"መጀመሪያ ስዘፍን አባቴ ሰምቶ ዘፈን እንዳቆም ነበር የነገረኝ " ድምፃዊ አህመድ ሁሴን /በእሁድን በኢቢኤስ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
አህመድን የሚህል ስም ይዘህ ዘፍኛህ መሆንህ በጣም ይከብዳል አላህ ይመልስህ ወንድሜ እዱኒያ ጠፊ ናት እደዝህ ሁነህ የስራህው ብረ ስትሞት አብሮህ አይቀበረም ሁላችንንም መጭረሻችንን ያሳምረልን
ጅል
ደግሞ ፅድቅ የሰራህ ይመስል ትመፃደቃለህዴ ስምህን ቀይር ላተ አይገባም
Esu bicha aydelem Ahmed legas ye gonderu dink ye bahil zefgha abatu endawim shehi nachew
Mohammed tewil lelaw new
ዘፍን እኮ በእልምናም ