ሸምሱ ረዉደቲ||ፉአድ_መሀመድ||Fuad_Mohammed||New Menzuma 2023 @Al Faruk Multimedia Production

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 264

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 ปีที่แล้ว +61

    ማሻ አላህ ፉአድ ያንተን ነሺዳ ስሰማ ሁሌም እህቴ ናት ትዝ ምትለኝ ሁሌም ከፍጡር በኋላ ትከፍት ነበር ስደት ግን ለየኝ ከእህቴ አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @fuadmohammedmenzuma4409
      @fuadmohammedmenzuma4409 ปีที่แล้ว +4

      ኢንሻአሏህ ከእህትህም ከነቢም ትገናኛለህ በሰላም ወንድሜ

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 ปีที่แล้ว +1

      ​@@fuadmohammedmenzuma4409 አሚን አሚን

    • @marufmohammed6639
      @marufmohammed6639 ปีที่แล้ว +1

      Maasha'allaah Fu'aad Manzuumaan kee Haqiiqaa Muhabbaa kan nama Keessaa Muldhisuudha akka male si jaallanna .Maadihoota keessaa nama akka keetii na gamachiise argee bin beeku .Ati dhugaatti Muhabbaa Haqiiqaa qabda Haalaafi Adaba iittiin Hoojjetaa jirtu kana akka madihoota munashidooota zaamanaa taane adaraa

    • @jemalkesim
      @jemalkesim ปีที่แล้ว +1

      አልህዬዬ ይችላል ሀጃሽን ሁሉንም ሙልት አድርጎ በሰላም በአፍያ በደስታ ያገናኝ ከሙሉ ዋሊድ እረሂሞችሽ ጋር

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 ปีที่แล้ว +1

      @@jemalkesim አሚን አሚን አላሁመ አሚን ጀዛሽ አላህ ኸይር ሁቢ

  • @Zebimolla_Hadra
    @Zebimolla_Hadra ปีที่แล้ว +24

    ፉአዴ ያንተን መንዙማ ገና ሳልሰማው ነው በ like ምጀምረው💚❤

  • @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
    @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ ปีที่แล้ว +29

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ነሽዳ ሳይሆን ይሄ ውስጡ ብዙ ትምህርቶች አሉት ብቻ ፉአድ አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ ❤❤ አንደኛ ነው

  • @heyratsefa3093
    @heyratsefa3093 ปีที่แล้ว +15

    ማሻአላህ ፋአዴ አንተ እኮ የመንዙማ አባት ነህ ይለያል

  • @JuMusela
    @JuMusela ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ፉአዴ አንደኛ ነው 👌👌 ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መንዙማ ሳዳምጥ ነው ያደኩት ወላሂ ትለያለህ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይወፍቅህ

  • @abukikedir-9422
    @abukikedir-9422 ปีที่แล้ว +14

    ፉአዴ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥክ 🥰🥰🥰🥰

  • @TofikTemsgen-tx4cz
    @TofikTemsgen-tx4cz ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ሁለቱም ፏአዶች እጅግ ደሰ የሚል መንዙማ ነው።

  • @rejebtenker
    @rejebtenker ปีที่แล้ว +16

    ❤wwoooooooo❤❤ማሻአላህ ፌኤ 99.9 በርታ ድካም ልፉት +ምርጥግጥም+ምርጥዜማ=ፉኣድመሐመድ.

  • @amurshemsu
    @amurshemsu ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ፉአዴ ሁሌ ምታወጣው መንዙማ ነሺዳ ብዙ ትምርት ያላቸው ናቸው አላህ ሀያት ከጤና ጋር ወንድሜ❤❤❤❤❤❤ ደሞ ከሀዲስ መሆኑ አብዛኛው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ablove6996
    @ablove6996 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ፉአዴ ሁሌም ደስ የምለኝ ነገር ግጥምክ ነው አንደኛ❤❤❤

  • @tofiksuleyman7298
    @tofiksuleyman7298 ปีที่แล้ว +12

    The best of best እንደኔ የተመቸው ካለ👍 ያርግ

  • @Hayat-i1s
    @Hayat-i1s ปีที่แล้ว +10

    ማሻአሏህ ፉአድ ሁሉም ስራህ ምርጥ አሏህ ይጨምርላችሁ ❤

  • @AbdulijalilMahamad
    @AbdulijalilMahamad 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፋድ ምንም የማይበግርህ ጀግናዬ ነህ ወላሒ አሁንም አለህ ይጨምረልህ።

