ቤተሰቦቻችን በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 ปีที่แล้ว +530

    th-cam.com/channels/l2SlLog2JSHQiU-i2BIHtg.html
    ይሄ መዝሙር ቪዲዮ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ይጠብቁ

    • @ፂዮንወስኔለሺደምሴብረሀኑ
      @ፂዮንወስኔለሺደምሴብረሀኑ 2 ปีที่แล้ว +4

      የኔ ጀግኖች ቃልየ አድስ በእውነት ለእኔ ተምሳሌቶቼ ናችሁ ደግሞም ታግዙኛላችሁ በመልካም ሀሳብ ያለሁት በስደት ላይ ነው እናም 7ኛ አመቴ ይዣለሁ ያው ስደት ከባድ ነው ብቻ አወራችሆለሁ እናንተም በርቱ ለኔ ተምሳሌናችሁ

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 2 ปีที่แล้ว +4

      እሽ በጉጉት እንጠብቃለን

    • @almazalmaz8478
      @almazalmaz8478 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይባችን ነው በሰላም ያድርሰን

    • @kiyaethiopiamylifemom4218
      @kiyaethiopiamylifemom4218 2 ปีที่แล้ว

      Eshe en tbkalen 🙏❣🙏❣

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

      I can’t wait to hear …🙏🏽❤️

  • @hadiya3761
    @hadiya3761 2 ปีที่แล้ว +54

    እኔ ሀይማኖቴ ባይፈቅደውም ግን የሰው ልጅ የለፋበት ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት በጣም ደስ ይላል
    ከፊት ዝማሬው ሲጀምር ነበር አቁሜው የምወጣ እናተ ስትለቁ ግን እስከመጨረሻ ነው የማየው
    እንኳን ደስ አላችሁ

    • @maryy852
      @maryy852 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዝያብሔር ይባርክሽ

    • @ejigeejige
      @ejigeejige 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
    @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +106

    በጣም ነው የጓጓሁት የኔ እቁወች እንኳን ደስ አላችሁ ቃል እናት አባትሽ ቢለዬሽም😥ወርቅ የሆኑ ቤተሰብ ፈጣሪ ሰጦሻል😘አይ እኛ አፈር ነን እኮ ለንስሀ ሞት አብቃን ወጦ ከመቅረት ጠብቀን🙏 መቃብሩ ሲያስፈራ💔😥

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተስብእናሁንውዴዋወ

    • @heatalgmdiii
      @heatalgmdiii 3 หลายเดือนก่อน +1

      😊

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +226

    እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን መዝሙራችሁ ደሰ ይለኛል በርቱ🥰

  • @WeyraTube
    @WeyraTube 2 ปีที่แล้ว +31

    በጣም ነው የምንወዳችሁ እኔም ባለቤቴም ለእኛ አርዓያችን ናችሁ እናንተን አይተን ነው ዩቱዩብ የጀመርነው ተከታታያችሁ ነን በርቱልኝ በጣም ጎበዞች ናቹ እንጠብቃለን እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 2 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ ቤተክርስትያን እንዴት እንዴናፈቀኝ 5 ዓሜቴ ሆነኝ በተክርስትያን እነዴናፈቀኝ እዝም ኣለ ግን ፀበሉ ቅዳሰው የእትዮጵያ ልዩ ነው😥😥😥

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ የኔ ብነግርሽ ያችን ሁለት እጥፍ አልፏል እግዚአብሔር የልባችንን መሻት ይፈጽምልን ለሀገራችን ያብቃን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +92

    _የዛ ሰው ይበላችሁ በተስፋ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ_

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪይ እህት

    • @mahletwubie3875
      @mahletwubie3875 2 ปีที่แล้ว +2

      ወይስወዳቹህ ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰቦችፈጣሪይጠብቃቹህ

    • @googleplaygoogleplay7645
      @googleplaygoogleplay7645 2 ปีที่แล้ว

      Ara Entan Ylmyati Aychlmi Brtulini

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 2 ปีที่แล้ว +1

    ያዉ አድርጌያለሁ ሐዲስና ቃልዬ እዮባዬ ደግሞ የልጄ ስም ነዉ

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 2 ปีที่แล้ว +16

    ለዚህ ቀን ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እናንተ ውብ የኢትዮጵያ ልጆች ስራችሁ ድንቅ መከባበራችሁ ልዩ አክብሮታችሁ ልዩ ልዑል እግዚአብሔር ሁሉን ነገር አሟልቶ ያደላችሁ ልበ መልካም ልጆች አዲስ ይሄ መልካምነትህ ትህትናህ ሩሁሩህነትህ ቸርነት እግዚአብሔር አምላክ አያርቅብህ አሜን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ አሜን

