"የህይወቴ ድንቅ ጅማሮ"| ሙሉ የሰርግ ቪድዮ wedding | couple | Ethiopia | አዲስ ነሺዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • #betesebplus #comedy #somi #kelemmedia #minber_tv #የኔ_መንገድ #ነጃህ_ሚዲያ #ሰርግ #ሰይፉ_ሾው #ebs #wedding

ความคิดเห็น • 240

  • @semirasemiramohammed
    @semirasemiramohammed ปีที่แล้ว +88

    ይሄን ወግ ማአረግ በ ስደት ላይ ያለንን ሰወች በሙሉ አላህ ይወፍቀን ኢንሻአላህ

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik ปีที่แล้ว +9

    ስዴተኞች አይዞችሁ ዴክሞኛል የማይል የለም አይዞችሁ እኛንም ጊዜው ሲዴርስ የረፍት እንጄራ ይስጠን

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +21

    መብሩክ ያማር የስመር አላህ ያዲርግላችሁ እስኪ የመዳም ቅመሞችም አላህ ጡሩ ትዳር እምናርፍበት አላህ ይስጠን 😢😢😢በጣም ደክመናል 😢😢አሚን በሉ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን በሱና የተዋበውን ያድርግልን

    • @user-ku7oc7co7l
      @user-ku7oc7co7l 4 หลายเดือนก่อน

      aminnnnn allahume aminnn yazel jelali welekram allah truwun tdar yisten wudoche❤❤❤

    • @Rabyahusen
      @Rabyahusen 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረበል አለሚን❤❤

    • @TaibahSaeed
      @TaibahSaeed หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረበል አለሚን

    • @salahminhali6148
      @salahminhali6148 23 วันที่ผ่านมา

      አሚን❤

  • @gddfds520
    @gddfds520 ปีที่แล้ว +18

    ዋው ሙስሊሞች ሁሉ ነገራችሁ ሲያምር

  • @sitia537
    @sitia537 ปีที่แล้ว +6

    መብሩክ ወንድሜ አላህ የሠመረና ያማረ ጋብቻ ያርግላቹሁ ምርጥ ጠካራ ወንድሜ ነህ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว +8

    ማሻላህ መብሩክ ዉለደዱ ክበዱ ይላል ያገሬ ሰዉ ሲመርቅ አሚን በሉ ሰዉ አትናቁ 😂😂 የኛስ የማዳም ቅመሞች መቸ ነዉ

    • @احمدحميد-ض6ه
      @احمدحميد-ض6ه ปีที่แล้ว

      እረኔም መጀ እድሆን ናፍቆኛኝ

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s ปีที่แล้ว +1

      አደዝህ ሚድያ አውጥቶ የሚያስማማ ባል ከሚሰጥኝ ይቅር

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x ปีที่แล้ว +6

    የሩቅ ኒካ ሲያስጠላ😢 ውለዱ ክበዱ ማሻ አላህ ቀለምዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድምነት አለመታደል ሆኖ በስደት እንሰቃያለን ሪም ነኝ ከሊዋ በረሃ😢

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ መብሩክ የአጎቴ ልጅ ወልዳቹ ምትከብዱበት አላህ ያድርግላችሁ 🥰🥰

  • @SEKOSEKO-i1e
    @SEKOSEKO-i1e ปีที่แล้ว +1

    ዋውማሻአላህ በረከላሁለኩማ ወባረክአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ደስየሚል ጋጋታየሌለበት ደስየሚል አለባበሳማሻአላህ❤❤አላህ አይለያቹ ወልዳቹ ከብዳቹ ሳሊህሳሊህልጆችወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ

  • @ashrefnasserofficial
    @ashrefnasserofficial ปีที่แล้ว +21

    3 ግዜ በሚዜነት የተሰቃየሁበት ሰርግ 😢
    መብሩክ ሀቢቢ

  • @helloeveryone9557
    @helloeveryone9557 ปีที่แล้ว +2

    Mashallh you guys look beautiful specially the girl she looks so beautiful ❤❤❤❤❤❤

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በደህና መጣሽ ወደ ቤተሰባችን መጣሽ ሙሽሪት 🥰🌹🌹

  • @ferdowsgazali2123
    @ferdowsgazali2123 ปีที่แล้ว +1

    maasha allah mabruuuuuuuuk alfa mabruuuuk hashuye wendime hakiiketan betam des blognal baarakallahu lakuma baraka alykuma wajama'a bayna kuma filkayr❤❤❤❤❤

  • @qeew2686
    @qeew2686 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረካላህ ❤❤መብሩ❤ ❤ ወድማችን አላህ ያሳምርላችሁ ❤❤😢 የመዳም ቅመሞች አብሽሩ የኛ ያለው አለ😂😊 አይዞን