  • @abdikarimhagfaris3707
    @abdikarimhagfaris3707 ปีที่แล้ว +14

    ፉኣድ የመንዙማው ንጉስ 1000 አመት ይኑር የምትሉ እስኪ በላክ ልያችህ ።

  • @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
    @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ ปีที่แล้ว +10

    ያረብ አለ ውዱ ነብዩን ሱለሏሁ አለይሶላት ወሰላም ዘያራን ወፍቀን ያከሪሙ

  • @fewzan1688
    @fewzan1688 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምርል ውዱ ወንድሜ ወላሂ የንተን መንዙማ ሢሠማ የነብዮ ሠ;ዐ፣ወ ሙሀባ ይጨምራል

  • @seniyajamal4385
    @seniyajamal4385 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአሏህ በጣም ምርጥ ስራ ብዙን ጊዜ መንዙማዋቹ ሰው ትኩረት ሰቶት ሚሰማው ነው በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @galamsiyyiijama
    @galamsiyyiijama ปีที่แล้ว +13

    اللهم صل على سيدنا وحبيبنا وقرة أعيننا محمد وعلى آله وصحبه وسلم ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አብደሏህነስሩ
    @አብደሏህነስሩ ปีที่แล้ว +9

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም !

  • @sundustube4903
    @sundustube4903 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ነው የምላቹ ፋአድ የምንግዚው
    ምርጡ ማዲህ ወላሂ መንዙማውን ሳልሰማው ኮመንት ሀያያያት በሉልኝ

  • @mametube491
    @mametube491 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ስራ ነው❤👌

  • @አብደሏህነስሩ
    @አብደሏህነስሩ ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ፏአዴ የመጀመሪያው ከ 10 ሬ በላይ ሰምቼዋለሁኝ ላኪን አልጠገብኩትም እንደው ምን ልበልህ ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይወፍቅህ ❤

  • @MulluMahamed-pv1rw
    @MulluMahamed-pv1rw ปีที่แล้ว

    አላህ ምንአይነት ተሰጦ እንደቸረው ይደንቀኛል ግጥሞቹ ዜማዎቹ መንዙማው ይደመጣል ሳይሆን ለጆሮ መዳኒት ናቸው

  • @Hamidyehya-gp9gr
    @Hamidyehya-gp9gr ปีที่แล้ว +2

    Mansha,allah allah yichemirilih

  • @asiyahamid1424
    @asiyahamid1424 ปีที่แล้ว +5

    Masha allah jezak allah kayr fuadiye hayatttti ka afiya gara❤😢

  • @ssaidseid3409
    @ssaidseid3409 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ😢😢😢❤❤❤❤❤❤ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢ሀቢቢዋ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ😢😢😢😢❤❤❤❤😊😊😊

  • @abubekr5948
    @abubekr5948 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሻአላህ አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጥ አንደኛ ማንዙማ ላንተ ቢተው ተገቢ ነበረ ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedareb4142
    @ahmedareb4142 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ከዘንድሮ ነሺዳ በጣም የወደድኩት ይሄ ነው ❤❤❤❤❤
    ላስለቅስህ ይለኛል ወላሂ አላጠረ ,አረዘመ ምርጥ
    አላህ ረዥም እድሜ ከኢማን እና ዓፊያ ጋር አላህ ይስጥል ፉአዴዴዴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tofiksufiyantoti-lk9bc
    @tofiksufiyantoti-lk9bc 10 หลายเดือนก่อน

    ነቢቢቢቢቢ ወላሂ ስሰማዉ ዉስጤ ይላወሳል አላሁመሰሊ ወሰሊም ዐላ ሰይዲና ሙሀመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም😢😢😢😢

  • @tarikuhailemariam6701
    @tarikuhailemariam6701 ปีที่แล้ว +1

    ማአሻ አላህ 🕋🕋

    • @alishekoo4198
      @alishekoo4198 8 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረክ አሏህ

