ሰደቃ እና ዘካ ምንድን ናቸዉ? ከሀዑስታዝ አብዱልፈታህ ሙስጠፋ ጋር በቡና ሰዓት በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ค. 2020
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’
    It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 582

  • @salammar7217
    @salammar7217 4 ปีที่แล้ว +181

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም ተመስጪ እየሰማውት አለቀ ዋው እረጅም እድሜ ለሁስታዝ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 ปีที่แล้ว +135

    በመጀመሪያ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ አለባበስሸ ልዬ ነው

    • @fanafana4042
      @fanafana4042 4 ปีที่แล้ว +1

      እኮንአቦሮአደረሰንማር

    • @alhmdulilaebrhim6243
      @alhmdulilaebrhim6243 4 ปีที่แล้ว

      Alhmdulila.rabile almni

    • @user-kh8wr6ke9f
      @user-kh8wr6ke9f 4 ปีที่แล้ว

      እናመሰግን አለን እህት❤

    • @zahrahassan2312
      @zahrahassan2312 4 ปีที่แล้ว +4

      እካእ አብሮ አደረሰን ሚሚ ግን ብዙ ኮሜት ላይ አይሻለው በጣም ጥሩ ልጅነሽ አድ ቀን ስትሳደቢ አላየሁሽም አላህ ይጨምርልሽ

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 ปีที่แล้ว

      ሚናወሚኩም ሚሚየ ሰብስክራይብ አርጊኝ በዚህ ሊክ ገብተሽ ውደth-cam.com/video/7P3QphpV1AE/w-d-xo.html

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg8147 4 ปีที่แล้ว +109

    ኡስታዜ በምን ቃል ልግለፅህ አንደበት ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ተመኘሁልህ ውዱ ኡስታዜ የየቲሞች አባት ባለ ትልቅ ውለታ ሺ አመት ኑርልን ከመሰሉችህ

    • @benzy5707
      @benzy5707 4 ปีที่แล้ว

      መልካም በአል ወገኖቼ ያላለቀ ፍቅርና ሌሎች የቃና ፊልሞችን ይወዳሉ እንግዲያውስ ይኄ ቻናል ምርጫዎ ነው ሰብስክራይብ ላይ ያገኛሉ ፍቅር ከበቀል ጥቁር ፍቅር የኛ ሰፈር እመኑኝ

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

    • @user-rd8to8mq8d
      @user-rd8to8mq8d 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ኡስታዙና አላህ ይጭምርልህ ሀቄቃ ምክርህ ማራኪ ጅዛክአላህ ክይር

    • @user-yq6zv1md7g
      @user-yq6zv1md7g 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

    • @jemu9154
      @jemu9154 4 ปีที่แล้ว

      Aemin yareb

  • @user-un6ow1ro5f
    @user-un6ow1ro5f 4 ปีที่แล้ว +92

    አህለን ኡስታዝ የየቴሞች አባት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 ปีที่แล้ว

      ኢስላም ነው ህይወቴ አላህ ይውደዳችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ

    • @benzy5707
      @benzy5707 4 ปีที่แล้ว

      መልካም በአል ወገኖቼ ያላለቀ ፍቅርና ሌሎች የቃና ፊልሞችን ይወዳሉ እንግዲያውስ ይኄ ቻናል ምርጫዎ ነው ሰብስክራይብ ላይ ያገኛሉ ፍቅር ከበቀል ጥቁር ፍቅር የኛ ሰፈር እመኑኝ

    • @kokoikoko138
      @kokoikoko138 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን ያረብ

    • @zedbintbaba4779
      @zedbintbaba4779 4 ปีที่แล้ว +1

      አሰለም አለይኩም ጀሚአን ወላሂ ኡስታዝን በቅርብ አቀው ነበር እናም በዛ ሰአት ኩፍር ላይ ስለነበርኩ ቦታም አልነበረኝም አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ወደ ተፈጠርኩበት ተመልሻለሁ እንደውም ፉሪ ቤት ሲያሰራ ጎረቤት ነበር እናም በጣም ለተቸገሩ ሰወች ደራሽ ነበር እንኳን ለሙስሊም መሙኢን ለካፊሮችም ደራሽ ነበር አላይ ይጠብቅህ

