ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማህበረ ቅዱሳን ስራችሁ ድንቅ ነው ፍፃሜአችሁን ያሳምረው በግብፅ የምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች ቸሩ መድኃኒአለም በፈቃዱ የምታገለግሉበትን የምትገለገሉበትን ቤተክርስቲያን በቸርነቱ ያድላችሁ ግን ጥንካሬአችሁ እጅግ ደስ ይላል በርቱልኝ⛪⛪⛪
ማህበረ ቅዱሳን ጥሩ ስራ ነው በግብፅ ያሉትን ችግር እንዳሳያቹን ሁሉ በቀጣይ በኢትዮጵያ ያሉ የግብፅ ክርስቲያኖች ብታቀርቡልን የእነርሱንም ችግር ብታሳውቁን ደስ ይለናል ። ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቸሩ መድኃኔ ዓለም ያስተካክልላችሁ🙏✝️
በግብፅ ምድር ይህችን ታክል ነፃነት አግኝታችሁየምትፀልዩበት ማግኘት በራሱ ተአምር ነው::እኔ ከ 25 አመት በፊት በደምብ አውቀዋለሁ::
እግዚአብሔር ይመስገን።
ቤተ ክርስቲያን ለመጠየቅ እኮ መጀመሪያ የቤተ ክርስቲያኗን ስራቷን እንጠብቅ እያወቃቹ ያገባ ሰው ማጋባታቹን አቁሙ በትውውቅ እየተመራረጣችሁ ምህመን ሳያውቅ የምትሿሿሙትን ነገር አስተካክሉ ለቤተ ክርስቲያኗ የሚጠቅም ዘብ የሚቆም ብዙ ወጣት እያሉ ንግዳቸውን ለማጧጧፍ ቤተ ክርስቲያኗ ላይ የተለጠፉ ተሰግስገው ያሉትን ቀንሱ እና ለሌሎችም የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እድል ስጡ ዝም ብላቹ ከአንድ አካባቢ እየተሿሿማቹ እኛንም ግራ አታጋቡን እርስ በእርሳችን ሳንግባባ ሳንስማማ ችግሮቻችን ገዝፎ ለቤተ ክርስቲያኗ ሳይሆን ላስተዳደሩ ቅርብ የሆነ ሰው ብቻ የሚወደድበት እውነት የሚናገር እያባረራቹ የናንተን ሐሳብ የሚቀበል እያቀፋችሁ ምንም የክርስትና ተግባር የማይታይባቹ ሰዎች እረፉ ሞሎክሴን የማያከብር ምዕመን እኮ ነው ያለው ስም አፋቹን ሞልታቹ አባ ገብረ መስቀልን አሎድም የምትሉ ከንቱዎች እራሳቹን ታውቃላቹ ካስፈለገ ስማቹን እየጠራው አሳውቃቹዋለው ብቻ እጅግ በጣም ብዙ ችግሮች አሉ የአስተዳደር ችግራቹን ፍቱ አይደለም እኔ የብዙ ምዕመን ጥያቄ ነው አነሱንም ወክዬ ነው የምናገረው አንዳድ አገልጋይ የምትመስሉ ግን ተግባራቹ ያገልጋይ ያልሆነ ሰዎች ተንጫጩ እውነት ተወራ ብላቹ
እግዚአብሔር አምላክ ባላችውበት ሰላሙን ይስጣችው ቤተሰቦቼ 🤲አሜን🙏
እግዚአብሔርን አመስግኑ እኛም አለን ከአመት እስከ አመት ምንም የሌለን
እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም እደፈቃዱ ያድርግልን ያስተካክልልን
ካርቱም መድሃኒያለም ስዕለት ሰሚው በመዘጋቱ ያሳዝናል እኔማ እዛው ነበርኩ አዲስ የተሰራው ህንፃ የጦር ካምፕ ሆናል ልብ ይሰብራል የግብፅ ኦርቶዶክሳዊ ጥንካሬ ልዩ ነው
