በቃሉ አገልጋይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024
  • ኮቪድ-19 የእግዚአብሔር ቁጣ ነው? የሰይጣን ክፋት ነው? የሰው ድካም ነው? ምንድነው? በሚለው የወቅቱ ወሳኝ ጥያቄ ላይ የቃሉ አገልጋይ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ትንተና ሰጥቷል።

ความคิดเห็น • 63

  • @yeshigizaw3356
    @yeshigizaw3356 4 ปีที่แล้ว +10

    ያሬድዬ እ/ር አሁንም ከገለፀልህ በላይ እራሱን ይግለጽልህ:: በዘመኔ እፎይ ያልኩብህ የእ/ር ባሪያ:: ዘመንህ ይባረክ

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 ปีที่แล้ว

    👉እግዚአብሔር በማደስ ስራ ላይ ነዉ ያለዉ
    👉ከአይምሮአችን ይጀምራል ማደስ
    👉እግዚአብሔር አምላክ መሀሪ, ቸር አምላክ ሩህሩህ, ይቅር ባይ ትግስተኛ.ሆዱ የሚባባ አምላክ ነዉ።
    ዉይ ደስ ሲል የእግዚአብሔር ቃል ልብን እርፍ ሲያደርግ, ሲያረሰርስ, ተስፋን ሲቀጥል ዋዉ ክብር ይሁንለት ለቃሉ ባለቤት ለእግዚአብሔር ❤️
    ወ/ዊ ያሬዶ ዘመንህን ያለምልመዉ 😍
    ሌላ ምን እላለሁ ጌታን ስለ አንተ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁኝ ለምልምልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mebratmelaku3778
    @mebratmelaku3778 4 ปีที่แล้ว

    ወ/ያሬድ የእግዚእብሄር ቃልን በመግለጥ የምታስተምረው ሁሉ፥ በተለይም በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ፥ ክርስቲያኖች ማንነታችንን ተረድተን፥ ከጌታ ጋር ያለንን ቅርበት እድንፈትሽ የሚያደርገን ነው፥ አመሰግንሃለሁ፥ እግዚአብሄር ከቤተሰብህ ጋር ዘመንህን አግልግሎትህን ይባርክ!!!!!

  • @naajiifaaaris7408
    @naajiifaaaris7408 2 ปีที่แล้ว

    You are a blessing beloved Yared.
    Bless you more and more!!!!

  • @Beth_Yeshua
    @Beth_Yeshua 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልል ብዙ ክብር ፥ ብዙ ምስጋና ፥ ውዳሴ ፥ አምልኮ ኹሉ የርህራሄ አባት ፥ የመፅናናት ሁሉ አምላክ ለሆነው ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ለዘለዓለም ይኹን ! አሜን !
    ወንጌላዊ ያሬድ እኔም በዚህ COVID-19 ምክንያት የደረሰብን ሁሉ የደረሰው እና ምክንያቱ ምን እንደሆነ የማምነውን፥ ሰዎችንም የምሞግትበትን ፥ መንፈሴ የሚመሰክርልኝን ንፁህ እውነት በቃለ-እግዚአብሔር መሰረት ስላፀናህልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ። ዛሬም እንደ ሁልጊዜው ብዙ ተምሬያለሁ። ባ'ንተ ውስጥ ሆኖ ለሚያስተምረን ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት። ለሌሎች ይህ ወሳኝ መልዕክት እንዲደርስ አደርጋለሁ።
    ጋሽ ያሬድ መባረክን የሚያውቅ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ከዚህ በበለጠ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ፣ የቃሉን ልዩ ብርሃን ያብራልህ። የጌታ መንፈስ እና ፀጋ ከመንፈስህ ጋር ይኹን። አሜን
    Bethy Jesus - England, UK

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ባርያ።
    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው እንንቃ እንትጋ ቃሉን እውነቱን እንንገር እንስበክ ላልዳኑት እግዚአብሔር ይህን ጊዜ የሰጠን እንድንመለስ እና እንድናመልጥ እንድናስመልጥም ነው።ዘመኑ የኖህምን ዘመን ይመስላል ቃሉ እንደሚለን ድንገት እንዳይሆንብን የጌታ ምፃት እንትጋ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 ปีที่แล้ว +2

