผ่านมา

    Thanks for your detailed explanation

  • @kibrommesele1450
    @kibrommesele1450 22 วันที่ผ่านมา

    The mighty is falling for real😭

  • @DagimawiDereje
    @DagimawiDereje 22 วันที่ผ่านมา +1

    ትመቸኛለክ ስለ ማንቼ ስታወራ

  • @jk-gd3wo
    @jk-gd3wo 20 วันที่ผ่านมา

    Timechegnalehi bro be ewuket yetemeseret tinitena new

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 22 วันที่ผ่านมา

    #126
    እንኳን ደህና መጣህ አሌክሶ

  • @DagimGetamesay-so3vj
    @DagimGetamesay-so3vj 22 วันที่ผ่านมา

    Mess or Rolando

  • @ekram643
    @ekram643 22 วันที่ผ่านมา

    የአሁኑ united ሁሉም መጥፎ ነገሮች ይገቡታል። ክለቡ በውድድር ዓመቱ ባሳየው አቋም አሁን ካለበት ደረጃ ይበልጥ አንሶ መገኘት ነበረበት። ክለቡን ላለፉት 26 ዓመት በትኩረት ደግፊያለው: እንደዚህ ግን የወደቀ united አይቼ አላውቅም። ቢሆንም ነገ Arsenalen በደንብ ረግጠን እናሸንፋለን።

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 22 วันที่ผ่านมา

    Alex ❤ ዛሬ ጠፋህ

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 20 วันที่ผ่านมา

    የማንቸስተር ዩናይትድ ችግር የአሰልጣኙ ብቻ አይመስለኝም አሊዝ ሼባ ሼባ ተጨዋቾችና: አሰልጣኙ በጥብቅ ሲፈልጋቸው የነበሩ ተጨዋቾች አለመምጣታቸው ሊሆን ይችላል።

  • @user-sg5ow3bb3k
    @user-sg5ow3bb3k 22 วันที่ผ่านมา

    Sometimes I doubt your ability to be a top level journalist even though I admire you a lot. What type of argument is this? We have never heard ajax players complain about the tactical sessions of Ajax. Never!!!

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 22 วันที่ผ่านมา

    ነገ በ 11 ተጨዋቾች ተከላክለዉ መጫወት አስበው ይሆናል

  • @Solaries1
    @Solaries1 22 วันที่ผ่านมา

    Esun tayaleh adame afer liso yinesal nege

  • @MarsiMoy-lv7pg
    @MarsiMoy-lv7pg 22 วันที่ผ่านมา +1

    I love you so much
    I love your program and all your works❤️❤️
    But you said that no one loves Zidane more than me
    But we all know that zizou is so overrated. Ya he's overrated
    Iniesta is so much better but Iniesta is so underrated
    Football is not fair 💔💔

  • @lulamesele3578
    @lulamesele3578 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @daneysisay981
    @daneysisay981 16 วันที่ผ่านมา

    🏟️🚣😂😂😜

  • @MamushGosayemash
    @MamushGosayemash 22 วันที่ผ่านมา

    የተሻልክ ነህ ...ግን ባክህ ቁጥር አታብዛ ቁጥሮች ሲበዙ አሰልቺ ይሆናሉ...

  • @abiygetachew1515
    @abiygetachew1515 22 วันที่ผ่านมา

    አርቴታ ቴንሀግ ጊዜ ሊሰጣቸው እንደሚገባ ገለጹ !
    የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የዛሬ ተጋጣሚያቸው ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ጊዜ ሊሰጣቸው እንደሚገባ ገልጸዋል።@tikvahethsport ...this shows how the hate of Arteta to Man united😂😂😂