  • @susutube6843
    @susutube6843 4 ปีที่แล้ว +44

    በአላህ ስም ጀምሮ በስሙ ጨረሰው አሏሁ አክበር
    ኮንፊደንሱ ሲያምር ማሻአሏህ አንዳንዶች አሉ አልሃምዱሊላህ ለማለት እንኳ የሚያፍሩ

    • @sofiaessa2364
      @sofiaessa2364 3 ปีที่แล้ว

      Muslim hono new ye miyefirut

  • @amiwolloyewa3593
    @amiwolloyewa3593 4 ปีที่แล้ว +62

    ኡስታዝ አብዱል ፈታህ የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ ያረብ በጣም ነው የምወድህ

  • @asyafaji7603
    @asyafaji7603 4 ปีที่แล้ว +28

    አንደበተ ሪቱህ ምርጥ የ ደሆች አባት፣
    ጋዜጠኞዋ ደሞ ደሰ ሰትል

  • @jamilatube8015
    @jamilatube8015 4 ปีที่แล้ว +31

    ጀዛ ከላህ ለይረ ኡስታዝ
    አንች ደሞ አደበተ ጣፋጭ የሆንሽ ልጂ

  • @BINYAMTSEGAYE
    @BINYAMTSEGAYE 4 ปีที่แล้ว +22

    እናመሰግናለን ኡስታዝ እንደዚህ አይነት መልካም እውቀትን(መንፈሳዊ) የሚመግቡ አባቶችን ያብዛል። EBS እናመሰግናለን የ አቅራቢዋ ለዛ ይገርማል።

  • @zdanatube7145
    @zdanatube7145 4 ปีที่แล้ว +40

    ጋዜጠኛዋ መልካም ሰውነሽ መልካም ሰው ነው የሰውን ስሜት መረዳት የሚችለው 😍

    • @rahelrahel3691
      @rahelrahel3691 4 ปีที่แล้ว

      ልክ.ነሽ እኔም.ብዬተለዉ.ዘሬ ብቻ ነዉ የየወት

  • @RoshanTube
    @RoshanTube 4 ปีที่แล้ว +25

    የየቲሞች አባት! ከልጅነቴ ጀምሮ አባኮራን ሰፈር ከሐጂ ስር የማይጠፍ ሁሌም አንድ አይነት አዛኝ፣ሩሩሁ፣ለጋስ የሆነ ሰው ነው፤ ሌላው ሚገርመኝ ቀብር ቦታ ላይ የሚያስተላልፈው መልእክት (ሐዲስ) የሚገርም ነው። አላህ ይጨምርልክ ኡስታዝ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን አላህ ይጨምርለት ቤተሰብ ሁኘሻለሁ በርች

  • @selahulenagar7424
    @selahulenagar7424 4 ปีที่แล้ว +38

    ebs ዎች ገና ዘሬ ምቀርብ ሰው አወቀቹ ዘፈኝ ነሽደ መንዙማ እኘ አንፈልግም እንደዝ ለትውልድ አርአ የምሆኑ ጠንከራ ሰዎችን አቅርቡልን መራጠ ከለወቀቹ መን ይቅራብ ብለቹ እኛን ጠይቁን እንማርጥለቹወለን

  • @tube8961
    @tube8961 4 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ንግግር አቤት አደበት ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ንግግርህ አገላለፅህ ኤህህህ ምን ልበልህ አንተ ራሱ በስሜት ነው የምትናገረው ኑርልን አንዳንድ ኡስታዝ ተብየዎች የሆነ ሾው ላይ ሲቀርቡ እንግሊዘኛ እናወራለን እያሉ ይላላጣሉ ያላህንና የረሱልን ስም ለመጥራት የሚቸገሩ አሉ እድሜህን ያርዝመው ሌላ ምን እላለሁ

  • @islamispeace2317
    @islamispeace2317 4 ปีที่แล้ว +21

    ጋዜጠኛዋ በጣም የምትመች ነች በተለይ ስነ ስርዓቷ

  • @user-nt1kp2sp2c
    @user-nt1kp2sp2c 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግና አላህ ሱበሀነውተአላ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ የእውነት እያነባሁ ነበር የሰማሁት ኡስዝየ የኔ ጀግና ላንተ ቃላት የለኝም አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ የኔ አንበሳ

