Betoch | “ዱቄታም ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 444

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 205

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +84

    አላህ ወቶከመቅረት አግኚቶ ከማጣት ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 ปีที่แล้ว +14

    በፍርዱና ሚስቱ በጣም ይመቹኛል ሁለቱም በጣም ጎበዞች ናቸው በርቱ እሷም በጣም ቆንጆ ናት በርቺ እንዳንተ ያለ ጠበቃ ኢትዮጵያ እንዲኖራት እመኛለሁ ጎብዝ ነህ እትከብድም የጤፏ በጣም አስቆኛል

  • @DujOd
    @DujOd ปีที่แล้ว +5

    የመዳም ቅሞችየ የማታ እጀራ ፈጣሪ ይስጠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤❤

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ ปีที่แล้ว +11

    በፍርዱ እና ሃረጓ በጣም የምወዳቸው ካራክተሮች ናቸው❤ የዛሬው ቤቶች ግን ከማዝናናትም አልፎ የሃገራችንን አሳዛኙን የኑሮ ሁኔታ ያሳያል

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j ปีที่แล้ว +1

      አኔም በጣም ደስ የሚሉኝ

  • @SeniTube-mu8zm
    @SeniTube-mu8zm ปีที่แล้ว +9

    ይችን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላቹሁበት ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ ปีที่แล้ว +31

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንን አማራ ክልል ለሚሰቃዩ ወገኖቻን እግዚአብሔር በቃይበለን😢😢😢😢😢😢

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 ปีที่แล้ว +6

    ምርጦች ናችሁ ታሪኳ ሁሉም ያምርብሻል አለባበስሽን እንዳትቀይሪ በፍርዱ ፍትህ አወቅ ጀግና ጠበቃ ነህ😅

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 ปีที่แล้ว +10

    ቤቶች ስወዳችሁ እኮ

  • @ቃልኪዳንአብርሀብ
    @ቃልኪዳንአብርሀብ ปีที่แล้ว +12

    ፍትሕ ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭

    • @eyerus982
      @eyerus982 ปีที่แล้ว +4

      ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን በሚዲያ ላይ ፍትህ አትበሉ ፍትህ ከፈጣሪ ነው ከሱ በታች በክንዳችን ነው ድል ለአማራ ድል ለፋኖ🟢🟡🔴💪🏾

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +3

    እከ የቤቶች ድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +63

    ማነው ሳይሰለች በጉጉት የሚጠብቃቸው👍🥰🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +6

    😮ወይ የጠፉ መውደድ ሊያሳብድ ነው 😂በፍርዱ ፊትህ አወቅ 🤣

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን🇪🇹🙏
    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ❤❤

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 ปีที่แล้ว +10

    ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @newietho5116
    @newietho5116 ปีที่แล้ว +18

    ማን እንደኔ የታሪኩን አለባበስ የሚወድ

  • @bezaa4264
    @bezaa4264 ปีที่แล้ว +7

    አፈሉ አፈሉ ሴቶቹ ጉድ አፈሉ 😂
    ዱቄታም አመዳም እያሉ እነሱ ይበላሉ 😂😅

    • @alami5787
      @alami5787 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክ

  • @ExitCell-t8n
    @ExitCell-t8n ปีที่แล้ว +10

    ኧይ በፍርዱ😅😅😅

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว +1

      ወዳቀ እኮ ክክክክክክክክክክ አይ ጤፉ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በፍርዱ 😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀 ወይኔ ገንዘቤን ክክክክክክክክክ

  • @meklitsolomon4364
    @meklitsolomon4364 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ታሪኳ የመለስሽ ፍሬን ጠበጥሷል
    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +4

    አንደኛነኝ ዊልካም ቤቶችና በፍርዱፍትህ አወቀ ከነባለቤቱ ስወዳችሁ ድምቀትናችሁ

  • @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
    @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ ปีที่แล้ว +4

    ክክክክ ለካስ ጤፍ የሚያመርተው አማራ ገበሬ ነው

    • @mariouset142
      @mariouset142 ปีที่แล้ว

      በትክክል ያለአማራ ኢትዮጵያ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 ปีที่แล้ว +1

    Hahahahahah❤❤❤አይ ሻሼ አኔ ደግሞ ከአብዬ ተቀብዬ እሽት አረኩ አልሽ❤❤❤ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ እሺት አርጌ ጥምዝ አቦካሁት ክክክክክ ጎበዝ

  • @essethakuwait1688
    @essethakuwait1688 ปีที่แล้ว +3

    በፍርዱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሬስ ሰርተከዋል

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +1

    አይ በዜም ለቀቀ መሠለኝ ኮሮኔልም 💃💃💃🏃🏃

  • @DinkinishTam-yf2lr
    @DinkinishTam-yf2lr ปีที่แล้ว +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስወደቹ

