ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔም እረ በለው አልኩ.....ሰላም ......ለወገኔሞት.........ለወያኔthanks For share hope music
ወይኔ አባቴ ትዝ አለኝ ይወድሜሰርግ ሲፎክር አሁን ግን ሞትብኝ የኔን ዓለም ሳያይ አባቴ ነፋስ ይማር ናፈቀህኛል።እካንምየገጠር ልጅ ነኝ አር ብለው ብለው ኡፍፍፍፍ
ሁሉም.በእግዛብሃር።ይሁን دقدوق 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሁሉም.በእግዛብሃር።ይሁን دقدوق enam endahy abati motale
አላህ ይራህማቸው ማማ አይዞሺ ከዛ የሚቀር የለም
አይዞች..አላህ ይራህማቸው
ኧረ ሆደ ተረበሸ
ተው እደዚህ አይነት ነገር ስሰማ ይጨንቀኛል እድሮ ድሮ ትዝ ይለኛም አንዱንም ሳላውቀው
ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍእትትትትእትትትትእትትትእንዲህ አይነት ዘፍን ስሰማ ይከፍኛል😢😢😢
😂
አይዞሽ፡እህት፡ሁሉምያልፋን፡በፆለትእንበርታ፡ላሀገራችን፡ሠላምያዉርድልን፡አቤት፡ድምፅ፡ኢትዮጲያ፡ለዘላለምትኑርአሜን፡ዋዉእናመሠግናለን
በጣም ማር ግን አይዞሽ
ere belew ere uuuuuuuuuuuuu hodye telawes uffffffff
እረ አልቻአለም አጀቴ
ከናንተ መፈጠሬ እጂጉን ኩራት ይሰማኛል ጀግና የጀግና ዘር 💕💕😘
ሽለላ ውስጤ ነው ወርቁ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማኛው ጎጃሜ
ወይይይይይይይ በዝህ ቀረርቶ አባቴን አስታወስኩኝ አንተ ሞት ምን ትደረጋለህ አይይይይይይይ አባቴ አላህ የጀነት ይበልህ
ዋው በጣም ደስ የሚል ሽለላ እግዚአብሔር አምላክ ለእምየ ሀገራችን ኢትዬጵያ ስላሙን ያውርድላት ።
Amhara is patriotic, they always been warriors! The most recent Amhara worrier is Brigadier General Asaminew Tsige.
Tell they bruda
@@biniam35 መከራ
ኡፍፍፍ የዚህን አይነት ነገር ስሠማ ዋሽንት ስሠማ ዉስጤ ይረበሻል ኡፍፍፍፍፍፍ
እህህህህህ ጥሎብኝ ሽለላ ልክ እንዳባቴ ይነካካኛል እንደ ውፍ ብረሪ ብረሪ አለኝ ኧረ ሆድ ባሰኝ ወገኖቼ ኡኡኡኡእማ እናት ሃገሬ ኢትዮጵያየ ዛሬም እንደትናቱ ጅግና ትወልጃለሽ እግዚአብሔር ያስብሽ"ወንድሙን ወንድሙ እያማው እንደሰውኧረ ማነው ወዮደም የመልስው""እየገመተው ነው ልቡን እያየውእንዳገዳ ቆርጦ ሰብሮ ሊጥለው"ዘራፍፍፍፍፍፍፍእትትትትትትትትትኧረ በለው
ኢትዬጵያዊት ጉድበል ጎንደር እኮ mas
BH
መቸነዉ አገሬ ሰላም ሁኖ አገሬ ብገባ ፈጣሪ ባክህን ትሳኤህ ናፈቀን
ወይኔ አጎቴ የእናቴ ወንድም ትዝ ይለኛል።አጎቴ ነብሰህን በገነት ያኑርልኝል።አሁን አሁን ታዲያ እንዲህ ቀረርቶ ነገር ስሰማ ውሰጤ ይታወካል ።ወይ ነዶ ወይ ነዶ!!!!!!!!!!!!!!!