  • @user-ep5ks1tw3f
    @user-ep5ks1tw3f 4 ปีที่แล้ว +57

    ኡስታዜ አንተ እኮ ማለት የየቲሞች አባት ነህ አላህ ይጠውል አምርክ ያረብ

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብ እኔማ ከልቤ ነው የምወደው አላሕ ከኔ በላይ ይውደደው ያረብ

    • @user-dm3ji5rd9h
      @user-dm3ji5rd9h 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

    • @user-kh8wr6ke9f
      @user-kh8wr6ke9f 4 ปีที่แล้ว

      ሀቅ ወላሂ

    • @user-wz1dz1or7m
      @user-wz1dz1or7m 4 ปีที่แล้ว

      አሚሚሚሚንንን የረብ

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ውድ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችንን ውድ
      እስኪ ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አርጋችሃ አስደስቱኝ እዚህ ሊንክ ግቡና th-cam.com/video/7P3QphpV1AE/w-d-xo.html

  • @user-gx8nl5hx2x
    @user-gx8nl5hx2x 4 ปีที่แล้ว +25

    ማሻአላህ ኡሥታዜ አላህ ይጨምርልህ ኢድ ሙባረክ

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 4 ปีที่แล้ว +19

    የኛ ብርቅ ውስታዛችን ጀዛከሏህኸይር አሏህ ይጠብቅህ 💕

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 4 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዜ ምን እንደምልህ ቃል ያጥረኛል አላህ ስራህን ጨምሮ ጨማምሮ ይቀበልህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እንደናተ እና መሰል ኡስታዞች ያብዛልን አኣህ ይጠብቅህ ኑርልን እኖድሀለን መልካም ስራህን ይቀበልህ አላህ ይህን በሽታ ያንሳልን ስደትንም በቃ ይበለን

  • @zemzemyarhmanbariya9909
    @zemzemyarhmanbariya9909 4 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዝየ የየቲሞች አባት የኛ አንደበተ እርቱ ማሸላህ አላህ ይጠብቅልን

  • @mohamedseid6839
    @mohamedseid6839 4 ปีที่แล้ว +20

    ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩት በርቺ እህታችን

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አቦ ebs የራኪብን ምትክ ገና አሁን አገኛችሁ ጨዋ ትመስላለች የኔ እህት አለባበስሽ ደግሞ በጣም ስረአት ያለሽ ሴት ቆንጅዬ

  • @myethiopianmyethiopian5385
    @myethiopianmyethiopian5385 4 ปีที่แล้ว +23

    1000 አመት ኑር

  • @user-yg5bj7fg2y
    @user-yg5bj7fg2y 4 ปีที่แล้ว +35

    ያጀመአ ኢድሙባረክ አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድረገን

  • @user-mw6re5sy3p
    @user-mw6re5sy3p 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረባቹ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ethiohagre5791
    @ethiohagre5791 4 ปีที่แล้ว +14

    ለመላው ሙስሊም ወኞቼ እንክዋን አድረሳችሁ, ረጅም እድሜና ጤና ኡስታዜ ♥️

    • @newaccou4038
      @newaccou4038 2 ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ስጠቹ

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x 4 ปีที่แล้ว +16

    የሚገርም ንግግር ነው ያቆይወት ለሁላችሁም መልካም በአል

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ አብዱልፈታህ በጣም ብዙ ወላጅ አልባ የሚያሳድግ ምርጥ ሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ኢድ ሙባረክ

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ መጀመሪያ ኢቤስ ከልብ እናመሰግናለን ኡስታዛችን ጀዛክአላህ ኸይር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 4 ปีที่แล้ว +20