አንድ አንድ አስተያየቶች ምንም ከእኛ ጋር የማይገናኝ የግል ወዳጅነትን ያፀባረቀ ምንም ከህዝብ ጋር የማይገናኝ በዛ ላይ ይቺ ቤተክርስቲያን እዚህ ያደረሱ አባታችን እና ዳቆናትን ዋጋ ያሳጣ አስተያየት ነው እኛን አይወክልምምምም እኛ ማንምምም ስለመጣ የተቀየረ ነገር አላየንምምምም እደውምምምም ብዙ ስህተትን ነው እያየንንን ያለነው እና እንደዚህ በውሸት ጥሩ አይደለምን ማን ነው የምትዋሹት አልገባኝም እኛ ልጆቻችን ማን እዚህ እዳደረሰልን ጠንቅቀን እናቃለንንንንን እና እደውምምም አንድ አንዶች እዚህ ላይ እደተቆለላቸው ሳይሆን ሕዝብን መናቅ ትህትና የሚባል ነገር አላየንምምም ሕዝብ ቢጠየቅ አሁን እንደዚህ ሰማይ ድረስ የትነገረለት ሰው ማለት ነው ሰው በሱው ምክኛት ቤተክርስቲያን መቅረት እስኪደርስ ድረስ ሆኑዋል እውነታው ይሄ ነው
እርስ በእርስ ተሸነጋገሉ እኮ ምን ጉድ ነው
ወይ ጉድ
እግዚአብሔር ይመስገን
Yerasachon ye Ethiopian kirstyan bete kirstyan bota biseten bingeza tiru neber ........ bertulin ❤❤❤
❤❤❤❤❤ውይ መታደል
አሀት አቢያተክርስቲያን ከሆንን ለምን ከግብፆቹ ጋር አንድ ላይ አናስቀድስም? እግዚአብሔር ይርዳኅ። ምህረቱን ይላክልን።
እግዚአብሔር ያበርታልን!!!
ክብሩ ይስፋ
እግዚአብሔር ይፍቀድልን😊
ምነዋ ግን በስላም? ነገሩ ባልከፋ ግን ቲፎዞ ምስል እርእሱም ዘጋቢ ፊልም ይለናል ያው እኔም ፊልም ነው ብዬ ሄድኩበት እውነታው ግን?????? የዚህ ባለ አሻራ አቡነ ሀያት እሳቸውን ተከትለው ቀሲስ ሰንታየሁ ቀሲስ ደሳለኝ አባ አብርሃም እንዲሁም ያለ ምንም ክፍያ ለ 7አመት ያገለገለን ዳቆን ስሞን. አይረሳም ግን ልጃቹን ድቁናን ለልጆች እዚህ ያደርስ ቀሲስ መልኬስ???? የራሳችን መገልገያ የለንም ለተባለው አዎ ግን መልስ የተስጠበት ነው ግን ግን ቅድሚያ ህጋዊ ነን? ከሁን በፊት የነበሩትም አሁንም ምያሉት ቤተክርስትያን ህጋዊ ወረቀት አላት?ያለ ስራ አስኪያጅ አቡነ ሀያት ብዙ ስርተዋል ብዙ አመት ከቆየን ለምን ካለፉት ለመጀመር በርደን አገልግሎት ከተጀመረ ሁለት አመት?????? ጥምቀት እና ደመራ ያስጀመረው እዝራ????ለነገሩ ይገሩ መንግሰት ህዝቡን እያስውጣ ያድርጋችሁት ትክክል ነው ትንሽ ነውር የለም ቪድዮ ማስርጃ አለ ከኔ በፊት አገልግሎት አልነበርም እያላችሁ ነው????? ትንሽ የስው ሞራል ጠብቁ ህፃናትን የስበሰበው ቀሲስ መልኬ ነው መንበረ ጽጽስና ቀርቶ ህጋዊ ወርቀት የለንም ግን እርስ በርሳችሁ ለመሞጋገስ ነው
በበጎ ፈቃድኝነት ያገለገሉ እህት ወንድሞች ሞራል ጠብቁ ትንሽ አይስማችሁም ግዜያቸውን አጣበው በስበካ ጉባዪ በጉዞ ክፍል በበጎ አድርራጎት የደከሙ ባለ ድርሻ አካላት እያሉ አገልግሎት ከተጀመረ ሁለት አመት??? ለፊልሙ ድምቀት አቡነ ጻውሎስን አቅርባችሁ ነበር ጠንካራ ለግብፅ ምእመን በጎቹን የፈለጉን አቡነ ጻውሎስ ብቻ እና ብቻ ነበሩ የግል ጉዳያችችሁን በግል
