በልጀነቴ ከእንሰሳ ጋር ግንኙነት አድርጌ ነበር ያልችው እናት እውነቱን አፈረጠችው
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Subscribe Like በማረግ አበረታቱን በSuper Thanks ይደግፉን። እናመሰግናለን🙏
__________🙏🏿❤🙏___________
⚠DISCLAIMER ⚠
NOTE: We are not the owner of any of the Visuals shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research.
Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
Movies - Alpha
2018 ‧ Drama/History ‧ 1h 36m
______________________________
#mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
#Amharic film
#amharicmovie
#ethiopia
#ethiopianmusic
#ethiopiannews
#amharicmovie
ፊልም በአማርኛ
የኢትዮጵያ ፊልም
kana drama
#seifuonebs
#amharicmovie film 2023
#ethiopianmusic
New Amharic film
New Amharic movies
ethiopian film new
amharic film
አማርኛ ፊልም
አዲስ ፊልም
የፊልም ታሪክ ባጭሩ
Ethiopian prison break
Amharic story
#Ethiopian movie 2023 full movie
kana tv
#seifuonebs
seifu on ebs
kana drama
Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch comedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert films,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,ፊልም ወዳጅ,ቱርክ ፊልም,ታላቅ ፊልም,mizan films,መዝገብ ፊልም,ሴራ ሙሉ ፊልም,ሴራ ፊልም ባጭሩ,የህንድ ትርጉም ፊልም,ትርጉም ፊልም የህንድ,አሪፍ ፊልም,mert films recap,ፊልም በአማርኛ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 በዚህ ሳምንት,kb films
'''''' THANKS FOR WATCHING 🙏🏿❤🙏''''
የሰው ልጅ ከአህያ ሊወልድ አይችልም ባእድ አምልኮ የሚያመጣው ጣጣ ነው ፀበል ትሂድ ባልየው አይዞህ በርታ።
አህያ ከሰው አይወልድም የባእድ አምልኮ ነው ፍታት አትፈግም ሰዎች አይደሉም ።
@@sbekele4200 ሳህ ይሆናል
Ayi anch dagimo baliyo ayizohi nawu yalishiwu? Woyine inate setoch bafatarachu faritachu Getan imanu esh, dagimo setoch bilo bilo ka haya gar sex ba Geta bayesusim yetasabara yihun, gin LA agerachin setoch wolaji alechu woyis zimbilachu inde zinab nawu yetatalachut?
Yamugrm nagr new minsmwu ente Lela nagr tamlki yehonal xabal tihrd
Yikikle
በንስር አይን ስንጨነቅ ሚኪ ታሰረ ወንድሞቸ እራሳችሁን ጠብቁ ሚኪስ በህግ ከለላ ዉስጥ ነዉ የንስር አይን ያለበት አልታወቀም ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀዉ
😢😢😢
@mimochahin1335 😥😥😥😥😥
ሚኪ ምን ኣድርጎ ነዉ የታሰረዉ ??