    ልባችሁን እንጂ፣ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤ እርሱ መሓሪና ርኅሩኅ፣ ቊጣው የዘገየና ፍቅሩ የበዛ፣ ክፉ ነገር ከማምጣትም የሚታገሥ ነውና።
    ኢዩኤል 2:13 NASV
    አሜን !!! አሜን !!! ክብር ምስጋ ለዘላለም ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን ያሬድ ጌታ ይባርክህ የጌታ ቃል ዛሬም ነገም ሁሌምና ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል

  • @tedroskassanegussie4771
    @tedroskassanegussie4771 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ያሬድ እኔ የማውቅህ 84/85 ኮምቦልቻ ወርልቪዥን ግቢ ስታገለግለን ነው በደሴም አገልግለህናል አምልኮ የሚል መፅሀፍምን አንብቢያለሁ እውነተኛውን የቃሉን እውነት ታገለግልህና እውነተኛ አክብሮት አለኝ።በዩቱብህ የምትለቃቸው ትምህርቶች በቤቴ እከታተላለሁ እጅግ ፅናት የሚሰጡ በመንፈሳዊ ህይወት እንድበሰል ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረጉልኝ ነው ።ዘመን ይባረክ።

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ወንድሜ ኪሮስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: በርታ! የቃሉን እውነት ተከታተል::

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድም ያሬድ አንድ ሀያ አመተ ሆኖል በአእምሮ መታደስ ያስተማርከዉ በካሴት አለኝ በጌታ ቤት ሁሌ መ ማር ስለሆነ በአዲስ ብትደግመዉ ብዙ ተጠቅሜአለሁ በአ እምሮአችን ብዙ አላስፈላጊ የሆነ አለና ብትችል ::አገልግሎትህን ይባርክ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ወንጌላዊ ያሬድ ጸጋው ይብዛልህ !!!
    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ያሬዶ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን አገልግሎትህንና ፣ ቤተሰብህን ይባርክ። አሜን

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless wongewy yared ፍጻሜአችን እምናይ ለዚህ መልዕክት ጌታ አብስቶ ይባርክ!

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በማደስ ስራ ላይ ነው ወንድም ያሬድ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም ተባርኪያለው አዎ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው

  • @Sarina-A-b7r
    @Sarina-A-b7r 4 ปีที่แล้ว

    Egziabeher Amelak yibarekeh Yaredeye, ye leben new yenegerekgn
    👍❤️

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 4 ปีที่แล้ว

    ሚገርም እዉነት ነዉ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ።

  • @yohannes8508
    @yohannes8508 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Evangelist Yared, you answer my question, God bless you more.

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +2

    2 ቆሮንቶስ 3 (2 Corinthians)
    18፤ እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።

  • @brhaneyohannes4735
    @brhaneyohannes4735 4 ปีที่แล้ว

    ኣምላኽ ሰማይ ይባርካ ወንድም ያሬድ : ፀጋውን ያብዛልህ ::

  • @rechorich5072
    @rechorich5072 4 ปีที่แล้ว

    Wendem yared geta abezeto yebarkhe yechemerebhe antena yeante yehone hulu yebareku!!

  • @meazafitsum8575
    @meazafitsum8575 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር ብዙ ትምህርት ወሰድኩበት

  • @tsehaykebeda7063
    @tsehaykebeda7063 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ተባረክ

  • @tigistdesta5945
    @tigistdesta5945 4 ปีที่แล้ว

    God love is unconditional 🙏. God bless u Yared.

