አንድ ሆኖ ያልከሰረ ህይወት ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ መልዕክት በአገልጋይ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብኤር አባት ጌታ መንፈስቅዱስ ተባረክ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለቴ አልከሰርኩም በማይመች የሚመቸውን ስምን መጥራቴ አልከሰርኩም ሃሊሉያያያ ሊቱን ያገገኘውትን አጋጣሚ ካተጋር መሆኔ አልከሰርኩም እንዲውም ተፅናናው በረታው ማንም በማንም መርሳት እእእእእ የማይቻለውን በተ እረሳው ተባረክ ጌታ

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 2 ปีที่แล้ว +2

    ዬኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ነው ዮኒ ከኢየሱስ ጋር ሆኖ የከሰረ ሕይወት የለም አሜን አሜን ትምህርትህ ሁሌም ሕይወት ቀያር ናቾ ቡሩክ ሁን ዮኒ ድንቅ አገልጋይ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Tabarkuii ❤❤📖❤

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ማርሲሎች የእህታችን የዘማሪት ፋሲካን የሕይወትና የአገልግሎት ምሰክርነት ስላመለጠንብትደግሙልን ብለን እንለምናችኋለን።

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen.amen Amen.amen.amen hallelujah hallelujah 🙌hallelujah ♥hallelujah Amen.amen.amen ♥hallelujah ♥

  • @asterwakero2847
    @asterwakero2847 2 ปีที่แล้ว +3

    ዮንዬ፣ የተወደድክ የጌታ አገልጋይ፣ ውድ ልጄ ( ጌታ የሰጠኝ ያንተ እኩያ የሆኑ ልጆች ስላሉኝ ነው)፣ ሁሌም ስለምታቀርበው ያልተሸቃቀጠ ንፁህ የወንጌል ትምህርት እግዚአብሄርን በሙሉ ልቤ አመሰግናለሁ፣ አንተም በኢየሱስ ስም ተባረክ፣ በርታ፣ ቀጥልበት። ቀጥዬ ጥቂት ነጥቦችን ላቅርብ፣
    - ልብ የሚመስጠውን መልእክትህን ያለ መሰናከል በጥሞና እንድናደምጥ ከኋላ የሚሰማው የሙዚቃ ድምፅ ቢዘጋ፣
    - ቋንቋችን እራሱን ሙሉ ለሙሉ የመግለፅ አቅም ስላለው በየመሃሉ ጣልቃ የሚገቡ የባእድ ቃላት ቢቀሩ፣ - ጠቃሚው መልእክት ያለ ምንም ጣልቃ ገቢነት እንዲደመጥ በየመሃሉ የሚገባ ማስታወቂያ ባይኖር፣- የዚህንም ጉድለት ምእመናን እንድንሸፍን መንፈስ ቅዱስ ልባችንን እንዲያነሳሳ ፀሎቴ ነው።
    * ያቀረብኩት አሳብ ለመተናነፅ ነው እንጂ ለትችት አይደለም፣ በየትኛውም አሳብ ቅር የሚሰኝ ማንም ቢኖር ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ፣ ስለ ተረዳኸኝም ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @edenasmelash9938
    @edenasmelash9938 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን ዬኒ ጌታ ዘመንሕን ይባርክክክክክክ

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን
    አሜንንን
    አሜንንን
    ተባረኪ
    የጌታ ሳዉ 📖🙌
    🍒🍒🍇🍇🙌🙌
    🙏🙏🍒🍒🍒

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ውስጤን እንዴት አረሰረሰው ጌታዬ እየሱስ ይባረክ እልልልልል👏👏👏👏👏

  • @user-in7wc3fi4l
    @user-in7wc3fi4l 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግንሀለው የኔ አባት ሁሉም እንካን ሆነ አንተ ልክ ነህ በኔ ተባረክ ተባረክ ተባረክ የኔ አባት እየሱሴ አባቴ አሌንታይ የኔ ታሪክ አንተ ብቻ ነህ ቀሪ ዘመኔም ባንተ የተመራ ይሁንልኚ መንገዴን ካንተ ጋር ይሁንልኚ የኔ አባቴ እይሱሴ የኔ አሌንታ

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j 8 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱሴን በመከተሌ አልከሰርኩም እንደውም አተረፍኩ እውነተኛ ደስታ እውነተኛ ሰላምን እረፍትን ደሞ የዘላለም ህይወትን አጊኝቻለው አትርፍለው እንጂ በፍፁም አልከሰርኩም አሜን።ዮኒዬ ብርክ በልልኝ❤❤❤❤❤