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 2 ปีที่แล้ว +34

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ኪዳነ ምህረት የኔ አንቺ ምስክርነት አለኝ እናቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hope1919.
    @hope1919. 2 ปีที่แล้ว +22

    ኪዳነምህረት እናቴ የኔ አሳዳጊዬ እኔም ወላጆቼን ያጣሁት በልጅነት እድሜዬ በፆመ ፍልሰታ በነሐሴ ወር ነበር ከ እህት እና ወንድሞቼ ጋር ተደጋግፈን ነው ያደግነው እናም ሰፈራችን የምትገኝ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ሄጄ ሀዘኔን እንድታስረሳኝ እለምናት ነበር እሷም ሁሌም ከጎናችን ነበረች እኔ ስለ ኪዳነምህረት ለማውራት አልችልም እንባዬ ይቀድማል ለኔ ልዩ ናት ኪዳነምህረት የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይገባሻል። እናም የቃልዬን ስሜት በደንብ አውቀዋለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። የ እናቴን የኪዳነምህረት መዝሙር ለመስማት ቸኩያለው። ነሐሴ ወር ሲመጣ ሁሌም ይከፋኛል ግን የምታፅናና እናት የአምላክ እናት ኪዳነምህረት አለችኝ። መልካም ፆመ ፍልሰታ

  • @ወለተሚካኤል-ተ8ቘ
    @ወለተሚካኤል-ተ8ቘ 2 ปีที่แล้ว +49

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አብሮ ደስ አለን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብልን ሰምተን የምንጠቀምበት እርስቱን የምንወርስበት ይሆን ዘንድ የአምላካችን ቸርነት የወላድተ አምላክ አማላጅነቷ የቅዱሳኑ ሁሉ ተራዳይነት አይለየን አሜን✝️

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት ቃላት የለኝም ሁሌም ፍቅር ናችሁ እናንተ እንዲት እንደምታምሩ ፍቅሩን ይብዛላችሁ እናንተ ትለያላችሁ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልብ የሚነካ መዝሙርነወ ደሰርሶ ሰምቼው ኪዳነ ምህረት ትርዳቸሁ

  • @ath1381
    @ath1381 2 ปีที่แล้ว +69

    በርቱ ፈጣሪ ያግዛቹ ሀይማኖቱ ባይወክለኝም ሰው ሲለወጥ ደስ ይለኛ ሰላም ላገራችን ይሁን 👍👍

  • @seblebrhanu1593
    @seblebrhanu1593 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪዳነምህረት እናታችን ትጠብቀን ከልጁአ ከወዳጁአ ታማልደን ኪዳነ ምህረት በምህረቷ ትጠብቀን ደስ የሚል ነው

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +102

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

    • @fufuytub2307
      @fufuytub2307 2 ปีที่แล้ว

      አለሃምዱልለይሂ እንሸአለህ ሁሴን

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @hanaamehde2528
      @hanaamehde2528 2 ปีที่แล้ว +1

      Egizabher yimesgen 🙏🙏

    • @hannyky1361
      @hannyky1361 2 ปีที่แล้ว

      ወደራሳችን እንድንመለከትና ያለንን እንድናመሰግን ስላስታወስከን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏼

    • @genethchane5611
      @genethchane5611 2 ปีที่แล้ว

      ሀያል ሉኡል እግዚሀብሄር ይመስገን ሙስሊም ወንድማችን❤🙏

  • @addisg4969
    @addisg4969 2 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ቀን ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው በርቱ አዲስ ሞክሼ ድምፅህ በጣም ቆንጆ ነው እስካሁን መቆየትም አልነበረብህም የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @helinazeleke7219
    @helinazeleke7219 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ልዩዎች የኔ ውዶች የምወዳችሁ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ ሀሳባችሁን ትሙላላችሁ አዲስዬ በርታልን

