ሰበር ዜና-|አብይ ከመሸ ከባድ ጉድ አሰሙ-"አ.አ ጥ*ቃ* ት ተፈፅሟል"-|“አብይን ፈጣሪ አትርፎታል” ዳንኤል-|ፍኖና ፊ/ማሉ ስለኤሊኮፕተሩ-|ከመቀሌ ሰበር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 96

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 2 หลายเดือนก่อน +20

    ምነው ጌታ ይህን ነቀርሳ መንግሥት ይዞልን እልም ባለልን

    • @DutamoAzazhBufebo
      @DutamoAzazhBufebo 2 หลายเดือนก่อน +2

      anchi ywsha lij

    • @asfwyasfhh4359
      @asfwyasfhh4359 2 หลายเดือนก่อน

      Tebeda ante aleklaki worada

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 2 หลายเดือนก่อน

      @@DutamoAzazhBufebo ግም

  • @woine123
    @woine123 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ዜና አዘጋጅ ብትሆንም የእባብ ምላሱ አብይ አህመድን እና የቅምጡን የዳንኤል ክስረትን ስብከት እንዲህ እየዘረዘርክ ሰአትህን መቸርቸር የለብህም::

  • @TesefaneshkasahunTesefa
    @TesefaneshkasahunTesefa หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤del lefano

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዳንኤል ክብረት ማፈሪያ ነህ አባቶች ሲገደሉ ቤተክርስቲያን ሲፈርስ ሕፃናት እናቶች አንተ ባማከርከው ድርጅት በድሮን ሲጨፈጨፉ ድምፅህ ያልተሰማ ቤተክርስቲያን ገብተህ ልታስተምር ይዳዳሃል እዎነት አባቶች ይሄን ካደረጉ ትልቅ ሥራ ሰርተዋል ለነገሩ ቢፈቅዱልህም ያንተን ስብከት የሚሰማ አንድ ምዕመንም አታገኝ ድሮ ለሰማነውም ፈጣሪያችንን ይቅር በለን እያልን ነው

    • @ybeser
      @ybeser 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ስት መከራ እያሳለፍን ዝም አለ😢😢😢

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 หลายเดือนก่อน +16

    አባ ቅደደው አባ ተርትር አብይ አህመድ እንደተለመደው ዛሬም በብዙ ነገሮች ሲዋሽና ሲቀጥፍ ውሏል።

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 2 หลายเดือนก่อน +11

    እብይ እህመድ በዶከተር በስነልቦን ሃኪም መታየት እለበት ችግር እለበት

  • @fekaduwondem9111
    @fekaduwondem9111 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፋኖ አሸናፊ ነው ። የእግዚአብሔር ሰይፍ ለፍርድ ተመዟል ። ብልጽግና ባለሥልጣናት ለፍርድ የሚቀርቡቡት ዘመን መጥቷል ።

  • @besobela7237
    @besobela7237 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳንኤል ክብረት እና ሲሳይ ኤጌና አንድ እና ተመሳሳይ ባህሪ ያላቸው ሰዎች ።

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ አቢይ 😂😂😂😂😂

  • @MdBelay
    @MdBelay 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትናትና ችግር ገጥሞት ተከስክሷል ብለውአምነው ዛሬ ካዱ እውነትም ፋኖ ይችላል😂😂😂😂

  • @gezahegntanashu968
    @gezahegntanashu968 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተከሰከሰውን አሳዩን
    መቃጠሉን አሳዩን ማየት ማመን ነው።
    ተከሰከሰ ትርጉሙን ንገሩን ከተከሰከሠ የተረፈ ሰውስ ይኖራል ?

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 2 หลายเดือนก่อน +5

    120 ሚሊዮ ህዝብ ያላት ሀገር እንዲያው ይኼ እብድ እንደኳስ ሲጫወትባት እንዴት በታሪክ ስሙን በወርቅ መዝገብ ማፃፍ የሚችል አንድ ጀግና ጠፋ?

  • @yejihurua
    @yejihurua 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሄር በደፋው ነቀርሳ

  • @Bio650
    @Bio650 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዳንዔል ከእህቱ ልጅ የወለደ ወሮበላ

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖነት ለሁሉም❤በሁሉም💪💪💪🙏

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 2 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ዳንኤል ክስረት የምታስቅ ሰው ነህ፣

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 2 หลายเดือนก่อน

      Weshelawen yemigerezew sew teffa?