🙏🙏🙏
❤❤❤
33:01 እውነት ቀሲሰ መልኬን እረስታችሁት. ነው????? ወይንስ ጨዋታው ግሩፕ ነው? በደንብ ደጋግሜ ልየው ከዚህ ቀደም የነበሩትን ስለለሌለሉ ይሆን ብዬ ይሁን አልኩ አጥገባችሁ ያለው ዋጋ ከፍላል በስፊው እመጣበታለሁ ደጋግሜ ልስማው
❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጉድ የብልፅግና ካድሬዎችም ይህንን ያህል አይዋሹም በእውነት!! ይህን ያክል ክህደትና ውሸት ከናንተ አንጠብቅም እናቶቻችን የቀን አበላችሁ ስንት ነበር ግን? ግብፅ ቁጭ ብለን አብረን እየዋል አብረን እያደርን በደንብ እየተዋወቅን የማናቃቸው አደረጋችሁን እኮ? ገዳማት እንጎበኛለን አወ እውነት ነው ቅዳሴ የሚፈቀድልን እሁድ ብቻ ነው የሚለውም እውነት ነው። ሌሎቹ አስተያየቶች ግን ሁሉም 100/00 ውሸት ናቸው!! እንዴ ከዚህ በኋላ ስንት አመት ለመኖር ነው በዚህ እድሚያችሁ የምትዋሽት በፈጣሪ ስም😢 ይልቅስ ከሁለት አመት በፊት የነበሩት ዲያቆናትና ቀሳውስት ለቤተክርስቲያኗም ሆነ ለህዝቡ ትልቅ ክብር አላቸው!! ይህ ሁሉ ህፃናትና መእምን እንዲማሩ ያደረጉት እነ መምህር አዲስ፤እነ መምህር መልኬ ፃዲቅ፣እነ ቀሲስ ሱራፌል፣እነ ዲያቆን ብርሃኑ ናቸው። እነዚህን መርሳት ትንቅ ክህደት ነው ከምር።እነሱ እንደሚሉት ግን ዲያቆን ዕዝራ ምንም ሲሰራ አላየንም ሲለምንና ሰውን ሲያገላምጥ ነው የምናየው ለሰው ክብር የለለው አንድ ዱርየ አምጥታችሁ አመሳችሁን ከምር።
Neamin be Ahati kidist betekrstian ente lael kulu gubae ze hawaryat, bertu krstianoch
አቤት
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ማህበረ ቅዱሳን ስራችሁ ድንቅ ነው ፍፃሜአችሁን ያሳምረው በግብፅ የምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች ቸሩ መድኃኒአለም በፈቃዱ የምታገለግሉበትን የምትገለገሉበትን ቤተክርስቲያን በቸርነቱ ያድላችሁ ግን ጥንካሬአችሁ እጅግ ደስ ይላል በርቱልኝ⛪⛪⛪
ማህበረ ቅዱሳን ጥሩ ስራ ነው በግብፅ ያሉትን ችግር እንዳሳያቹን ሁሉ በቀጣይ በኢትዮጵያ ያሉ የግብፅ ክርስቲያኖች ብታቀርቡልን የእነርሱንም ችግር ብታሳውቁን ደስ ይለናል ። ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቸሩ መድኃኔ ዓለም ያስተካክልላችሁ🙏✝️
በግብፅ ምድር ይህችን ታክል ነፃነት አግኝታችሁ
የምትፀልዩበት ማግኘት በራሱ ተአምር ነው::
እኔ ከ 25 አመት በፊት በደምብ አውቀዋለሁ::
እግዚአብሔር ይመስገን።