አባቴ ናፈቀኝ አሁንስ 😭😭😭😭
Mohammed Rehan 😭😭😭😭😭😭😭😭
አረ በጣም ሆዴ ተረበሸ
አብሽሪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባቴ ናፈቀኝ ዛሬሥ አገሬገብቸ መቸይሆን እማገኘው የአላህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ አይዞሺ ያልፋል
እምየ ኢትዮጵያ ጀግኖችሽ አልቀዋል መሳሪውን ጥለው ሰልፍ ላይ ውለዋል እንደመረ ብለው ስንቱን ቀነሡእንደው መቼ ይሆን ሀቅ የማወሩት እባክህ አምላኬ ሀገሬን እያትደስታችን ሳይደምቅ ሀዘን በዛባት
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ዋው እንዲህ ነው ውስጤን ነው የተረበሽው በእውነት ድል ለጭቁኑ ህዝብ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚❤💛👈😭😭😭😭😭😭😭እምዮ ኢቶቢያ መቸነዉ ሠላም የሚወርደዉ ያረብ ያአላህ አተዉ ቨዝነትህ እርዳኝ
አማራ ከሸለለ እና ፍካሮ ካበዛ ማንም አይመልሰው ጣሊያንም አልቻለው ምርጥ ኢትዩጵያዊ
ወይኔ። አባቴ። ናፈቀኝ። አባዋ ሠላምህን። ያብዛልኝ አጎቴ ሢያገባ ፎክሮበት ነበር 2004
እረ ገዳይ ሽላላ ዋሽንት ውስጤ ነው ሰላም ለሀገራችን
አቦ ምችት ይበልህ ደስ ይለኛል ከግጥሙ እስከ ዜማዎችህ ዋው
ዘመን የማይሽረው ሽለላ ሆደን ባሰኝ 😥😥😥😥😥😥😥
የአማራ ገበሬ አርበኝነቱን ያሳዬበት ምርጥ መፈክር ነው፡፡
የእውነት ኢትዮጱያውይ በሆኔ እኮራለሁ✈ልሂድ ወደ ሀገሬ
የ አላህ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀይማኖት ዘር የ ማይከፍል እና ለ ወገኑ እንጅ ለ ሆዱ አዳሪ ያልሆነ መግሰት ይሰተን, ,,,, አረ ኡኡኡኡ
Doctor Abachew ke wustey ayiwetam eda abete mot wusten akatelegn 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙇
ዘራፍ ዘራፍ ሹልክልክ ስል አውሬ መስያቸው አርማጭሆ መወለዴን መወለዴን ማን በነገራቸው ከዛማዶ ሁኖ ክፉ ሰው ከጣራ ከዚህ ማዶ ሁኖ ክፉ ሰው አቬት አለው ጎበዝ ተነሣ ይህ ነገር የኛነው አርማጭሆ አገሬ እደት ነህ
ወይኔ ልቤ ተረበሸ ምን ይሻለኛል እግዚአቤሔር ሆይ ለአገራችን ሰላም አዉርድልን
አይዞህ ወገኔ የጨለመው ይነጋል ቅርብ ነው ቀኑ
ወድሙን ወድሙእገደለው ማነው ተጠያቂው ማነው ተጠያቂው ማነው ሀላፉው በልልኝ እኪ ወዱ ያገሬል ልጅ
እኪበል ነገርኝ አተ የናቴልጅ ማነው ተጠያቂ ማነው ሀላፉው በልልኝማ
አይዞሽ በርቺ፣ እንደሚባለው ካልደፈረሰ አይጠራም።
ሃይል እግዚአብሔር ነው ጉራ አይደለም አይይይይ የስው ነገር ክታምም መከራ ክጠግብ መከራ ጌታ ሆይ ልብና ስጠን
በትክክል ወድሙን እየበላው ውድሙን እየገደልው ሁሊ ነው ምስማው ድምጡ ዋውነው💛💚💕💔💓💓💓😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
አይይይይይይይይይይይይይ። ምን አባቴ። ይብቃኝ። አባቴን። አስታወስከኝ። ውይይይይይይይይ። እፋ። አይ። ይሄ። ሞት። ባልነበር!!!! አባቴዋየ። ሁሌም። ከውስጤ። አትወጣም። በጀነት። ያኑርልኝ።
DEATH FOR TGRA
አብሽሪሀያቲ ልክ እደኔነሽየኔም አባቴ በቅርብነውየሙተውበሥደትሁኝየ
እሽ። ሆደ። አላህ ያበሽርሽ። እህት። አንችም። አይዞሽ። ገልቢ። ያልሞተበት የለም ያልጎተተ። እሬሳ። ጨዋታ። ነው። እንዥ። ሁሉን የሚያስረሳ። ስደት። አይኑ። ይጥፋ።!!!!
አይዞሽ እህቴ ሞትን የፈጠረዉ አላህ ስለሆነ ምን ይደረግ.አባትሽን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ አይዞሽ ያገሬ ልጅ
እኔም አባቴ wfffff ትዝታ ነው እህት አባቴ ሞት ቢነጥቀኝም ዘላለም እወድሀለው
የኔውዶቸ አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወንድሙን ወንድሙ እያማው እንደሰውእረ ማን ሊሆነው ደም የሚመልሰው።
Abesawu 💪💪💪💪💪💪
ዋዉ......ሽለላዉስጥነዉ......ሠላምለኢትዩጽያ
አባቴ በጣም ነው የምወደው ይህንን ሽለላ
ክተት : አማራ: በቃህ: ዝምታ:እግዛብሔር ይረዳል: የተነሳህ: ለታ::
Waffiki አሜንንንንንን
አልገረመህም ዘንድሮ እግዚአብሔር ፈረደ!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@@burtkandav7574, my dear Amharas are God's people, it is a blessing to be Amharas.