  • @ትግስትካሰቡትያሰርሳል
    @ትግስትካሰቡትያሰርሳል 2 ปีที่แล้ว +1

    አድስ በእውነት ኪዳነምህረት ለእኔልዩ እናትነች ከምናገረውም በላይ የተወለድኩት ነሀሴ 16 ቀን ነው😥😥😥😥 ነገርግን እናቴ በብዙስቃይናመከራ ለ 8ቀን ያህል አምጠነው የወለደችኘ😭 ህክምና በሌለበት ዘመን😥😥 ነገር ግን እግዚያቢሄር ይመስገንኪዳነምህረት ፈታት አሁን 30አመት ልይዝነው እናቴም ያንን አልፍ ከኔወድህ ብዙውጠውረድ አየች ወንድሞችም አገኘሁ😭 ኪዳነምህረት ልዩእናት👏👏😘😘👏👏

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +51

    *_የኔ ማሮችእንኳን ደናመጣቹ የኔ ባለ ማህተቦች ላይክ አርጉ የተዋህዶ ልጆች በማርያም እባካቹ መንፈሳዊ ነገርን እንከተል እባካቹ ሙዚቃ ቢሆን እህነዜ ቀዳሚ ነበራችሁ 70 ሚሊን ኦርቶዶክስ እውነት ግን የት ነን ኧረ 50 ሽ ሠብስክራይብኳን ማድርግ ትልቅ ነገር ነው የሠው ቤት እያሞቃቹ የኛን ልጆች ተስፋ ታስቆርጣላቹ እባካቹ ንቁ_*

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 2 ปีที่แล้ว

      Iyeroxku new yemexhuti new bemaleti

    • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
      @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ገምቸ ነበር ምናለ እውነት በሆነ😍

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ *_አልሆነም ውዴ ቀየርኩ እኔም ሀሳቤን ግን ከእርግዝና እሚበልጥ ይበልጥ ፈጣሪን እሚመሰገነበት መልካም ነገር ነው ይዘው የመጡት የሚበርታታ ነው_*

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ እኔንም ብቸኛ እህታቹን ቤተሰባቹ አድርጉኝ

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yeshumethiolove275 *_በርች ደምሬሻለሁ እማ*

  • @weletetabik1368
    @weletetabik1368 2 ปีที่แล้ว +2

    ደሳስስስስ የምትሉ ቤተሰብ እኳን ደስላችሁ ኪዳነምህረት በቤታችሁ ትጎብኛችሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +36

    ኪዳነምህረት እናታችን ትጠብቀን ከልጁአ ከወዳጁአ ታማልደን
    ለሞቱት ወገኖቻችንም መታሰቢያ ያድርግልን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እውነት ነው ያዘነ በእግዚአብሔር ይፅናናል እውነት ነው ።

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 2 ปีที่แล้ว

    እዬባን እኮ ስወደው ከቃልዬ,ጋር ያላቸው መዋደድ እና መከባበር እነሱ ናቸው ወንድም አሸና እህት ይመስላሉ (የስጋ ማለቴ ነው) መልካቸውን እስኪ ፈገግታቸውን እዩት .በጣም ነው የምወዳችሁ,በርቱ መድሃኒያለም የርዳችሁ አሜን.

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +57

    *_ለዛ ሰአት እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን በተስፋ እንጠብቃለን ኪዳነ ምህረት በምህረቷ ትጠብቀን ደስ የሚል ነው 😊🤗😊🤗እንጠብቃለን ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን አሜን 🙋_*

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አረ ....

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@BeteHohe ቤተስብእናሁንውዴዋ

    • @astarlakew8271
      @astarlakew8271 2 ปีที่แล้ว +1

      አዲሰዬና ቃል እንዴት አንደምወዳቹ አሁንም አሁንም አብዝቶ ፈቅሩ ይስጣቹ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      @@astarlakew8271 *_አሜን አስቴር አሜን የኢትዮጵያን ፍቅር ያብዛልን 🤗😊እህቴ አስቱ ወደ ቤት ጎራ በሉ እስኪ እንግዳ ክቡር ነው ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑ 🤗😊❤️_*