ቤተ ክርስቲያን ለመጠየቅ እኮ መጀመሪያ የቤተ ክርስቲያኗን ስራቷን እንጠብቅ እያወቃቹ ያገባ ሰው ማጋባታቹን አቁሙ በትውውቅ እየተመራረጣችሁ ምህመን ሳያውቅ የምትሿሿሙትን ነገር አስተካክሉ ለቤተ ክርስቲያኗ የሚጠቅም ዘብ የሚቆም ብዙ ወጣት እያሉ ንግዳቸውን ለማጧጧፍ ቤተ ክርስቲያኗ ላይ የተለጠፉ ተሰግስገው ያሉትን ቀንሱ እና ለሌሎችም የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እድል ስጡ ዝም ብላቹ ከአንድ አካባቢ እየተሿሿማቹ እኛንም ግራ አታጋቡን እርስ በእርሳችን ሳንግባባ ሳንስማማ ችግሮቻችን ገዝፎ ለቤተ ክርስቲያኗ ሳይሆን ላስተዳደሩ ቅርብ የሆነ ሰው ብቻ የሚወደድበት እውነት የሚናገር እያባረራቹ የናንተን ሐሳብ የሚቀበል እያቀፋችሁ ምንም የክርስትና ተግባር የማይታይባቹ ሰዎች እረፉ ሞሎክሴን የማያከብር ምዕመን እኮ ነው ያለው ስም አፋቹን ሞልታቹ አባ ገብረ መስቀልን አሎድም የምትሉ ከንቱዎች እራሳቹን ታውቃላቹ ካስፈለገ ስማቹን እየጠራው አሳውቃቹዋለው ብቻ እጅግ በጣም ብዙ ችግሮች አሉ የአስተዳደር ችግራቹን ፍቱ አይደለም እኔ የብዙ ምዕመን ጥያቄ ነው አነሱንም ወክዬ ነው የምናገረው አንዳድ አገልጋይ የምትመስሉ ግን ተግባራቹ ያገልጋይ ያልሆነ ሰዎች ተንጫጩ እውነት ተወራ ብላቹ
እግዚአብሔር አምላክ ባላችውበት ሰላሙን ይስጣችው ቤተሰቦቼ 🤲አሜን🙏
እግዚአብሔርን አመስግኑ እኛም አለን ከአመት እስከ አመት ምንም የሌለን
እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም እደፈቃዱ ያድርግልን ያስተካክልልን
ካርቱም መድሃኒያለም ስዕለት ሰሚው በመዘጋቱ ያሳዝናል እኔማ እዛው ነበርኩ አዲስ የተሰራው ህንፃ የጦር ካምፕ ሆናል ልብ ይሰብራል የግብፅ ኦርቶዶክሳዊ ጥንካሬ ልዩ ነው
አንድ አንድ አስተያየቶች ምንም ከእኛ ጋር የማይገናኝ የግል ወዳጅነትን ያፀባረቀ ምንም ከህዝብ ጋር የማይገናኝ በዛ ላይ ይቺ ቤተክርስቲያን እዚህ ያደረሱ አባታችን እና ዳቆናትን ዋጋ ያሳጣ አስተያየት ነው እኛን አይወክልምምምም እኛ ማንምምም ስለመጣ የተቀየረ ነገር አላየንምምምም እደውምምምም ብዙ ስህተትን ነው እያየንንን ያለነው እና እንደዚህ በውሸት ጥሩ አይደለምን ማን ነው የምትዋሹት አልገባኝም እኛ ልጆቻችን ማን እዚህ እዳደረሰልን ጠንቅቀን እናቃለንንንንን እና እደውምምም አንድ አንዶች እዚህ ላይ እደተቆለላቸው ሳይሆን ሕዝብን መናቅ ትህትና የሚባል ነገር አላየንምምም ሕዝብ ቢጠየቅ አሁን እንደዚህ ሰማይ ድረስ የትነገረለት ሰው ማለት ነው ሰው በሱው ምክኛት ቤተክርስቲያን መቅረት እስኪደርስ ድረስ ሆኑዋል እውነታው ይሄ ነው
እርስ በእርስ ተሸነጋገሉ እኮ ምን ጉድ ነው
ወይ ጉድ
እግዚአብሔር ይመስገን
Yerasachon ye Ethiopian kirstyan bete kirstyan bota biseten bingeza tiru neber ........ bertulin ❤❤❤
❤❤❤❤❤ውይ መታደል
አሀት አቢያተክርስቲያን ከሆንን ለምን ከግብፆቹ ጋር አንድ ላይ አናስቀድስም? እግዚአብሔር ይርዳኅ። ምህረቱን ይላክልን።
እግዚአብሔር ያበርታልን!!!
