በሁሉም የእድሜ ክልል ያሉ ሁሉ እድያደምጡት አይመከርም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ጠንካራ..

ความคิดเห็น • 508

  • @eyobtedla7076
    @eyobtedla7076 3 ปีที่แล้ว +37

    You are great human being

  • @semanawitkibrom5430
    @semanawitkibrom5430 3 ปีที่แล้ว +41

    We love you God bless you 🙏 appreciate your time and effort

  • @telltheworldthetruth6023
    @telltheworldthetruth6023 3 ปีที่แล้ว +31

    👏🏾👏🏾 እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @peaceonearth2221
    @peaceonearth2221 3 ปีที่แล้ว +62

    You’re amazing person who tells the truth and stand for the innocent people of Tigray

  • @abisum5116
    @abisum5116 3 ปีที่แล้ว +45

    በጣም የሚደነቅ ነው ትክክለኛውን ነው የገለጽከው ጌታ ይባርክህ ወንድም።

  • @aliegeretu4685
    @aliegeretu4685 3 ปีที่แล้ว +48

    Dear brother, thanks for being honest and a voice to the voiceless.

  • @hannagaredew7755
    @hannagaredew7755 3 ปีที่แล้ว +19

    ምግብ :ውሃ ;መብራት ;ስልክ;መዳህኒት የተጎዳ ሰው እንኳን እንዳይተርፍ አላቂ እቃዎች እንዳይገባ መንገድ ተዘግቷል ጭካኔው በዛ።ለስልጣን ተብሎ በሰው ደም መረማመድ። ለእውነት እንቁም በዚህም በዛም የሚሞቱት ወገኖቻችን ናቸው።

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 ปีที่แล้ว +103

    ለህሊና መኖር መቻል እንዴት መታደል ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ።

    • @LenaLena-yx5sh
      @LenaLena-yx5sh 3 ปีที่แล้ว +3

      እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እንዳን አንድ ሁለት ብታገኝ አገሪቱ ታድግ ነበረ

  • @mesobTigray03
    @mesobTigray03 3 ปีที่แล้ว +102

    ውሸት እውነት በሆነበት አገር! መሬት ላይ ያለ እውነት በመናገርህና ለንፁሃን መጮህክን በእውነት አከበርኩህ❤️🙏🙏

  • @Resilience3
    @Resilience3 3 ปีที่แล้ว +22

    Thank you brother for telling the naked truth! The rest of them are cowards!

  • @peaceonearth2221
    @peaceonearth2221 3 ปีที่แล้ว +27

    God bless you more and more for always being truthful

    • @fathiab3787
      @fathiab3787 2 ปีที่แล้ว

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @frehiwottassew9040
    @frehiwottassew9040 3 ปีที่แล้ว +9

    ክብር ለጌታ ይሁን። አሁንም ቢሆን ያለ ምንም ይሉኝታና ተጽዕኖ ጌታን የሚያስከብር ስራ እየሰራህና እያገለገልክ ስለሆነ ፡ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ጆሮ ያለው ይስማ!

  • @aberachfenta8116
    @aberachfenta8116 3 ปีที่แล้ว +14

    Hi brother Edmond thank you so much I have no words for you May God bless you and your family!!!🙏🙏❤️

  • @frehiwotkidane2951
    @frehiwotkidane2951 3 ปีที่แล้ว +16

    I appreciate you 👍

  • @martatesfaye3443
    @martatesfaye3443 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ተባረክበ እግዚአብሄር ስም የሚዋሽ ሁሉ ስለስሙሲል ይፈርድባቸዋል ሰው የዘራውን ያጭዳልጌታ ይባርክህጌታ ሆይ 1ሰው ይጠፋል እያልኩኝ ነበር አግኝቻለሁ በርታ ዘመንህ ይባረክ

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 3 ปีที่แล้ว +17

    God bless you

  • @AM-nn1sr
    @AM-nn1sr 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንሜ

  • @kebera2636
    @kebera2636 3 ปีที่แล้ว +14

    ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁነህ የተገኘህ ንፁህ ኅሊና ያለህ ሰው ምንኛ መታደል ነው እንዲ ለሂሊና መኖር

  • @aksummariam9959
    @aksummariam9959 3 ปีที่แล้ว +11

    ለሀቀኝነትህ ለምክርህ እና ለሀሳብህ በጠቅላላ ምስጋና እንኴን በጣም ሲያንስህ ነው አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅህ ድንቅ ሰው ነህ

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነቱ በእዚህ ግዜና ሰአት ለህሊናው የሚያድር ሰው ማግኘት እና የእውነትን መንገድ ይዞ የሚጎዝ ሰው ማግኘት እራሱ መባረክ ነው ወንድም አለም ከልብ እናመሰግንሃለን የአክሱም ፅዬን ትጠብቅልን👌❤🙏

  • @bahgitigray8307
    @bahgitigray8307 3 ปีที่แล้ว +11

    Thank you so much Brother 🙏🏽💚 stay Bless‼️

  • @telltheworldthetruth6023
    @telltheworldthetruth6023 3 ปีที่แล้ว +90

    ኢሳያስ አፈወርቄ ኢትዮጵያ ከመጣ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ጠፍቶአል !