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ሙሹሮቺ አላህ ትዳራቺሁን ያሳምረላቺሁ ሁለት ዉቦቺ

  • @RehmetSalah
    @RehmetSalah 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ጠግቦ ከማይታደርበት ሀገር ስት እሚራብ ህዝብ እያለ እደዚህ አይነት ሰርግ ይህ ነበር ወይ የረሱላችን ንግግር እራሳችን እንጠይቅ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Apple-rh2re
    @Apple-rh2re ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ሙሽራው ደስ ሲል እርግት ያለነው ረጋያለወድ ሥወድ ተቀደምኩ ሁለተኛ ካሥፈለገ እኔለሁ ሙሽራው😂

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว +1

      እኔ ብሞት ሁለተኛ አልሆንም 😂😂😂

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s ปีที่แล้ว +2

      እር ሀያ ይኑርን እዳው እኮ ሴት መድን መጠየቅ ትችላለች ቢባልም በስራአቱ እደከድጃ በጎደኛ በቤተሰብ ነው ያአኺሩ ዘመን

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ ปีที่แล้ว

      ኮሜንትሽን ያየችው እንዴሆነ ገላጋይ አይችላትም😂😂😜

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว

      @@ካፍሽነኝ ካፋሽየ የኔ ዉድ አለሽ ኧረ ጠፋቹሁ ዉዴ ሽሮ ነኝ 😥😥😥

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ ปีที่แล้ว

      @@ሀናንጎደሬዋ ሽሮየ ሀቢበቲ 💝አለሁልሽ አልሃምዱሊላህ ናፍቀሽኛል የኔ ማር እንዴትናችሁ ተጠፋፋን ወረቢ ሰሞኑን እያነሳሁሽ ነበር ጓደኞቼ ጋ የዮቲዮብነገር ነውጅ ጓደኞቼ እያልኩ እንዴት ነሽ ናፍቃችሁኛል💝💝

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአለህ ማልካም ያትደር ዘመን ይሁንለቹ🎉🎉🎉

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik ปีที่แล้ว +2

    አወ እኛ ሙስሊሞች ሁሉ ነገራችን ያምራል

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว

    ❤ማሻአላህ ጀብሪል በጣም ደስብሎታል ጎደኛው በመዘወጁ🎉🎉ሁላቸውም እነአሽረፍ እፊታቸው ላይ ያስታውቃል ፈገግታቸው እድህነው ሙስሊም ያዱደስታ ላዱደስታነው ያአለሙ ጌታ ሹክርይገባው አላህየ ሙስሊም ያረከኝጌታየ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘

  • @Ajaibemedia1
    @Ajaibemedia1 ปีที่แล้ว +4

    ሶስት ግዜ ሜዜ አድርገህ ብታሰቃየንም ይሁን ለበጎ ነው😊
    መብሩክ በተደጋጋሚ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 ปีที่แล้ว

      ለምን3ግዜ ተደገስ

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว

      የደላዉ 3 ጊዜ ይደግሳል እኔ አዴ ሳይደርሰኝ 🤔

    • @susususu1889
      @susususu1889 ปีที่แล้ว

      ማለት ሶስት ግዜ ከስዋጋ ነዉ ወላ?

    • @SemiraSemu-sl2qg
      @SemiraSemu-sl2qg 4 หลายเดือนก่อน

      Lanim algabagnm

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 ปีที่แล้ว +3

    መሻአለህ መብሩክ ትደረቹ ይስመር የፈጢመን እና የአሊይን ትደር የድርግለቹ ❤❤❤አድ የምወደው ወድሜን ኮሚዲ የምሰራው ልጅ አየሁት ❤

  • @wabelaaman9602
    @wabelaaman9602 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ይሁንላቺሁ❤❤❤

  • @zenabzeze7407
    @zenabzeze7407 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወንድሜ በኢማን በሙሀባ የተሞላ ያድርግልህ ያረብ

  • @zahraethiopia2954
    @zahraethiopia2954 ปีที่แล้ว +2

    መሸአለህ ወልደቹ ሰሙ ስልያ ስልያ ልጆችን ይስጣቹ እንሸአለህ እስካ ማጫራሽዉ የስምርለቹ

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ወንድማችን ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @salhamostafa2643
    @salhamostafa2643 ปีที่แล้ว

    Mashaa allah mabruuuuk Alf mabruu🎉🎉🎉🎉🎉 rabbiin waliin umurii isin hadheeressu ilmaan gaggaarii rabbiin isin haoffoqu❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @munitiii
    @munitiii ปีที่แล้ว