የሚኪ ይሻላል በህግ ከለላ ስር ነው የንስር አይን ግን ምን አድርገውት ይሆን
@Semera-od3pg አክስቱ ከሳዉ በጣም ፈርቻለሁ
አባት አይዞህ የሰው ልጅ ከእንሰሳ አይወልድም የቤተሰብ ጣጣ ነው ወንድሜ አይዞህ በፀበል ይስተካከላል
አረ በጌታ የማይመሥል ነገር አታሣዩን ይሔ የጠነባአምልኮታቸው ነው እንዲም ቆርባ ያገባችውን ልጅ ያረከሷት እግዚኦ ምን አይነት ግዜነው 💔💔💔
አረ እንዴት ከአህያ ሰዉ ይወለዳል ግን የባእድ አምልኮ ይመስለኛል ግን ባልየዉ በጣም ድንቅና አስተዋይ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳክ
ይሄ የእናትየው የአምልኮ መንፈስ ነው እናቴ ላይ አትኩሩት😢😢😢😢
አላህ ይጠብቀን ያርብ ካባድ ነው ናስር አይን ጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ
አስታፊረላህ፡ወቱበኢለይክ
፡ሡበሀንአላህ፡ምንጉዲነዉ😢😢😢😢😢😢😢
ሴትየዋ ምን እንደደፈራት አታውቀውም እራስዋን ከሳተች ሰው ነው የሚወለደው ሰው ከእንሰሳ አይወለድም በሀዘንም በመከራም አታጉረምርም ለብቻህ ወደ ፈጣሪ ተማፀን ሚስትህ መክሊትህ ናት አብረህ እስካለህ አበርታት እሷ ሰው ነች ሰው ነው ሊደፍራት የሚችለው ወደ ገዳም ፀበል ሂዱ ፈጣሪ የሚሳኘው የለም እርኩስ መንፈስ ያደደረበት ሰዎ በእንሰሳት ተመስሎ ይሆናል እንጂ ሰው ከእሳት አይፈጠርም እህቴ በርቺ
አይዝኝ ወንዲሜ ጠከራ ሁን ሁሉም የልፈል በለቤትህን ፀበል ዉሰደት ይሸለተል
እናትየው የባእድ አምልኮ ትመርመር ይህ ውጤት ነው
በጣምከባድ ነዉ ወንድ ማችን በነስር አይን ስንጨነቅ ሚኪ ደግሞታሰረ እባካችን እራሳቹን ጠብቁ እግዚአብሔር ምረቱን ይጠን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤
ልጁ አሳዘነኝ ለማንኛዉም ራስህን ጠብቅ የድብቅ ካሜራዉ ላይ ደስ የማይል ነገር አለ የባድ አምልኮ እዳለ ይሰማኛል እዳያሳብዱህ ከሚስትህም ከናቷም እርቀህ ማጣራት አለብህ
በጣም ከባድ ነው ወንድማችን በነስር አይን ስጨነቅ ሚኪ ደግሞ ታሰረ እባካችሁ ተጋገዙፈጣሪ ይርዳችሁ
ሴትዮዋ የምታመልከዉ ነገር ቢኖር ነዉ
ዊይ እርጋታህ ደስ ሲል ጥያቄ አቀራረብ ትእግስትህ ተባረክ ወንድሜ ራሳችሁን ን ጠብቁ ምክንያቱም እምትላተሙት ከቡዙ አካይስት ሰዎች ጋር ስለሆነ ልጅቱን ግን ፀበል ውሰድዋት
ይሄ የባእድ አምልኮ ውጤት ነው!!!! ዱካ ሾው ላይ የዮሴፍ አባት የተናገሩትን አድምጡ, የባእድ አምልኮ ውጤት ነው!!!
Yes
100%100😢
የስስስስስ🎉🎉🎉🎉🎉
ወንዴሜ ተረጋጋ ፀልይ ቤቱንም እሷንም ድርሳነ ሚካኤል አስደግመህ ለሰባት ቀን አስረጨው እንተም ተጠመቅ ይሔ የሸይጣን ስራነው በናንተ ስለሚቀና