    • @maranatagebre5374
      @maranatagebre5374 3 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል

    • @efremabraham3849
      @efremabraham3849 3 ปีที่แล้ว +1

      The war is not in eritrean

    • @user-pn8ej3zm4o
      @user-pn8ej3zm4o 3 ปีที่แล้ว +9

      አብይ አውሬውም የኢሳያስንን ጉዳይ በመፈፀም ነው የተጠመደው ። ሁለቱም የ አንድ ሳንቲም ሁለትገፅታ ናቸው።

    • @tsionbaheran468
      @tsionbaheran468 3 ปีที่แล้ว +4

      አብይም መዘንጋት የለበትም

    • @selamselam7853
      @selamselam7853 3 ปีที่แล้ว +7

      ኢሰያስ እኮ ፍላጎቱ ኢትዮጵያ ብትንቲት አርጋታለሁ ብሎ ተናግረዋል እንዳለው ደግም ተሳክሎታል

  • @muluabay9898
    @muluabay9898 3 ปีที่แล้ว +13

    I don’t know what to say but god bless god gave you a big heart and big mind always god with you and you are a kind person and honest thank you🙏🙏🙏❤️

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m 3 ปีที่แล้ว +21

    God bless you 🙏

  • @Gualkeren1984
    @Gualkeren1984 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you wondeme..I watch your messages repeatedly..even the ones from yrs ago. I can’t get enough of your message. I share your message to everyone in my contacts even the ones I don’t even remember who they are. EVERY ONE NEEDS TO HEAR YOUR MESSAGES ! You are A PREACHER,AN AMAZING MOTIVATIONAL SPEAKER ,A TEACHER, A COUNSELOR, SUPPORTER FOR THE TRUTH!!!! A wise man who fears god, does not fear man, doesn’t bow for tradition,religion and culture AND YOU TRULY ARE THAT MAN BECAUSE YOU SPEAK THE TRUTH.. and for this god will shield you, protect you,guide and walk with you !!!!
    We love you brother

  • @fbg6774
    @fbg6774 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነትን የሚናገር እውነተኛ ሰው ተገኘ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ።እግዚእ ብሔር ይህን ቪድዮ ኣይቶ የሚነቃ ህዝብ ይስጠን ።

  • @mikiasgebreselassie8209
    @mikiasgebreselassie8209 3 ปีที่แล้ว +9

    Very good to see you again and thank you. Proverbs 6 : 6-19 . ( Metsehafe Mesale 6: 6-19 ).

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 ปีที่แล้ว +40

    ይሄ ዘመን የከፍታችን ዘመን ነው ብለው ሲሉን አመናቸው ግን ወደቁልቁለት ስንጋዝ ለምን መጠርጠር እንዳቃተን ለምን እንደማንነቃ አልገባኝም ትንቢትና ዜና ከቤተመንግስት ነው የሚመጣው አሉ ወይ የከፍታ ዘመን።

  • @lalahabeshakitchen6920
    @lalahabeshakitchen6920 3 ปีที่แล้ว +12

    You’re a good person God bless you 🙏

  • @semanawitkibrom5430
    @semanawitkibrom5430 3 ปีที่แล้ว +31

    U r so genius nuthing but respect for you

  • @Resilience3
    @Resilience3 3 ปีที่แล้ว +24

    Genocide happened in Germany and Rwanda but people will never vanish! However, at the end, the aggressors will pay a bigger price!

  • @noram1257
    @noram1257 3 ปีที่แล้ว +40

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን🙏

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 ปีที่แล้ว +14

    Sad but Tigray will prevail brother thank you for telling the truth

    • @getugebretsadik9876
      @getugebretsadik9876 3 ปีที่แล้ว

      Tigray will prevail, and TPLF will be destroyed.

