Selam mkdi slmtfchign amsegenalhu yemawekew sew neber ahun gin be hiwet ylm ene mkina eyendahu esu degmo endizi endzi eyal ene mekinaw meriw tengdagdo gedl ligba sil bemhal ene yemawekew mkina befxnet alf ene gin sewyewn eytbesachew ant nek endzi blkegn elewalhu
Hey mekdi be helme yhonch setyo merkchin senbte krstos yestlegn ena lelam nger bla merkchin kza ene betam merkat sle mewde dse blogn amen alkuat dstaw ahunm ysmanal be helme amen sele yalew dsta
Amesegenalhuo mikedeye ❤❤❤❤
Mekedy selamesh yebeza betame yeseferal fehclegn sewadsh
yetatochn workoch boresaye wesete adergy mekynaya weste enedal yemalawekaw Saw mekynayen asenaseto yezobegen yehedal enate ebakeshe fechelgn sewadeshe
Amesegnalehu wde ❤❤❤❤❤❤
ሁለት ግዜ ስታልፊኝ😊
ስላም መቅዲ እንዴት ነሽ? በህልሜ ያሳደገችኝ አክስቴን ኪዳነምህረት በሴቶሽ መግቢያ በኩል ቤተክርስቲያን ቆማ እስዋ አላየችኝም እኔ ግን አይቻታለው እና የተስማኝ ስሜት ስለኔ ጥሩ እየተናገረች አይመስልም ፊትዋ ያስታውቃል ከዛ እኔ ድምፄን ከፍ አድርጌ እግዚአብሔር የውስጤን ያውቃል እመቤቴ አንችም የልቤን ታውቂአለሽ ምንም የምለው ነገር የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት ብዬ አንገቴን ወደስማይ ቀና ሳደርግ የኪዳነምህረት እዛው ቤተክርስትያን ላይ ያለችው ምስል ታየችኝ ከዛ አክስቴ ካጠገቤ እርቃ ወደ ጥግ ሄዳ ቆመች ድንጋጤ ይታይባታል ፊትዋላይ ፊትዋ እንዳይታይ ነጠላዋን አፍዋንም ፊትዋን ትንሽ ሽፈንፈን አደረገች ከዛ ከእንቅልፌ ነቃው ። ከአክስቴ ጋር ብዙም ጥሩ አይደልችም ከኔ ጋር እኔ ግን ምንም በድላኝ ብታሳድገኝም እወዳታለው። ይህ ላብራራልሽ ብዬ ወደመጨረሻው የፃፍኩት አበዛውብሽ ይቅርታ መቅዲ
ሰለም መቅዲዬ ❤ ህልሙን ያየው አባቴ ነው በዕውኑ ግቢያችን የጋራ ነው እና ሌላ ሰው ከቤታችን ጎን ትልቅ ቤት እየገነቡ ነው እና በህልሙ እየተሰራ ያለው የቤቱ ጫፉ ላይ ነጭ ትልቅ እባብ ወደ እኛ ቤት ላይ ያፈጣል ከዛ አባቴ ድንጋይ ቢወረውርም ምንም አይንቀሳቀስም ከዛ እሱን ትቶ ትንሽ እንደሄደ ሌላ ዝጉርጉር ትልቅ እባብ ፊቱን ወደ ሚሰራው ቤት ጭራው ደግሞ ወደ እኛ ቤት አድርጎ ነበር ከዛ አባቴ ትንሿ እህቴን ገጀራ አቀብይኝ ልቆራርጠው ሲላት ልታመጣ ገብታ ትረሳዋለች ....አመሰግናለው መቅዲዬ
ሰላም መቅዲዪ በህልሜ ት/ቤት ልሄድ ከቤት ልወጣ ስል የዝናብ ድምፅ ሰማሁ ከአልጋስር ቡክስ ጫማዬን ሳወጣው አሮጌው ጫማዬ አዲስ ጥቁር ጫማ ሆኖ አገኘሁት ከዛ አረኩት መቅዲዬ ፍቺልኝ