እራሳችሁን በጣም በጣም ጠብቁ ሚኪ እንኳን ታሰረ የመልካምነቱ አምላክ እግዚአብሔር ያስፈታልን
አይዞህ ወንድሜ ለናትህ ንገረ.ተረጋጋ.የሆነው ሆነዋል. እራሰህን ጠብቅ
ሲጀመር አህያ ሰውን አይደፍርም ሴትየዋ ግን እዴት መጣላቸው አሳቡ አህያ 😅😅ሆሆሆ መቶ ፐርሰት እርግማን ወይም አምልኮ እቤቷ ውስጥ አለ ያለምንም ጥርጥር ነው እምላችሁ
በትክክል።እርግማን፣ወይም የባእድ አምልኮ አለባቸው
Enam endat aheya eyalku betam gera gebtogn nbera bad amleko yemselgnal
በተክሊል ከተጋባችሁ ስጋና ደሙን ስለተቀበላችሁ ምንም አትፍራ ወደ ጠበል ውስዳት ዘርህን ነው የያዘችውና እባክህ ለአባቶች ነግረህ በፀሎት በርታ ርኩስ መንፈስ ነውና አሽንፈው ጋዜጠኛው ብቻቸውን እናትና ልጅ ን አነጋግር እናትየዋን አጥብቀህ ጠይቅ ታውቃለች 😢😢
አረ ከአህያነዉ የወለድካት እያሉ እንዴት ይቀጥል🤨
Subanalaa Raabii siin haa qajelchuu 😢😢😢
የባኣድ አምልኮ ነዉ😢😢😢😢😢
Alihamidulilahi Alla Nematel Eselam 🤲🏾 👍 ♥️
ኣምላኽ ምሕረት የዉሪደ ✝️✝️✝️🙏
ወድሜ ሰላምህይብዛ ተው በአላህ የንስርአይንን ድረሱለት
እሱቢሆን እስካሁ ሌላስራ አይሰራምነበር በአላህ ወድሜ
ከዘላለምጎንሁኑ
ሴትዩዋ የፈጠሩት ነገር ነው ሌላ አምልኮ መሆን አለበት።
አወ እኔም ብያለሁ ምክንያቱም አህያ ከመቸ ጀምሮ ነው ሠውን እሚደፍረው አህያው ደፍሯት እዴት ሠውልኮን ቻለች ማለቴ አለመሞቷ ብቻ ከባድነው😂😂😂😂😂😂😂እኔ አህያ ሢል ሣቄነው ያመለጠኝ ሤትዮየራሡ ምንሁነሽነው አለችኝ ደብቄነበርስሰማየነበረው 😂😂😂
ወንድማ አይዞህ የባድ አምልኮ ነዉ እናትዬዋ መጣራት አለባት
ያራብ😢😢ይጠብቀን😢
ይህ ታሪክ አላሳመነኝም በምንም ሁኔታ እንስሳ ስለደፈረ እናትየዋላይ ምልክት አይወጣም ሀሰት ነው ሴጣን ሳይሆን አትቀርም ፀበል ይፈውሰዋል በእርግጠኝነት
እኔም ምንም አልጣመኝም በአህያ ሰዉ ይረገዛል እንዴ
Feti lae jorechin 😊😊sawuu min hone geta how mindiniw minsema tsebal wusdut
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢
ወይዘንድሮ የማንሰማዉ የለም ጆሯችን ጭዉ አለ ወንድመረ ነገሩ እስኪጣረኣ በፀሎተ እራስህን አበርታ ለንስር አይንና ለሚኪም በፀሎታችን እናስባቸዉ
እባካቹ ወደ ፀበል ፀበል ወሰዳት የሄ የጡንቁልና ሰራ ነዉ😢😢😢😢😢
እራስህን አረጋጋ ከሌላ ወልደህ እናትህን ታስደስታታለህ ግን ለዚች ልጅ ፀልይላት ከአምላክ ታገኛለህ አምላክ ቸር እንጂ ክፉ እይደለም ለሷ በፀልይክላት ፀሎትህ ላንተ ጥሩ ነገር ታተርፍበታልህ እንጂ አትጎዳም