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አክተር ይወጣችሁአል ያለቀሰች ነው እሚመስለው በሁሉም ነገር ተስጦኦ አላችሁ 10 ግዜ ነው ያየሁት ቸኩየአለሁ እንድትለቁት
    ትምህርትም አለው ብየ አስባአለሁ👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @mstina1238
    @mstina1238 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጣቹ የምወዳቹ ምርጥ ቤተሰቦች ኪዳነ ምህረት ህይወታችሁን ትባርክላቹ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ አዲስየ እዮባየ በጣምነው የምወዳችሁ የተቸገረን ስትረዱ አቃለው ብዙ ሰውታቃላችሁ እስኪ የተዋህዶ ልጆችን አሰባስቡና ላብነት ተማሪዋች እርዱ እየቦ ምስኪኖችንትረዳለህ ከተማላይ እሚረዱ ብዙ ናቸው እስኪ ገጠር ላሉት አብነት ተማሪዋችና እርዱ ወድም እህቶቸ ጉዋድኞቻችሁን አስተባብሩና ለምሳሌ በራያ አካባቢ እርሀማ ኪዳነምህረት ያሉ አብነት ተማሪዋች ተቸግረዋል ድረሱላቸው እባካችሁ

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ 2 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው ኦርቶዶክሳዉያን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሠን የበረከት ፆም ይሁንልን 🤲🙏🙏

  • @እግዚያብሄርመልካምነው
    @እግዚያብሄርመልካምነው 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ እንዴት ደስስ የሚል ነው እግዚአብሔር ለዛ ያብቃን በተስፋእንጠብቃለን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛላችሁ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +31

    እኳን ደሕና መጣችሁ ምርጦቸ በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው በጉጉት እጠብቃለን'' ትክክል ናችሁ ብዙ ማጆሪቴ ሞት እንዳለ እረስተዋል በተለይ ባለ ስልጣኖች ምስኪኑን የሀገር ዋልታ እና ማገር የሆነው ታላቁን የአማራ ሕዝብ ያለ ምንም ጥፋቱ የሚያሰቃዩት ሞት እንዳለ እረስተው ነው '' እግዚአብሔር ማስተዋልን እንዲሠጣቸው እፀልያለን ፍትሕ 85 አመቱ አዛውንት ለታዲዎስ ታቱ ፍትሕ ለተመስገን ደሳለኝ ያለ ምንም ጥፋታቸው ታስረው ለሚሰቃዩት ፍትሕ ፍትሕ እንሻለን 😢

    • @hayata1327
      @hayata1327 2 ปีที่แล้ว

      እኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋውበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@hayata1327 ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካሙ ያድርግ የናተ ደስታ የኛም ደስታ ነው አልበምህ እስከሚለቀቅ ድረስ ጎጎው በርታልን ወንድማችን

  • @ሰላምለኪ-የ8በ
    @ሰላምለኪ-የ8በ 2 ปีที่แล้ว +4

    የእናንተን ትዳር ስርአት ጨዋነት ሳይ እንዴት ልቤ እንደሚጓጓ ለትዳር ፈርሀ እግዚአብሔር ያለውን ባል ወይም ሚስት ማግኝት ምንኛ መታደል ነው በተለይ ትትናቸው ልብ ይሰብራል የክርስትና ዋናው ስነ ምግባር ትህትና ነው በእውነት ወንድሞችህ እራሱ ስርአታቸው እናተን ሳይ ልቤ በደስታ ይቦርቃል በፀሎታችው አስቡኝ ለኔም ቀሪ ዘመኔን በደስታ የተሞላ ትዳር ፈጣሪ እንዲሰጠኝ (ወለተ ወልድ)

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋💋👈👈

  • @elsamengesha701
    @elsamengesha701 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኪዳነምህረት ትጠብቅልን

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በተለይ እዬብ የልጅ አዋቂና ታዛዥነቱ ሁሌ ይደንቀኛል 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

    • @alnasr4545
      @alnasr4545 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

  • @selamselamteshome8809
    @selamselamteshome8809 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ቃልዬ እኔም እናት እና አባቴን በሞት ስላጣው እቴን ኪዳነምህረት ይዤ ነው የተጽናናውት በርቱ

  • @የትምየማሪያምልጅ-ጨ4ጨ
    @የትምየማሪያምልጅ-ጨ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣቹ የተዋህዶ ልጆች በርቱልን በጉጉት እንጠብቃለን 🙏🙏🙏

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว

    ዘመናችሁ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ

  • @mbmolla1327
    @mbmolla1327 2 ปีที่แล้ว +3

    ገና ገና ብዙ እንጠ ብቃለን ቆንጆ ድምፅ አለህ ሳታረጅ ቶሎ ቶሎ በል ያከበረህን አምላክ አመስግንበት ቃልዬ እንቺ አንጀቴን ነው የምትበይው