መቅዲ ሰላም እንዴት ነሽ ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ። በህልሜ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቤተሰብ ጋር አብረን ተቀምጠን ወንድሜ ተነስቶ እኔ የለበስኩትን ጋቢ አንስቶ ከላዬ ላይ ለራሱ ለብሶ የራሱን የተቦጫጨቀ ሽሚዝ ሰጠኝ ወይኔ የተቀዳደደ ብዬ እያየሁት ይዤው ነቃሁ መቅዲዬ
ሌላ ቢሮ አለቃዬ ካርቶን የተገዛ እቃ ውስጡ የተቀመጠ ስኳር ምናምን ውስጡ አለ ከፍቶ እያየ ይሄ ተገዛ እያለ ካርቶኑ ውስጥ ያለውን እያየ እያወራን አየሁ መቅዲዬ አበዛሁብሽ ፍቺልኝ ይቅርታ አመሰግናለሁ።
ሀይ መቅዲ ህልሜ አልተፈታም በጣም ቆየብኝ 🙏
ሰላም እህት በህልም ባዶ ካርቶ ምድነው
መቅድየ በማርያም ፍችልኝ
እባብ(ከእባብ ቀጠን ያለ ነገር ሆኖ ግን አፉ ጋር የ እባብ ቅርፅ ነው ያለው) ከቦርሳየ እየወጣ ሲሄድ ከዛም አደኞው ነከሰኝ ግን የመቆጠጥ ያህል ነው ህመሙ። በመጠን ብዙ ናቸው የወጡት
መቅዲዬ የኔቆንጃ ሰላም ላንቺ የሁን የቤተክርሰቲያን አባት እጣን ሲሰጢኝ አየሁኝ ምንድን ነው አመሰግናለሁ የኔቆንጃ. ሰለምትፈቺልኝ እመቤቴ የልቧናሸን ትሙላልሸ
ሠላም መቅዲ የጓደኛዬ ናት ያየችው አውራ ጣቷን በጣም ትልቅ አይጥ እየነከሳት በጣም ታግላ አስለቅቃለች ምን የሆን
መቅድየ አለፍሽኝ እኮ ደግሜ ልጽለሃፍልሽ በመንገድ የሄድኩ ፍቅረኛየ ከሃላይ ይከተለኛል ሱቅ ገብቸ ባለ ሱቁ ደሞ የበፊት ፍቅረኛየ ነው የአሁን ፍቅረኛየ ደሞ ዉጪ ቁጭ ብሎ ጠበቀኝ x ምነው ዚም ብሎ ምከተልሽ አለኝ ፈገግ ብየ ብስኩት ገዝቸ በላሁ ከዛ መንገዴን ቀጠልኩ ፍቅረኛየ ዝም ብሎ ይከተለኛል ከዛ 3በቆሎ ቆርጨ በላሁ.በማርያም እንዳ ታልፍኝ ኣረዘምኩት ይቅርታ።
Lela sew egnan sinaleks sra bota honen kaleme mndn nw
ሰላም መቅድየ መቅድየ ህልሜን ፍትልኛ መቅድየ በህልሜ ኣክስቴ ስታራርጠኛ ቡዙ ስዓት ኣልይዝካ ኣልካት ከዛ መጨረሻ ይዝኛ ፀግሬ ትልጨኛለች ትንሽ ብቻ ነው በሃላያ ትንሽ ነው ምትስቅረልኛ በጣም መጠፎ ኣክስቴ ነት ኣንድ ሁለት ዓመት ይሆንዋል ካዛ ትንሽ ቀይች ቡዙ መካሪ ነው ይገጠመኛ ትደሬ ፈተሁ ሁሉ ነገሬ ተበላሸ እና ምንድ ነው ፈትልኛ
ሰላም። የግድግዳ ሰዓት ነቅለው ወሰዱብኝ ምን ማለት ነው? ንገሪኝ
ጊዜህን ወስደውብሀል ፀልይ
እረ ፍትህ ለእኔ መቅዴዬ🙆♀️
የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛልኝ🙏 ያየሁት ህልም ከሆነ የፍቅር ግንኙነት ካለኝ ሠው ቤት ሄጄ ከፀጉሬ ጀምሮ ሻውር እወስዳለው ከዛ ከሻወር ቤት ስወጣ መጀመሪያ ላይ እኔና እሱ ስንሳሳም የነበረበት ቦታ ላይ የሆነች ትንሽ ሴት ልጅ ደብተር ይዛ ታጠናለች እርሱ ደሞ አልጋ ላይ ወጥቶ ይተኛል በትክክለኛው ሂወቱ 1 ወንድ ልጅ አለው እናም አንተ ወንድ ልጅ ነው ያለህ ይቺን ህፃን ሴት ከየት አመጣህ ብዬ እጠይቀዋለው እርሱ ግን ዝም ብሎ ያየኛል መልስ አይሰጠኝም ምንድነው?