  • @candesjohn3955
    @candesjohn3955 4 ปีที่แล้ว +5

    ወንድም ያሬድ ይህ ትምህርት ሙሉ የእግዚአብሔርን መሉ ባሐሪና ፍርድ ጽድቅ ኣሁንም ገዥነቱን ባለቤትነቱን ኣያሳይም

    • @candesjohn3955
      @candesjohn3955 4 ปีที่แล้ว

      ለምሳሌ
      1 ትንቢተ አሞጽ 2
      1፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- የኤዶምያስን ንጉሥ አጥንት አመድ እስኪሆን ድረስ አቃጥሎታልና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የሞዓብ ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም።

    • @candesjohn3955
      @candesjohn3955 4 ปีที่แล้ว

      ከናናውያንን እስራኤላውያን ያጠፏቸው ከሃጢያታቸው የተነሳ የእግዚአብሔር ፍርድ ስለሆነ ነው

    • @candesjohn3955
      @candesjohn3955 4 ปีที่แล้ว

      ትንቢተ ኤርምያስ 45
      4፤ እንዲህ በለው፡- እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- እነሆ፥ የሠራሁትን አፈርሳለሁ፥ የተከልሁትንም እነቅላለሁ፤ ይኸውም በምድር ሁሉ ነው። 5፤ ለራስህ ታላቅን ነገር ትፈልጋለህን? በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ፥ እነሆ፥ ክፉ ነገርን አመጣለሁና አትፈልገው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን በሄድህበት ስፍራ ሁሉ ነፍስህን እንደ ምርኮ አድርጌ እሰጥሃለሁ።

    • @candesjohn3955
      @candesjohn3955 4 ปีที่แล้ว

      ትንቢተ አሞጽ 4
      13፤ እነሆ፥ ተራሮችን የሠራ፥ ነፋስንም የፈጠረ፥ የልቡንም አሳብ ለሰው የሚነግር፥ ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ፥ ስሙ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው።

  • @samsamd4085
    @samsamd4085 4 ปีที่แล้ว +16

    እኔ በሽታው የእግዚአብሔር ቁጣ ነው አይደለም ብዬ አልደመድምም:: ስለዚህ በሺታው ከምን የመጣ ነው እንበል ??? ከእግዚአብሔር ወይንስ ከሰይጣን ??? አሁን አንተ ያሳየከን የእግዚአብሔርን ሙሉ ባህሪውን አይደለም !!!!!!! መፅሐፍ ቅዱስ በዕብራውያንና በኤፌሶን መፅሐፍ ላይ እግዚአብሔር በኃጢአት ምክንያት እንደ ሚቆጣና እንደ ሚቀጣ ይናገራል ..!!!! ለምንድነው እግዚአብሔር እንደ እሚባላም እሳት ነው የሚለውን እማታስተምሩት ??? ሙሉውን የእግዚአብሔርን በሃሪውን ለምን አታስተምሩም???

    • @mesaygebereyes950
      @mesaygebereyes950 4 ปีที่แล้ว

      I agree

    • @BH-gi1rd
      @BH-gi1rd 4 ปีที่แล้ว +1

      ግማሽ እዉነት የለም።እባካህን ወንድም ያሬድ ሙሉዉን የእግዚአብሔር ባህሪ አስተምር።

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 ปีที่แล้ว +8

      ሳም፦ እግዚአብሔርንና ባህሪውን ማንነቱን በሙሉ በአንድ ስብከት አስተምሮ መጨረስ አይቻልም፣ አይሞከርምም። ነገር ግን አሁን ያለውን ሁኔታ ስንመለከት እግዚአብሔርን እንዲተርክልን ከፈቀድንለት የሚነግረን ቁጣውንና ጭካኔውን ነው። ቅዱስ ቃሉ ግን ርህራሄውንም ይነግረናል። እኔ የእግዚአብሔር ገጽታ ይሄ ብቻ ነው ብዬ አላልኩም። ነገር ግን ይህንንም ማየትና ማድነቅ መልካም ነው። በርግጥ እግዚአብሔር ይቆጣል። ነገር ግን ቁጣው ሰው ላይ አይደለም! ኃጢአት ላይ ነው። በመስቀል ላይ የሚወደውን ሰው አድኗል፣ የሚጠላውን ኃጢአት ኮንኗል። በሰው ላይ ቁጣውን የሚያፈሰው ስለ ኃጢአቱ አይደለም ነገር ግን ሰውን ለማዳን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ የሠራውን ሥራ ባለመቀበሉ ብቻ ነው። በአሁን ሰዓት (እግዚአብሔር በቁጣና በመቅሰፍ ላይ አይደለም በማዳን ላይ እንጂ)። የፍርድ ቀን ወደ ፊት ተዘጋጅቷል። አሁን ግን "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።" ዮሐ. 3፥16-17 በኋላ ግን ሊፈርድ ይመጣል። ተመለሰልህ?