  • @Jcjcjd-t6v
    @Jcjcjd-t6v 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዱሮስ ከዝብ ማር አይጠበቅም

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
    @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳንኤል ክብረት ውሻ በበላበት ይጮኃል የአማራ ህዝብ ደም ይፋረድኃል!

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 2 หลายเดือนก่อน +2

    በአዲስ አበባ ላይ በአንድ ዜጋ
    ካካካካካካካካካካካካካካካካካካካ
    ድፍን አማራ እየታደነ እየታሰረ በድሮን እያረረ
    አንድ ዜጋ ያስቃል

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ መገዳደል መስማት ማየት የሰለቻችሁ ?
    እባካችሁ የሐይማኖት አባቶች
    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦ መሐረነ ክርስቶስ ብለው ህዝቡን ወደ ፀሎት አምጡት

  • @KefyalewMulugeta
    @KefyalewMulugeta 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ዝተት ሁሉ ስልጣን ይዞ ይዘባርቃል

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጨቅላው በሰራው ስራ ታሪክ ራሱ ይደመምበታል:
    ከ1ሚልየን 200 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ደም ያፈሰሰ 1USD. ከ28 ብር 120 ብር የከተተ ከሰው ነብስ የችግኝ ነብስ የሚበልጥበት ሀገራችንን በየሄደበት ያዋረደ እንጭጭ መሪ ያላስደመመው ማን ያስደመዋል::
    በሰራው አሳፋሪ ተግባር ዘርማንዘሩ ሲያፍርበት ይኖራል:

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 หลายเดือนก่อน +3

    እዴ ሽምጠጣ የዚመግስት ውሸት የትየለሌ ነው
    አቶ አብይ ስለሐብታሙ ቦብ ውርወራ እርሶ መናገር ነበረቦት የእርሶ መርቃኝ አሺሻም ወታደር በንፀሐን ላይ ስለተጣሉት የድሮን ጥቃት ለምን አታወሩም የምን ማሽቃበጥ ነው

  • @WegayehuMersha
    @WegayehuMersha 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zena kkkkkkkkkkkk

  • @mercato967
    @mercato967 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሃሃሃ ያስቃል በውሸት የሚመራ አገር ውጤቱን እያየነው ነው።

  • @fikadu8675
    @fikadu8675 2 หลายเดือนก่อน +4

    አጨብጫቢው ነኝ እሱ ሲቀባጥር አጨበጭባለው በእንቶፈንቶ ሁሉ አጨበጭባለው።

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 2 หลายเดือนก่อน +5

    በበላይነህ ክንዴ ላይ ያስተኮሰው ጭፍሮቹን ልኮ እራሱ አብይ ነው
    ደሞ ፋኖ መሳሪያ ሰራን ሲል
    ኮፒ ፔስት ማድረጉ ነው
    ፕሮፖጋንዳ አልቆባቸዋል
    ደግሞ እራሱን በራሱ ያወድሳል ባዶ ነው ያሳዝናል

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኸረ ሁሌ አብይን እግዚአብሔር ያተርፈዋል ሌላው ሲገደል አያተርፍም ማለት ነው???? አጭበርባሪ ሲጀመረም ሙከራው አልተደረገበትም::😂😂😂😂😂😂

  • @IsmailTsfau
    @IsmailTsfau 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ይገርማል ህዝቡ አጨብጫቢ አይደል እንዴ😂😂😂

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንበጣ ፡አይከላከልም ፡መከላከያ ፡

  • @mekdeswodajeneh3478
    @mekdeswodajeneh3478 2 หลายเดือนก่อน

    ያርግላቸው

  • @abanav57
    @abanav57 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጦር መሳርያ የዛሬ 50 አሙት ነው ደርግ ማምረት የጀመረው። አጼ ቴድርሰም ጥንት ነው የጀመሩት፤ምነው ራሱን ባያዋድድ።
    ዛሬ የስው ልጅ መሳርያ ሳይሆን ሌላም መስራት ይችላል፣ ደንቁሮ ሰው ያደነቁራል።

  • @woldeyohannusyitbarek3150
    @woldeyohannusyitbarek3150 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fake ! Weyane style!

