ጋሽዬን ያማረረው ፕራንክ . ሀይሚ እራት ግብዣ አለብኝ አለችው 😱😱😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 ปีที่แล้ว +706

    ሁሉም አባቶች እንደ ጋሼ ልጆቻቸውን ቢቆጣጠሩ ጀግና አባት❤

    • @ssamirh3584
      @ssamirh3584 ปีที่แล้ว +8

      ወላድ ሆኖ ሴትልጁን እማይቆጣጠር የለም
      😏😏😏😏😏

    • @rahealredaye7689
      @rahealredaye7689 ปีที่แล้ว

      Hi guys swedachu intersting prank yemecachu❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 ปีที่แล้ว

      ​@@ssamirh3584👍👌

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ትክክክል ማንም እረቃናም አናይም ነበር

    • @lujainla5311
      @lujainla5311 ปีที่แล้ว +2

      ሁሉም ይቆጣጠራል ግን ተመርቆ ይሰጠኝ ማለት ነዉ በተለይ በአሁን ሰአት ይከብዳል

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 ปีที่แล้ว +135

    ሺ አመት ይኑርላችሁ አባት ያላችሁ ሲቆጣ ራሱ ደስ ሲሉ❤❤😢😢

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji ปีที่แล้ว +1005

    የጋሽዬ አድናቂወች ወዴት ናችሁ እኔ ቤት እደዚህ አይነተ አለባበስ አይቻልምምም እሰይ አብረን እንሄዳለን❤❤❤ እስቲ👍👍👍

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 ปีที่แล้ว +6

      የኔአባት❤❤😂👍👍👍👍

    • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
      @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት ปีที่แล้ว +3

      ዛሬእኔ ሡቅ ካርድ ለመግዛት ልሂድብየው ከለከለኝ የመዳም ባል 😂😢 ኡፍ አናዶኛል

    • @ZakeyaKaram-nm9ji
      @ZakeyaKaram-nm9ji ปีที่แล้ว

      @@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት ለበጎ ነው ቆንጆ😍

    • @rabia4266
      @rabia4266 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว +1

      አለንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አላህ ራዥም እድሜ ይስጣቸዉ ዊዊዊዊዊዊ ❤❤❤❤❤❤❤❤ስንቱ ረቁቱን እየሄዳ

  • @MilonBd-n4v
    @MilonBd-n4v 9 หลายเดือนก่อน +15

    መስቀል አድርጊ ሀይሚየ ከይቅርታ ጋ እወድሻለሁ❤❤❤

  • @Kkkk6j
    @Kkkk6j ปีที่แล้ว +59

    የኔ አባት ደስ የሚሉ አባት ናቸው ። እናት አባት ጋር እደዚህ እየሆኑ ሳይ መንፈሳዊይ ቅናት እደት እደምቀና 😢😢😢😢 ስደት ይብላኝልህ

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m ปีที่แล้ว +156

    ልዩ እና ደስየሚል አባት ለቤተሰቡ እንኳን ደስአላችሁ ሁሉም አባቶች ዘመናዊነን ከሚሉት ከዚህ አባት ዘመናዊነት ይማሩ ረዥም እድሜ ለአባታችን

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 ปีที่แล้ว +221

    ጎበዝ አባት እድሜና ይስጥልን እራቁት መሄድ ባህላችን አደለም

    • @AbcAbc-gj1mo
      @AbcAbc-gj1mo 11 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

    • @adelahadi2213
      @adelahadi2213 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 ปีที่แล้ว +102

    አይ ጋሺዬ አብረን እንሄዳለን አላለም😂የዘመናችን ምርጥ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @M2Meriem
      @M2Meriem ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂❤

    • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
      @የሀይቋ-ቨ2ኰ 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +52

    👌❤ ምርጥ አባት ሽ አመት ለአባቶቻን እድሜ ይስጥልን የኔ አባት እዲህ ነው የትም ዞር አያደርግም ❤
    😂ከአባቴ ጋር እጋበዛለሁ በይው 😂😂👌

    • @sweet-e4s4v
      @sweet-e4s4v 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @SurprisedAnglerfish-ec2jx
    @SurprisedAnglerfish-ec2jx 11 หลายเดือนก่อน +6

    ደስየሚሉ አባት ስወዳቸዉ ጋሽዬን ተከባከቡአቸዉጋሽዬን የአባትምርቃት አይጥልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 ปีที่แล้ว +66