  • @abdeboss4418
    @abdeboss4418 ปีที่แล้ว +5

    ፊዳከ ያረሱረላህ ❤

  • @SebaAlewi
    @SebaAlewi ปีที่แล้ว +1

    ማሻ፡አላህ፡መቼም፡መቼም፡ማይሰለች፡፡አላህ፡ይጠብቅህ

  • @FeyiduFeyidu
    @FeyiduFeyidu ปีที่แล้ว

    ፋአዴ ያተ መዙማ እኮ ሐዴስነው እረጋ ብሎ ለሠማው

  • @ዘይኑአህመድ
    @ዘይኑአህመድ ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ :አንድ ብቻ ነው ያወጣው :መንዙማ :ካለ :ልቀቁልን :በረፈ :ላላህ ብዬ እወድሀለሁ ።

  • @TofikShewa-jc3ki
    @TofikShewa-jc3ki ปีที่แล้ว

    ፉአዴ በጣም አረፉ መንዙማነዉ በአመቱ አመት እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉

  • @SelhadinMensur-jm7ud
    @SelhadinMensur-jm7ud ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርልክ

  • @seliseli1755
    @seliseli1755 ปีที่แล้ว

    Mashallah Allah yagezeh Allah yichemerelh betam desyilale

  • @GilaluDalil
    @GilaluDalil 8 หลายเดือนก่อน +1

    1ኛ ነህ ፏዴ

  • @abubekr5948
    @abubekr5948 ปีที่แล้ว +4

    ደጋግምን እያየን እስቲ እይታው እንጨምረው ውዶች❤❤❤❤❤

  • @SadikWerke
    @SadikWerke 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ

  • @Saniiqasiim488
    @Saniiqasiim488 ปีที่แล้ว +6

    MashaaAllah

  • @AbdulijalilMahamad
    @AbdulijalilMahamad 8 หลายเดือนก่อน

    ኢድሜሕ ረጅም ሠላምና ጤና ላንተ ይሁን አሚን

  • @nejibaawel2665
    @nejibaawel2665 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ዘንፋላ የኔ ተናፋቂ ነብይ😍😍😍😍

  • @MoShafi-wq4wh
    @MoShafi-wq4wh ปีที่แล้ว

    አሏህ አሏህ حياك الله
    سترك الله بستره الجميل من كل حاسد

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 ปีที่แล้ว +2

    ፏአዴ ማሻ አላህ አልኩህ ምነው ቆየህብን ሌሎቹን ሰራዎችህ በተሎ አቅርብልን

  • @mohammedtalela5913
    @mohammedtalela5913 ปีที่แล้ว +5

    Mashallah❤❤❤

  • @kuadirMeka-bb8rr
    @kuadirMeka-bb8rr ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ዉድ ወድማች እዉቀቱም ቢቻሁሉም አላሕ በይበልጥ አሞልቶ ይጨምርልሕ

  • @Abderhamn-lb5hn
    @Abderhamn-lb5hn ปีที่แล้ว +7

    ዎደጄ አሏህ ይጫምርልህ ደሞ ነሽደዉ ማሻ አሏህ ነዉ☝❤ልብ የምነካ ነዉ ታሪኩ😢

  • @fuadmohammedmenzuma4409
    @fuadmohammedmenzuma4409 ปีที่แล้ว +6

    ለሁሉም ለነቢ ሙሂብ ባጠቃላይ ላቅ ያለ ክብርና ምስጋናዬ ይድረስ ሁላችንንም ከነቢጋር በጀነት ይሰብስበን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን

  • @sofii3558
    @sofii3558 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ፉአዴ ልዩ ነክ አላህ ይጠብቅህ❤
    የሀቂቃ የነብዬ አፍቃሪ 😢

    • @fuadmohammedmenzuma4409
      @fuadmohammedmenzuma4409 ปีที่แล้ว +1

      ሹክረን ሀቢቢ እንደ አፍህ አሏህ ያርገው

  • @habeshacoding
    @habeshacoding ปีที่แล้ว +2

    mashallah fue ante eko gerami nek

  • @LahimushDesu
    @LahimushDesu ปีที่แล้ว

    ማሻአላህቀጥልበትምርጥነሺዳነው❤🎉

  • @sufiyanyohanes9830
    @sufiyanyohanes9830 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allahi Yegna jegina Alahi edime Afiya yistih