ልቤ ሽፍፍፍት ይላል እደዚህ ሥሠማ፡፡
ኡፉፉፉ አልቻልኩም ይህንን ሽለላ ሳዳምጥ ዝመች ዝመች ይለኛል
ወላሂ እህህህህህ ነካካኝ እምየ ኢትዬጰያ ሰላምሽ ይብዛ መወለድስ ኢትዬጰያ የጀግኖች ሀገር ኢትዬጰያ እወድሻለሁ ሁለየም ሰላምሽ ይብዛልኝ አልሀምዱሊላህ ኢትዬጰያዊ በመሆኔ ያረብ
አባዬ ውውውውውውው ምን ልሁን እኔ ምስጊን ልጅህ ትዝታህ ጎዳኝ በሰው ሀገር እድሜ ይጥልኝ😘
ውይይይይይይይ ስወድህ በዚህ ድምፅ ቅርርቶ ዋውውውውውው ደሞ እደወድ ቅርርቶ እወዳለሁ ጥሎብኝ
ene ease lol shefich sherich yilegnali endih ayinet neger sisema ayi yihe sidet mechem aydila dehina shifitochu hager sira jemire nebere enesu gari moki syilegn sebiseb biye enkuwan endayiwetalign yihw mekine bis sidet
wowwwww
wowww ymral
tilobgn amarawochn siwedachew waaaaaaw
a7mad 1 ename
አባቴን አስታወስከኝ አይይይይ ሞት በናፍቆትህ ተርቤ ሳላይ ተለየኸኝ ጰ 😭😭😭
😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ufffffffff
😭😭😭😭😭 አይ አሳረኛው አማራ መቸ ይሆን ስቃይህ እሚበቃ ዋዋዋዋዋዋ ዘራፍፍፍ ሳላስበው እንባየ ፈሰሰ እምየ ኢትዮጵያውያ ሰላምሽ ይብዛ
This is what I like the most to bring about a triumph to the true Ethiopians at the end!
አረ ሀገሬ ናፈቀኝ እደው መች ይሆን የምገባው 😥ሆደ ባባ አይይ
እረ ወይኔ አጎቴ ሲወድ ሽለላ በጣም ናፈቀኝ
አማራነት ደሜ ነው ስጋዬም ልጨምር ነፍሴንም ወየው አማራ ጀግናው የማንም ልጋጋም መፈንጫ ሆንን እኮ
ኡፍፍፍ እንዲያ በል ቆፍጣናው ጎጃም አቤ ስውድህህህ እድሜ ይስጥህ ወርቁ
ዋውደስየሚላሽላ❤❤❤❤❤❤የአማራኩራታች❤❤
Wowww arif sera yemchachihuZeraf zeraf.......
የሚገርም ቀረርቶ ነው መሠጠኝ !!!
እኔስ እንደው ይቺን አረብ ሀገር የሸቀልኩባትን ጥይት ገዝቸባት ወረድ ልበል መሰለኝ ወደጫካ አየየየየ
Troy Ward አሪፎች ናቸው .እውነትይሻላል
ክክክክክ ሳይሻል አይቀርም
ትክክልእኔምብያለሁኮሜንቶችጉረኛእንዳይሉንጅ
እውነት ነው ባሁኑ ስአት ሳይሻል አይቀርም
@@አንችየውሸትአለምአደ-ጘ2ዸ ክክክክክክክክ😘😘😘
thank you worku ye shebellu gojjam amhara
ውይይይይይይይ አባቴን ብዚህ ቀረርቶ አስታውሳለሁ አንተ ሞት ምን ትደረጋለህ አባቴ የጀነት ይበልህ
አብሺሪ ውዴ
ዝብሎ የሚብሰ ኝ ነገርስ 😥😥😥
ሆዴንም አራበው አልከፈኝ አገሩ የተሠደድኩበት ሌላ ነው ሚስጥሩ🇪🇹🇪🇹👍
እር ገዳይ እር በለዉ ❤
እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድ ወይኔ አገሬ አስጊ ሁነታ ላይ ደረስነ
Yeshiwork Assefa
It's just beautiful ...Thanks ..!
እደዚያለ ስሰማ ያመኛ ክላሹ ዝናሩ ትዝ ይለኛል ወይ ስደት አይኑ ይጥፋ ያለው ማን ነበር ትክክል ነው
Ayizosh Anchi kidest Hagere Hod ayibasish Atikefi EGZIABHER kan Alehu💚💛❤
wendemun wendemu eyamaw endesew ere man yehon wey dem yememelsew wooow etetettttttttt ere gbelw ...