  • @sunnyh1607
    @sunnyh1607 3 ปีที่แล้ว +19

    Welcome my brother 😊

  • @haymi2450
    @haymi2450 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for being honest and for being a voice for the voiceless🙏

  • @hananega5227
    @hananega5227 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደ አንተ ያለ የእውነት ሰው ማየት የምትናገረውንም መስማት በራሱ መታደል ነው። እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @genet7340
    @genet7340 3 ปีที่แล้ว +2

    የቤተክርስቲያን ሰዎች ከገዳዮ መንግስት ጎን ነን ባሉበት ጊዜና ወቅት አፋቸውን ዘግተው ተቀምጠው ለሆዳቸው በማሰብ፣‼ አንተ ግን ወገን እየተጎዳ ምንም ነገር ሳያግድህ እየወጣህ በየጊዜው ድምፅ ስለሆንከው ለዚህ ምስኪን ህዝብ ቃላት አጣሁኝ ምን እንደምልህ ጌታ ዘመንህን ያለምልምልህ ኑርልን ለእውነት የቆምክ ክርስቲያን ነህ ተባረክ‼❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @samsontsegazeab3834
    @samsontsegazeab3834 3 ปีที่แล้ว +9

    Thanks for being a voice for the voice less! እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ahmedekram9104
    @ahmedekram9104 3 ปีที่แล้ว +13

    Betam des yemil hasab new hakafelken enamesgnalen😀

  • @mikaelakifleteferi2789
    @mikaelakifleteferi2789 3 ปีที่แล้ว +2

    አእምሮህ ይባርክ ፍጣሪ ይስማህ በእውነት ስለምትናገረወ እግዚአብሄር እንዳለ መሰከርክ እየሱስ እውነት ስለሆነ ዘመንህ ይባረክ 💖💖💖💛💖💖💖

  • @erindow7822
    @erindow7822 3 ปีที่แล้ว +1

    I'm Eritreans, and I appreciate your point of view. Your perspective on Iseyas, and Abiy is on point. Majority of Eritrean condemn what is happening in Tigray.

  • @RA-bn6lb
    @RA-bn6lb 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you, brother Edmond. We need Christians like you who stand for truth.

  • @jesusismyrock4753
    @jesusismyrock4753 3 ปีที่แล้ว +23

    እግዛአብሄር አምላክ ይባርክ ወንደማችን
    እግዛአብሄ አምላክ ስለ ህዝብ ትግራይ ግድ ይለዎ

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ያሳዝናል.

  • @barahanugfjgf116
    @barahanugfjgf116 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን እዉነት ስለ መስከር

  • @peacelover2881
    @peacelover2881 3 ปีที่แล้ว +8

    God bless you dear. Thank you.

  • @maryon6679
    @maryon6679 3 ปีที่แล้ว +43

    እግዛቢሄር ብድሩ ይክፈልህ ለሃቅ ስለቆምክ እንጂ የኢ/ያ ህዝብ ክዶናል። ግን የማይክደው እግዛቢሄር አለን

  • @limatabera905
    @limatabera905 3 ปีที่แล้ว +6

    Ethiopia 🇪🇹 sew alat zemenh yibarek

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 3 ปีที่แล้ว +11

    Well said brother God bless your heart No matter what Abiy Ahmed Ali Galatians 6 (KJV) - ገላትያ
    9: And let us not be weary in well doing: for in due season we shall reap, if we faint not. Mark bible word

  • @menkemtsnat708
    @menkemtsnat708 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኣቢሄር ይባርክህ ውንድሜ !!!

  • @merondejene9062
    @merondejene9062 3 ปีที่แล้ว +10

    Thank you being a voice to the silenced Tigrayans, always a pleasure to listen to your videos. God bless you! Much love from your neighboring city, Victoria BC ❤

  • @benyamasgdom9182
    @benyamasgdom9182 3 ปีที่แล้ว +15

    ዘመንህ ይባረክ፣ከመላው ቤተሰብህ ጋር።የኔ ኦርቶዶክስ ታማለች በነ ዳንኤል ክስረት፣ትግራይ አገር ትሆናለች፣የራሷን የጥንቷን የሐይማኖት መሠረት፣አክሱም ላይ ትቀጥላለች።ትግራይ ስለበጎነትህ ታመሠግንሐለች፣ጊዜው ሲደርስ

  • @tiddyabera5136
    @tiddyabera5136 3 ปีที่แล้ว +12

    May the lord God bless you more my brother!
    Thanks for exposing the truth and for being a voice . Stay blessed!

  • @tsehaytesfahun4564
    @tsehaytesfahun4564 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for your dedication and time for revealing the truth how the war started. I also had the same feeling Regarding the relationship between Abiy & Issaias. It was to kill and destroy Tigray. May our mighty Lord look after the innocent people. GBU. Keep voicing for the voiceless.