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 ปีที่แล้ว

    ሠላማችሁ በእግዚአብሔር ይብዛላችሁ እዴት ከረማችሁ ቃልዬ & ሐዲስ እዮባዬ እወዳችኋለሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሉ

  • @tigebrhanu1999
    @tigebrhanu1999 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰቦች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ አይለያቹ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ አዲስና ቃልዬ አብሮዋቹ ሚሰራ አይፈልጉም አሰሩኝ እስኪ

  • @lidyabarihun8259
    @lidyabarihun8259 2 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት እጠብቃለሁ ይህ መዝሙር ለኔ ትልቅ ቦታ አለው ቀዚህ ወር የምወዳትን እናቴን ያጣሁበት ወር ነው እናቴ ኪዳነ ምህረት ትገዛችሁ🙏🥰🥰

  • @yordanosmeseret1192
    @yordanosmeseret1192 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውዶችእመ አምላክን በጣም ነው ምወዳቹህ ኑሩልን ኢትዮጵያ ታበጽህ እደዊሃ ሀበ እግዚአብሔር በፆለት እንበርታ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @አበባነኝስደተኛዎ
    @አበባነኝስደተኛዎ 2 ปีที่แล้ว

    እረ በደንብነዉ እምናየው ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 2 ปีที่แล้ว +17

    ኤኔ ግን ሙስሊምነኝ ስን ስራቹን ማበረታታት አያግደኝም የእምነት ዘረኝነት በልብረት እንቀዎም እኛ ኢት....ንሙስሊምም ክርስቲያንም አንድነን

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ቃልየን በመሀከላችሁ አድርጋችሁ ደሥ ብሎናል ሥትሉ ቃልየ ነብሠ ጡር ናት ብየ ነበር ያሠብኩት

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +6

    ባለ ማተቦች እንኳን ደህና መጣቹ አሪፍና የስኬት ስራ ይሁንላቹ እንጠብቃለን ዉቦች

  • @ganett1236
    @ganett1236 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት የዛ ሰው ይበለን ሁለላችንም እናበረታታለን እናንተም በርቱልን ለኛ የሚጠቅመን የበለጥ መንፈሳዊነት ስለሆነ የተዋህዶ ልጆች እየገባችሁ ተመልከቱ እህት ወንድሞቸ መዝሙሩን ሰምተን እንባረካለን ነፍሳችን ትረካለች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fera3768
    @fera3768 2 ปีที่แล้ว +17

    ስርአታችሁ ትሁትነታችሁ በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጣፋጮች በርቱ ሀሳባችሁ ይሙላላችሁ።

  • @addisatilaw9495
    @addisatilaw9495 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር በጥበቡ ያኑራቹ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ 2 ปีที่แล้ว +7

    በጉጉት እንጠብቃለን በሰላም ያድረሰን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ ውዶች

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +2

    *_እንኳን ለሐምሌ 29 ለቅዱስ ባለ ወልድ ለባዕለ እግዚአብሔር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት የእግዚአብሔር ጠብቆት አይለየን እንኳን አደረሳችሁ_*

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ውዶች እንጠብቃለን እግዚአብሔር አይለያችሁ😘

  • @tube-ix1kl
    @tube-ix1kl 2 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwwww endet des endalegni.የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ።በቤቱ ያጽናችሁ ተወዳጆች።

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃልዬ ልዕልት ❤😍ወርቅ ያንስብሻል አልማዝ እንቁ።
    ተባረኩ ሁላችሁም እመቤቴ ትጠብቃቹ
    እግዚአብሔር ይርዳቹ🙏

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว

      Hareguwa ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

  • @sosinatilahun4591
    @sosinatilahun4591 2 ปีที่แล้ว

    ውውውውይ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው ቃልዬ ደሞ አሥለቅሠሽኛል ተባረኩልኝ አዲሤ በርታልኝ

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 2 ปีที่แล้ว +23

    እኳንም በደህና መጣቹልን የኛ እቁዎች በርቱልን እዴት እደምወዳቹ የኔ ባለማሕተቦች❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    • @bazayoutube1538
      @bazayoutube1538 2 ปีที่แล้ว

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ደምሬሻለሁ እህቴ ለኔም ነጌ ትመልሽልኛለሽ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እሽ