ያገሬ ጀግኖች ስዎዳችሁ♥
uuufffffffff yet abate lehd yen jegna mn alebti ene geboza hog ashebarewochn bechersachew
ጀግናው አማራ❤
እረ ኡይይይይይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የመጣብን ምን ይሻላልልልልልል እረ ፈጣሪያችን ሰላም አውርድልን ሞት ለወያኔ ሞት ለገዳይ
እድህ ያለነገር ስሰማ ይከፋኛል
ይመችህ አባ አማራው ጀግና ምን አለ እበለው አለ በለው ኩራት ተሰማኝ
ኡፎ አባቴ ትዝ አለኝ አባት እዲ ህሲሰማ ክላሹ እቺ ይለኛል ወላሂ እኔም እትኩስነበር አይ ሰደት አይንህይጣፋ
ወይኔ፡ይህን፡አገሬ፡ብሆን፡ምድር፡አይበቃኝም፡ነበር፡ምን፡ዋጋ፡አለው፡ስደት፡አለያየን፡
amhara is the right hand of Ethiopia .
ወይኔሀገሬ እንደወመቸይሆንየማየውናፍቀኝአሁንስያርብ
Care must be given for such kinds of oral literatures.
አንዴት ባረባ ሰው አገሬን ልልቀቀዉ አረ በለዉ አረ በለው !!😭😭
አይይይ ትዝ አለኝ አገሬ እናትናአባቴ እረ በቃበለን ስደት
ኧረ ኡ ኡ ኡ ኡ አንጀት ተላወስ ኡፍ ሀገሬ
ሽለላ ፉከራ የገጠር ሂወት በፍቅር ነው የምወድ ባህሌ ማንነቴ በመሆኑ እኮራለሁ የውነት አንድ ሰው ለትውልድ ኢንዮጵያዊነትን ለማስተማር ብዙ መፅሀፍትን ማገላበጥ አይጠበቅበትም
ዘራፍፍፍ አቤት ሲወድህ
ፍከራና ሽለላ ባማራ ልጅ ያምራል
Great Battle of Adwa African Ethiopian Victory
እግዜያብሄር ሆይ እባክህ ዝም አትበለን አስበን ሁሉም ሆድ ባሰው እባክህ አምላኬ ይህን መንግስት ንቀልል
+tgist mejemeriya endahcci ayinetu dedeb simot yilekal anshi gered !!!!
Tigst Yirga
Tigst Yirga tig pcc nw Selme
በጣም በጣም በጣም ደስይላል ውድድድድድድድድድ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
wow አምላኬሆይ አገራችን ሰላም አርግልን አሜን የስላም አገር ናትና
እር ፈጣሪ ሰላማችን ነዚህ የፉኝት ልጆች
ስለሞቱት ወገኖቻችን ከልብ እናዝናለን ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጥልን እግዛብሄር አምላክ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን አገራችን ለዘላለም ትኑር
ዲሮ አባቶቻቺን ሰው ገዳይ ነበሩእኛን ያፈዘዘን ምንዲነው ነገሩ። በልማ
Nfuiqwettyuiop
ሥወድህ ሙዚቃህም ቅራርቶህም ውሥጤ ነው
ጎራው ብቻውን መች ለውጥ አመጣ ብለህ ነው በእውቀት የጎለበተ አስተሳሰብ ይዞ ለለውጥ መታገል ነው የሚያወጣው ሽለላ ለአድዋ ብቻ ነው
ኡኡ ምን ይሻላል አባቴ ናፍቀኝ ብቸኛው አባቴ
ሽለላ በጣም ነው የምወደው ዋዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abet Abet ❤❤❤
ufffff ያገሬ ጀግኖች ስወዳችሁ
ጀግና 💛💚💓
wow ambesa new tezi algeng Hager betam nefeksheng ema ethiopiaye selm meshi yebza betam kefeng anety Hager hulume kefu anekashi Ethiopian lezelalem tenur
ይህቀን ይመለስ ይሆን አንዲት የኢትዮጵይ ህዝብ
wowwwwwww fukeraw yamrale jegna yager sewa
Be Egzihabihair ymelesal
Mhanadwwe Abrahim አይ አሁንማ የማንም ሽንታም ይጨፈረባታል ግን አንደቀን ሁሉም ይቀየራል
Mhanadwwe Abrahim
טמץגקנ
ሽለላዘራፍጀግናእወዳለሁ👌👍
የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለዉ
Selamawit Vathi
Selamawit Vathi ENE ETHIOPIA WE ENA ORTHODOXE BEMEHONE EKORALEHOO
ትትት
Eney degemo ethiopian mhone enadedalehu
እማምዮ ኢትዬጵያ ሰላምሽን ያብዛልን ናፍቀንሻል እርቀን ያለነው ልጆችሽ እውነት ከፍኝ
sofi bint islam Effffffffff Yaalah Alah HaGerachynn Selam AdrGln
+Qamar ali። amiiin yareb
sofi bint islam sofiy mar
sofi hodiy baba enat dubay new yalehut eht
sofi bint islam Gumira Eht
ጎበዞች!