ሰላም መቅዲ ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ ምን አየው መሰለሽ አንድ የማቃት ሴትዬ ረጅም ቀይ ናት ከኛ በር አጠገብ የጎረቤታችን በር ላይ ሆና ጌሾ ትለቅማለች ከዛ አያታለው የሆነች ሴትዬ ጭንቅላቷን ይዛ ልክ መንፈስ እንዳለበት ሰው ትለፈልፉለች ከዝ እኔ ጌሾውውን ማየት አልፈልግም እያልኳት ለምን ስትለኝ ካየውት በህልሜ ይመጣብኛል ብዬ ተሻግሬው ወይም ዘልዬው አልፌ ወደቤቴ እገባለው ከዛ ነይ ምሳ በልተሽ ትሄጂያለሽ ብያት ጌሾው ጣል አርጋ ወደቤት ትገባለች እና ቤት እያፀዳው ስጠርግ አየሁ ከዛ ትንሽዬ ጠጠር አፌ ውስጥ አርጌ እያወራዋት እያለው ወዲያው ጠጠሮቹን ከአፌ አወጣዋለው ጥርሴን የሰበረው መስሉኝ ቼክ አርጌ ምንም አሉነም አመሰግናለው ሌላው ግልፅ ያሉነልኝ ነገር የደፈረሰ ወንዝ ፀብ ወይም ነገር ነው ወይስ መከራ ነው ምክንያቱ ፀብ እና መከራ ይለያያል መከራ ሀዘን ነው ግልፅ አርገሽ ንገሪኝ በጣም አመሰግናለው እህቴ
ሰላም መቅዲ በህልሜ መኪና ለመንዳት እየሞከርኩ መንዳት አልቻልኩም መሪውም ፍሬኑንም ብሞክረው ግራ ይገባኛል.ከዚው ህልም ቀጥሎ ደግሞ ከህቴ ጋር በአንድ ታክሲ እየሄድን ነው ታክሲው ግን ይሚሄደው ወደእሷ ቤት ነው ወደኔ ቤት አይደለም እኔ ግን ወደ ቤቴ የምሄድ መስሎኝ ነብር ቤታችን ይለያያል! አበዛሁብሽ ይቅርታ ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ!!
መቅድ ሰላም በህልሙ ያየሁት ቀን 21 ነው ያየሁት በተክርስቲያኑ ላሊበላንውስጥ ይስለኛል ከዛ የሆነ የተከደነች ማለትም ማሰሮ ነገር ይመስለኛ እና ያን የተከደነች ነገር እከፍታታለሁ ከዛም ቀይ ማር አገኝሁ ግን እንዴት መነሻው እዝህ ነው ግን መዳረሻው የት ነው እልና እንደ መስኖ እረጅም ነው ከዛም መልሼ ያን ማሰሮ ስከፍተው አሁንም ነጭ ማር አገኝሁ በጣም ድስ አለኝ ያን ማር ቀይኑም ነጭኑም በባሊ አነሳሁት ግን አባቶች ቢጫ ነለበሱ ያሉ እመስለኛል እና ያን ማር ሳነሳ አዪኝ አላዪኝ እላለሁ ዉዴ እዳበዛሁብሽ ይገባኛል እህቴ ሰላም ሁኝልኝ
አሁንም አልተፈታም መቅዲ እንዴት ነሽልኝ እህቴ ህልሙን ያየልኝ ሌላ ሰው ነው እና እንዲህ አለኝ የሆነ ሰው አግብተሽ አየሁ ሰርጋችሁም በተክሊል ይመስለኛል ተጋባችሁ አለኝ አገባሽው ያለኝ ሰው በእውኑ በጋራ የምናውቀው ነው ረዘም ፀየም ያለ ሰው ነው እሱ ይመስለኛል አለ እና ግን ሙሉ ስርአቱ ተደርጎ ነው ስንጋባ ያየኸው ስለው በተክሊል ነው የተጋባችሁት ግን ካባ አለበሳችሁም ከላይ ያለውንም አላደረጋችሁም ቤተክርስትያን ይሁን አይሁንም እርግጠኛ አይደለሁም አለኝ ፍችልኝ መቅዲዬ አመሰግናለሁ
