ሀገረሰብከቱ የሙስና ምርመራውን አሻፈረኝ አለ -“ደብረፂዮን ጌታቸውን ማንሳት አይችሉም” የመንግሥት ባለሥልጣን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
  • ሀገረሰብከቱ የሙስና ምርመራውን አሻፈረኝ አለ
    “ደብረፂዮን ጌታቸውን ማንሳት አይችሉም” የመንግሥት ባለሥልጣን

ความคิดเห็น • 3

  • @ዳዳ
    @ዳዳ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ራሱ ሕጉ ራሱ መፈተሽ አለበት! የአንድ ብሔር ሰወች የተሰገሰጉበት ይሄው ብሔር ፍታሽ እና ተፈታሽ እንዴት ይሆናል? ስለዝ ለውጭ አካል ክፍት ሆኖ መታየት አለበት

  • @tesfayesebsebe2932
    @tesfayesebsebe2932 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነው ነገሩ፣አዲስ አበባ ያለ ቤ/ክርስቲያን እኔ እስከማወቀው 300000 ብር ይጠየቃል ፤ይህን የሚክድ ካለ ከፍሎ የተመደበ ወይም ተቀብሎ የመደበ ነው።
    የገንዘብ ፍቅር ለኛ ብሎ መከራችንን የወሰደውን ያስክዳቸዋል‼️

  • @Nicolas27821
    @Nicolas27821 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለት መቶ ባጃጅ ከስምንት መቶ በላይ መጠጥ ና ምግብ ቤት የተመዘገበው በኦርቶዶክስ ጳጳሳት ነው ። ዕምነት ቦታ ሁሉም በየራሱ መሆን ነበረበት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ንግድ ቤቶቹ የተከራዩት ለሙስሊም ነው በቀን አምስት ጊዜ ይሰግዱበታል።