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት የሚያፅናና ነዉ መዝሙሩ ቶሎ ይለቀቅልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ስወዳችሁ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋👈

    • @tigyoutube2999
      @tigyoutube2999 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 ደምሬሻለሁ ደምሪኝ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት መታደል ነው! ይሄ መመረጥ ነው ! እግዚአብሔር ይመስገን🤲 ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ🤲 ለፍፃሜ ያብቃችሁ በጉጉት እንጠብቃለን 🙏

  • @yanitsisay7614
    @yanitsisay7614 2 ปีที่แล้ว +5

    እኳን ደናመጣችሁ የምወዳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ሰነ ሰርአታችሁ ትሕትናታችሁ በጣም ደሰ ይላል በቃላት መግለጽ ይኸብዳል እና በጉጉት እንጠብቃለን🥰 እኔም ምኞቼ ዘማሪት መሆን ነው ይሳካልሸ በሉኝ

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 2 ปีที่แล้ว +5

    ኬድዬ በንገሮች ሁሉ ትቅድምላቹህ ውኔ ገና ክጅምሮ አለቀስኩኝ ማርያምን 😭😭መዝሙሮ ችግር የለውም እናየዋለን ሽር እናደርጋለን እንኳዋን መዝሙር ሊላ ነገር ላይ አፍጥጠን አይድል ምንውል

  • @MT-ii4hl
    @MT-ii4hl 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እኔም የአዛኝቱ ነገር አይሆንልኝ በምልጀዋ ለቀኑ ታብቃን ጎበዞች ፀጋውን ያብዛላችሁ ክብሩ ደሞ ልዑል እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @sehenyee
    @sehenyee 2 ปีที่แล้ว +8

    እንክን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ የማከብራቺው ውድ የተዋህዶ ልጆች እሽ እንጠብቃለን

  • @abbushyemilion1901
    @abbushyemilion1901 2 ปีที่แล้ว +1

    በተስፋ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ወንድማችን ፈጣሪ ይርዳክ

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች ለሁሉም ጊዜ አለው እና እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ

  • @hiruteabata7858
    @hiruteabata7858 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት እጠብቃለሁ ግን ገና ሙሉውን ሳልሰማው እባየ መጣ ገብርኤል በርቱ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ከናንተጋ ትሁን

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለዚህ አበቃቹ ፈጣሪ የልባቸውን መሻት ይሰጣቹ !!!

  • @absratgetachwe8502
    @absratgetachwe8502 2 ปีที่แล้ว +1

    እደኔ የጓጓ ማነው…..🤗⛪️🤍😇😇😇🕊🕊🕊💚💛♥️🫶🏽💕

  • @madenam8568
    @madenam8568 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔግንቃልአረገዘችብይደስአለንኝ፣ሙስሊምእህታችሁ

  • @rtyrtu1063
    @rtyrtu1063 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እግዚያቤሄር ከሁላችሁም ጋር ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እግዚያቤሄር አምላክ ይባርካችሁ ከእናንተ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን እዮባየ አተም እንደ ቃልየ ያለይ ሚሰት ያድልህ በጣምም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ እግዚያቤሄር በቤቱ ያጽናችሁ የኛ እንቆይ

  • @ፊያሜታ-l9
    @ፊያሜታ-l9 2 ปีที่แล้ว +6

    ክርስቶስ ደስታ በደስታ ያርጋችሁ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 ปีที่แล้ว

    አዲ ቀልየ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @fentahunalemu4364
    @fentahunalemu4364 2 ปีที่แล้ว +3

    እንክን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ የማከብራቺው ውድ የነዋህዶ ልጆች እሽ እንጠብቃለን

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 2 ปีที่แล้ว

    ኪዳነምህረት እመቤታችን ከሀዘን ታውጣን ደስታን ታድለን የኔ ውድ እኔም ወላጆቼን በህፅንነቴ ነው ያለፋት

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ

    • @sehenyee
      @sehenyee 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ ቀስ በይ

    • @samri23
      @samri23 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😎

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

      ዋት

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

      @@samri23 ዋት

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሄር ይመስገን እኮን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ የእግዚአቤሄር ቤተሰቦች የድንግልማርያም የአስራት የቃልኪዳን ልጆች እግዚአቤሄር በቤቱ ያፅናችሁ እኛንም በቤቱ ያፅናን ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ዝማሬይመላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💐💐💐💒💒💒💒💒💒

