Memeher Girma Wondimu 234 ከዘፋኝነት ወደ ዘማሪነት ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ትዳርን ለማፍረስ ባልና ሚስትን ለማጣላት የአጋንንት ዘዴዎች እብዛኛዉ ባለትዳሮች ቤት ዉጥ የሚታይ :: መንፈሳዊነት ይብለጥ ሼር አርጉት

ความคิดเห็น • 410

  • @user-nq2qj1gh1i
    @user-nq2qj1gh1i 2 ปีที่แล้ว +71

    ይችን የመዳን የምህረት ቀን ለኛም በስደት ላለነው እንደእግዚያብሔር መልካም ፍቃድ ከሰደት ተመልሰን የምንድንበትን ቀን በቅርብ ያድርግልን እናት ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን አባታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን።

    • @mimiimim8287
      @mimiimim8287 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @efrataefrata5353
      @efrataefrata5353 2 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን

    • @hddhdhdh6234
      @hddhdhdh6234 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @elsabetmelkamutufa3847
      @elsabetmelkamutufa3847 2 ปีที่แล้ว

      Egzabher yetmesgene yehun

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እባካችሁ ንገሩኝ አሁን አባ የት ቤተክርስቲያን ነው ሚያገለግሉት?

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 ปีที่แล้ว +48

    ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @habtmaulema9547
    @habtmaulema9547 2 ปีที่แล้ว +39

    አቤቱ አምላኬ ሆይ
    እንደኔ በደል ሳይሆን
    እንዳንተ ቸርነት ማረኝ
    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🇪🇹

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +27

    አበቴ ጌታየ ሆይ የመዳኔ ቀን አቅርብልኝ😥😢
    ለሰማእቱ ቅዱሰ ጊርግሰ ወርሀዊ በአል እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 2 ปีที่แล้ว

      ዬኔ፡አበት፡ዬፋላጉቲን፡ዪባሉ፡እርሱአበ፡ያጋኙትንማራግ፡ካፋጠርናዉ፡ማንሚ፡አያጋኛዉሚ፡ዪቃጣሉ፡ሚዲራሚቃኛሁሉ፡ሤዬጠኒናዉ፡ሢሚዬማያጣፍዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🌻🙏🙏

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን

  • @Nwlulu
    @Nwlulu 2 ปีที่แล้ว +29

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ድህነትን ያቅርብልን
    ለአባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @eefg1216
    @eefg1216 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ለነሱ የደረስክ ለኛም ለስዶቶኞች ልጆችህ ድረስልን ስደታችን አሳጥርል አባየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት እግዚአብሔር አምላክ አባየ እወዶት አለሁ አንቶቶ ሳይ ደስታ ይስማኛል የክርስቶስ ባርያ አያኖት ለማየት ያብቃኝ አባየ በፆሎት አስብኝ ወለተ ትንሳኤ ነኝ አባየ እንወዶት አለን ዛሬም ነገ የስደቶኞች ተስፋ መህራችን ።

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 2 ปีที่แล้ว +4

    አባዬ በሰላም ሃገሬ ገብቼ ፣ከበረከትዮት ተካፋይ ያድርገኝ ፈጣሪ አባዬ ። እናተን የፈወሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን በስንቱ ሳናቀው ታስረናል

  • @hulubersuhone158
    @hulubersuhone158 2 ปีที่แล้ว +42

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን

  • @user-ri6vl3mh9v
    @user-ri6vl3mh9v 2 ปีที่แล้ว +1

    አባየ እድሜ ጤና ይስጥልን ለኛም ለዚህ ቀን የብቃን አባ አሜን😥😥😥

  • @yacobhaile7915
    @yacobhaile7915 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣምላከ ኢስራኤል ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣቦና መምህር ግርማ ።

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 2 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን በረከትዎት ይደርብን ፀጋዎትን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልዎት እህህህ የኔስ የመዳኔቀን መችይሆን ጌታ ሆይ ???????