  • @tibefisehaye9947
    @tibefisehaye9947 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ክብሪ ን ኣምላክ ይኩን ዮኒ ብሩክ የእ/ሄር ሰው ጊታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክ ያንተ ትምህርት ብጣም ለውጥኘል የጌታየ መንፈስ ያለው ትምህርት ትውልድ የቀየረው ክብር ይብዛልህ

  • @fasikamamo2498
    @fasikamamo2498 ปีที่แล้ว

    ውስጤን ደግሜ ስሰማው የሚነካኝ ድንቅ ትምህርት

  • @hanaersido7456
    @hanaersido7456 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን 📖📖😭✅️በቡዙ ፀጋ ታበርክ ዮን 🥰🥰

  • @Absalat700
    @Absalat700 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏🙏🙏 ጌታ ሆይ በመጣሁበት መንገድ ሁሉ አንተ ከእኔ ጋር ሰለነበርክ ብመድቅ እንኳን አንስተህኛል ደግም አድል እየሰጠህኝ እሰከ አሁን አቁመህኛል። ለነገም ተሰፋዬ አንተ ብቻ ነህ እኔ ሌላ የምመካበት ትምክት የለኝም ለዘላለም አመልክሀለው ፀጋ ብቻ ይርዳኝ ።🙏🙏🙏

  • @meselechmado8544
    @meselechmado8544 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን
    አሜንንንንንን
    አሜንንንንንን ክብር ለጌታ ይሁን🙌🙌🙌ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን
    አሜንንንንንንንአሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንአሜንንን
    ድንቅ ያልተበላሸ ህይወት ኦኦኦኦኦኦኦየኔ ጌታ ኢየሱስ አሳርፈህናል

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 ปีที่แล้ว +2

    Eyeusu.sim.yebark.enkan.ye.eyesus.honku.halulya.yoniya.geta.yebark.wodalw
    Tebarku❤

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 2 ปีที่แล้ว +5

    ወደር ከሌለዉ ከጌታይ ጋር ሆኜ የምቆጭበት ህይወት የለኝም !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tigistamare9469
    @tigistamare9469 2 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒ ተባረክ🙏🙏🙏የድሮን ብሎ ነገር የለም ይባላል እንጂ እኔን ግን አስታወሰኝ በእግዚአብሔር መንፈስ ሲመለክ ትምክህታችን አለምን የሚያስንቅ ደስታችን ህይወታችን ናፍቆታችን ዘላለማችን ከዚህ መንፈስ ሳንወጣ በፍቅር እያለቀስን ስምጥ ብለን ብንቀር❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterojoasterojo8272
    @asterojoasterojo8272 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 ปีที่แล้ว

    ሆጌታ ሆይ ማንም በማንም መረሳት የማይቻለውን በተ በቅዱስ ስም በመንፈሥ በእያው ቃል አብሮነት ከስትፍስ የቀረብክ ሆነክ አስረሳእኝ አቅም ጉልበት ሆንከኝ ተባረክ አባቴ እግዚያብኤር ሰለመጣው ቃል ተባረክ አልከሰርኩም ፊልጶስዮስ ሰዎቾ 3ም ቁ 1 : 11 8ከዚ በቀር ጌታዮን ኢየሱስን ክርስቶስን ከማወቅ የበለጠ ሊላ ምንም ነገር እንደሊለ ስለማምን ሁሉን ነገር እንደኪሳራ ቆጥሬዋለሁ ። ስለእሱም ሁሉን ነገር አጥቻለው ክርስቶስንም ለማግኘት ስል ሁሉን ነገር እንደቤት ጥራጌ ቆጥሬዋለሁ ። አሜን አሜን

  • @MesfinBelay-pl7cg
    @MesfinBelay-pl7cg 2 หลายเดือนก่อน

    ይህን ትምህርት ለስንተኛ ጊዜ እንደሰማሁት አላስታውስም መቼም የማልረሳው ትምህርት ነው

  • @bireshbiresh4249
    @bireshbiresh4249 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮንየ ቀሪ ዘመንህን ጌታእየሱስ ይባርክህ

  • @menberayeligne1710
    @menberayeligne1710 2 ปีที่แล้ว +2

    ትምህርትህ ሁሉ ለመልካም ወጣቶችና በሚሰሙ ልብ በወርቅ ማህተም እንደ ታተመ ምስክር ማስረጃ ይሁን አሜን ሆነ።

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አምንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    በጌታ ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ፃጋዉ በእጥፍ ይብዛላችሁ

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @emebetayele9833
    @emebetayele9833 2 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @isaacwucce2152
    @isaacwucce2152 2 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ ተባረክልኝ ህግ እና ፀጋ ለምን አትለቁንም

  • @yeeyesusteketay9954
    @yeeyesusteketay9954 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen 🙏stay blessed 🙌