ዋው ያገሬ ልጅ ይመችህ
ዋው ይመቻል
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ለካ
Haleema Rak ai
እኔም እረ በለው አልኩ.....
ሰላም ......ለወገኔ
ሞት.........ለወያኔ
thanks For share hope music
ወይኔ አባቴ ትዝ አለኝ ይወድሜ
ሰርግ ሲፎክር አሁን ግን ሞትብኝ የኔን ዓለም ሳያይ አባቴ ነፋስ ይማር ናፈቀህኛል።እካንም
የገጠር ልጅ ነኝ አር ብለው ብለው ኡፍፍፍፍ
ሁሉም.በእግዛብሃር።ይሁን دقدوق 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሁሉም.በእግዛብሃር።ይሁን دقدوق enam endahy abati motale
አላህ ይራህማቸው ማማ አይዞሺ ከዛ የሚቀር የለም
አይዞች..አላህ ይራህማቸው
ኧረ ሆደ ተረበሸ
ተው እደዚህ አይነት ነገር ስሰማ ይጨንቀኛል እድሮ ድሮ ትዝ ይለኛም አንዱንም ሳላውቀው
ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
እትትትትእትትትትእትትት
እንዲህ አይነት ዘፍን ስሰማ ይከፍኛል😢😢😢
😂
አይዞሽ፡እህት፡ሁሉምያልፋን፡በፆለትእንበርታ፡ላሀገራችን፡ሠላምያዉርድልን፡አቤት፡ድምፅ፡ኢትዮጲያ፡ለዘላለምትኑርአሜን፡ዋዉእናመሠግናለን
በጣም ማር ግን አይዞሽ
ere belew ere uuuuuuuuuuuuu hodye telawes uffffffff
እረ አልቻአለም አጀቴ
ከናንተ መፈጠሬ እጂጉን ኩራት ይሰማኛል ጀግና የጀግና ዘር 💕💕😘
ሽለላ ውስጤ ነው ወርቁ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማኛው ጎጃሜ
ወይይይይይይይ በዝህ ቀረርቶ አባቴን አስታወስኩኝ አንተ ሞት ምን ትደረጋለህ አይይይይይይይ አባቴ አላህ የጀነት ይበልህ
ዋው በጣም ደስ የሚል ሽለላ
እግዚአብሔር አምላክ ለእምየ ሀገራችን ኢትዬጵያ ስላሙን ያውርድላት ።
Amhara is patriotic, they always been warriors! The most recent Amhara worrier is Brigadier General Asaminew Tsige.
Tell they bruda
@@biniam35 መከራ
ኡፍፍፍ የዚህን አይነት ነገር ስሠማ ዋሽንት ስሠማ ዉስጤ ይረበሻል ኡፍፍፍፍፍፍ
እህህህህህ ጥሎብኝ ሽለላ ልክ እንዳባቴ ይነካካኛል እንደ ውፍ ብረሪ ብረሪ አለኝ ኧረ ሆድ ባሰኝ ወገኖቼ ኡኡኡኡ
እማ እናት ሃገሬ ኢትዮጵያየ ዛሬም እንደትናቱ ጅግና ትወልጃለሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
"ወንድሙን ወንድሙ እያማው እንደሰው
ኧረ ማነው ወዮ
ደም የመልስው"
"እየገመተው ነው ልቡን እያየው
እንዳገዳ ቆርጦ ሰብሮ ሊጥለው"
ዘራፍፍፍፍፍፍፍ
እትትትትትትትትት
ኧረ በለው
ኢትዬጵያዊት ጉድበል ጎንደር እኮ mas
BH
መቸነዉ አገሬ ሰላም ሁኖ አገሬ ብገባ ፈጣሪ ባክህን ትሳኤህ ናፈቀን
ወይኔ አጎቴ የእናቴ ወንድም ትዝ ይለኛል።አጎቴ ነብሰህን በገነት ያኑርልኝል።አሁን አሁን ታዲያ እንዲህ ቀረርቶ ነገር ስሰማ ውሰጤ ይታወካል ።ወይ ነዶ ወይ ነዶ!!!!!!!!!!!!!!!