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጰጋውን ያብዛልን ሽ አመት ያኑርልን ይህችን የመዳን የምህረትቀን ለኛበስደት ላለነው እድሜይስጥልን እግዚኦ አቤቱ ከዚህ ከክፉሰይጣን ይሰውረን ግን ኮሜንት ጽፉ አላውቅም ግን ዛሬ ግዴታየ ነው መምህር ግርማ እንዴት ብዬ ላመስግንወት ብቻ በጰሎትዎ አስቡኝ እህተስላሴ ገናሳይወት እንባተናነቀኝ በልጅነቴ እመንገዳር ተኝቼቀን 7 ሰአት አሁን ሳየወት በቃእፍ እይ የሰይጣን ስራ እናተጋ መጣት እፈልጋለሁ ከስደት መልስ እግዚአብሔርይመስገን ተመስገን አላጉረመርምም

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታዬ ኤፍታህ በለኝ ከነ ሙሉ ቤተሰቤ በዳቢሎስ ታስረናል😭😭 #አባታችን በርከታችሁ ይድርስን 🙇☝💒🙏💒🙏💒🙏

  • @biresawmekonnen2938
    @biresawmekonnen2938 2 ปีที่แล้ว

    አባ የአገልግሎት ዘመንወን እ/ር ይባርክልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወ/ጊወርጊስ እባላለሁ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከዘመኑ በሽታ ከዘመኑ መተት እና ገርጋሪ መንፈስ ታድነኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!

  • @qrtt9249
    @qrtt9249 2 ปีที่แล้ว +1

    መዳኒያለም በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልንጰ

  • @beettube4604
    @beettube4604 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አሜን በርኩቱ ይደረስን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወሌድ አማኒኤል🙏🙏🙏

  • @BitmahlitBitmahlit-kq7xt
    @BitmahlitBitmahlit-kq7xt ปีที่แล้ว

    አባታችን.መምህር.ግርማ.እረጅም.እድሜ.እና.ጤነ.ይስጥልኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ስጦታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እንደ ማቱሳላ ይስጥልን 😘🤲🏿🤲🏿
    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 😥😥🤲🏿🤲🏿

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      @@user-cy9lq7kv2c 😘😘አሜንንን ማሬ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @mussiebegatsion2167
    @mussiebegatsion2167 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚኣብሂር ለኣባታችን ረጅም እድሚ ከጢናጋ ይስጥልን። ለኛ ደሞ ክሰይጣን እስራት የምንፈወስበትን ቀን ይስጠን ።👏👏👏

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የሚገርመኝ የተባረኩ ትልቅ ሰው እንደሆኑ ግርማ መጎሳቸው ይናገራል ንፁህ እንደ ውኃ የጠሩ ናቸው ትዕቢት የማይታይባቸው ጥሩ መንፈስ ያለባቸው ታላቅ ሰው እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክ ።

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥህ አስተዋይ ነህ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን🤲🤲🤲

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን ሰለ ማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑርልን የክርሰቶስ አርበኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እንደኛ ሀፂያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር እድሜ ዎትን ያርዝምልን 🙏

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚዎ ማኸረነ ክርስቶስ አንድ ጤኔኛ ሰዉ የለም ሁላችን አልቀናል አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር በቸርነትህ ማረንን በምህረትህ ከታሰርንበት የሰይጣን ማሰርያ ፍታን አባታችን እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን በመንፈስ ቅዱስ መጥተዉ ባርኩን ቡራኬዎት ይድረሰን

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 2 ปีที่แล้ว

      አይገርምም ልብስ ለብሰን ስኔድ ጤነኛ እንመስላለን ኡፍፍፍ

  • @user-mm7sp1vb5f
    @user-mm7sp1vb5f 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅሪ በለን አባታችን እድሜዉትን ያሪዝምልን የአነሱ የሰማ ከነ ቤተ ሰቦቸም ለአንየም ይሲማን አሜን አሜን አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጥዎ። መቀኛዎን ከእግሮዎ ስር ይላልሎዎት አሜን🙏🙏🙏

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አባታችን፣አድሜና፣ጤናደሰ፣ጥልን፣አሜን አሜን አሜን፣🙏🙏🙏

  • @user-vi4cf8jt6k
    @user-vi4cf8jt6k 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሄር እረጀም እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን አባ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +1

    Kelehwate yasamalen malake mankerat kassis mamhear griam amen amen amen.