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +4

    💚እንኳን ደና መጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች በጣም ደስ ትላላችሁ በፍቅር ኑሩ💋💋💋💚ሴቶችዬ ሸንቀጥ ማለት ከፈለግሽ ቦርጭ ወይም ክብደት መቀነስ የምትፈልጉ ጎራ በሉ አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ቅመሞች በቅንነት ቪድዮ እያያችሁ ላይክ አድርጉ💋💋💋💋💋👈

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 ปีที่แล้ว

    ቡጣም የምዉዳቾህ እግዚአብህር ጨምሮ የመትፍልጎት ይስጣችሁ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 2 ปีที่แล้ว +6

    2015በጣም ረዘመብን🤔🤔🤔⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ አደንቃችኋለሁ በርቱ እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @Aኝጎንደሬዋ
    @Aኝጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰለም መጣቹው ውዶች🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ አላችሁ ውዶች ቃልዬ የኔ ውድ ኪዳንምህረት እማ አምላክ የኔ ብቻ ትመስለኛለች አናቴ ፈጥኖ ደራሸ የሁላችን እናት
    መስሙሩን በጉጉትእጠብቃለሁ

  • @ሀይሚቲዩብH
    @ሀይሚቲዩብH 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለናተ ውድና የተከበራቹው የ ተዋህዶው ልጆች ምርጦች እንካዋን ደህና መጣቹልን በጉውት እንጠብቃለው የዛሰው ይበለን ይበላቹው 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @tsigeredatefera6063
    @tsigeredatefera6063 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመላው ኦርቶዶክሳዉያን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሠን የበረከት ፆም ይሁንልን በተስፋ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ
    @Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላላማቹህ ይብዛልኝ የምወዳቹህ ቃልዬዋ እዮባዬ እግዚአብሔር ያሰብከዉን ይፈፅምልህ አድስዬ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ በጉጉት እጠብቃለን እግዚአብሔር ለዛ ሰዉ ይበለን ሁላችነንም

  • @askiitube2927
    @askiitube2927 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ የኔ መልካም በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ቤታሳብ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ አዲስ አንተ ግን ትለያለህ በርቱልኝ ቃልዬ የኔ ልባማ ሴት

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ወላዲተ አምላክ ታሰብህ ከነ ቤተሰቦችህ አሜን አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ዠ8ሰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ዠ8ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይመስገን ኪዳንምህረት ፍቅራቹሁን ታብዛ እኛንም የልባችን መሻት ትፈፅምልን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ትርዳችሁ በርቱልን በጣም ደስ ይላል በጉጉት እጠብቃለሁ❤❤❤

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ
    @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር መጨራሻችሁን ያሳምርላችሁ እወዳችኃለሁ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ድሰ አልክ ውንድሜ የልጅንት ህልም ሰለተሳካ እንኳን እመብርሀን ረዴአችህ ድሰ ይላል

  • @አፀደማርያምዩቱብ21
    @አፀደማርያምዩቱብ21 2 ปีที่แล้ว +1

    በምንችለው ላይክ ሼር እናረጋለን ዲያቢሎስን እናሳፍራለን በርቱ

  • @birukbiruk1556
    @birukbiruk1556 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስየምትሉ ቤተሰቦች በርቱ እግዝሐብሔር ይርዳችሑ እናቴ ቃጥላ ማርያም ትጠብቃችሑ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ ወንድማችን አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ፍቅራቹን ያብዛላቹሁ ፈጣሪ

  • @ተዋህዶሀይማኖት-ከ9ሐ
    @ተዋህዶሀይማኖት-ከ9ሐ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ነዉ በእዉነት በርቱልኝ ኪዳን ምህረት ትጠብቃቹሁ 💕💕💕

  • @emubirhanu2519
    @emubirhanu2519 2 ปีที่แล้ว

    ሐዲስ፣ቃልዬ እና እዮባ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ እዉነት በጣም ነዉ የምወዳችሁሁሁሁሁ

  • @ቆንጆለደዋኣ
    @ቆንጆለደዋኣ 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት እንጠብቃሃለን ሓዲስየ በሰላም ምጣ ወንድማችን ኣርተዶክስ ሃይማኖትለዘላለም ትኑር

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ድቅ መዝሙር ነዉ⛪️🥰👏 እጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንወዳችሁለን 💝🥰