    ኢዲ ሙባረክ ውዶች አላህ ይጠብቀን በያለንበት ኡዝታዝ አብዱል ፈታህ ጀዛከሏህ ኸይር ኢቢኤሶች እናመሰግናል

    • @sulthansultan5966
      @sulthansultan5966 4 ปีที่แล้ว

      ኡስታዜጀዛክላህኽይርየየቲሞችአባት
      የምስኪኖችአባትሽአመትኑርልን
      ውኔትቃልየለኝም አላህይጠብለህ
      ከሙሉበተሰቦችከአምሳያዎችህጋር

  • @user-zi6jc2mf8u
    @user-zi6jc2mf8u 4 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ አብዱል ፈታህ እና ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የየቲሞች አባት አላህ ዱኒያ አኼራችሁን ያሳምርላችሁ ያረብ

  • @kssksa3757
    @kssksa3757 4 ปีที่แล้ว +6

    አስለቀሱኝ የበታቻችን የምናይበት አይን ሳይሆን ልቦና ይስጠን ጀዛኩሙላ ከይር ሁዝታዙና👍

  • @nooranoora4822
    @nooranoora4822 4 ปีที่แล้ว +10

    ኡስታዝ አብድልፈታ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 ปีที่แล้ว +13

    በጠም ጥሩ አገለለጽ ነዉ. ንግግርህም.ጠፈጭ ነዉ ልክ.ነሕ ምግብ ቤት በዝቷል ግን ......፣ልብስ ቤት በዝቷል ነገር. ግን ..... እግዝአብሔር አምለክ ዘመንክን ይበረክ. በእዉነት ትንሽ ሰተን ትልቅ እንድንቀበል ጌተ ይርደን. አቅረብዋ ደስትየሌሽ በርች. ተበረኩ

    • @bintbaba7861
      @bintbaba7861 4 ปีที่แล้ว

      Amiiin

    • @kmmm6850
      @kmmm6850 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 4 ปีที่แล้ว +5

    ዉስታዝ አብዱል ፈታህ አንደበተ ርቱ አላህ ይጠብቅህ የየቲሞች አባት እርጂም እድሜ ይስጥህ እደዚህ እዳንተ በኮፊደስ ስለኢስላም የሚናገር ሰው በጣም በጣም ያብዛልን አንዳንዶች አሉ አላህ ለማለት እንኳን አይችሉም

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 4 ปีที่แล้ว +13

    ኢድ ሙባረክ ኡስታዝ እንኮን አደረሰሕ እንዲሑም ሙስሊም እሕት ወንድሞቸ እንኮን አደረሳችሑ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ኡስታዙና ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አላህ ሀያትዎን ያቆይልን

  • @eiieii3674
    @eiieii3674 4 ปีที่แล้ว +8

    እህታችን ጀዘከ ኸይር ኡስታዙና እንግዳ ስለደረግሽኝ ብዙ ነገር እንድንማሪ አድርገሻል

  • @ahmedlada3721
    @ahmedlada3721 4 ปีที่แล้ว +10

    ebs ትክክለኛ ማቅረብ ያላቹን ሠው ሥላቀረባቹ ቴንክሥ

  • @nxbcbch7463
    @nxbcbch7463 4 ปีที่แล้ว +7

    ውዱ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ክፉ አይካህ በተረፈ ከሀና አቺ ትሻያለሽ አመት ባአል መስለሻል

  • @user-fn1yk3br8w
    @user-fn1yk3br8w 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ
    እህታችንም መሸአላ ብያለሁ አደብሽ እስኪ ዱአ አርጉ ይህን በለአ ያሣልን

  • @Sada-rf6yj
    @Sada-rf6yj 4 ปีที่แล้ว +5

    መሸ አለህ ኡስትዚ አለህ ይጠበቀቹ የእሲለም ልጀቺ ኡኳን አደራሰቹ ለእደል ፍጢራ በአሊ እድ ሙበራኪ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያጋር ይስጥልኝ መልካም ስራዎትን ይዉደድሎት እኛም ሰጪ ያድርገን ኢሻአላህ ጀኧዛከ አላህ ኸይር ጋዜጠኛዋ ማሻአላህ ስራአትሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 ปีที่แล้ว +5

    ለመላው እስልምና ሀይማኖት ተከታይ ውች በውጭም በሀገር ውስጥ ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ እስታዜ የየቲሞች አባት ጀዛክ ላሄርን እረጅም እድሜ ይስጥወት ጥሩትምርት ነው ያስተላለፉት እረዘም ቢል ጥሩ ነበር አፌን ከፍቼ ነበር እማዳም ጠው