    ምርጥ አባት ሁሉም አባት እንዲህ ቢቆጡ እንዲህ አይነት አለባበስ አይኖርም ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 7 หลายเดือนก่อน

      ጀግነአበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk ปีที่แล้ว +446

    አባት ያላቹ ሺ አመት ዩኑርላቹ ❤😢

  • @ababetedesse5594
    @ababetedesse5594 ปีที่แล้ว +210

    ዋዉ ዋዉ አባቶች ይኑሩልን እረጂም እድሜ ለአባቾች🎉🎉🎉🎉

    • @ganetyeshilxaa1441
      @ganetyeshilxaa1441 ปีที่แล้ว +1

      እውነትቹውነ ዋው እባቶች ይኑሩልን እረጂ እድሜ ለአባቾች

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን ያርብ አሏህ ያቆይልን የሁላችነንም አባቶእ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አባቴ ስስቴ እወድሁለሁ ነፍ አመት ኑርልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @AaA-rj7wo
      @AaA-rj7wo 9 หลายเดือนก่อน

      ያረብ በጣም ያአላህ​@@ASH-zk4tfሡሡ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ ጋሽዬ እረዥም ዕድሜ ከጤናጋር ያድልልን ቆራጥ አባታ ጎበዝ ልጆዎቹ ደሞ በጣም አስቂኝ ፈጠራን እንዴት እንደ ምተፈጥሩ 😂😂😂

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 หลายเดือนก่อน

      እረታንምበገረፈልን😂😂😂😂

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 ปีที่แล้ว +14

    ደስ ሚል አባት ዋው ተመቸኞ ክክክ ልጅ አስደዳደግ የሌለ አባቴ ኑሩልን ሁሉም ቤተሰብ እንዲ ቢቆጣጠር በጣም ዘና ያደርጋል ፕራንኩ ክክክ

  • @ማሚTube
    @ማሚTube ปีที่แล้ว +19

    አባት ማለት እደዚህ ነው እውነት ምርጥ ቤተሰብ አይቸ አልጠግባችሁም ከእናተ ብዙ ተምሪያለሁ ጋሸዬ እድሜ ይስጠኦት

  • @mimosebily
    @mimosebily ปีที่แล้ว +83

    ጀግና ጀግና ጀግና ሽ አመት ያኑርልን ❤❤❤ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
    @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ ปีที่แล้ว +171

    ጋሽየ የተመቻችሁ በላይክ❤❤❤

    • @FhwwGrf
      @FhwwGrf ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤እኔ

  • @shahamaha4372
    @shahamaha4372 ปีที่แล้ว +5

    አይ ጋሺየ ታስቀናለህ ጎበዝ አባት እድሜወን ያርዝመዉ

  • @ZinetYasin-l7j
    @ZinetYasin-l7j ปีที่แล้ว +19

    እረጅም እድሜ ለአባትና እናት ❤❤❤❤ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO ปีที่แล้ว +16

    እኔ ጋሽዬን ሳይ ድካሜ ሁሉ ይለቀኛል የኔ አባት♥️♥️♥️♥️ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ ፈጣሪ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 ปีที่แล้ว +53

    ይህ ሁሉ ሴራ ያብርሽ ነው ስለዚህ ለጋሽየ ካሳ ይገባቸዋል ስልክ ይገዛላቸው የምትሉ በላይክ ❤❤❤❤❤❤

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 4 หลายเดือนก่อน

      አብርሽ እና እሩት እህት እና ወንድም ናቸውዴ የወሬ ጥማት ስላለብኝ ነው😂😂😂😭😭😭

  • @Fatma-j6r4t
    @Fatma-j6r4t ปีที่แล้ว +46

    ጋሽዬ የኔ አባት ወላሂ ስወዳቸው ሽ አመት ኑሩልን መልካም ቤተሰብ ❤❤❤

  • @zabibaZabiba-hj3rj
    @zabibaZabiba-hj3rj ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ ወንድም እኔራሱ እፈቅድላታለሁዴ ሲል የእውነት እንደት ደስ እንዳለኝ ደስ ትላላችሁ

  • @HAWAAHMED-s2y
    @HAWAAHMED-s2y ปีที่แล้ว +3

    አይይይይ ጋሽየ ወላሒ እንዴት እንደት እንዳሣቁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂እረጅም እድሜ ይስጠወት መልካም አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anshaahmed02
    @anshaahmed02 ปีที่แล้ว +33

