ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

kokobe የቡልጋ ልጅ ዩቱብ is liveሰበር ዜና እሁድ ሃምሊ 7/2016በአማራ ክልል ተቋርጦ የነበረዉ እተርኔት ተለቋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @hanichotube
    @hanichotube หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ኮክብዬ ባይሆን እንተርኔቱን እንኳን ተለቀቀ 😊❤😊

  • @hayat.youtube2561
    @hayat.youtube2561 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ውዴ እንኳን ሰለም ማጣሽ ውዴ በርች ሰለም ለሀገረችን ሰለም ለህብዘችን የረቢ🎉❤🎉❤

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ኬኮብዬ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @ferdose
    @ferdose หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወድ የሀገሬልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹ አገራች ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣል በዘር በሆይማኖት የማገቡት የሚወረበት ምላሱ የሚሰራበት እጁን የማራመድ እበቱ እግሩን ሽባ ያድርጋቸዉ ያልጋ ቁራኛ ይሁን ንፁሀን የሚሰቃዩ ሁሉ አላህ ሰላም ሐሀገራች ያምጣልን🇪🇹🇪🇹

  • @makeaomarm
    @makeaomarm หลายเดือนก่อน

    ስላምእንኳንስላመጣሽውዴስላምለሀገራችንውዴ🎉🎉

  • @senisidetnyawa
    @senisidetnyawa หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገረ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 หลายเดือนก่อน

    አሰላማልኩምራመትላህወበረካቱይብዛልየኔመልካምበረችልአግራችንሰላምሰላምሸይቦዛልየኔመልካምበጣም አራፍቆይታነበረንበረችል ሰላም

  • @rahmettube
    @rahmettube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣች አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ ምኞት ነው