አልተፈታም ሰላም ላንቺ ይሁን መቅዲዬ ህልሜን ስለምትፈችልኝ አመሰግንሻለሁ ምን አየሁ መሰለሽ የሆኑ ባልና ሚስት ይመስሉኛል ድግስ ኖሮባቸው ይሁን እንዲሁ እንግዳ ሊቀበሉ አልገባኝም ብቻ ግን እኔም እዛ ነበርኩ እና ዶሮ ተዘጋጅቷል ወጥ አይደለም እንደ አርስቶ ነገር ይመስለኛል ደሞ ብዙ ዶሮዎች ናቸው ከነ ነፍሳቸው ያሉ ነው የሚመስሉት ላባቸው ገለጥ ሲደረግ ግን በስለዋል እናም ስበላ ነበር ሰዎቹ ወዴት እንደሄዱ አላውቅም ስጋው ብስል ያለ ነው አንዳንዱ አረር ያለ ይመስላል ግን ቆንጆ ነው እስኪያንገሸግሸኝ ድረስ ነው የበላሁት ግን ተርፎኛል እና ደሞ እዛው ህልም ላይ ፀጉር ቤት ሄጄ ይመስለኛል ልጅቷን ቶሎ ስሪኝ የስራ ሰአት ደርሶብኛል ብያት ምንጊዜ እንዳጠበችኝም ሳላውቅ አጥባኝ ረጥቦ ከዛ በቃ ሰአት ሄደብኝ እኮ መተኮሱ ይቅርብኝና ፈርዥልኝ ብያት መጠቅለል ጀምራ ሳትጨርሰኝ ቆይ መጣሁ ብዬ ወጥቼ ስሄድ አየሁ ምን ይሆን
መቅዲ ሠላም ነሽ? ህልሜን ፍቺልኝ ጸጉሬ በጣም ረዝሞ እየታጠብኩ ውስጡ ጽድት ብሎ ከመርዘሙ የተነሳ ጎንበስ ብዬ መሬት ይነካብኛል ምን ይሆን
ፀጋ አለሽ ግን ጥንቃቄ በለማድረግ እንዳታጭው
ህልሙ ያየሁት ቀን 21 ነው ያየሁት በተክርስቲያኑ ላሊበላንውስጥ ይስለኛል ከዛ የሆነ የተከደነች ማለትም ማሰሮ ነገር ይመስለኛ እና ያን የተከደነች ነገር እከፍታታለሁ ከዛም ቀይ ማር አገኝሁ ግን እንዴት መነሻው እዝህ ነው ግን መዳረሻው የት ነው እልና እንደ መስኖ እረጅም ነው ከዛም መልሼ ያን ማሰሮ ስከፍተው አሁንም ነጭ ማር አገኝሁ በጣም ድስ አለኝ ያን ማር ቀይኑም ነጭኑም በባሊ አነሳሁት ግን አባቶች ቢጫ ነለበሱ ያሉ እመስለኛል እና ያን ማር ሳነሳ አዪኝ አላዪኝ እላለሁ ዉዴ እዳበዛሁብሽ ይገባኛል እህቴ ሰላም ሁኝልኝ
መቅድ ሰላም ነሽ እህቴ በህልሜ ያየሁት ቀን መስከረም 21 ነው ያየሁት በተክርስቲያኑ ላሊበላን ውስጥ ይስለኛል ከዛ የሆነ የተከደነች ማለትም ማሰሮ ነገር ይመለኛ እያን የተከደነች ነገር እከፍታታለሁ ከዛም ቀይ ማር አገኝሁ ግን እንዴት መነሻው እዝህ ነው ግን መዳረሻው የት ነው እልና እንደ መስኖ እረጅም ነው ከዛም መልሼ ያን ማሰሮ ከድንኩት መልሼ ስከፍተው አሁንም ነጭ ማር አገኝሁ በጣም ድስ አለኝ ያን ማር ቀይኑም ነጭኑም በባሊ አነሳሁት ግን አባቶች ቢጫ የለበሱ እመስለኛል እና ያን ማር ሳነሳ አዪኝ አላዪኝ እላለሁ ዉዴ እዳበዛሁብሽ ይገባኛል እህቴ ሰላም ሁኝልኝ።
Selam mkdi slmtfchign amsegenalhu yemawekew sew neber ahun gin be hiwet ylm ene mkina eyendahu esu degmo endizi endzi eyal ene mekinaw meriw tengdagdo gedl ligba sil bemhal ene yemawekew mkina befxnet alf ene gin sewyewn eytbesachew ant nek endzi blkegn elewalhu
Hey mekdi be helme yhonch setyo merkchin senbte krstos yestlegn ena lelam nger bla merkchin kza ene betam merkat sle mewde dse blogn amen alkuat dstaw ahunm ysmanal be helme amen sele yalew dsta