    ዋው አባት ማለት ይህ ነው በስመ አባት ስንት ልጆቻቸውን የሚያንዘላዝሉ አሉ ወላሂ ሁሉም አባቶች እንደዚህ ልጆቻቸውን ቢቆጣጠሩ ጎዳና ተዳዳሪ ባልበዛ ነበር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለአባታችሁ ይስጥላችሁ

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye ปีที่แล้ว +113

    😂😂😂😂 አባቶቻችን ነፍ አመት ይኑርልን ኮርጀሽ ነው ጋሽየ ግልፅ ስው

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed ปีที่แล้ว +27

    የኔ አባት አባት ማለት ይህነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህጋሽ❤❤❤😂😂😂😂

  • @HabasiHurna-l1b
    @HabasiHurna-l1b ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጋሽዬ በጣም አያምርብሽም ኧረ ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Lየመካነሠላሟ
    @Lየመካነሠላሟ ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚሉ አባት ጎበዝ ወላሂ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ

  • @yese7783
    @yese7783 ปีที่แล้ว +175

    እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ማነው እንደኔ ማዳም ስቶጣለት እግሩን ዘርግቶ ስልኩላይ ዘጭ የሚል 😂😂😂😂ቅመሞች

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 ปีที่แล้ว +99

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ወላሂ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሲቀጥል ጋሽዪ ስጦታ ይሰጠዉ የምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @እሙSA
      @እሙSA ปีที่แล้ว +2

      ጋሸ ጀዋሉ አሸግራዋለች ይገዛለት

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ሀሣብ ልፅፍ ነበር ኡፍፍይ ሀሣቤ ሣገኝ

    • @mulu5
      @mulu5 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ ከዚህ በፊት ስልክ ሲሉ ሰምቻለሁ

  • @hay5360
    @hay5360 ปีที่แล้ว +18

    ማርያምን ጋሽዬ የኔ ጀግና አባት ❤❤❤ ረጅም እድሜ ያድልልን ያመቱ ምርጥ አባት

  • @HahaBabba
    @HahaBabba ปีที่แล้ว +3

    እረ ወይኔ ጋሽዬ አሳከኝ ወላሂ ዛሬ የኔ ውድ አባቴ ነፍ አመት ኑሩ😂😂😂

  • @GrmaneshGebre-t5d
    @GrmaneshGebre-t5d ปีที่แล้ว +2

    ሀይምየ በጣም ኣምሮብሻል ግን ጋሽየ ልያብድ ነው ኣቤት ይማርሽ በዱላ እንዳይልሽ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 ปีที่แล้ว +50

    ጀግና አባት ሺመት ያኑረህ በጤና❤❤❤❤ግን በጣም ዘና ያርጋችሁኝ😂😂😂

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 ปีที่แล้ว +31

    እፍፍፍ ጋሸዬ ምርጥ አባት ምርጥ ቤተሰብ ሰወዳችሁ ❤😘 ድል ለተገፍው ለተከዳው ለአማራ ህዝብ ለአማራ ፍኖ💚💛❤ሰላም ለሰላም ፈላጊ ለሰው ልጅ በሙሉ👈☝🙏💔😢ማነው ሰላም የናፈቀው እፍፍፍ 😢😭

  • @rtyttt9228
    @rtyttt9228 ปีที่แล้ว +49

    ሁሉም አባቶች እደዚ ብቆጠጣሩ በለን ጊዜ😢😢

  • @zamzamzamzam281
    @zamzamzamzam281 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናአባትእድህነው ልጆቹም ግብዞች አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz ปีที่แล้ว +4

    አባቴ እኮ ልዩ ነው 😢😢😢😢 አይ አባቴ 😢😢😢😢😢 አባት እኮ ሴት ልጅ ከቤት ውጭ ሌላ ቦታ ደስ አይለውም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ
    @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ ปีที่แล้ว +10

    😂😂😂😂😂😂 እውነትም ሴትን ልጅ እዲህ አይነት ልብስን አይወክልም 😅😂 ገደል የገባሽ አላለም ሀሀሀሀ😂 በሳቅ ሞትሁ እፎዬ ጋሼዬ ጥሩ አባት እግዚአብሔር በጤና ያቆይላችሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +104