  • @freweinitewelde7575
    @freweinitewelde7575 3 ปีที่แล้ว +4

    Zememenh yibarek

  • @berhanedebesai62
    @berhanedebesai62 3 ปีที่แล้ว +2

    Egziabiher Amlak Abzito Ybarikih. Hulum Be Egziabiher Sim Minegidu Pastorch .

  • @teresaenoughisenough512
    @teresaenoughisenough512 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነቱን ስለተገለጠልህ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @believeinjesusdontbehypocr4085
      @believeinjesusdontbehypocr4085 3 ปีที่แล้ว

      Amen. Everyone MUST read their BIBLE to not only discern evil people like #abiyahmedali but also to be SAVED for eternity! Jesus Christ's message is SO SIMPLE, REPENT & BELIEVE THE GOSPEL!👈

    • @teresaenoughisenough512
      @teresaenoughisenough512 3 ปีที่แล้ว

      @@believeinjesusdontbehypocr4085 ??????what do you mean?

  • @amenchristian6651
    @amenchristian6651 3 ปีที่แล้ว +2

    You're right beloved brother!! This's why i wrote my ግጥም on below...
    For all brothers and sisters,
    "ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና" ኤፌሶን ፭፥፲፩-፲፪
    የጦርነት ነጋሪት ሲመታ ቆየና ከተተ አብይ
    እግዚአብሔር ከሰምይ መስሎት የማያይ
    ያደባብኝ ሴራ ከሸፈበትና ጡት ነካሽ አለኝ
    ሲቀጥልም አለ "ሕግ ላስከብር ነው" አለም ትመነኝ
    መች አነሰውና ክርስቲያን ነኝ ያለው የክርስቶስ ጠላት
    በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት
    ዳግማዊ ደርግ መልኩን ቀየረና አለ "እየሱስ ጌታ ነው"
    የበግ አምድ ለባሹን እጁን ዘርግቶ ቤተ/ያን ተቀበለው
    እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት
    እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት
    አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ
    አሁን ግን ተንኮሉ እያደረ ታወቀ
    ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ
    ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ
    የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የአሜሪካ የክፋት ምክራቸው
    የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፈራርስባቸው
    በእንደመር ጭብል ስንቱን ግን ቀነሰ
    ለአገር የቆሙትን እገረፈ ደምም እያፈሰሰ
    ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት
    ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት
    ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ
    መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ!
    ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ
    ከኢሳያስ ጋር መሻረኬም "የሰላም" ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ
    ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት
    ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት
    ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት
    ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት
    ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ
    ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ
    ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ
    የአመፃህ ግንብ ፈርሶ አይንህ እስክታይ
    ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና
    ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና
    ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል
    ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል
    ተመሳስሎ ኖሮ መሃላ ማለና አደራ ተቀበለ
    አደራ የሰጠውን ግን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ
    ለውጥ አመጣለው ብሎ ስልጣን ላይ ወጣና
    የ27 አመት ብርሀንን መራው በጨለማ ጎዳና
    በ30 ዲናሪ ጌታውን እንደሸጠ ያስቆሮቱ ይሁዳ
    ወላሂ ወላሂ ብሎ ግድቡን ሸጠ ሕገ መንግስቱንም ከዳ
    የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ Junta ናቸው!
    እንደ Hitler በሕዝብ አስጠልቶ አሳረዳቸው
    ተጋሩን ከኔ ጋር ይቀጠቅጡልኛል ሚስጥር ያቀበልኳቸው ሽርከኞቼ
    ኤርትራ ሶማሌ UAE ወዘተ በdrones ያጠፉልኛል ምርጦቹ አጋሮቼ
    እነመሬት አስመላሽም ከኔ ጋር ናቸው ያነሳሳሗቸው
    ብዙ ሰረገላ ፈረስ ሰራዊት አላቸው የምመካባቸው
    አሃዳ-ደርጋውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው
    ሰላማዊውን ሕዝብ በከንቱ የሚቀናቀኗቸው
    ሕግ አክባሪዎቹ ለኔ ንግሥና እንቅፋት ናቸው
    እነሕውሐት ተጋሩን ጨርሰን እናጥፋቸው
    ሰባተኝው የኢትዮጵያ ንጉስ እኔ ነኝ
    የግድ ነው ሊፈፀም የተተነበየልኝ
    እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ
    እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ
    ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል
    ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል
    መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት
    ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት
    ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል
    ፈርዖን ነኝ ካለ ግን እግዚአብሔር ይቀጣል
    ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር የእውነት ስር መሰረቱን
    የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ ፈፅሞ አትሁን!
    -"እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም።" ሮሜ ፩፥፴፪
    -"እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው።" ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
    -"ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።" ገላትያ ፭፥፲፭