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ለኣባታችን ለነዚህ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን።

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @qatarqatar6642
    @qatarqatar6642 2 ปีที่แล้ว

    አባአታአችን እድሜናአ ጤናአ ይስጥልን የደአዎች አባአት እድሜ ከጤናአ ጋአር ይስጥልን

  • @rahwaweldegers5866
    @rahwaweldegers5866 2 ปีที่แล้ว +2

    Abatachin selam Amlak lenante yhun!!! Bexelotachu asbun ebakot, weletetnsae ney, Eritrea 🇪🇷 ♥ ❤ ❤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ እህይወትን የሠመልን ይፊቱን

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ሽ አመት ኑሩልን አባታችን እንወድዎታለን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @biresawmekonnen2938
    @biresawmekonnen2938 2 ปีที่แล้ว

    ለናንተ የደረሰ እ/ር ለኔ ለሀጢያተኛዉ ለወ/ጊዎርጊስ እ/ር ከዘመኑ በሽታ ያድነኝ ዘንድ በፀሎት አግዙኝ በረከታችሁ አይለየኝ አባ የአገልግሎት ዘመንወን እ/ር ይባርክልን!!!

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
    አባዬ በፀሎት ያስቡኝ

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amalkee wayi elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ,ስለማይነገር,ስጦታው,እግዚአብሔር,ይመስገን🙏💚💛❤😘

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ እድሜ እና ጤና ነው የሚኒመኚላችሁ ለላ ምን እንላለን ቅዱስ መድኃንያለም ከፊት ከዋላችሁ ይቅደምላችሁ አሜን

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን አባታችን ቃለሂወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልን
    አቤቱማረን ይቅርበለን በፆለት አስቡኝ ወለተማኪኤል

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 2 ปีที่แล้ว +4

    ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኝም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና ጠብቅልን

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣቦይ ምዓረይ ዕድመ ይስጦት ኑሩልን መድሃኒኣለም ያቺ የምድንባት ቀን ያሳትርልኝ!

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ታምርህ እጅግ ብዙ ነው እኛም ለመዳን አብቃን እደጅህ መጥተን አባታችን ሰላም ለናንተ ይሁን ይፍቱን ይባርኩን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥወት ከድሜ ቀንስወ ይስጥወት

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 ปีที่แล้ว +2

    የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት እግዜያብሄር አባዬኤ

  • @margisamariam8410
    @margisamariam8410 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የእየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ለሁላችን ይሁን እድሜ ይስጥዎት

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 2 ปีที่แล้ว +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ፍጹም አምላክና መዳህኒት ጌታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ለአባታችን

  • @mesrakbefekadu9643
    @mesrakbefekadu9643 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዑል እግዚአብሔር ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @addisheruy4333
    @addisheruy4333 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በዕድሜ በፀጋው ያቆይልን እግዚአብሔር

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 2 ปีที่แล้ว +3

    እድሜኦት ያርዝምልን የድሆች አባት

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 ปีที่แล้ว

    መዳኒአለም የአለም መዳኒሂት ክብር ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን ጌታሆይ ለኛም ድረስልን

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዜቤሔር ማስታዋልን ይስጠን አባት አቺን እዲሜወትን ያርዝምልህ አባዩ የማቱ ሳላን እድማ ያድልልን

  • @michaealtemesgen7727
    @michaealtemesgen7727 2 ปีที่แล้ว +9

    i so miss the day to meet and hug our beloved father. wishing long live Aba

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እንዴትና በምን ላግኞት አባታችን በረከቶ ይድረስልን!!

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገንኣምላኬ እርሶንየሰጠንኣምላክክብሩይስፋ
    ቡዙተሚረሎህእግዛቢሄርየተመሰገነይሁን

  • @user-sb6ly4bc9u
    @user-sb6ly4bc9u 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
    ቃለኽይወት ያሰማልን 🤲🏻🕯🤲🏻🕯🤲🏻🕯

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 2 ปีที่แล้ว

    የእየሱስ ክርስቶስ የዘመናችን ሐዋርያ እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ ዘመኖትን ይባርክልን አባታችን

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫

    • @yeshiteshome7246
      @yeshiteshome7246 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen 🙏 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
    በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅደሰ ይደረሰበኝ

  • @sirckam7348
    @sirckam7348 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት በረከታችሁ ይደርብን ከሴጣን ወጥመድ የተፈታን እንሁን

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስራ እፅብ ድንቅ ነው አባታታችን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @danielabera2396
    @danielabera2396 ปีที่แล้ว

    አባቴ በፀሎት አስብኝ አደራ ሃይለሚካኤል

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መላከ ምክራት ወንድሙ፣በተከታታይ የሚያስተላለፍት፣የቃለ ሕይወት ትምህርቶን፣የፈውስ አገልግሎቶን፣ከቤተሰቤ ጋር በትልቁ የቴሌቪዥን መስታወት ሁሌ እንከታተላለን።አብዛኛውን ጌታ በእርሶ ላይ አድሮ የምናስተውለው ድንቅና ተዓምር ነው።የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለእርሶ፣ለቤተሰቦ ጥላ ይሁንላችህ።አሜን!!!