    አባት መከታ ነው እኮ መስተዋት ❤ እድሜ ከጤና ይስጥልን ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ

  • @HiwotHaile-b6x
    @HiwotHaile-b6x ปีที่แล้ว +43

    አባቶች እንደ ጋሸየ ብትቀጡ ሴቶች እራቁታቸውን አይህዱም ነበር

  • @EkramAdam-g8l
    @EkramAdam-g8l 9 หลายเดือนก่อน +1

    Weyine yene abat edet fttedaderegegni 😂😂😂😂 yene abat gashiye alah edmena tenayisth ufff😂😂❤❤❤

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ቢሆን ይሄ ሁሉ አያወራኝም ነበር ከግድግዳ ጋር ነበር ሚያላትመኝ ጋሼ ጀግና አባት ምን ልበልህ አብረን ነው ምንሄደው አለ ጋሼ 😂😂😂😂😂

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +137

    ጋሼዬ ሺ አመት ኑርል

    • @areazz1754
      @areazz1754 ปีที่แล้ว +1

      ሽ አመትኳ አይኖርም

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 ปีที่แล้ว

      ​@@areazz1754ቅቅናም😢😢

    • @AliAhmedis-m7d
      @AliAhmedis-m7d ปีที่แล้ว

      ​@@areazz1754 አይባልም ሺአመት ቢኖር አቺን ምን አስጨነቀሽ ለአባቶች እድሜ ጤና ይስጥልን ያረብ🌹🌹🌹

    • @Rራህማወሎየዋ
      @Rራህማወሎየዋ ปีที่แล้ว

      ​@@areazz1754😂

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 ปีที่แล้ว

      ​@areazz175ታዳ ምን ችግር አለው ብትል4

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj ปีที่แล้ว +14

    😂😂😂 ልብስልበሽ አለጋሽየ እውነቱነው እርቃኗን ሲያዩአት ምንይበሉ ደግሞ ፉገራይችላሉ😂እደትአምሮብሻል😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +24

    አባት እና እናት አንድ ሺህ አመት ይኑሩ ጋሽየ መጎርመስሽ ነው አላሉም 😂😂😂😂

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ደግ አደረገ በየትኛውም እምነት እድንገላለጥ አይፈቀድም አንዳድ ጋጠወጦችን እየተከሉ መሄድ መልበስ የለብንም ምርጥ አባት አላቹ❤❤❤❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว +10

    አየ ጋሸ ሰወዳቸዉምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት ዘላለም ይኑሩ አባቶች❤❤

    • @mostafaa663
      @mostafaa663 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 ปีที่แล้ว +71

    የጋሽዬ አድናቅዎች የት ናችሁ 🥰🥰🙏

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je ปีที่แล้ว +217

    አንደኛ ነኝ 1k👍 አረጉኝ ጋሽየ ምርጥ አባት መጎርመስሽ ነው ክክክክ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg ปีที่แล้ว +3

      ለመጀመርያ ጊዜ የጡት ማስያጃ ለብሸሲያይአባቴ ኡኡ ብሎ ጎረቤት ጠርቶልጀጎረመሰች ከባህሎ ወጣችአለ ።ዛሬ ላይ ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ።

    • @ojoosojh9j589
      @ojoosojh9j589 ปีที่แล้ว

      ​@@tube-yi8tgኪኪኪኪ

    • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
      @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ ปีที่แล้ว

      ​@@tube-yi8tgክክክክክ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari ปีที่แล้ว

      ​@@tube-yi8tg😂😂😂😂

  • @diborab7820
    @diborab7820 ปีที่แล้ว +33

    አባቴን ያስናፍቀኛል 😢😢😢 የዋህ ቅን አባት ❤❤❤

  • @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ
    @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሼ ጀግናናቸው እድሜ ዪስጣቸው ሁሉም አባቶች እንድህ ሴት ልጆቻቸውን እንድህ ብቆጣጠሩ ኑሮ ኣንድ ወያላ ሴት አትኖርም ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ያለ መድነቅ አይቻልም እነኝህን አባት 😂😂😂

