Geta yebarkehe bzehe bmeyasgmgme demse Eyesusen mawerate adage ena geta yehonwen mterke menga metadelenwe mekenyatume bzuwohe bezue kntu ena yemalfe nger bmyawerabte zemen geta selrdah E/R yemsegen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dear my brother Begashaw, praise to God. I learn a lot of hambled word of God from you. I pray for you to serve the people of God more and more and more with grace. Keep it up the grace of Jesus !!!!
የህይወት እንጀራ እየሱስ ነው✝️🙏
Wow, ድንቅ ትምህርት ነው! Please ይሄ ትምህርት ብዙ ሼር ይደረግ! እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው!
ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ጸጋው ይብዛልህ የቃሉ እውቀት ከዚህ ይበልጥ ይግለጥልህ ተባረክ ወንድም አለም ❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጥመታችን ነው ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው እርሱ መንፋስ ነው አሜንንንንንንንንንንንንን ክብር ለኢሱስ ይሁን የእግዚአበሔር ሰው እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢሱስ ስም ፈፀሞ ይበርክ ፀጋ ይብዛል
እግዚአብሔር አባታችን ስምህ ይባረክ ። ወንድማችነን በጋሻው ፀጋ ይብዛልህ
ወንድማችን እንወዳለን ጌታ አብዝቶ የባርኬ አሁንም ስላንተን ስላንተ እንፀልያለን ♥️❤️🌹
የምወድህ የማከብርህ የምገረምብህ ይኸን ድምፅ መስማት መታደል ነው የጌታየእየሱስ ባርያ መንገድ ጠራጊ የተመረጥህ የሚገባህ ሰፍራ ላይ ጌታ ስላሰቀመጠህ ለአገልግሎቱ ሰለሾመህ ሰሙ ይባረክ አገልግሎትህ ዘመንህ ቤተ ሰብህ ሁሉየተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእየሱስ ስም ተባረክ ፀጋ ብዝዝዝዝትትትትት ይበል ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ክፉ አይንካዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Amen EYSUS EYSUS EYSUS ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
GOD bless you and your family ❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ (የወለደች አባላችሁንም ጎብኙ) አደራ
አሜን ተባረክ
Geta yebarkehe bzehe bmeyasgmgme demse Eyesusen mawerate adage ena geta yehonwen mterke menga metadelenwe mekenyatume bzuwohe bezue kntu ena yemalfe nger bmyawerabte zemen geta selrdah E/R yemsegen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dear brother Begashew Desalegn , l love you very much ❤ ድሮ የአንተ አሳዳጅ የወንጌል ጥላት ነበርኩኝ ዛሬ ግን ይህ ጌታ ደርሶልኝ እኔም የወጉ ደረሰኝ ስለ ሰሙ መከራ እንድቀበል ለዚህ ማዕረግ አበቃኝ🙏 ስለ ጌታ መናቅ፣ መሳደድ ትልቅ ዕድል ነው። አይዞህ በርታ እስከ አለም ፍጻሜ ጌታ ከእኛ ጋር ነው ዘመናችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተቀድሟል ማንም ምንም አያስቆመንም ይህን እውነት እስከ ምድር ዳርቻ የምስራች እንላለን አይዞህ የኔ ብልት ፣ ወንድም ❤
ኢየሱስ❤❤❤
አሜን
Amen GOD IS too good ❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ
Tebarekiligne megabi begashaw❤❤❤❤
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Geta abizito yibariki Tabaraki 🙏🙏🙏🥰🥰
አቦ ተባረክ
Glory be to God❤❤❤
ጌታ ይባረክ ድንቅ መልክት 🙏🙏🙏
Amen Amen❤
Tebarek wendmachn
God bless you
Amen Amen
AmennnnnnnnnAmeeeeennnnnAmennnnnnnnnnn
አታገኙትም ተቃጠሉ ገና ብዙ ሰው አውነትን ይከተላል ከምትሳደቡ እውነትንብተፈልጉ ጠሩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Dear my brother Begashaw,
praise to God. I learn a lot of hambled word of God from you.
I pray for you to serve the people of God more and more and more with grace. Keep it up the grace of Jesus !!!!