  • @ፈጣሪየሆይበመገዴሁሉተመል
    @ፈጣሪየሆይበመገዴሁሉተመል 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ገና አየ የተዋህዶ አርበኛ አድቀን እኔም በጂህ ተዳብሸ ባየሁት ስደተኛ ከርታታዋ የአርባገር ሰራተኛ የድሀልይ የቲም ነኝ ወለተ ኪዳን ለሀገሪሽ ያብቃሽ በሉኝ በፆለት አስቡኝ

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว +3

    መቼ ይሆን ይኔስ የቤተሰባቼ ተራ ከኔ የበረታቹ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስብኝ እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እማምላክ በይዱበት ትከትልት ቃል ይለኝም እኔስ ላባታችንንንንንንን

  • @muludesalegn4790
    @muludesalegn4790 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ቴና ይሥጥልን እግዚአብሔር

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን 🙏

  • @maekelkesete3148
    @maekelkesete3148 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃብቶም ሓወይ እንኩዓ ኣሕጎሰካ፡
    ኣምላኽ ይመስገን።

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በእውነቱ ያኑርልን ለአለም የተሰጡ ትልቅ አባት እንደሆኑ እረዳለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያኑርልን አመሰግናለሁ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว

    አላህዋ ፈጣሪየ የአለሙ 🌏 ፈጣሪ ፡ የሰውን ልጆች ሁሉ የፈጠርከው። ፈጣሪ ፡ ሆይ በሰማይም በምድርም ላይ ያለው ሁሉ ያተነው
    የሰው ልጆች ሁሉ ፡ ካሀዲ ከዳተኛ ነን ዓንተ
    ማረን 😭☝️😭☝️😭☝️😭☝️🤲🤲

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k 2 ปีที่แล้ว

    አባታቾን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ የማቱው ሳሉን እድሜዬ ያስጥልን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት በረከትዎት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጢነ ይሰጥልን አባታችን

  • @uae1023
    @uae1023 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችንን የሰጠን ፈጣሪ ስሙ ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว

    ረጂም እድሜና ጤና ያድሎት አባታችን

  • @emuyoutube9969
    @emuyoutube9969 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-kt3yw7je9k
    @user-kt3yw7je9k 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በፀሎት አሰበኝ ወለተ ህይወት በላቸው

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 ปีที่แล้ว +8

    የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን ወገኖቼ እንኳን ነፃችሁ ኣባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e 2 ปีที่แล้ว

    እቤቱ ማረን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ይቅር በለን ሁላችንም ጠፍተናል ብር ክስ መንፈስ ቁመን ስንሀድ ጠነኛ እመስላለን በመናፍስት ታስረን እቤቱ ከምድኑት እርገን

  • @emutube7545
    @emutube7545 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ቡራኬዎ ይድረሠን አሜን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin

  • @hewanmaregu4243
    @hewanmaregu4243 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እባካችሁ እርዱኝ የቃጥላ ማርያምን አድራሻ ንገሪኝ እባካችሁ ስለ ወላዲተ አምላክ

    • @lulatesfamariam8492
      @lulatesfamariam8492 2 ปีที่แล้ว +1

      Bole arabsa blesh taksi yazhi ena keza mazoriya stdershi tabela ale ena eza stdershi sew meteyek tichiyalesh ehite emebrhan tidreslish

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ጰ9ቀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ጰ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የሂወቴ መስተዋት እድሜ ጤናውን ያብዛሎዎትኑሩልን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 2 ปีที่แล้ว

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛሎት አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋዎትን ያብዛሎት አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን

  • @user-dx8om3yz2y
    @user-dx8om3yz2y 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አባቴ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጸሎት በረከትዎ አይለየን አባ