  • @noram1257
    @noram1257 3 ปีที่แล้ว +42

    ቪድዮዋችህን በጉጉት ነው ምንጠብቀው

    • @shalom5798
      @shalom5798 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም በጉጉት ነው ምጠብቀው እውነትኮ አይደበቅም።

  • @Esromtesfay772
    @Esromtesfay772 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ፈትሐዊ ምረጥ ኢትዮጰያዊ እንደዚ ዓይነት ሰው አይቼ አለውቅም እንዳንተ 10 በአፍሪቃ ቢኖርን ዛሬ አፍሪቃ የት በደረሰች
    ኑረልን አንተ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @medhinhailom3104
    @medhinhailom3104 3 ปีที่แล้ว +3

    We can appreciate your honesty and support we nee more people like you please continue to speak you have been voice for the voiceless may God bless you

  • @mariyammariyam4580
    @mariyammariyam4580 3 ปีที่แล้ว +7

    👍👍👍👍💪💪💪💪❤

  • @lemlemasmelash2764
    @lemlemasmelash2764 3 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia needs 2%more like you GOD BLESS PROTECT you and your family.

  • @seblet148
    @seblet148 3 ปีที่แล้ว +10

    Egziyabher yesteh endante aynetun libona yalew sew yabzalen

  • @tsionhailimariam4970
    @tsionhailimariam4970 3 ปีที่แล้ว +5

    Good morning my dear brother. God blessed Tigray 🙏🏽

  • @rigbetube1077
    @rigbetube1077 3 ปีที่แล้ว

    ለእውነት መቆም እንዴት ደስ ይላል
    ተባረክ ወንድሜ እንጀራ ይውጣልህ

  • @dangotedangote7910
    @dangotedangote7910 3 ปีที่แล้ว +6

    Be Ethiopia seme be tegray hezeb seme enamsgenalne brother ufffff u makes me cry😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🥰🥰

  • @eh6654
    @eh6654 3 ปีที่แล้ว +8

    God bless you Edmond!!

  • @rigbegebreselassie6913
    @rigbegebreselassie6913 3 ปีที่แล้ว +9

    I have been writing to the protestant churches for prayer for Tigray on their pages. They have deleted the messages so many times. No need to mention which churches but here in North America. It is sad. The people of Tigrai is in horrible condition right now from being killed and slaughtered in their house to starving due to their resources being looted. I can tell you my personal loss. My aunt, her son, my brother in law and 2 others (distant relatives) killed in their house in Adigrat. At this point we don't know how the other family members are doing due to communication blackout. Thanks Edmond to expose the truth. Thanks for being the voice.

    • @sarafessehazion2235
      @sarafessehazion2235 3 ปีที่แล้ว +4

      Rigbe Gebereselassie you need to mention their churches name so that way everybody will know who they are you don't have to protect them. All you said was pray for tgray!!