    • @asteraster4546
      @asteraster4546 4 ปีที่แล้ว

      @@EvangelistYaredTilahun ተባረክ የእግዜአብሔር ሰው ግን እኮ በአሀን ሰአት እየሆነው ያለው ነገር ብቻ አይደለም ገና ከዚህም የባሰ ነገር እደሚመጣም ደግሞ እግዜአብሔር አሳይቶኛል ሰው እንጨት እስከሚበላ ድረስ ትልቅ መከራ እደሚሆን እየተነበዩ ነው እኔ በጣም ግራ እየገባኝ ነው በሌላ በኩል ከዚህ በፊት ለኢትዮጵያ የከፍታ ዘመንዋ ነው ተብሎ ደግሞ ተነገረ ታድያ ነገሩ ግራ አያጋባም ወይ እኔ ይሄንን በአሰብኩ ቁጥር ጭንቅ እያለኝ ከነ ጥያቄዬ እፍንፍን አርጌው እተወዋለው እዴት እግዜአብሔር ሁለታይነት ነገር ይናገራል መቼስ ይዋሽ ዘድ ሰው አይደለ

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 4 ปีที่แล้ว +1

    Imeasurabely blessed

  • @banchialebachew7000
    @banchialebachew7000 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you abundantly!

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 4 ปีที่แล้ว

    Amen geta eysuse hoy na

  • @seltenemebrahtu6782
    @seltenemebrahtu6782 4 ปีที่แล้ว

    Egzabiher ybarkeh wengelawi Yared yabzaleh.

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 4 ปีที่แล้ว

    Ewenet New kezeh ketebelashe alem amets kemolabat ye kefat, ye segebegebnet, ye eras wedadadnet , Geta YASEMLETEN, tebarek!!

  • @mimitube270
    @mimitube270 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher tsegawen yabzale wendemachen evangelist yared bewenet tebarek 🙏

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz 4 ปีที่แล้ว

    Thank you brother Yared

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 4 ปีที่แล้ว

    Amen!!God bless you.

  • @kibamoersumo1887
    @kibamoersumo1887 4 ปีที่แล้ว

    ስለቀሉ መገለጥ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ዘመንህን ያለምልመው ።

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Eyesus Yimexal Ulun Adis Yadrgal.🙏🙏🙏👐👐👐

  • @naomimadisa1266
    @naomimadisa1266 4 ปีที่แล้ว +1

    I appreciate you're looking at it from the positive side of it. However personally I hope this is a sign of end of time and Jesus will come soon. (maybe in our lifetime)

  • @edenhailemariam7857
    @edenhailemariam7857 4 ปีที่แล้ว

    The Lord,the Lord the compossionet and gracious God slow ⛛ to anger 💢 abounding in love 😍 and faitfulnes Amen 🙏🏿. Thank you 🙏🏿 😇 👌 Evangelist Yared Tilahun 👏🏾

  • @mgebre2708
    @mgebre2708 4 ปีที่แล้ว

    Enet new ke yale metazezachin new tebarek wendme

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 4 ปีที่แล้ว +1

    Correction.
    Sorry, the last sentence in my previous comment ends with question as below. Seeking for a balanced teaching or view based on God's word.
    Can we just conclude like oxygen in and carbon dioxide out? I mean this disasters are just random? it was happening and will happen randomly?

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ያሬድ

  • @yabibiniyam6796
    @yabibiniyam6796 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 4 ปีที่แล้ว +1