  • @FetyaSester
    @FetyaSester 4 หลายเดือนก่อน

    ፈአዴ ምርጥ❤❤❤❤😙😙😙😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤴🤴🤴🤴🤴🤴

  • @ቤቱላአክመል
    @ቤቱላአክመል ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ይጨምርልልህ ወንድማቺን

  • @TofikTemsgen-tx4cz
    @TofikTemsgen-tx4cz ปีที่แล้ว

    Masha allah fade the best menzuma

  • @salmanalemu6655
    @salmanalemu6655 ปีที่แล้ว +2

    Mash Allah a wude wodime ❤❤❤

  • @ደውድሸራፋተጅራብ
    @ደውድሸራፋተጅራብ ปีที่แล้ว +2

    አላህ ነገም የቅያማቀን ማዴሀቸውአርጎይቀስቅስህ ወዳጄ

  • @khediretemamkhedi-em4cz
    @khediretemamkhedi-em4cz ปีที่แล้ว

    ماشا الله زادك الله محبة علي محبة

  • @Abd-d8p2000
    @Abd-d8p2000 ปีที่แล้ว

    Maashaa Allaah
    Fuad menzuma ati hojjeettu ajayibsifachuu dhiisuun inaaftuummaa taati
    Rabbi umurii kee hadheeressuu

  • @KemilaMossa-js8fx
    @KemilaMossa-js8fx ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @wanagoibrahim5577
    @wanagoibrahim5577 21 วันที่ผ่านมา

    Alahumasali Cala sayidina mahamed scw scw ❤❤😢😢😢

  • @amirmohammed7926
    @amirmohammed7926 ปีที่แล้ว

    ፋአዴ የሙሀባ ሰው አላህ ሙራድህን ይሙላልህ😍

  • @mobilekeyo8804
    @mobilekeyo8804 ปีที่แล้ว

    Masha Allah fuad jezakelahu keyren

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ፉአድ ሀያት ጀባ❤❤❤❤ባረከሏሁ ፊክ በእንባ ጨረስኩት😭😭💔ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤

  • @FuadMan-px2so
    @FuadMan-px2so ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሁሌም ልዩ❤❤❤❤❤

  • @HamzaAnswar-xx7pk
    @HamzaAnswar-xx7pk ปีที่แล้ว

    አሏህረጅም ሀያት ከጤናጋ ይስጥህ

  • @flagssquar1658
    @flagssquar1658 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ መንዙማ ነው መድሁ ግን የብሬት ሸህ ነው በጣም ምርጥ ነው ማዲሁን ግን መዖፍ ነበረበት

  • @yicenabedilh-qr5zn
    @yicenabedilh-qr5zn ปีที่แล้ว +1

    መሸለህ ተበረክ አለህ

  • @hassenhassen8004
    @hassenhassen8004 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah Allah ende antu aynet yabzalin

  • @AlhemduJemal
    @AlhemduJemal ปีที่แล้ว

    ሀዬዬዬዬ
    ሰላቲ ወሰላመቲ
    አላማ ሸምሱል አብሬቲ
    ጠናኩም በደረገና
    ዮ በሮን እያ አባና

  • @kedirabdela8550
    @kedirabdela8550 ปีที่แล้ว +2

    ፉአዳችን ❤❤❤❤❤

  • @BilaSpat-zr8kb
    @BilaSpat-zr8kb ปีที่แล้ว

    የመንዙማው ንጉስ ማሻ አላህ

  • @mehameddendir3782
    @mehameddendir3782 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ አሪፍ ነዉ ያልወደድኩት ሞቱ ተቀበሩ እያልክ ያነሳኸዉ መግባት አልነበረበትም ባይ ነኝ
    ተወዳጁ ነብይ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ሁሉ ከኛ ጋር ናቸዉ❤❤❤❤
    ( ሞቱ ተቀበሩ ) ወላሂ ስፅፈዉ እንኳን እያመመኝ ነዉ እንደዚህ አይነት ነገር መስማት አልፈልግም

    • @rahmetmurad1559
      @rahmetmurad1559 ปีที่แล้ว

      ሱብሀነላህ አልሞቱም ባይ ነህ እንዴ ????? እዚጋ እኮነው ስተታችን

  • @mimber6231
    @mimber6231 ปีที่แล้ว +5

    የሁሉ ፉኣድ
    በፉኣዳችን እኮ መሀባን ለቀከብን
    አቦ ሀያት ይስጥልኝ!