እናትየው የሆነ የደበቁት ነገር አለ እንጂ ከመቼ ጀምሮ ነው ሰው ከአህያ የሚወልደው ምን አለ አሳማኝ ምክንያት እንኳን ቢናገሩ። ደግሞ ሌላ አምልኮ የሚያምን ሰው እንዴት አድርጎ ፈጣሪን ይፈራል ብቻ ባልየው እራሱን ይጠብቅ
እግዝኦ መሀርነ ክርሰቶሰ ምን አይነት ጭካኔ የተመላበት ግፍነው የልጁን ህይወት አበላሹ እንዴት የሰው ልጅ ከአህያ ይወልዳል በሰመ ሰላሶች በጣም አሳፍሪ ሰራነው
ሱአሀን አላህ
ፍጹም ጀርባ መጣናት በጨራሽ ሊሆን አይችልም የሆነ ነገር አድርገዋል ቤተሰቦቹዋ
እችሴትዮ ቡዙድረመለህ አይቸተሎ😅😅😅😅የአያ ነገሪስ😂😂😂😂😂😂😂😂
Isti bedenb atara may be kejerba lela ngr yenoral ahun yalut ngr metet lihon yechilal indet sw ke ensisa yaregzal ya ilahi 😢😢😢😢😢
ፀበል ውሰዳት እናትየዋም ፈልጋ የሆነነገር አደለም ሚሥትህንም በችግራግዜ አትጣላት ተረዳት ፀበል ውሰዳት
Astofirulaa ma iyaa ree hadhaa iratii 😢😢
እሔ ሁሉ ሀገራችን ላይ ነው ?😢 ድንቄም ቅድስት ሀገር አበከትናት😢😢😢
ትክክል ቅድስት አገር የሆነችውን ኢትዮጵያ በእጃችን ሲኦል አደረግናት
ድሮ ነበረች አሁንማ አቆሸሽናት።
አላህዬ ይቅር በለን አላህዬ ይቅር በለን ይቅር በለን ❤🎉❤🎉❤🎉 አይዞህ አላህን ለምነው አይዞህ ❤🎉❤🎉❤🎉😅😅😅
Yee xoqolaa sira new 😢😢yee bade amelakonew
Ketenkuai gar new yetenhachiw. Gn mn aynet mlkt new yewotabat?Degmo ahya kemechewodia medger jemere?
Amelkuo nawe waye zenderu
ይሄ ባህድ አምልኮን እግዚአብሔር ከዚ አለም ያጥፋው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም
Ayezoh kides kurban tiwesed neseha tigiba sebel tihid yetewatal lija layem ayehadem ayezoh memimenetih tenkir
አይዞህ ልጄ አታልቅስ እግዚአብሔር ቀን አለው
ውይ ይኸ የባድ አምልኮ ጣጣ እረ ምን አይነት ነገር ነው ልጅቷን ፀበል ውሰዳት ወንድሜ ከቻልክ
ጠልዮ እባካቹሁ አላህ የፈለቀውን ነገረ ይቀይራል እሡዋ ሠው ነች ተው ለበጎ ነው
እግ/ር ሁሉንማደረግ ይችላል እመንና ፀበል አስገባት ቅባቅዱስ ሰውነቷን ትቀባ ፀበል ትጠጣ ትድናለች
Yasazinalli.uneti😢
ke hiwetik asweta
Echi Balge. Ahiya🥰
እግዚ ኦ ምሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ እግዚኦምሀረነክርስቶስ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ወደት አለህ !!!