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +59

    ምርጥ አባት እንኛ የራሳችን አለባበስ ባህል ያለን ሰዎች ነን እረጂም እድሜ ይስጠዎች ጋሽዬ ❤❤❤❤

  • @leznakelemu-ro7ob
    @leznakelemu-ro7ob ปีที่แล้ว +13

    ጋሼ እኮ ምርጥ አባት ስወደዉ እኮ ታድላችሁ

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy ปีที่แล้ว +10

    ካባቴ ጋር እጋብዛለሁ አላለም ጋሽዬ ስወደው መርጥ አባት እኮ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Axel-onrblx
    @Axel-onrblx 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wawu yemiri fetariyi erejimi idimena tena yisiti gashiye yemiri bealebabesi zuriyama ethiyopiya sewu ma tebelashituwali wawu gashiye yene abati ❤❤❤❤❤

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ
    @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ 9 หลายเดือนก่อน +2

    መገን ደስ ሲሉኝ ይቱብ አላይም ነበር አሁን ገብቸ በነዚህ ትውስታ ማሳለፍ ያስደስተኛል🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bezabest5127
    @bezabest5127 ปีที่แล้ว +13

    አብረን እንሄዳለን😂😂😂😂 ጋሽዬ🎁💐ምረጥ አባት ነህ❤❤

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
    @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ ปีที่แล้ว +20

    ውይ ጋሽዬ ምርጥ አባት በሳቅ ፈታ አረጋቹህን ምርጥ ቤተሰብ❤❤🎉

  • @አስቴርአዛናው
    @አስቴርአዛናው ปีที่แล้ว +128

    😂😂😂😂😂😂አይ ጋሽየ ጫማ ላድርግና አብሬ ልሂድ አላለም ኑርልን የምር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ለአባቶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 11 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂❤❤❤❤❤ጋሼ 😂😂😂😂አባቴን ነው ያስታወሱኝ😂😂😂😂አይ ጋሺዬ 😂😂😂❤❤ወይኔኔ

  • @EldanaBayu
    @EldanaBayu ปีที่แล้ว +3

    ቃላት የለኝም በጣም ምርጥ አባት 😂😂😂😂😂😂

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 ปีที่แล้ว +18

    ሺአመት ይኑርላች አባት የላችሁ ሲቆጣ ራሡ ደስ ሲሉ

  • @tararaya380
    @tararaya380 ปีที่แล้ว +25

    ጋሽዬ እግዚአብሔር እጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ምርጥ አባት👍👍👍👍👍💓💓💓

  • @yalgaethopya1451
    @yalgaethopya1451 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂እደው አባታቸው አነጋገራቸው በሳቅ ነው የገድለኛ ለማድ ቤት አርጊው አላሉም ወይኔ ደስ ሲሉ

  • @27169
    @27169 7 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን የኔ አባት ቢሆን የሚቀው ይመስለኛል ጋሼ ግን አናገራት አብሬም ልሂድ አለኮ😂😂😂😂😂 ጀግናው

  • @مايدالمزروعي-ض6ث
    @مايدالمزروعي-ض6ث ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት በጣም ነዉ ሚስጠላብሽ😂😂😂😂😂

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ውድ አባት ሺ አመት ኑርልን❤🎉
    ፎቶ ልትነሺ ነው አላለም😂😂🎉

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว +16

    አብረን ነው የምንሄደው ሲሉ😂😂😂አባቴን አስታወሱኝ አባቴም አብረን ነው የምንሄደው ነው የሚለን የኔ አባት እወድሃለሁ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @anaabab188
      @anaabab188 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @كونيتقيالله
      @كونيتقيالله ปีที่แล้ว +2

      አባቴ ትዝ አለኝ. ወደ አያቶቼ ጓር ስሄድ መሸት ካለ እኔ አብሬሽ እሄዳለሁ ይለኝነበር አባትኮ ልዩ ነው. አላህ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว

      @@كونيتقيالله .አሜን አሜን አሜን ማማዬ ውይ በጣም አባት ሁሌም ልጁ ህፃን አድርጎ የሚያይ ልዩ ፍጡር ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ለአባቶቻችን ያድልልን❤❤❤❤❤❤

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว

      @@anaabab188 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanishdhanhani7160
    @adanishdhanhani7160 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉ እረጅም እድሜና ጤና ለጋሽዬ ምርጥ አባት ❤❤❤

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኸረ ጋሽየ በሳቅ ገደሉኝ ጋሽየ እድሜ ይስጥህ😂😂❤❤❤❤😊😅

  • @Alem9287
    @Alem9287 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጋሽዬ ነይ ግቢ ገደል የገባሽ አሉ 😅 ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 ปีที่แล้ว +32