    • @adwatigray
      @adwatigray 3 ปีที่แล้ว +3

      ከፖለቲከኞች ይልቅ ሃይማኖተኞችን ተጠንቀቁ፡፡
      ብዙ የሃይማኖት መሪዎች ሃይማኖትን ከፖለቲካ ጋር በመደባለቅ ከግፈኞች መሪዎች ጋር በመቆም ህዝብን ያስጨርሳሉ፡፡ ድርጊቱ በሃይማኖት መሪዎች እንደተመረቀለት የአገር መሪ አደገኛ ሰው የለም፡፡ ሂትለር ያንን ሁሉ ህዝብ የጨረሰው በፕሮቴስታንት ፓስተሮችና በካቶሊክ ጳጳሳት ባርኮት ነበር፡፡ ሥራውን የተቃወሙት የፕሮቴስታንትና የካቶሊክ መሪዎች በጣት የሚቆጠሩ ሲሆኑ እነርሱም ተገድለዋል ታስረዋል፡፡ ይህ በዓለም ሁሉ እየሆነ ያለና ሲሆን የነበረ ነው፡፡ ሃይማኖት የፖለቲካውን ገጽታ በመቅረጽ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው፡፡ አሜሪካኖች ከአውሮፓ ወደ አሜሪካ የመጡበትና አገሪቱን የገነቡበት አንዱ ምክንያት የሃይማኖት ነጻነት ለማኘት ነበር፡፡ አሁንም በአሜሪካ ምድር እየሆነ ያለው ትልቅ መናወጥ ዋና ተዋናዮች የህዝቡን ልብ በሃይማኖተኝነትና በመጽሐፍ ቅዱስ በማታለል ከትራምፕ ጋር እንዲቆም ባደረጉ የሐሰት ፓስተሮች ምክንያት ነው፡፡ ህዝብን በሃይማኖት ስም ማታለል ማሳመን በጣም ቀላሉና አቋራጩ መንገድ ነው፡፡ ለዚህም ነው እንኳንስ ክርስቲያን ሊሆን የዘማውያንና የአታላዮች ሁሉ አለቃ የሆነው ሰው መጽሐፍ ቅዱስ አያያዝ እንኳ የማይችለውና ወደታች ዘቅዝቆ የያዘው ሰው የዚህን ሁሉ ክርስቲያን ነኝ ባይ ድጋፍ ያገኘውና አገሪቱን የበጠበጠው፡፡ የሚያሳዝነው ኢትዮጵያም የራስዋ ዶናል ትራምፕ ያገኘች መሆንዋ ነው፡፡ ራሱን በሃይማኖተኝነት እና በሐሰት ትህትና የሸፈነው አቢይ አህመድ ህዝቡን ሁሉ ማሳት ብቻ ሳይሆን የፕሮቴስታንቱን መሪዎች መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ክላሽ የታጠቁ ተዋጊዎች አድርጎ አሰልፎአቸዋል፡፡ በህዝቡ ዘንድ ታዋቂ የሆኑት ሐሰተኛ ነቢያት አቢይ አህመድ እግዚአብሔር የቀባው እንደሆነና ጦርነቱን ሁሉ እንደሚያሸንፍ እየተነበዩለት ነው፡፡ ይህን ሁሉ ህዝብ በግፍ እያስጨፈጨፈና በብዙ ሚልዮኖች ህይወት ፈርዶ ተኝቶ እያደረ ለነርሱ ግን የተቀባ ነው፡፡ አቢይም እያደረገ ላለው ክፉ ነገር ሁሉ እንደ ሂትለት ከክርስትና ሃይማኖት መሪዎች ባርኮቱን አግኝቶአል፡፡ ይህንን የምታነቡና እነዚህን ሐሰተኛ የሃይማኖት መሪዎች በማየት የክርስትናን ሃይማኖት እውነተኝነት የተጠራጠራችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ዛሬ አንድ እውነት ልንገራችሁ እነዚህ ሰዎች ምንም ታዋቂ ቢሆኑ ምንም ብዙ ተከታይ ቢኖራቸው ረጃጅም የሃይማኖት ካባዎችን ለብሰው መንፈሳዊ ቢመስሉም ያንን ታላቅ አምላክ ሆኖ ሳለ እኛን ለማዳን በበረት የተወለደውን ጌታ አይወክሉም፡፡ ክርስትና እውነት ነው፡፡ ክርስቶስ የህይወት መንገድ ነው፡፡ ክርስቶስ እውነትና ህይወት ነው፡፡ በቅድሳን አባቶቻችን በሐዋርያት የተሰበከው ወንጌል በነዚህ የሃይማኖት ካባ በለበሱ ወንበዴዎች አይወከልም አይሰበክም፡፡ እነዚህ የገዳዮች የሽፍቶች ነፍስ አባቶች ናቸው፡፡ ለራሳቸው ነፍስ አባታቸው ሰይጣን ነው እነርሱም ለሌሎች እንደርሱ ናቸው፡፡ የትኛውም እውነተኛ የወንጌል አባት የትኛውንም ፖለቲከኛና ወታደር ደግፎም ተቃውሞም አይቆምም፡፡ ክፉ ነገር በማንም ቢፈጸም ይቃወማል፡፡ ለተጨቆኑና ለተገፉ ይጮሃል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች ኢትዮጵያ የባሪያ ንግድ በምታካሂድበት ጊዜ ደጋፊ ብቻ ሳይሆኑ እነርሱ ራሳቸው ባሮች ነበሯቸው፡፡ ከጥንት ጀምሮ የነገሥታቱ ጉዳይ አስፈጻሚዎችና ባሮች ናቸው፡፡ ለነርሱ የሃይማኖት መሪ ማለት የገቢ ምንጭ የገንዘብ የክብር ጉዳይ ነው፡፡ ከመጣው ፖለቲከኛ ጋር ቆመው ነው የምታዩአቸው፡፡ እነዚህን ሐሰተኛ የሃይማኖት መሪዎች እየተከተላችሁ ያላችሁ ዓይናችሁ በሃየማኖትና በፖለቲካ የተሸፈነ ሰዎች ሆይ በመስቀል ላይ ሰዎችን ሁሉ ለማዳን የተሰቀለውን ጌታ እያዋረዳችሁት ነው፡፡ ብትችሉ ንስሐ ግቡ ተመለሱ፡፡ ካልቻላችሁ የትወና ልብሳችሁን አውልቃችሁ የገዳይ ልብስ ልበሱና ወደ መሪያችሁ ቢሮ ሂዱለት ብዙ ገዳይ የሚፈልግበት ሰዓት ነው፡፡ እባካችሁ በታላቁ ጌታ ስም አትነግዱ፡፡ ፍርዳችሁንም በራሳችሁ ላይ አታብዙ፡፡