አባቴ ናፈቀኝ አሁንስ 😭😭😭😭
Mohammed Rehan 😭😭😭😭😭😭😭😭
አረ በጣም ሆዴ ተረበሸ
አብሽሪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባቴ ናፈቀኝ ዛሬሥ አገሬገብቸ መቸይሆን እማገኘው የአላህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ አይዞሺ ያልፋል
እምየ ኢትዮጵያ ጀግኖችሽ አልቀዋል
መሳሪውን ጥለው ሰልፍ ላይ ውለዋል
እንደመረ ብለው ስንቱን ቀነሡ
እንደው መቼ ይሆን ሀቅ የማወሩት
እባክህ አምላኬ ሀገሬን እያት
ደስታችን ሳይደምቅ ሀዘን በዛባት
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ዋው እንዲህ ነው ውስጤን ነው የተረበሽው በእውነት ድል ለጭቁኑ ህዝብ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚❤💛👈😭😭😭😭😭😭😭እምዮ ኢቶቢያ መቸነዉ ሠላም የሚወርደዉ ያረብ ያአላህ አተዉ ቨዝነትህ እርዳኝ
አማራ ከሸለለ እና ፍካሮ ካበዛ ማንም አይመልሰው ጣሊያንም አልቻለው ምርጥ ኢትዩጵያዊ
ወይኔ። አባቴ። ናፈቀኝ። አባዋ ሠላምህን። ያብዛልኝ አጎቴ ሢያገባ ፎክሮበት ነበር 2004
እረ ገዳይ ሽላላ ዋሽንት ውስጤ ነው ሰላም ለሀገራችን
አቦ ምችት ይበልህ ደስ ይለኛል ከግጥሙ እስከ ዜማዎችህ ዋው
ዘመን የማይሽረው ሽለላ
ሆደን ባሰኝ 😥😥😥😥😥😥😥
የአማራ ገበሬ አርበኝነቱን ያሳዬበት ምርጥ መፈክር ነው፡፡
የእውነት ኢትዮጱያውይ በሆኔ እኮራለሁ✈ልሂድ ወደ ሀገሬ
የ አላህ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀይማኖት ዘር የ ማይከፍል እና ለ ወገኑ እንጅ ለ ሆዱ አዳሪ ያልሆነ መግሰት ይሰተን, ,,,, አረ ኡኡኡኡ
Doctor Abachew ke wustey ayiwetam eda abete mot wusten akatelegn 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙇
ዘራፍ ዘራፍ ሹልክልክ ስል አውሬ መስያቸው አርማጭሆ መወለዴን መወለዴን ማን በነገራቸው ከዛማዶ ሁኖ ክፉ ሰው ከጣራ ከዚህ ማዶ ሁኖ ክፉ ሰው አቬት አለው ጎበዝ ተነሣ ይህ ነገር የኛነው አርማጭሆ አገሬ እደት ነህ
ወይኔ ልቤ ተረበሸ ምን ይሻለኛል እግዚአቤሔር ሆይ ለአገራችን ሰላም አዉርድልን
አይዞህ ወገኔ የጨለመው ይነጋል ቅርብ ነው ቀኑ
አይዞህ ወገኔ የጨለመው ይነጋል ቅርብ ነው ቀኑ
ወድሙን
ወድሙ
እገደለው
ማነው ተጠያቂው
ማነው ተጠያቂው
ማነው ሀላፉው
በልልኝ እኪ ወዱ ያገሬል ልጅ
እኪበል ነገርኝ አተ የናቴልጅ ማነው ተጠያቂ ማነው ሀላፉው በልልኝማ
አይዞሽ በርቺ፣ እንደሚባለው ካልደፈረሰ አይጠራም።
ሃይል እግዚአብሔር ነው ጉራ አይደለም አይይይይ የስው ነገር ክታምም መከራ ክጠግብ መከራ ጌታ ሆይ ልብና ስጠን
በትክክል ወድሙን እየበላው ውድሙን እየገደልው ሁሊ ነው ምስማው ድምጡ ዋውነው💛💚💕💔💓💓💓😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
አይይይይይይይይይይይይይ። ምን አባቴ። ይብቃኝ። አባቴን። አስታወስከኝ። ውይይይይይይይይ። እፋ። አይ። ይሄ። ሞት። ባልነበር!!!! አባቴዋየ። ሁሌም። ከውስጤ። አትወጣም። በጀነት። ያኑርልኝ።
DEATH FOR TGRA
አብሽሪሀያቲ ልክ እደኔነሽየኔም አባቴ በቅርብነውየሙተውበሥደትሁኝየ
እሽ። ሆደ። አላህ ያበሽርሽ። እህት። አንችም። አይዞሽ። ገልቢ። ያልሞተበት የለም ያልጎተተ። እሬሳ። ጨዋታ። ነው። እንዥ። ሁሉን የሚያስረሳ። ስደት። አይኑ። ይጥፋ።!!!!