  • @woldeyohannusyitbarek3150
    @woldeyohannusyitbarek3150 2 หลายเดือนก่อน +1

    DKK bekumu behodu yemote! Yelem eko

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 2 หลายเดือนก่อน +4

    በሃገራችን ካንተ የበለጠ ወንጀለኛ የለም ታዲያ እንዴት አንተን አልያዙህም ? ያ ዘረጦ ደግሞ ምንድነው የሚለው ዐብይን እግዚአብሄር አዳነልን ይላል እንዴ ሰይጣን ነው እንጂ አንተንም እሱንም ሰይጣን ነው የሚጠብቃችሁ ወዮላችሁ ታላቁ እግዚአብሄር ፊቱን ሲመልስ ትፈረካከሳላችሁ እርኩሶች ::

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 2 หลายเดือนก่อน +1

    እራሱ ፡ነው ፡ያደረገው ፡

  • @DeenKomii
    @DeenKomii 2 หลายเดือนก่อน +1

    that is white false

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ሰው ጤነኛ ነ ው እንዴ?

  • @globellane7076
    @globellane7076 2 หลายเดือนก่อน +1

    I found your evaulaion both discusting and far from the truth. I heard Daniels interview, and it seems you twisted his words to spread his disinfomation. You need to be more careful in the future with hoa you report tgings.

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo 2 หลายเดือนก่อน +2

    fano be tewla temenja new woy Helecopterun metito yetalew ere ye fano gurana mahaym yemehonu ewuneta berasu agaete yhe dedeb bere

  • @DeenKomii
    @DeenKomii 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፋሳም

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 2 หลายเดือนก่อน +1

    Danel keberet ke ethiopia meder metfat alebet elem yale erterawe new yehe leba

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 2 หลายเดือนก่อน

    Aye achi fandy ayalqbshm mechem

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

    ጋንኤል ክስረት ከአብይ ጋር አብረው እንቀብራቸዋለን እንዲህ እየወደደው አንለይህም ብሉልኝ 😂

  • @woine123
    @woine123 2 หลายเดือนก่อน

    የትግራይን ሰላም የትግራይ ህዝብ ማስተካከል አለባቸው::
    የግለሰቦችን ስልጣን ለማስጠበቅ ሲባል ዘር ማንዘራቸውን በዘላለማዊ ጦርነት ማስጨረስ የለባቸውም::

  • @GadaaIbsaa-gp6lw
    @GadaaIbsaa-gp6lw หลายเดือนก่อน

    False

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቅላዩን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @getachewkebede6969
    @getachewkebede6969 2 หลายเดือนก่อน

    ቂቂቂቂቃቃቃቃ ዐረ ጉድነው ወሽት

  • @DeenKomii
    @DeenKomii 2 หลายเดือนก่อน +1

    white false

  • @AbebeBiserat
    @AbebeBiserat 2 หลายเดือนก่อน

    Oromo is gimo

  • @DeenKomii
    @DeenKomii 2 หลายเดือนก่อน

    fasam

  • @GadaaIbsaa-gp6lw
    @GadaaIbsaa-gp6lw หลายเดือนก่อน

    Hhhhhhhhhhhhhhhhh

  • @fanosisay6819
    @fanosisay6819 2 หลายเดือนก่อน

    Manaw atan begedeluk ade wajelany yenexewan dem ide abel dem yecuhal ate leso waga tekafelatalek egezabeher bobun late yaderegelak😢😢😢😢 tekolawach nachu

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 2 หลายเดือนก่อน

    ዲጅታል አቅም እዚህ ላይ ማወደስ ምን አስፈለገ?

  • @AhmedMussa-li2xq
    @AhmedMussa-li2xq 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ውሸት ነው የተከሰከሰ ሄል ኮፍተር የለም ይሄ ፕሮፓጋንዳ ነው ዝምብላችሁ አትዋሹ😅😅😅

  • @MaalWayaa
    @MaalWayaa 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ፋኖ ቁማር ተበላ።ምንም ሄሊኮፕተር አልተከሰከሰም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JemalAhmed-zp2ep
    @JemalAhmed-zp2ep 2 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ማለቂያ የ ለውም ሀገር በውሸት አትመራም

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዉሸታም ፋኖ መብራቅም ከሰማይ አወረድን ልሉም ይችላሉ። ኃሳተኞች ናቸዉ።

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abye lieing became
    A Part of your nature
    Few peoples when
    You are delivering lie
    Speech they Clap for
    But they aren't the
    Real one .

  • @DeenKomii
    @DeenKomii 2 หลายเดือนก่อน +1

    white false

  • @AbebeBiserat
    @AbebeBiserat 2 หลายเดือนก่อน

    Oromo is gimo

  • @DeenKomii
    @DeenKomii 2 หลายเดือนก่อน +1

    white false