    Meberuk mebruk Emushaya yena wde eht endat endmtamru allah yamare tda yadrglachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እስከጀነተል ፊርጆስ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @BintShems
    @BintShems 6 หลายเดือนก่อน

    masheallah mebruk biyealew wendime inkuan desaleh

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 ปีที่แล้ว +4

    ማሻኣላህ መብሩክ ወድማችን 😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u ปีที่แล้ว +3

    ተው ግን ደምሩኝ😢😂አላሳዝናችሁም በየቤቱስከራተት😅😅😅😅

  • @susususu1889
    @susususu1889 ปีที่แล้ว

    ባረከሏሁለኩማ ወባረከዒለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊልኸይር

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq ปีที่แล้ว

    ማሼአሏህ ተባረክአሏህ ፈገግታህሢያምረ ወደሜዋ አሏህያማረየሠመረትዳረያደረግላችሁኢንሻአሏህ❤❤❤

  • @user-iz3dc6ui3r
    @user-iz3dc6ui3r ปีที่แล้ว +2

    አህሪቡ ነብዩ ከወይት ነው የሚመጡት ሙተው የለም እደ

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እንኮን ዴስ አላችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @HamedaSeeef
    @HamedaSeeef 3 หลายเดือนก่อน

    ማሸ ኣላሃ ማብሩክ ያረብ ላኔም ወፊቀኚ ያአለዉ ያማረ አሪጊሊኚ❤❤❤❤❤❤

  • @nanamuktar2441
    @nanamuktar2441 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ መብሩክ
    በረካለሁ ለኩማ ወበረካ አለይኩም ወጀማ በይነኩማ ፊልከይር

  • @fatumaalebachew8335
    @fatumaalebachew8335 ปีที่แล้ว

    በረካለሁ ለኩማ ወበረካ አለይኩም ወጀማ በይነኩማ ፊልከይር
    አልፍ አልፍ አልፍ መብሩክ ማሻአላህ

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr ปีที่แล้ว +1

    በረክ አለሁ ለኩማ ወበረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ከይር❤❤❤❤❤❤

  • @NesryaKmale
    @NesryaKmale 4 หลายเดือนก่อน

    ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ሀይር

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im หลายเดือนก่อน

    Allah yehedekum bes😊

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህበሰደትአገባሁ በሩቅፍቅርአለሁአልሀምዱሊላህብቻአንድቀንእንደማገኘውተስፍአለኝ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 4 หลายเดือนก่อน

    Masha allhe allhe yasmirlhehe

  • @fadelanaser4179
    @fadelanaser4179 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah❤❤❤❤❤

  • @Alhamdulilayi
    @Alhamdulilayi หลายเดือนก่อน

    Masha Allah ❤❤❤❤

  • @SirnaGadaa
    @SirnaGadaa 7 วันที่ผ่านมา

    Mashaallaa 🎉🎉🎉

  • @kelemmedia2
    @kelemmedia2 ปีที่แล้ว +5

    መብሩክ መብሩክ ወንድሜዋ❤🙏

  • @zaharahussain4660
    @zaharahussain4660 ปีที่แล้ว +6

    መብሩክ ሙሹሮች

  • @SofeyaBasheir
    @SofeyaBasheir 3 หลายเดือนก่อน

    Anbasaw masha allah

  • @SofeyaBasheir
    @SofeyaBasheir 3 หลายเดือนก่อน

    Jagna lij new masha allah blanal

  • @susuali-jz9dn
    @susuali-jz9dn ปีที่แล้ว +3

    ወይ መቆላት የሲት ሚዜወች እንደስራው ይሰራችሆላ ስታስጠሉ መቀዥቀዥ በዛላይ ጭንቅላታችሁ ላይ ራሳችሁን በልጦ የተቆለለው ቁልል አረወዲያ ሙሽሮች መብሩክ ብያለው

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 ปีที่แล้ว

    ባረከአሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር

  • @Semera965
    @Semera965 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ

  • @ስውለመርዳት
    @ስውለመርዳት 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መብሩክ

  • @HdjrJdfuf
    @HdjrJdfuf หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንንንንንንን❤🎉

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ ปีที่แล้ว +3

    መብሩክ❤❤❤❤

  • @hikmaahimed2016
    @hikmaahimed2016 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ መብሩክ😅😊😊😊