  • @user-yz2pq1nl9q
    @user-yz2pq1nl9q 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ላአላህ ብዬ እወድሀለዉ ኡሰታዝ የቲም አባት

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 3 ปีที่แล้ว +3

    አላሁመ ሰሊይ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ መሻአላህ ሁስታዙና መሰሎቸህን ያብዛልን ያረብ

  • @fgggfgtffggfgg233
    @fgggfgtffggfgg233 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አድረሰን ኡሰታዜ አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ላረገን ጌታ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛካላህ ኸይር ጋዜጠኛዋ ደሰ ሰትል ረጋ ያለች ነች እናመሰግናለን

  • @user-fu8dx4mb1s
    @user-fu8dx4mb1s 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ አስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ሁልግዜ ያንተን ዳዕዋ ስሰማ አፌን ነው ከፍተው

  • @foziyabadiru7220
    @foziyabadiru7220 4 ปีที่แล้ว +2

    አለሁ አክባር ሠለለ አሌይሂ ወሰለም
    የኡስታዝ የኛ ጀግና አለህ ይጠብቅህ
    እህታችን ጃዛክምላሁ ከይር

  • @user-wf2kn8vw8s
    @user-wf2kn8vw8s 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አሏህ ኡስታዝ ጠቃሚ ትምህርት ነው የስተላለፍከው በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጋዜጠኛዋ እራሱ ስርአተኛ አንደበተ ጣፋጭ ናት

  • @user-hz2zb9lz3c
    @user-hz2zb9lz3c 4 ปีที่แล้ว +4

    የየቲሞች አባት ኡስታዜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ

  • @yarebieshirehlisediribilqu9624
    @yarebieshirehlisediribilqu9624 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ እድሜህን አሏህ ያርዝምልን መሰሎችሁንም ጭምር ኢስላምነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያነቴ ኩራቴ አለማችነን አገራችነን አሏህ። ሰላም ያርገው ኡስታዜ አሏህ ወዶ ያስወድድህ

  • @toybamohammed7094
    @toybamohammed7094 4 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +15

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አልሃምዱሊላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረ ኡሰታዝ
    ወላሂ ሙስሊም በሁሎም ነገር አስተማሪ ነው ወላሂ ከሰሊምና ዉጭ ሊላ ሀይማኖት የለም ወላሂ አልሃምዱሊላህ አላህ ሙስሊም አረጎ ሰለ ፈጠረኝ አልሃምዱሊላህ 👍👍👍👍

    • @user-oq2fu9wl7r
      @user-oq2fu9wl7r 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkk

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +3

      አወ አሁም እስልምና የተከበር ሀይማኖት ነው እስልምና በሀሎም ነገር ላይ ሀያእ አለው ክብረ አለው አንድኛ ሂጀብ አለባበሳችን አልሃምዱሊላህ 👍👍👍👍

    • @user-co4hl5xt9z
      @user-co4hl5xt9z 4 ปีที่แล้ว +1

      አልሃምዱሊልህ አለዲነል ኢስላም

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +1

      አልሃምዱሊላህ እህት

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ኡሰታዝ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው እስልምና እመነት ተከታዬች🌙⭐️🌙⭐️

  • @user-mm1wt1kd9z
    @user-mm1wt1kd9z 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኡስታዙና እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @allahakbar2967
    @allahakbar2967 4 ปีที่แล้ว +1

    አለህ አቱን የመሰለ ሰው የብዛልን አለህ ይጠብቃች ዉድ ኡስታዞቼ የትሞች አበት እኝም ከጎንህ ነን

  • @user-pb3ev9tp3e
    @user-pb3ev9tp3e 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ ኡስታዜ መቅድየ አምሮብሻል

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg8147 4 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም ዐሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ኡስታዜ እንኳን አብሮ አደረሰን ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ስወድህ