አይዞሽ እህቴ ሞትን የፈጠረዉ አላህ ስለሆነ ምን ይደረግ.አባትሽን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ አይዞሽ ያገሬ ልጅ
እኔም አባቴ wfffff ትዝታ ነው እህት አባቴ ሞት ቢነጥቀኝም ዘላለም እወድሀለው
የኔውዶቸ አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወንድሙን ወንድሙ እያማው እንደሰው
እረ ማን ሊሆነው ደም የሚመልሰው።
Abesawu 💪💪💪💪💪💪
ዋዉ......ሽለላዉስጥነዉ......ሠላምለኢትዩጽያ
አባቴ በጣም ነው የምወደው ይህንን ሽለላ
ክተት : አማራ: በቃህ: ዝምታ:
እግዛብሔር ይረዳል: የተነሳህ: ለታ::
Waffiki አሜንንንንንን
አልገረመህም ዘንድሮ እግዚአብሔር ፈረደ!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@@burtkandav7574, my dear Amharas are God's people, it is a blessing to be Amharas.
ልቤ ሽፍፍፍት ይላል እደዚህ ሥሠማ፡፡
ኡፉፉፉ አልቻልኩም ይህንን ሽለላ ሳዳምጥ ዝመች ዝመች ይለኛል
ወላሂ እህህህህህ ነካካኝ እምየ ኢትዬጰያ ሰላምሽ ይብዛ መወለድስ ኢትዬጰያ የጀግኖች ሀገር ኢትዬጰያ እወድሻለሁ ሁለየም ሰላምሽ ይብዛልኝ አልሀምዱሊላህ ኢትዬጰያዊ በመሆኔ ያረብ
አባዬ ውውውውውውው ምን ልሁን እኔ ምስጊን ልጅህ ትዝታህ ጎዳኝ በሰው ሀገር እድሜ ይጥልኝ😘
ውይይይይይይይ ስወድህ በዚህ ድምፅ ቅርርቶ ዋውውውውውው ደሞ እደወድ ቅርርቶ እወዳለሁ ጥሎብኝ
ene ease lol shefich sherich yilegnali endih ayinet neger sisema ayi yihe sidet mechem aydila dehina shifitochu hager sira jemire nebere enesu gari moki syilegn sebiseb biye enkuwan endayiwetalign yihw mekine bis sidet
wowwwww
wowww ymral
tilobgn amarawochn siwedachew waaaaaaw
a7mad 1 ename
አባቴን አስታወስከኝ አይይይይ ሞት በናፍቆትህ ተርቤ ሳላይ ተለየኸኝ ጰ 😭😭😭
😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ufffffffff
😭😭😭😭😭 አይ አሳረኛው አማራ መቸ ይሆን ስቃይህ እሚበቃ ዋዋዋዋዋዋ ዘራፍፍፍ ሳላስበው እንባየ ፈሰሰ እምየ ኢትዮጵያውያ ሰላምሽ ይብዛ
This is what I like the most to bring about a triumph to the true Ethiopians at the end!
አረ ሀገሬ ናፈቀኝ እደው መች ይሆን የምገባው 😥ሆደ ባባ አይይ
እረ ወይኔ አጎቴ ሲወድ ሽለላ በጣም ናፈቀኝ
አማራነት ደሜ ነው ስጋዬም ልጨምር ነፍሴንም ወየው አማራ ጀግናው የማንም ልጋጋም መፈንጫ ሆንን እኮ
ኡፍፍፍ እንዲያ በል ቆፍጣናው ጎጃም አቤ ስውድህህህ እድሜ ይስጥህ ወርቁ
ዋውደስየሚላሽላ❤❤❤❤❤❤የአማራኩራታች❤❤
Wowww arif sera yemchachihu
Zeraf zeraf.......
የሚገርም ቀረርቶ ነው መሠጠኝ !!!
እኔስ እንደው ይቺን አረብ ሀገር የሸቀልኩባትን ጥይት ገዝቸባት ወረድ ልበል መሰለኝ ወደጫካ አየየየየ
Troy Ward አሪፎች ናቸው .እውነትይሻላል
ክክክክክ ሳይሻል አይቀርም
ትክክልእኔምብያለሁኮሜንቶችጉረኛእንዳይሉንጅ
እውነት ነው ባሁኑ ስአት ሳይሻል አይቀርም
@@አንችየውሸትአለምአደ-ጘ2ዸ ክክክክክክክክ😘😘😘
thank you worku ye shebellu gojjam amhara
ውይይይይይይይ አባቴን ብዚህ ቀረርቶ አስታውሳለሁ አንተ ሞት ምን ትደረጋለህ አባቴ የጀነት ይበልህ
አብሺሪ ውዴ
ዝብሎ የሚብሰ ኝ ነገርስ 😥😥😥
ሆዴንም አራበው አልከፈኝ አገሩ የተሠደድኩበት ሌላ ነው ሚስጥሩ🇪🇹🇪🇹👍
እር ገዳይ እር በለዉ ❤
እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድ ወይኔ አገሬ አስጊ ሁነታ ላይ ደረስነ
Yeshiwork Assefa
It's just beautiful ...