  • @8100A
    @8100A ปีที่แล้ว

    Allahumabarik stamrr godess😍

  • @zaariifiker6400
    @zaariifiker6400 8 หลายเดือนก่อน

    Mashallah des yemil serg nw

  • @FaxumaHusen-e1w
    @FaxumaHusen-e1w หลายเดือนก่อน

    Masaha Allaha ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tubaredwan4484
    @tubaredwan4484 6 หลายเดือนก่อน

    masha allah lawiye

  • @kamilaemar3687
    @kamilaemar3687 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ እስከጀነት ያድርግላቹህ❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @sumeyafedlu4968
    @sumeyafedlu4968 ปีที่แล้ว

    Yen wed ehtey mebruk M.allahe ❤🥺

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @kemilayesuf1777
    @kemilayesuf1777 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህውድም

  • @user-jk8vo5ce5p
    @user-jk8vo5ce5p ปีที่แล้ว

    ማሻአላሏህ ተባረከሏህ

  • @mahbobajamal5304
    @mahbobajamal5304 9 หลายเดือนก่อน

    ما شاء الله نور نورته

  • @Fouziya-b8h
    @Fouziya-b8h 10 หลายเดือนก่อน

    መሽአላህግንለምንሜዜወችጠጉራችሁእኩልአልሁነም?

  • @ZiyadaMahamed
    @ZiyadaMahamed 9 วันที่ผ่านมา

    አዎ G ሙስሊም ሁሉ ነገሩ ያምራል አልሀምዱሊላ ግን ምን ዋጋለው ሰርጋችን ከ እልምና ውጪ አደረግነው እንጂ

  • @Saada-w7j
    @Saada-w7j ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @HalimaMohmmad
    @HalimaMohmmad ปีที่แล้ว

    Mashallh alfi mabruk

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሚዜዎቹአምሮብችኋል

  • @shllshll9137
    @shllshll9137 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ መብሩክ ብለናል❤❤

  • @halemamohammad413
    @halemamohammad413 10 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. እረ እናንተ ሠወች በኸይር ነወይ እንድህ የጠፍችሁት

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq ปีที่แล้ว +2

    መብሩክ❤

  • @user-ym9oi4nd4i
    @user-ym9oi4nd4i หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy ปีที่แล้ว

    የመቼ ነዉ አዲሥ ነኝ ለቤትሕ ማሻአላሕ መብሩክ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ መብሩክ🥰🥰

  • @hajahajasuauw5582
    @hajahajasuauw5582 ปีที่แล้ว

    ፤ሻአላህ ተባረከረህማን

  • @SkSk-ho9fo
    @SkSk-ho9fo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሽአለ

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبارك الله

  • @user-do5zq6lj7x......Sbscraeb
    @user-do5zq6lj7x......Sbscraeb 3 หลายเดือนก่อน

    MashaAllh🎉🎉 2:10

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 ปีที่แล้ว +1

    አይናፍርነት በኛ ግዜ ቀርርር😢

  • @sofyamd9126
    @sofyamd9126 ปีที่แล้ว

    Mashiallah

  • @mosthalimaakter7045
    @mosthalimaakter7045 11 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻአላህ ከስደት መልስ ምኞቴነዉ ❤ያረብብብ

  • @HayatKassaw-bc8yv
    @HayatKassaw-bc8yv 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እሚገርመኝ ሸሪዓ እንዳዘዛት ብለው ሲሉ ሴት ልጂ ሚዲያ ትውጣ ያለው ማንኛው ሸሪዓ ነው

  • @jdkejdkr7336
    @jdkejdkr7336 ปีที่แล้ว

    መብሩክክክክክ
    ግን ለምን የሽርክ ነሽደ መንዙማ ኡኡኡኡ አሪቡ ነቢ ሆሆሆ የት አለ ነቢ አየዉ

  • @ziyada7149
    @ziyada7149 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ወለዱ ክበዱ🎉🎉

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 ปีที่แล้ว

    መብሩክ የአሊ እና የፋጡማ ያድርግላችሁ

  • @እሙካሊድነኝወሎዬዋ
    @እሙካሊድነኝወሎዬዋ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉

  • @birtukansamman9244
    @birtukansamman9244 ปีที่แล้ว

    masha Allah

  • @madinamohammad3880
    @madinamohammad3880 ปีที่แล้ว

    ماشءالله ماشءالله 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @laylamohammed6405
    @laylamohammed6405 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚሉ ጀማአ

  • @hawaahmed4070
    @hawaahmed4070 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ መብሩክ

  • @SeydaBedru
    @SeydaBedru 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ልጅ መታ መታ የስጣቹ

  • @laylamohammed6405
    @laylamohammed6405 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ መብሩክ

  • @jameelaathyobia4001
    @jameelaathyobia4001 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @ZarahAhmed-m6k
    @ZarahAhmed-m6k ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ ያማረ የሠመረ ያርገው

  • @Zehara-x6g
    @Zehara-x6g ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ስታምሩ