    ምርጥ አባት ጀግና አባት አባቶቻችንን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 ปีที่แล้ว +37

    አባትለዘላለምይኑር አባት ያላችሁ ታድሃችሁ።😭😭😭

  • @salam9960
    @salam9960 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠልን ጋሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @noormohammed1848
    @noormohammed1848 ปีที่แล้ว +2

    ማድ ቤት ስትሰሪ እንጀራ ስትጋግሪ ልበሽው አላሉም ጋሽዬ የኔ ጀግና አባት😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
    @ራቢTubeራቢይቲዮብ ปีที่แล้ว +3

    የኔአባት ሺ አትኑርልኝ አሏህ እድሜና ጤና ጨምሮጨማምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤ፈታነዉ ያረጋችሁኝ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +6

    አባት ኩራት ነው ጋሼ እንዳያውም ትህግስተኛ ነው ዥለጠሽ ብዬ ነበር ሐይሚ አስተማሪ ፕራንክ ነው❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳን-ሐ6ለ
    @ቃልኪዳን-ሐ6ለ ปีที่แล้ว +51

    የአባት ጀግና ላይክ አርጎልኝ

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም ปีที่แล้ว +7

    ነይ ግቢ ገደል የገባሽ ተመችቶኛል😊

  • @MediFikr
    @MediFikr ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጋሽዬ ደስ ሲል አቦ እድሜ ና ጤና❤❤❤❤❤❤ ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ጋሽየ እድሜ ይስጠዎት🕊🇪🇹እደ ጋሽየ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን እደዚህነዉ ኢትዮጵያዊነት🇪🇹✝️

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 ปีที่แล้ว +14

    😂😂😂😂😂ለናትሽም እገዛላታለዉ አላለም አይ ጋሽዬ ኑረልን

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ድህና መጣችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች ጋሽዬ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว +6

    ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ ዘመንህ በደሰታ ይለቅ ጀግና አባት❤❤❤❤❤ሁሉ እዳንተ ቢሆኑ እራቆታቸው አይሄዱም ነበር ዘመንህ ይባረክ❤❤አብርሽ❤ውዶች❤❤ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @Woletehana
    @Woletehana 10 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኛ አባት እንዲህ ለልጁ ያስባል ሱሪውንም ቢያስተዋት የሚል ሀሳብ አለኚ

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ኧረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +12

    አብርሽ .. ከ ጋሽዬ ውርስ... በረሮ አላለም ሀሂን🤣🤣🤣
    በጣም ደስ እሚል እሚናበቡ
    ቤተስቦች .. ዘመናችሁ ይባረክ
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @Tis9632
    @Tis9632 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ለአባቶቻችን 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 ปีที่แล้ว +8

    አይ አባቴ እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥዎት በጣም ደስ አለኝ 🎉

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ማርያምን አይወድም እደዚህ አይነት አለባበስ አይወድም ከጋሽየጋ ወድማማች ይሆኑ🙈🙈😻😻😍😊

  • @ያልፍል-ዠ7ጐ
    @ያልፍል-ዠ7ጐ ปีที่แล้ว

    የኔ አባት የኔ የዋህ አባት አላህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ይመችህ እውነት ነው ባህላችን ተኮሪጆነው አለየኔ ጣፍጭ አባት በደስታ ሞትኩ ወላሂ ጀግና አባት ነህ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +9

    ጥሩ አባት ሺ አመት ያኑርላችሁ ❤❤❤❤

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 ปีที่แล้ว +18

    ልጁን ሁሉም አበት እንደዝህ ብቆጣጠር ተወልዶ የምጠለው ልጅ በልበዛ ነበር😢😢

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 ปีที่แล้ว +9

    የኔዉዶች ይሄንን ቤተሰብ ስወዳቸዉ ጋሸ ቆጥታት❤❤❤

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds ปีที่แล้ว

    ጋሽዬን የሚያናድድ ፕራክ አታርጎት ከንዴት ብዛት ብዙ በሽታዎች ይመጣሉና ሰለዚህ በተቻለ መጠን የሚያናድደውን ፕራክ ባትሰሩ እመክራለው ሐጋሸዬ ጤንኘት ሲባል እወዳችሀለው❤❤❤❤❤

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م ปีที่แล้ว +1

    የኔአባት አባኮ አባትእኮ ሁሉነገርነዉ ሺአመትይኑሩልን❤❤