  • @vivophone5694
    @vivophone5694 4 ปีที่แล้ว +6

    እንደት እንደምወድህ እኮ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ያንተን ፈለግ እምንከተል ያድርገን ጥያቄሽም ጥሩእና ወሳኝ ጥያቄ ነው

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s 4 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ እንዴት ልብ ይናከል ኡፉ ለምስክኖች የምንሰጥ የርገን

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 4 ปีที่แล้ว +7

    Eid Mubarak lemelam Muslim wegenochachen betam dase yemele temeret new 🎉🎉🎉🎉

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 4 ปีที่แล้ว +7

    መሻአላህ ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @rabiweloo6863
    @rabiweloo6863 4 ปีที่แล้ว +8

    የቲሞች አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ወሳህለን ወመርሀባን ቢከ ኡስታዙና ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጦፋ አላህ እድሜክን ያርዝምልን የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ ጋዜጠኛዋ በጣም አድንቄሻለው አለባበስሽ ምርጥ ነው ሁሌም እንዲህ ልበሺ ባማን ቀንም አስታያየቴ ነው

  • @user-tg6yb8rn4h
    @user-tg6yb8rn4h 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዜ አላህ ያቆይህ የየቲሞች አባት ረቢ ያህፈዝክ

  • @bbbvv5571
    @bbbvv5571 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላህ አህለን ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ወጀዛ የየቲሞች አባት አህለን ኡስታዝ

  • @bintmuhammed9885
    @bintmuhammed9885 4 ปีที่แล้ว +2

    ማ ሻአ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ግን ይህን ያንተን መፅሀፍ ሶደቃ የ2ሀገር ደስታየሚለውን እንደትማግኘትእችላለሁ የምታውቁ ጠቁሙኝ

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ ጀዛካላህ ከይር ጋዜጣኛዋን አደነቅኳት የምር ምርጥ

  • @user-iw1un9kb9z
    @user-iw1un9kb9z 4 ปีที่แล้ว +3

    እረጅም እድሜ ኡስታዝ አሏህ ይወፍቅህ ኢድ ሙባረክ

  • @user-iw9bl8oo3e
    @user-iw9bl8oo3e 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢድ ሙባረክ
    ኡስታዛችን የየቲሞች አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረቢ

  • @user-be6nf1ne1o
    @user-be6nf1ne1o 4 ปีที่แล้ว +2

    ዑስታዙና አላህ ይጠብቅህ የአይታሞች አባት ሃያትህን ያርዝምልህ

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830
    @lubabayeallahbariyayerasul4830 4 ปีที่แล้ว +3

    የሚስኪኖች አባት ኡስታዜ አብዱልፈታህ አላህ ያቀይህ

  • @user-wg8jh5so3b
    @user-wg8jh5so3b 4 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍ ኡስተዝዬ አደበትህ

  • @user-qy3wi4tx3j
    @user-qy3wi4tx3j 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ የቲሞች አባት ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @user-ye8kx5dz5m
    @user-ye8kx5dz5m 4 ปีที่แล้ว +3

    ዉስታዜ አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ አሪፍ ፕሮግራም ከአሪፍ ጋዤጠኛ ጋ

  • @sadiamohammad3151
    @sadiamohammad3151 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝችን አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 4 ปีที่แล้ว +2

    የየቲሞች አባት እድሜህን ያርዝምልን የኛ ጀግና በዛውም ጋዜጠኛውን ስላደንቅ አላልፍም እርጋታዋ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ አብዱል ፋታ የየቲሞች አባት 😘
    አላህ ኽይር ጀዛክን ይክፍልክ

  • @user-kd5cy4eg5u
    @user-kd5cy4eg5u 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ኡስታዜ ኑርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @khadejayemar1767
    @khadejayemar1767 4 ปีที่แล้ว +14

    ሙሲልምእህት፡ወንድሞቸእንኳንለ1441ኢደለፍጥር፣አደርሳችሁ፣ኢድሙባርክ

    • @kamilatube865
      @kamilatube865 4 ปีที่แล้ว

      እኮን አብሮ አደረሰን

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 ปีที่แล้ว

      አለይና ወአለይባም khadeja ye ሰብስክራይብ አርጊኝ በዚህ ሊንክ ግቢና ማሬ

  • @ethio5253
    @ethio5253 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ የየቲሞች አባት እኖድሀለን