  • @birhnuusman
    @birhnuusman ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ በጣም ደስ ይላል

  • @BedruHussen-lk9tu
    @BedruHussen-lk9tu ปีที่แล้ว

    ፉአድ ከ2000ጀምረው እስከ2015ያለውን መንዘማ እያዳ መትኩነበር ላአላህ ብዬ እወድሀለው እረዣም እድመ ያቆይልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Kemeyr-j3t
    @Kemeyr-j3t 3 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meksudmuhammed5750
    @meksudmuhammed5750 11 หลายเดือนก่อน

    MASHAALLAH FUAD ALLAH YECHEMERELEH❤❤❤

  • @NesroAli-ss9bc
    @NesroAli-ss9bc ปีที่แล้ว +1

    Shek fuad Yenebi wedaj S A W❤❤❤

  • @anwarmahamed-m8w
    @anwarmahamed-m8w 9 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይዘንልህ አለህይምራህ ተበለሽተህ ሰዉን ተበለሸለህ ኤሄናሺደህ የመጨራሸህ የርገዉ

  • @SefaKedr-p4j
    @SefaKedr-p4j ปีที่แล้ว

    ውዱየአሄራወድሜማሻአላህበርታልኝ
    አላህይጨምርልህ

  • @firdowsamohamed5993
    @firdowsamohamed5993 15 วันที่ผ่านมา

    MashaAllah

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +2

    ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕

  • @muhashifa5504
    @muhashifa5504 ปีที่แล้ว

    Masha allah allah yahfezek ya rabbi🤲

  • @gyhh8259
    @gyhh8259 ปีที่แล้ว +1

    صلى الله عليه وسلم يا حبيبي يا رسول الله

  • @omarmohammed1389
    @omarmohammed1389 ปีที่แล้ว +6

    Mashaa Allah ❤❤❤

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim ปีที่แล้ว

    ፉአዴ አንተ እኮ ትለያለህ 🔥ማሻአላህ🥰🥰

    • @alishekoo4198
      @alishekoo4198 8 หลายเดือนก่อน

      ሰሏአማለይኩም ሀናን እባላለዉ

  • @kuadirMeka-bb8rr
    @kuadirMeka-bb8rr ปีที่แล้ว +2

    ሶላቲ ወሠላመቲ አለመን ሸምሡል አብሬቲ ጠናኩም በደረገና ዮበሮን ኢያይ አባና ማኛ ነዉ አብሬት ትዝ አሣባለን

  • @abukiabuki9068
    @abukiabuki9068 ปีที่แล้ว +2

    ደዋም ደዋም ብለናል ወላሂ ከገፍላ ሚያነቃነው አወላችን ነው በሉን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beharefeta
    @beharefeta 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ere be allah walahi liben naw yenekaw betam enwedehalen...❤❤❤

  • @AdemahmedYimer
    @AdemahmedYimer 9 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ❤❤❤❤

  • @jennas14
    @jennas14 ปีที่แล้ว +1

    Masha allha, berita,

  • @tofikbedru
    @tofikbedru ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ው

  • @murtishafi9034
    @murtishafi9034 ปีที่แล้ว

    Maashallah Wollahi ❤️❤️❤️❤️
    Iwunatagna muhibbi

  • @wanagoibrahim5577
    @wanagoibrahim5577 21 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah ❤❤😢😢😢❤❤😢😢

  • @NurenNuren-wy1yj
    @NurenNuren-wy1yj ปีที่แล้ว +2

    ውስጤ ነው

  • @KedirAbdu-cc2cz
    @KedirAbdu-cc2cz ปีที่แล้ว

    ማሻላህ የነቢ ወዳጅ ሰ አ ወ

  • @osmwez1935
    @osmwez1935 ปีที่แล้ว

    Masha alahe foada alahe yetebekeke,alahe yichemerleke habibi

  • @AhmedHussen-h3i
    @AhmedHussen-h3i ปีที่แล้ว

    Mashallhe konjo nashed naw ❤❤❤❤