  • @abushe1364
    @abushe1364 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ እኔ ፀልይ 🙏

  • @botin6076
    @botin6076 5 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn amennnnnn tabarki yoni fatar abazitoooooo yibarki tkxxx so much ❤❤

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ዮኒ ተባረክልን ክብር ሁሉ ለጌታ ለወደደን ይሁን 🙌🙏🙏🙏🙏

  • @ganetyegetalijduffogh3135
    @ganetyegetalijduffogh3135 2 ปีที่แล้ว

    Amen Taberiki Yoni

  • @user-in7wc3fi4l
    @user-in7wc3fi4l 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ የኔ አባት

  • @ageritugebrehiwot245
    @ageritugebrehiwot245 2 ปีที่แล้ว

    Amen Yoni Geta abzito yibarkeh zer manzerheh yibarek.

  • @bezabish5339
    @bezabish5339 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::

  • @user-gy9yr9xd1m
    @user-gy9yr9xd1m 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 2 ปีที่แล้ว

    Tikikile new tabaraki yegzabher saw zamanike yibarake🥰🥰❤❤❤❤❤👍👏👏🙏🏾🙏🏾👍👍👍👍

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ዮኒዬ ተባረክልኝ

  • @harasolomon9959
    @harasolomon9959 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቢመኩበት የሚያሰመካ ጌታ ይባረክ 🙏

  • @fekeefeker9379
    @fekeefeker9379 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @beziayehugerim3537
    @beziayehugerim3537 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏 God bless you brother yoni

  • @elltagrmay6301
    @elltagrmay6301 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen our blessing yoni 🙏🙏🙏

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 2 ปีที่แล้ว

    Amen name ameeeen ameeen geta zamankin yebark

  • @gospelforworld926
    @gospelforworld926 2 ปีที่แล้ว

    Yoniye tebarek ihe temert be ewnet betam atsenantognal

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተፅናንቻለው ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @botin6076
    @botin6076 10 หลายเดือนก่อน

    Yoniiiiii fatar edimekin tana abazitoooooo yisitikiiiii tkxxx so much 🙏🙏❤️❤️

  • @user-zo5zt6qu8u
    @user-zo5zt6qu8u 2 ปีที่แล้ว +2

    ዮንዬ ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @eteneshdesta1211
    @eteneshdesta1211 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen tabareki❤❤❤❤

  • @tigistgirma621
    @tigistgirma621 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen,Amazing God bless you Yoni !!!!

  • @photon1613
    @photon1613 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeen
    Geta yibariki yoniye tsaga yicamariliki
    Kageta beti manori ayiqocimi ❤😍😍😍😍❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn Amennnn haleluyaaaa,aba ameseginhalehu yene geta keffff bel aniten teketye aterefku enji alikeserkum yanite mehon metadel new yene abat anite eko eyesus yehiwet kal yaleh ere anite eko eyesus erasih hiwet neh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭 amesegigneh awircheh alitegibim Ameseginhihalehu🙏🙏🙏🙏🙏 yoniye tsega yibzalik betifu keabatachin yemetsinanat kal timegibenaleh birk belilign WE LOVE YOU❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edendebebe9893
    @edendebebe9893 2 ปีที่แล้ว +8

    ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @muluoljira9607
    @muluoljira9607 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ፡ ተባረክ
    ይኸውልህ አንድ፡የሚያበረታኝ፡ቃል፡ብትለኝ፡ባለቤቴ፡4 ዓመት ፡ካስጨነቀው፡ከልብ፡በሽታ፡ይፈወሳል።በደሌ፡ነው፡ያለውት።

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen yoni tebareki

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 ปีที่แล้ว

    Amen! Amen! Amen!

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ዘመንህ ይለምልም

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen geta eyesus yebarek!!!!

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ yoniye zemenehen geta yebarek yechemereleh

  • @beziayehugerim3537
    @beziayehugerim3537 2 ปีที่แล้ว +2

    Bless you 🙏 ♥ we love you yoni

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 2 ปีที่แล้ว +1

    wow ዬኒ ምርጥ መምህር ነዉ 100/100!!!!!

  • @terefechabebe
    @terefechabebe 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ ዮኒ

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 2 หลายเดือนก่อน

    min aynet dinqi timirt newu geta yibarekih yontan kezi yebelete ageligil legeta 👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌👊👊👊👊👊✅✅✅✅✅✅✅✅💚💚💚❤💚

  • @solomonsedoresaketo5585
    @solomonsedoresaketo5585 2 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen
    Amen

  • @senaitgaim766
    @senaitgaim766 2 ปีที่แล้ว

    My brother God bless you.

