#EBC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @baderalader9292
    @baderalader9292 8 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ አገረችን ሰለሚ አርግልን😢😢

  • @Fathima-zf8zn
    @Fathima-zf8zn 6 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ የመስቃን ህዝብ አብይ ሊያየን ይገባል

  • @BireTade-ux4fx
    @BireTade-ux4fx 11 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ የመስቃን ቤተጉራጌ የሰኩች ሰበና በሙሉ ውዶ ቃር ይጠላ ይያ ሩህሩህ ሰብ

  • @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ
    @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ 6 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ሰላሙን ፍቅሩን ይሥጠን😢😢 አድም ቀን በክፉ ተሳስበው የማያቁ ናቸው ማረቆም መሥቃንም አሁን ግን የሥት ወጣት እድሜ እየተቀጨ ነው እና ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛላቸው የቆሼ ልጅ ነኝ ማረቆ

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 6 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ያረብ አንተ ሰላሙን አውርድልን😢😢😢

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 3 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ አብሽሩ አላህ ከተበዳዮች ጋረ ነውና አብሽሩ😢😢😢

  • @shamsshams3493
    @shamsshams3493 6 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህለመስቃን

  • @kobramokenea9918
    @kobramokenea9918 6 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢምነካትአገሬ አላህስላምይመልስላችሁ።

  • @zahrasaid6585
    @zahrasaid6585 5 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለመስቃን ፍትህ ለሚፈታ ያረብ ገኝና ሰላም አውሪድንነ

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ መግስት የት ገባ ህትህ ህዝባችን አለቀ አቤቱ

  • @mokohnoojj7577
    @mokohnoojj7577 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሰላም ያውርድልን ፍትህ ለመስቃን ህዝብ ፍትህ ሁሌም በስጋትና በሰቀቀን መኖር እስከመቼ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ማታ እራሱ 25 ቤቶች ሲያቃጥሉ አድረዋል የጉራጌ ዞን ልዩ ሀይል ምንም አላደረጉልንም ምክኛቱም መሳሪያ ሲተኩሱ አያነሱባቸውም ቤት ሲያቃጥሉ እርምጃ አይወስድም ታዳ እኛን ብቻ አፍነው እያስጨረሱን ነው። ይህ ምን ይባላል!!! ፍትህ ለመስቃን ህዝብ በአስቸኳይ ድረሱልን ይበቃናል ሞትና ሰቀቀን እንግልት።

  • @ፍቅርነውጎዳናዬትግስትየማ
    @ፍቅርነውጎዳናዬትግስትየማ 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪዬሀገሬባርካት

  • @ሙነኝያባቶልጅ
    @ሙነኝያባቶልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አረ ፍትህ
    ፍትህ
    ለቤተ ጉራጌ መሥቃን ህዝብ
    አሁንም በአካባቢው ሠላም አልተረጋጋም
    በዛላይ 32 ሺ የሜሆነ ሠውተፈናቅሎ
    አሥተዳደሩን አሥረውታል ምናክል የህዝብ
    ንቀት ቢኖርባቸውነው ፍትህ
    ፍትህ

  • @shamsshams3493
    @shamsshams3493 6 ปีที่แล้ว

    ፍትህለጉራጌ

  • @fetiamohamad1503
    @fetiamohamad1503 6 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ እንዴት ያሳዝናል አላህ ይርዳቸው ሰውን ምን ሆነ ግን ሰው በገዛ አገሩን መኖር አይችልም

  • @ኤችነኝየዲንተማሪ
    @ኤችነኝየዲንተማሪ 6 ปีที่แล้ว +1

    አረ ኡኡ. ህዝቡ አለቀ ፍትህ ለመስቃን. ስው ባገርን ሰርቶ መኖር አይችል ማልት ነው ሆሆ ምንም የማያውቀው ምስኪኖች እያለቁ መንግስት ስም ብሎ ያያል አረ ኡኡ ድምፃችን ይሰማ ✋✋✋✋✋✋✋

  • @rehmayoutube7566
    @rehmayoutube7566 6 ปีที่แล้ว

    ያረብ ገኘና ሰላም ሰክትንነ

  • @BireTade-ux4fx
    @BireTade-ux4fx 11 วันที่ผ่านมา

    ዲላ እያሱ ሚባል ሆዳም ለምን ሰው ያሰጨርሳል እባካችሁ ተው በሉት

  • @ShahadHadi-gm2ub
    @ShahadHadi-gm2ub ปีที่แล้ว

    Fetett.😢😢😢😢😢😢😢

  • @hasbyallah8159
    @hasbyallah8159 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ሰላም ያውርድላችሁ ወገኖቼ ፍትህ ለመስቃን ህዝብ ፍትህ ለሰላም ወዳዱ ለመስቃን ቤተ ጉራጌ ህዝብ ፍትህ ለሞቱት ወገኖቻችን ፍትህ ለተበደሉት ፍትህ ጡት ለተቆረጡ እናትና እቶቻችን ፍትህ ብልታቸው ለተቆረጡ ወንድምና አባቶቻችን ፍትህ አገታቸው ለታረዱ ህፃና ፍትህ ባሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ወደ50 ህዝብ ለደረሱ ወገኖቻችን ፍትህ የተቃጠሉ ቤቶቻችን ፍትህ አሁንም ለሚቃጠሉ ቤቶች ፍትህ ትምህርት ባቶች ይከፈቱልን በየቀበሌው የተዘጉትን ፍትህ ባስቸኳይ ድረሱልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    Hizb bemeretewu aydelem Abiy yefelegewu ena yemeretewu newu.

  • @gfre2252
    @gfre2252 6 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኞች ወሬብቻየሆነውን ለማውራትብቻነው ከመሆኑ በፋት ለምን ፍትህ አታሰፍኑም ፍትህ ለመስቃንጉራጌ ያሳዝናል

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 6 ปีที่แล้ว +1

    ጨዋ ህዝብ

  • @mestatmesratt2524
    @mestatmesratt2524 6 ปีที่แล้ว

    ETV oduwwaan medire kolekole

  • @amanandom988
    @amanandom988 6 ปีที่แล้ว +1

    Wey weyane. Yihe hulun chilo neber 27 yemeraw edget eyameta. Qraniachew kederg gizie kezam befit jemro new alut.

  • @tegsitemom4639
    @tegsitemom4639 6 ปีที่แล้ว

    Ene eqo yemilew gurage be sira eko new yemitawokew ere wode sirachew

  • @annomyoximu5931
    @annomyoximu5931 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ አረ በቃ እንዴ የነዚ ደሞ በዛ በጣም መንግስት ዱዳ ነው እንዴ በስመአም

  • @mehamdmubarke1615
    @mehamdmubarke1615 ปีที่แล้ว

    👎

  • @shamsshams3493
    @shamsshams3493 6 ปีที่แล้ว

    ፍትህለመስቃን