  • @afromama9089
    @afromama9089 4 ปีที่แล้ว +6

    👍🏾 I learned new...Thank you so much 😊

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ አብዱል ፈታህ ጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว +15

    _የራኬብ ምትክ ስርአትሽ ግሩም ነው_

  • @alemneshwasihunasmara9286
    @alemneshwasihunasmara9286 4 ปีที่แล้ว +7

    መስጠት ደጉ። ጠቃሚ መረጃ ነው።

  • @dandi704
    @dandi704 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ነው ያስባልከኝ ጎበዝ
    ምክንያቱም ኡስታዞች ይህን መሰል ቻናል ላይ ሲቀርቡ የአላህን ስም ማንሳት ይፈራሉ ወላሂ በጣም ነበር የሚገርሙኝ ቢስሚላህ ብለው እንኩዋን መናገር ያፍራሉ!!!

  • @ahmedahmeddin8316
    @ahmedahmeddin8316 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጃዛካልላህ ከይራን

  • @muraddula3263
    @muraddula3263 4 ปีที่แล้ว +1

    Ustazachn Allah ytebkh hayre Sarahn Allah ykebelh ychemrlh EBS Thanks

  • @kadi8402
    @kadi8402 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ኡስተዜ አላህ ይጠብቅህ የምስክኖች አቤት አላህ ይጭምርልህ

  • @user-yk6zu4rp7x
    @user-yk6zu4rp7x 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ውድ ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tube-nt3bj
    @tube-nt3bj 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት 😘 ግን ድስላይክ የምታደርጉ ሠወች ከማየታችሁ በፊት እደሆነ እረግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ሰው የተባለን በሙሉ የሚመለከት ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፉት አላህ ይሂድኩም ልቦና ይስጣችሁ

    • @user-mm1wt1kd9z
      @user-mm1wt1kd9z 4 ปีที่แล้ว

      ድስላክ ምን እንደሆነ የማያውቁ ወይም ደግሞ የኢስላም ጠላቶች ናቸው

  • @habyibeetoumuhaalyi5820
    @habyibeetoumuhaalyi5820 4 ปีที่แล้ว +3

    يا الله جزاك الله خيرا يا شيخنا 👍🏻👍🏻👍🏻💓💓💓

  • @sumeyamekonen955
    @sumeyamekonen955 4 ปีที่แล้ว +2

    The right candidate to talk on the topic because we know who he is, May Allah accept his good deeds and grant Jinatal Firdos

  • @AlwyaMbrahtu-pb9zl
    @AlwyaMbrahtu-pb9zl ปีที่แล้ว

    Ustaz ye Allah haythen yakoyew anten makeh ye 7 amet lij eyalhu nw gn mnm altkyrkm ye yetimoch abat nurlen hayattt❤

  • @bentseid2944
    @bentseid2944 4 ปีที่แล้ว +84

    እድህ ነው ፍርጥርጥ አርጎ እስልምናን ማስተማር ሌሎቹ ኮ አላህን ስም እንኳ አይጠሩም

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ወላሂ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችንን ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ በዚህ ሊንክ ግባና th-cam.com/video/7P3QphpV1AE/w-d-xo.html

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻል

  • @user-cp8vz1ep8x
    @user-cp8vz1ep8x 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢድ ሙባረክ ወአለይኩም አስለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ ሰለለሁ አለይሂ ወስለም መሽአለሀ ተበረከለሀ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ጀዘኩምለሀ ከይር

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ማሻላህ ኡሥታዝ አብዱል ፈታህ አላህ ይጨምርልህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ ኢሻ አላህ ብዝት በሉልኝ አላህ ሁላችሁንም ይጠብቅልኝ ኡሥታዞች በሙሉ እኛንም አላህ ይጠብቀን

  • @yeabsiraworkuatena1261
    @yeabsiraworkuatena1261 4 ปีที่แล้ว +5

    This is a nice program, it was very educating.
    Also I don’t think i have ever seen the journalist before, she is new i guess. She is great at the job and empathetic, i like that!