    • @sarafessehazion2235
      @sarafessehazion2235 3 ปีที่แล้ว +1

      @@adwatigray "የተኛውም እውነተኛ የወንጌል ኣባት የየተኛውንም ፖለቲከኛና ወታደር ተቃውሞም ደግፎም ኣይቆምም ክፉ ነገር በማንም ቢፈጸም ይቃወማል " እውነት ብለሃል ምክንያቱም ማነኛውም የኃይማኖት መሪ ለኹሉም መጸለይና ሰላምን መስበክ ይጠበቅበታል የኢትዮጵያ ኃይማኖት መሪዎች ግን ጦርነቱን መርቀውታል ባርከውታልም ይባስ ብለውም ድሉ የኣብይ ነው እየሱስ ነግሮኛል እያሉን ነው.

    • @mhretgbergoyta1599
      @mhretgbergoyta1599 3 ปีที่แล้ว

      I am sorry for your loss.but God is in control. Isyas killed my cousin by the way I am Eritrean the same thing happened to Tigray people ... God in control

    • @sarafessehazion2235
      @sarafessehazion2235 3 ปีที่แล้ว

      @@mhretgbergoyta1599 ሓፍተይ ብርቱዕ ጸሎትን ምህለላን የድልየና ኣሎ እዚ ኣብ ትግራይ ገጢሙ ዘሎ ናብ ኤርትራ ከም ዝልሕም ዘጠራጥር ኣይኮነን ናይ ጊዜ ጉዳይ እንተዘይኮይኑ
      ነዚ ድማ ኣምላኽ ጥራይ እዩ ዝፈትሖ

  • @almazbelay8290
    @almazbelay8290 3 ปีที่แล้ว +2

    My Deerest God Loves You Unconditionally for Been Honest And A True Person For Your Self And Others Your Advise Is Like A Food To Me I Wish There Would Many Like You On This Earth Egzeabher Hulem Kemela Betsebih Abzeto Yibarkeh

  • @wosengutu3532
    @wosengutu3532 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ትዘገያለች እንጂ መውጣቷ በፍፁም አይቀርም እውነትን ደብቆ ማስቀረት የሚችል ሀይል እግዚአብሔርም አልፈጠረም የግዜ ጉዳይ ነው!!! ፈውሳችን እንዲፈጥን ጌታ ቅኑን አና እውነት ፈላጊውን ያብዛልን🙏 ተባረክ በብዙ!!!

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 3 ปีที่แล้ว +4

    I believe you!

  • @lea677
    @lea677 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek!!

  • @eshay.h2909
    @eshay.h2909 3 ปีที่แล้ว +1

    you are absolutely right !!!!!!!!!!!

  • @atsedeborena4235
    @atsedeborena4235 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቀናሁብህ ስለ እውነት መቆም እንዴት መታደል ነው አይወሰድብህ ተባረክ ለበረከት ሁን

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede3347 3 ปีที่แล้ว +19

    God bless you brother I would love to contact you Brisbane Au

  • @peace6184
    @peace6184 3 ปีที่แล้ว +22

    Sew malet endante new. Lesew lijoch hulu fitih felagi neh. Tebarek.

  • @hannahkassa6319
    @hannahkassa6319 2 ปีที่แล้ว

    ኤዲ ወንድሜ አንተ ገና ድሮ ነበር የነቃኸው! አሁንም ተባረክልን!!
    ያኔም ራሻ ዛሬም ራሻ ያኔም ጦርነት ዛሬም የባሰ ብዙ ነገር የጨረሰ ጦርነት ያኔም ውሽት ዛሬም የበለጠ ውሽት ... ልዩነቱ ዱቄቱ አምባሻ ሆኖ ለህዝቡ አዳኝ መሆኑ!! አሁንም ለትግራይ የሚበራ ድንቅ ብርሃን አለ ከድቅድቁ ጨለማ በኋላ ... ኣየዅም ናይና❤️💛🙏