Amennn
አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር በጋሻው እኛ ኦርቶዶክሶች እንወድሀለን ወደ ቀደመችው እምነትህ በንሰሀ ተመለስ እኛም እንጠብቅሀለን🙏🙏🙏
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃሌሉያ ❤❤❤❤
ዘመን ይባረክ
እሰይ ወንድሜ
Ameeeeeee nnnnnnnn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊
Amen Praise God 🙌
ሉቃስ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ጋር በማዕድ ተቀመጠ።
¹⁵ እርሱም፦ ከመከራዬ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር፤
¹⁶ እላችኋለሁና፥ በእግዚአብሔር መንግሥት እስኪፈጸም ድረስ፥ ወደ ፊት ከዚህ አልበላም አላቸው።
¹⁷ ጽዋንም ተቀበለ አመስግኖም፦ ይህን እንካችሁ በመካከላችሁም ተካፈሉት፤
¹⁸ እላችኋለሁና፥ የእግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከአሁን ጀምሮ ከወይኑ ፍሬ አልጠጣም አለ።
¹⁹ እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።
²⁰ እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ፦ ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው።
Amen Amen Amen
Praise God!
Amen tebarek
❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yii. Barki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tenarek❤❤❤❤❤❤
አቤት አቤት አነተ ወደ ጸጥ ወዉ ገንዘብ ገለበጠክ : አዳልሞቴ በደንብ ሰርቶል. ሆዳም
ባላ comentoch ያምማሩትም እያማራራ ይዋጡት ይህ ነው እውነት
ማርቆስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና፦ እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
²³ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፥ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ።
²⁴ እርሱም፦ ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።
²⁵ እውነት እላችኋለሁ፥ በእግዚአብሔር መንግሥት ከወይኑ ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ደግሞ አልጠጣውም አላቸው።
²⁶ መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ።
ራሱን ይፍትሽ እያልክ ተመልሰህ ካህኑ የሚናገረውን ንፁህ የሆነ የሚለውን የሐዋሪያውን ራሱን ይፍትሽ ቃል ልክ አይደለም የሚለው ልክ ይሆን!??? ሳይገባው ተብሎ የተፃፈውን ሳይገባው ማድረግ ጥሩ ነው ማለቱስ ? በልክ እና በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ይሁን
ቅፍርናሆም ማለት ምን ማለተሰ ነው?🙄
ማቴዎስ 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና፦ እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
²⁷ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤
²⁸ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።
²⁹ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣውም።
³⁰ መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ።
ደፋር
አቶ በጋሻው አንተ ገና ጆባ ትሆናለህ እዛ እደፈለክ ለመሆን ነው የሄደከው ! እንጂ እዚህ ምንም አለጣህም ግን መፆም አትወድ እዛ ደሞ ፆም የለም ለስጋህ እደፈለክ ለመሆን ይመችሀል እና አባቴ ይመችህ
ምቀነኞች አይናችሁ አያየ ጌታ በሞገስ አሳምሮ አወጣው
ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
“እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤”
- ቲቶ 3፥5
“እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥3
በፍልስፍና ጠፍተህ ይህን ሁሉ ህዝብ ይዘህ መጥፋትህ ነው ሚያሳዝነው። ያልበላሃውን የምታገሳ አሳማ ነህ። ራስህን እስኪ ተመልከተው የበላሃው የበሰበሰውን የሸተተውን በልተህ በልተህ ራስህ እኮ አሳማ መስለሃል። ያልኖርከውን ትለፈልፋለህ። ተመለስ። ጻድቅ በብዙ መከራ ይድናል አንተ ግን የምቾትና የድህሎት የስህተት ስብከት ትሰብካለህ።
ሰላም ያልሆነ ሰው እንዴት ሰላምን ሊሰብክ ይቻለዋል? ያልኖርክከውን እንዴት ልትሰብክ ትሞክራለህ። የስህተት አስተምሮ እየሰበክህ ወንድሞችን ታሰናክላለህ። የወፍጮ ድንጋይ በአንገትህ ላይ ታስሮ ወደ ባህር መጣል ይሻልህ ነበር።
ክርስቶስን በፍጹም አታውቀውም። ከአባትህ ከዚህ አለም ገዥ ትለፉልፋለህ።
የእግዚአብሔር ቃልና ፍልስፍና የተምታታብህ ራስህ/ሽ ነህ በጥላቻ ውስጥ ሆነህ መስማት አይጠቅምህም ስድብ ደግሞ አንደበትን ያረክሳል ያለክርስቶስ የሚኖር ነው የቆሸሸው በጋሻው የጌታ ምህረት በዝቶለታል በደሙ አጥቦ ቀድሶታል መቼም ቢሆን ክርስቲያን አስፀያፊ ቃል አይናገርም ጌታ ሳታውቅ የተሳደብከውን ይቅር ይበልህ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
እግዚኦ አይደክምሽም ግን 😂😂😂😂
ሊገድል ሊያጠፋ ሊሰርቅ በመስኮት (በሃሰተኛ ትምህርት) የሚገባውን ሌባውን ማጋለጥ ደግሞ ምን ይደክማል?
ሰነፍ
እግዚአብሔር ይገስጽህ
አሜን ተባረክ
Amen amen❤
Amen Amen Amen
አሜን