ክብሩ ይስፋ
እግዚአብሔር ይፍቀድልን😊
ምነዋ ግን በስላም? ነገሩ ባልከፋ ግን ቲፎዞ ምስል እርእሱም ዘጋቢ ፊልም ይለናል ያው እኔም ፊልም ነው ብዬ ሄድኩበት እውነታው ግን?????? የዚህ ባለ አሻራ አቡነ ሀያት እሳቸውን ተከትለው ቀሲስ ሰንታየሁ ቀሲስ ደሳለኝ አባ አብርሃም እንዲሁም ያለ ምንም ክፍያ ለ 7አመት ያገለገለን ዳቆን ስሞን. አይረሳም ግን ልጃቹን ድቁናን ለልጆች እዚህ ያደርስ ቀሲስ መልኬስ???? የራሳችን መገልገያ የለንም ለተባለው አዎ ግን መልስ የተስጠበት ነው ግን ግን ቅድሚያ ህጋዊ ነን? ከሁን በፊት የነበሩትም አሁንም ምያሉት ቤተክርስትያን ህጋዊ ወረቀት አላት?ያለ ስራ አስኪያጅ አቡነ ሀያት ብዙ ስርተዋል ብዙ አመት ከቆየን ለምን ካለፉት ለመጀመር በርደን አገልግሎት ከተጀመረ ሁለት አመት?????? ጥምቀት እና ደመራ ያስጀመረው እዝራ????ለነገሩ ይገሩ መንግሰት ህዝቡን እያስውጣ ያድርጋችሁት ትክክል ነው ትንሽ ነውር የለም ቪድዮ ማስርጃ አለ ከኔ በፊት አገልግሎት አልነበርም እያላችሁ ነው????? ትንሽ የስው ሞራል ጠብቁ ህፃናትን የስበሰበው ቀሲስ መልኬ ነው መንበረ ጽጽስና ቀርቶ ህጋዊ ወርቀት የለንም ግን እርስ በርሳችሁ ለመሞጋገስ ነው
በበጎ ፈቃድኝነት ያገለገሉ እህት ወንድሞች ሞራል ጠብቁ ትንሽ አይስማችሁም ግዜያቸውን አጣበው በስበካ ጉባዪ በጉዞ ክፍል በበጎ አድርራጎት የደከሙ ባለ ድርሻ አካላት እያሉ አገልግሎት ከተጀመረ ሁለት አመት??? ለፊልሙ ድምቀት አቡነ ጻውሎስን አቅርባችሁ ነበር ጠንካራ ለግብፅ ምእመን በጎቹን የፈለጉን አቡነ ጻውሎስ ብቻ እና ብቻ ነበሩ የግል ጉዳያችችሁን በግል
🙏🙏🙏
❤❤❤
33:01 እውነት ቀሲሰ መልኬን እረስታችሁት. ነው????? ወይንስ ጨዋታው ግሩፕ ነው? በደንብ ደጋግሜ ልየው ከዚህ ቀደም የነበሩትን ስለለሌለሉ ይሆን ብዬ ይሁን አልኩ አጥገባችሁ ያለው ዋጋ ከፍላል በስፊው እመጣበታለሁ ደጋግሜ ልስማው
❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጉድ የብልፅግና ካድሬዎችም ይህንን ያህል አይዋሹም በእውነት!! ይህን ያክል ክህደትና ውሸት ከናንተ አንጠብቅም እናቶቻችን የቀን አበላችሁ ስንት ነበር ግን? ግብፅ ቁጭ ብለን አብረን እየዋል አብረን እያደርን በደንብ እየተዋወቅን የማናቃቸው አደረጋችሁን እኮ?
ገዳማት እንጎበኛለን አወ እውነት ነው ቅዳሴ የሚፈቀድልን እሁድ ብቻ ነው የሚለውም እውነት ነው። ሌሎቹ አስተያየቶች ግን ሁሉም 100/00 ውሸት ናቸው!! እንዴ ከዚህ በኋላ ስንት አመት ለመኖር ነው በዚህ እድሚያችሁ የምትዋሽት በፈጣሪ ስም😢 ይልቅስ ከሁለት አመት በፊት የነበሩት ዲያቆናትና ቀሳውስት ለቤተክርስቲያኗም ሆነ ለህዝቡ ትልቅ ክብር አላቸው!! ይህ ሁሉ ህፃናትና መእምን እንዲማሩ ያደረጉት እነ መምህር አዲስ፤እነ መምህር መልኬ ፃዲቅ፣እነ ቀሲስ ሱራፌል፣እነ ዲያቆን ብርሃኑ ናቸው። እነዚህን መርሳት ትንቅ ክህደት ነው ከምር።እነሱ እንደሚሉት ግን ዲያቆን ዕዝራ ምንም ሲሰራ አላየንም ሲለምንና ሰውን ሲያገላምጥ ነው የምናየው ለሰው ክብር የለለው አንድ ዱርየ አምጥታችሁ አመሳችሁን ከምር።