  • @shekorinatigrwiti981
    @shekorinatigrwiti981 3 ปีที่แล้ว +15

    We're already ready to help our people by any means we looking the way how our people free of this killer, genocide first, we tegaru united and strong more than ever 💪

  • @almazwolday9937
    @almazwolday9937 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን መንድማችን

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you God bless you🙏👌🙏

  • @tesfaygebremicheal6653
    @tesfaygebremicheal6653 3 ปีที่แล้ว +3

    Zebenh ybarek ewnet yemenager bcheya sew

  • @mebratayele759
    @mebratayele759 3 ปีที่แล้ว

    አይ የኛ ፓስተር በጣም ያሣዝናል የመጽሐፍ ቅድሱን ቃል ቃል በስው ትመስለው ጀመር ያገለገልክበትን መድረክ ዛሬ ምድራዊ ትስብክ ጀመር ወንድሜ ይቅርታን ስበክ ወንጌል ያሽንፋል

  • @bisratnebabi431
    @bisratnebabi431 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemenehe Egezabehare abezeto abezeto yebarekehe. Le Ewunet menorene Egezabeharen ye meyawuke Sewu sera newu . Geta kante gare yehune. Be demu yeshefenehe. Enaye kanete gare neghe. GBU my brother

  • @natydan3208
    @natydan3208 3 ปีที่แล้ว +1

    I just have no words to describe your practical love and sincerely, brother. May the Lord bless you. I hope to see you in person one day after this attrocity on our people is over. May the Lord bless you the more. My prayers are with you and with the people of Tigrai, infact after listening to your exhortation, I have already began to think what to do practically.
    Bless you again

  • @kelemuateikl1970
    @kelemuateikl1970 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስግን አሳከኝ

  • @seblewengeltmedehn7939
    @seblewengeltmedehn7939 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባክህ ለሚስኪኑ ለትግራይ ህዝብ የሚቆም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ልበልህ አንተን አየሁ በርታ ፀልይላቸው ለትግራይ ህዝቦች ለናት ለአባቴ ለትውድ አገር ምንም እንኳ ሸገር የምትባል አገር ብወለድም ግን የናት የአባቴ አገር አሁን አሳዘነኝ ፀልይ የአባቴ ልጅ

  • @nahomjoe
    @nahomjoe 3 ปีที่แล้ว

    Thanks wowww that's right

  • @senaitbrave8975
    @senaitbrave8975 3 ปีที่แล้ว

    I totally agree with you, thank you for bringing this awareness ☝🏾 to all of us!

  • @seblet148
    @seblet148 3 ปีที่แล้ว +14

    Eqwan dehna metah wendemachen

  • @helenyemane99
    @helenyemane99 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏

  • @samgebru1262
    @samgebru1262 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @edenaraya9795
    @edenaraya9795 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜ ይስጥህ።

  • @alemalma6841
    @alemalma6841 3 ปีที่แล้ว

    What a man of integrity🙏 I am really out of words to thank you enough. You are the answer to our prayers especially for those of us with Church background and who lost hope in Christians. Thank you so very much! Be blessed keep speaking up snd speaking the truth! May God be with you snd sustain you so we may continue to hear from you those words of integrity!!thank you!

  • @edenwogayehu3890
    @edenwogayehu3890 3 ปีที่แล้ว

    I already give up about Ethiopia and Ethiopians , but thanks for your courage to speak the truth.

  • @helina27h80
    @helina27h80 3 ปีที่แล้ว +17

    Just wow, I am your number one fan. You don't look like habesha or you don't have the Backwards mentality of Ethiopian. Thank you sir and God bless you

    • @zebib9761
      @zebib9761 3 ปีที่แล้ว +1

      Do you look like habesha? Who is habesha? Tigre? Amhara? I am sure Oromo isn’t habesha? Who the f do you think you’re?

  • @azmerakidane4109
    @azmerakidane4109 3 ปีที่แล้ว

    Thank you dear!❤❤❤

  • @lemlemhagos7264
    @lemlemhagos7264 3 ปีที่แล้ว +11

    ትግራይ እትዮጵያ አትመስላቸውም በለው ግደለው እንጅ ስለ ትግራይ ህዝብ ምያወራ የለም ከመጣ ጋ ማንጨብጨብ ልማዳቸው ነው እኔ ደመቀ ትናንት እና ዛሬ የምያወራው እንስማለን ነገን ለላ ሲያወራ ለመስማት ያብቃን

  • @tiebekidane8680
    @tiebekidane8680 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks brother you honest

  • @temnitabesha3634
    @temnitabesha3634 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yisitih 🙏