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረትህ አስበን
ይኽ የሴጣን ስራ ነው አሁንም የተሰራ ሴራ አለ አሁንም ከኽላዋ የሆነ ሴራ አለ እናቷን አጥብቃችሁ መርምሯት የናቷ ሴራ ይመስለኛል ፀበል ይዛችኃት ሂዱ እናቷን እና ልጅቷ ንስሀ ይግቡ😢😢😢😢😢
አይዞህ ወድሜ ጽጹሰዉነዉ ልጅህ አሳድግ
ባልተብየው በጣምባለጌነህ።ተረዳት እንጂ ፈልጋ ያመጣችውአይደለም ክፍታፍ ነኸ
ምን ጉድ ነው የማንሰማው የማናየው የለም እዝግዬ
ሤትዬ የሆነ ነገር አላት የምታመልከው በጅብ መጋ ሡቁን እቃ ያሥገባል ከተባለከየሁ በኻላ አላምንም የመጀመራነገር የጥኩልናነው
Mndnew miyaschohk koy wendm alem nebse tur aydelech ende siketl demo felga alaregechw😊😊😊😊😊
😢😢😢😢😢😢😢😢😢faxari hoo😢😢😢
ፅንሱ ከቀረ ቦኃላ እንድ ምሆነው የሆኔ አምልእኮ አላቸው የምር🙊🙊🙊🙊🙊💔💔
Tsebel wisedat egzabiher method alew betekilil new yetegsbachut ledabilos bota atisxut tseliyu egzabiher mefteh alew ayizchu please mistihen atitewat
Yasazenal yasowe kefate 😢😭💔💔💔
Geta.hoyi😢😢😢
Yetergeme ager
ዘንዲሮ.ምንመጣብን.ያልተሠማእንጂ.ያልተደርገነገር.የለም.ብሎዘላለም.ዘገየ.ጨርሧታለ.ይገርማል😢😢😢😢
Egizow merina kiresetos Abetu geta hoy tolo nah kantu gize Manor feran 😢 😢 😢
እግዚወ
ፀበል ተያይዛችሁ ግቡ ንስሀ ግቡ እርኩስ መንፈስ አህያ መስሎ ታይቷቸው ይሆን ? ባልየው ግን በርታ ብተክሊል ስታገባት ችግሯንም አብረህ ልትሸከም ነው አይዞህ ፀሊ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ውድሜ አተም ፀበል ሂድ የመፈሱ ስራ አተ ዘር ላይም እዳይሔድ በምነትህ ጠክር
እግዞኦ 😭😭😭😭😭😭
Ezgoo marina kiristoos 😢😢😢😢😢😢😢😢
እናትየዋ የደበቁት ነገር ይኖራል እሄ አጠንቐይ ነገር አይታምንም እናትየዋን ጠበቅ ካደረጋችሁ መፍትሄ ይገኛል ምናልባት ፣ እሄ ዉሻ ደፈረኝ ዝንጀሮ ደፈረኝ እያሉ ወንጀላቸዉን ለእንሳ ይሰጣሉ ።
ምን እናቴ ትላለል እ/ር ባንተ ምክንያት ነጻ እንዲወጡ ነው፥ የእ/ር ቃል ኣንድሰው ቃልኪዳን ካደረገ ኣባቱና እናቱ ይተዋል ወዘተ ....
Yaa waqaayo atii nutii ararami🙏🙏🙏
I am so sorry for this guy
tsbale tegeba hi amelko now😢😮
😥😥😥😥😥faxare ho
😭😭😭😭 ayizon bini
ፀበል፣፣ዉሠዳት
Esuwan wode imnet mota wusadat esti 😢😢😢
እግዞኦ😢😢😢😢😢😢😢
ሴትዩዋ፣የፈጠሩት፣ነገር፣ነውሌላ፣አምልኮ፣መሆን፣አለበት🙏💔
Yasaznallii uuff 😢😢😢😢
አሪፍ ድራማ ሰራችሁ ማለት ነዉ
Yehayaa qolloxii setiyoo
Usxii gabta indeti tarafechii
😂😂😅😅😅
Xabal useduat 😢😢😢😢😢
Kajiya D ne yiwasdi xqri ahya balchw Ahiya naw😅😅😅😅😅
ልጅቱ ጠበል ትሂድ ይሄ ባእድ አምልኮ ነዉ ኡናቲቱ ደብቃ ነዉ
bad amlku yhonal betamer kahea sew ayweldem 💔😱
ጀዝባ ነው ፈልጋ አላመጣችው ምላሡ ቱቱቱቱቱቱቱ
እንደዚህ አይነት ነገር እንዴት ተብሎ ነው የሚነገርህ ዝም በል አትጩህ
እንሰሳዉ ምንድነዉ የወጣዉስ ነገር ምንድነዉ ?
ከኣህያ ግንኝነት ኣረጉኩ እያለች ነው ሰትየዋ እኔ ደሞ ውሸትዋ ነው
@@AlemAragewi አህያ ኡኡኡ ዉሸት ነው በምኑ ይዟት ነዉ አስገድዶ የሚደፍራት በአድ አምኮ ይሆናል እንጂ