  • @temamm.d
    @temamm.d ปีที่แล้ว +1

    አይ ቤቶች እንደዚህ ሆኖ ቀረ ሲያስጠሉ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze ปีที่แล้ว +4

    ት /ት ሚኒስቴር ተለውጦ የገቢዎች ሚ/ር የሆነባት አሳዛኝ ሀገር ።

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx ปีที่แล้ว +3

    Bafirdu Inna tarikuwa❤❤❤❤❤

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከሁሉም ሚድያ ሁላ የበለጠ እምወደዉ ቤቶችንነዉ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +1

    የዛሪውን እንኳን በሀዘን ነው ያየሁት ጤፍ እንዲህ ዳይመንድ ሲሆን ደግ ቀን ይምጣልን

  • @sultanmohammed6979
    @sultanmohammed6979 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የጤፍ ነገር በፍርዱ😂😂😂😂

    • @tizitagirma9763
      @tizitagirma9763 ปีที่แล้ว

      ጥምዝ አቦካዉት አለች ሻሼ😂😂😂😂😂

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ ปีที่แล้ว +2

    አቤት የማፊ ፀጉር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ወሎለገሂዳ-ጐ7ዐ
    @ወሎለገሂዳ-ጐ7ዐ ปีที่แล้ว +3

    እሺት አርጌ ጥምዝ አቦካሁት😂

  • @EmaAba-yh5ln
    @EmaAba-yh5ln ปีที่แล้ว

    ሁሌም አስቂኝ ከቁም ነገር ጋር

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችስወዳቹሁእኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን በቸርነትህ ሀገሬ ሀገሬ አልመስለኝአለ ከምር ከብት እራሱ በነበርሁበት ስአት በዝህ አይሸጥምነበር የኛሀጥያትነው ያለው ይበላል ምስኪኑወገኔ አለቀ መልካም ዘመን ድሀ ተበደለ ፍርድ ተበደለ የሚል መንግስት ይስጠን አዛለች የትናት አምጡአት

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 ปีที่แล้ว

    እንኳን ብሰላም መፅአኩም ቤቶች

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes ปีที่แล้ว +1

    በፍርዱና ተራኳ😂😂😂 1ኞች

  • @ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ
    @ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ ปีที่แล้ว

    ግን ቤቱቸደራማ በጣም ምርጥ ተከክታታይ ደራማ ነወ ግን የዱሮ ተዋኒያዎች ተምናምኑ መጅመሪያ የብቃልከዛ ማፊ እረሰቴ በዛበህ ከዛም አዛሉ አይይ ቢንሰ እረሰቴን እና አዛሉን በዛበህን እና አሹን ባሻን አመጡልንን የደራማወ ደመቀቶቸናቸወ በተረፍ በረቱ

  • @WorldOne-o9t
    @WorldOne-o9t ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ❤እውነተኛ ነገር ነው

  • @bountyhunter-gu9bi
    @bountyhunter-gu9bi ปีที่แล้ว +1

    Camera man : Besufikad😂😂

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +1

    ምትኩም ሰቅህን ቀንስ. አረጋሽ ጩኸትሽን ቀንሺ በርቱ

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว

    በፍርዱ በጣም ጎበዝ ነው ስወደው

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w ปีที่แล้ว +1

    የበፈርዱ ሚሥት😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Meseret-x9u
    @Meseret-x9u ปีที่แล้ว +1

    በፍርዱ አገንገሁክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mudinmohammed3725
    @mudinmohammed3725 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሁላችሁም

  • @amsal2076
    @amsal2076 ปีที่แล้ว +2

    እካን ደህና መጣችሁ

  • @FelekechWorku
    @FelekechWorku ปีที่แล้ว

    Betoch Azalus yet tefach ❤

  • @UaeDubai-y1j
    @UaeDubai-y1j ปีที่แล้ว

    አዎ ነገ የቤተሰብን የራሱንም አንገት ከሚደፉና ትምህርት ሚንስቴርንም ከሚያሳብቡ ዛሬ ማጥናት መልካም ነው።

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉ የሚገርም ነው

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse ปีที่แล้ว

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx ปีที่แล้ว

    Sira kiburanawu atisasatu duqetam malat kamayimi injii Kanata ayixabaqim

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c ปีที่แล้ว

    መቸም የማልሰለቻቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasara347
    @sarasara347 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለክ እከዬ❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በርቱ!!!!