Thanks ..!
እደዚያለ ስሰማ ያመኛ ክላሹ ዝናሩ ትዝ ይለኛል ወይ ስደት አይኑ ይጥፋ ያለው ማን ነበር ትክክል ነው
Ayizosh Anchi kidest Hagere Hod ayibasish Atikefi EGZIABHER kan Alehu💚💛❤
wendemun wendemu eyamaw endesew ere man yehon wey dem yememelsew wooow etetettttttttt ere gbelw ...
ያገሬ ጀግኖች ስዎዳችሁ♥
uuufffffffff yet abate lehd yen jegna mn alebti ene geboza hog ashebarewochn bechersachew
ጀግናው አማራ❤
እረ ኡይይይይይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የመጣብን ምን ይሻላልልልልልል እረ ፈጣሪያችን ሰላም አውርድልን ሞት ለወያኔ ሞት ለገዳይ
እድህ ያለነገር ስሰማ ይከፋኛል
ይመችህ አባ አማራው ጀግና ምን አለ እበለው አለ በለው ኩራት ተሰማኝ
ኡፎ አባቴ ትዝ አለኝ አባት እዲ ህሲሰማ ክላሹ እቺ ይለኛል ወላሂ እኔም እትኩስነበር አይ ሰደት አይንህይጣፋ
ወይኔ፡ይህን፡አገሬ፡ብሆን፡ምድር፡አይበቃኝም፡ነበር፡ምን፡ዋጋ፡አለው፡ስደት፡አለያየን፡
amhara is the right hand of Ethiopia .
ወይኔሀገሬ እንደወመቸይሆንየማየውናፍቀኝአሁንስያርብ
Care must be given for such kinds of oral literatures.
አንዴት ባረባ ሰው አገሬን ልልቀቀዉ አረ በለዉ አረ በለው !!😭😭
አይይይ ትዝ አለኝ አገሬ እናትናአባቴ እረ በቃበለን ስደት
ኧረ ኡ ኡ ኡ ኡ አንጀት ተላወስ ኡፍ ሀገሬ
ሽለላ ፉከራ የገጠር ሂወት በፍቅር ነው የምወድ ባህሌ ማንነቴ በመሆኑ እኮራለሁ የውነት አንድ ሰው ለትውልድ ኢንዮጵያዊነትን ለማስተማር ብዙ መፅሀፍትን ማገላበጥ አይጠበቅበትም
ዘራፍፍፍ አቤት ሲወድህ
ፍከራና ሽለላ ባማራ ልጅ ያምራል
Great Battle of Adwa African Ethiopian Victory
እግዜያብሄር ሆይ እባክህ ዝም አትበለን አስበን ሁሉም ሆድ ባሰው እባክህ አምላኬ ይህን መንግስት ንቀልል
+tgist mejemeriya endahcci ayinetu dedeb simot yilekal anshi gered !!!!
Tigst Yirga
Tigst Yirga tig pcc nw Selme
በጣም በጣም በጣም ደስይላል ውድድድድድድድድድ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
wow አምላኬሆይ አገራችን ሰላም አርግልን አሜን የስላም አገር ናትና
እር ፈጣሪ ሰላማችን ነዚህ የፉኝት ልጆች
ስለሞቱት ወገኖቻችን ከልብ እናዝናለን ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጥልን እግዛብሄር አምላክ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን አገራችን ለዘላለም ትኑር
ዲሮ አባቶቻቺን ሰው ገዳይ ነበሩ
እኛን ያፈዘዘን ምንዲነው ነገሩ። በልማ
Nfuiqwettyuiop
ሥወድህ ሙዚቃህም ቅራርቶህም ውሥጤ ነው
ጎራው ብቻውን መች ለውጥ አመጣ ብለህ ነው በእውቀት የጎለበተ አስተሳሰብ ይዞ ለለውጥ መታገል ነው የሚያወጣው ሽለላ ለአድዋ ብቻ ነው
ኡኡ ምን ይሻላል አባቴ ናፍቀኝ ብቸኛው አባቴ
ሽለላ በጣም ነው የምወደው ዋዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abet Abet ❤❤❤