  • @eliaswolida5791
    @eliaswolida5791 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว

    ተባረከ

  • @ruhamashigut6683
    @ruhamashigut6683 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnn

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 2 ปีที่แล้ว

    Yoni zemenih yibareke 🙏

  • @yabsrateshager104
    @yabsrateshager104 2 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ተባረክ

  • @safinalharthi6197
    @safinalharthi6197 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን

  • @hannaberhane2965
    @hannaberhane2965 2 ปีที่แล้ว

    Wawawwaww God bless you brother 🙏 ❤️ 🙌 💙 ♥️ 💯 🙏

  • @botin6076
    @botin6076 5 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn amennnnnn ❤❤

  • @molalishmuluneh2052
    @molalishmuluneh2052 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen yoneyachin tebarekee aniten yezoo manim ayaferem memekiyachin getaaa semee yebarekeee banitee alefoo yemiserawe getaa lezaalame semuuu yebarekeee

  • @betelemdigu2450
    @betelemdigu2450 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen tebareki

  • @roseglow0572
    @roseglow0572 2 ปีที่แล้ว

    Amennn yoni tebrke

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 2 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉 አይ የወንየየየየየየየየየየ የኔ ተወዳጅ ወንድም ዛሬም እንደደልማዴ ትኩስ የሆነወ እምባ በፊቴ እየወረደ በጉጉት በጥንቃቄ ለመበርታት ለመፅናናት አደመጥኩት። ምን እላለሁ አምላኬ ዘመንክን ሁሉ በዚ የመገለጥ ብርታት ይጠቅለል አንተ እና የአንተ የሆነ ሁሉ በበጉ ደም የተሸፈነ ይሁን። አተን ስጦታ አድርጎ የሰጠን አምላካችን ስሙ ይባባረክ። ተወዳጅ ሆይ የደረቀወን ስለሚያለመልመወ የሒወት ቃል የደከመወን ስለሚያበረታወ የዛለወን ስለሚደግፈወ የላላወን ስለሚያፀናወ የሳተወን ስለሚመልሰወ የሒወት ቃል በጨወ ስለተቀመመወ የፀጋ ቃል አንተነትን ወርሶ የሚነዳክን መንፈስ ሁሌ እባርከዋለሁ!!!!!!!
    የወንየየየየ ከተዘጋወ በር ጀርባ ልክ እንንዳልከወ የምትሆነወ እሕትክ

  • @beziayehugerim3537
    @beziayehugerim3537 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen tebarek

  • @Daniel-fh4rq
    @Daniel-fh4rq 2 ปีที่แล้ว

    thanks man of God

  • @laylaa5744
    @laylaa5744 2 ปีที่แล้ว

    Yoni tebareki get bebizu tsaga tebareki 📖✅📖🥛✅📖🍇📖🌽🙏✅♥️♥️♥️✅

  • @botin6076
    @botin6076 10 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn amennnnnn

  • @habugngus4014
    @habugngus4014 2 ปีที่แล้ว

    Selam aleni amen!!!

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዮኒዬ ተባረክ ወንድሜ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤ ♥

    • @dasetadesse1081
      @dasetadesse1081 2 ปีที่แล้ว

      Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame

  • @beniTube27
    @beniTube27 2 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ጌታ ነው ዬኒዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ....በርትቻለው/ተጽናንቻለው/ቀረብኝ የምለው ነገር የለም ብቻ ጌታ በኔ ይክበር እንጂ ይደሰት እንጂ 😭😭😭🤣 🤣🤣😁😁😁😁🙏🙏🙏 አሜን

  • @berekettakele9869
    @berekettakele9869 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ❤️❤️❤️

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እልልልልልልልል አሜንአሜንእልልልልልልልል

  • @itsmesara6775
    @itsmesara6775 2 ปีที่แล้ว

    Aman aman God bless you yoni

  • @bettybekele5290
    @bettybekele5290 2 ปีที่แล้ว

    Amen bless you a mlion

  • @mabiratudangia7305
    @mabiratudangia7305 2 ปีที่แล้ว

    Woooow God bless you

  • @eskedardamena5947
    @eskedardamena5947 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 gata berek yaregeh

  • @abebaabera6618
    @abebaabera6618 2 ปีที่แล้ว

    ተባረከልኘ ዉድ በጌታ ወንድሜ ዮናታል አክሊሉ

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዜአብሔር ስም ይባርክ

  • @netsanetbekele3803
    @netsanetbekele3803 2 ปีที่แล้ว

    BETAM DAS YELALE TBAREC👏👏👏👏 WAW

  • @rachelassefa662
    @rachelassefa662 2 ปีที่แล้ว

    Bless you yoniye

  • @ElsiiyaAbebe-us8zb
    @ElsiiyaAbebe-us8zb 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you