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችን እያየሁ 9 ዓመት አስቆጠርኩኝ 😅

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ ปีที่แล้ว +1

    እረ ወዳ ይሄ ምቴ ዘጋኝ ሆ

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw ปีที่แล้ว

    እከየ ስወደዉ🥰🥰🥰🥰

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว

    Ekey yimecheh❤❤❤❤

  • @Selam-k7d
    @Selam-k7d ปีที่แล้ว

    ማነው ሳይሰለች በጉጉት የሚጠብቃቸው❤❤❤

  • @dassalejdassalej8948
    @dassalejdassalej8948 ปีที่แล้ว +2

    Bafiridu ❤❤❤😂

  • @TigisttadesseTigist-c5k
    @TigisttadesseTigist-c5k ปีที่แล้ว

    Mafi yibe beze yetnachihu betoch yalenante ayinefam

  • @lubaluba2592
    @lubaluba2592 ปีที่แล้ว +1

    በፍርዱ😂😂😂😂

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አፈሉ 😂😂😂😂

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 ปีที่แล้ว

    ጉረኛ በቆሎ ከጤፍ ዱቆት ሚወጣ አይመስላትም 😂😂😂

  • @tibahahmad3914
    @tibahahmad3914 ปีที่แล้ว

    እካንበሠላምመጣቱሁ🌹🌹🌹🥰🥰🥰

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ ปีที่แล้ว

    ቤቶች❤❤❤

  • @mensurmuhdin9524
    @mensurmuhdin9524 ปีที่แล้ว

    አንደኛ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁለትኛ💪

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 ปีที่แล้ว

    Deg areksh ye befirdu mist 😂😂😂😂😂😂

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት ปีที่แล้ว

    እዳው በናትችሁ እኔ ቤቶችን እዘዳችሆለሁ ግን በፍርዱና ሚስት ወሬቸው አንድም ቀን ጥሞኝ አያውቅም የምር ይቅርታና😊

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንካን ደህና መጣችሁ

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e ปีที่แล้ว

    ሰላም ናችሁ እናት አዛሉስ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc ปีที่แล้ว

    ቤቱቸየእነመሠግነልን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 ปีที่แล้ว

    የጤፍ ፖለቲካ ቢቀር ጥሩ ነው የጎጃም ገበሬ ብቻ ነው ጤፍ የሚያመርተው ፋኖ ተብየው ይቅርብሕ ኢትዮጵያ የሑላችንም ነች ሐብታሞቹም ብትሖኑ የደበቃችሑትን የጤፍ ምርት አውጡ ዋጋ ያስከፍላችሗል Thanks ቤቶች ።

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge ปีที่แล้ว

      Amharas FARMERS are KILLED by #PM & FARMS BURNED in Amhara's regions for the past 6 months. Since #PM invaded Amharas regions & started wars by DRONES...on Amharas👪Fanoes. Amharas are DEFENDING to SURVIVE from ARMED #TPLF, #Ola, #Osf, #Onge UNITED to CREATE only Tigray & Oromo. You want them just to sit & be killed in their own Amhara's regions?

  • @GetDupgoKvhifu
    @GetDupgoKvhifu ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ደህናመጣችሁ

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl ปีที่แล้ว

    ዛሬ ሀሬፍነዉ😂

  • @LosiTegaye
    @LosiTegaye ปีที่แล้ว

    ላኤክአድርጌአለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasara347
    @sarasara347 ปีที่แล้ว

    እከዬ ምነወ ጠፈክ ❤❤❤❤❤❤

  • @mrindia2422
    @mrindia2422 ปีที่แล้ว

    Betoche ❤❤❤❤😂

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 ปีที่แล้ว

    Endezare be Betoche dirama sike alawekim😅😅

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว

    ወይ ጤፍ? እንቁ ሆነእኮ? እንደውም ከእንቁ ባሰ😀

  • @ibrahimnaji9347
    @ibrahimnaji9347 ปีที่แล้ว

    Very nice

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji ปีที่แล้ว

    Woyine xefe uuuuuuuuuuukkkkkkkkk hhhhhhhhjjj😂😂😂😂😂😂😂

  • @seidamohammedoumer5437
    @seidamohammedoumer5437 ปีที่แล้ว

    ማፊና ይቤ ስለወጡ ግንኔ ቅር ብሎኛል

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጤፍ

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo ปีที่แล้ว

    ጤፍ 😂😂😂😂😂

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx ปีที่แล้ว

    Minibalawun duqeeti atisadabu

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv ปีที่แล้ว

    Hhhh😅😅😅😅😅😅 bafiridu🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MariamNassr-rq8ez
    @MariamNassr-rq8ez ปีที่แล้ว

    ዱቄታም ክክክ

  • @Azu-n5u
    @Azu-n5u ปีที่แล้ว

    እከ❤❤❤

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 ปีที่แล้ว

    ዱቄታም አልተመቹኝም ኧጭ አዛሉ የት ሄደች በዛብህ ????

  • @tarekegndaselegn1194
    @tarekegndaselegn1194 ปีที่แล้ว

    Asitamar nagar naw❤

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 ปีที่แล้ว

    .አከን. ካለ.አያለዉ

  • @AmiraMume
    @AmiraMume 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 ปีที่แล้ว

    እንካንበሰለም መጠችሁ

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      ቤቶችየእኮን ደናመጥችሁ💗😘💗😘😘😘

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanaall29
    @hanaall29 ปีที่แล้ว

    bafrdu😅😅😅