    Dear Evangelist I have few question on this teaching
    First of all God bless you for showing us that God love and mercy is not as we think.It is beyond our knowledge. And the curse due to sin is also very deep.
    I have some questions, because I have some reservations to conclude or say this is a God's judgement or it is just random event as well. Rather I am more cautious about what to learn from the disasters happening. How God is viewing this things. I listened to your teaching on this video and also very similar preaching.
    1. Do you mean, human activity, persisted sin and disobedience against God has no any contribution to the disasters happening?
    or You want to say, this is just because of the first human failure (Adam's)? your reflection from biblical point of view.
    2. Can we think this is one way of awakening human beings to know his existence and repent so that they will not perish eternally? Because we human learn in many different ways and one who loves his son teaches in all possible ways as the final consequence (the Judgement) is unfold-able and eternal, more worse than the current disaster.
    3. I have some worries, I know some people are saying that God is so merciful, so he understand our weakness whatever we do, so he will not let us to eternal death. They some times convinced them self with this. but their act is against God and his word which can be boldly seen to even human just like homosexual, etc. So what is your message for such people. I didn't undermine the other extreme as well, considering God full of wrath. Therefore, I think it will be good to show both side according to God's word.
    Those who are considering this happenings as a wrath of God, at least they turn their face toward God and repent, and think of the final judgement how worse it is and then seek the way out God provided for salvation of human kind (The lord JESUS CHRIST), but those who think this just random, for them, life is business as usual.
    For instance, during this disaster time, we can see a number of country leaders who called the name of God seeking a solution from omniscient and Almighty during this disaster. Recognizing his Omniscient.
    4. What is the difference between God's wrath and judgement?, warning and punishment? What about being out of his protection due to sin and disregarding HIS word?
    Romans 1:18 - 32, HE can leave human to their will or to debased mind. Isn't it a wrath or penalty?
    In Act 5:5 we can see some thing like an old testament plug happened to both husband and wife? but it is a new testament, it happened but God knows why so.
    1cor 11:27-34 (with special focus on verse 32), what does Paul wanted to say?
    Is there a lesson we learn from this natural or say it random disasters happening in the world? if so what is that?
    Can we just conclude like oxygen in and carbon dioxide out? I mean this disasters are just random, it was happening and will happen randomly.
    God bless you. If your answer is in writing, please you can attach me to alemayehuw65@gmail.com.
    with regards
    Alemayehu

  • @ibsaafilee8652
    @ibsaafilee8652 4 ปีที่แล้ว

    Dear Evangelist I would like to thanks for your explanation. But Haw you see on Isayas 5: 1-30. for example No 25 says that therefore is the anger of the Lord he kindled against his people, and he hath stretched forth his hand against them, ......

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 4 ปีที่แล้ว

    Bro Yared zemneh yebarke

  • @bitsitasefa7971
    @bitsitasefa7971 4 ปีที่แล้ว

    Geta zemenhin yibark

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን

  • @yabibiniyam6796
    @yabibiniyam6796 4 ปีที่แล้ว

    Geta Absto yibarkih

  • @shewa2057
    @shewa2057 4 ปีที่แล้ว

    ወ/ዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
    ነገርግን አንድ ነገር አለ ÷ የአንተ የእምነት አቋም ከአስተምህሮኸ እንደምረዳው ከሆነ > የሚል በመሆኑ እደሆነ ይገባኛል ። በእኔ መረዳት ግን " COVID-19" የተባለው ወረርሽኝ ( pestilence ) "የመጨረሻው ዘመን - የምጥ ጣር" ነው ብዬ እረዳለሁ ። ነገር ግን ሁሉም በደረሰበት በዚያ ይመላለስ ስለሚል ÷ ሁላችንም በያዝነው መረዳት እንጓዛለን ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 4 ปีที่แล้ว

    ውንድም ያሬድ ኣገላለጽህ ግራ የሚያጋባ ነው፡ ሌላውም ይቅርና ለምን ራእይ ተጻፈ? ቃሉ እንዲፈጸም ግድ ነውና፡ ዘዳግም 28 ያለ ለምን ተጻፈ። ሰው የዘራውን ያጭዳልና። ቃሉን በሙሉ እንየው። በዘጸኣት 34፥ 5-8 ያለው በደለኛውን ዝምብሎ እንደማያየው ተጽፎኣል።

  • @wongel2024
    @wongel2024 4 ปีที่แล้ว +1

    I took this teaching as one of unbalanced message ever posted by Evan. Yared. It doesn't show the complete divine behavior of the Lord in fullness. Rather it pulls back christians from repentance. I wish if Evan. Yared unpost this video from his wonderful TH-cam channel.
    God bless you.

  • @judbeky
    @judbeky 4 ปีที่แล้ว

    ejg berk bel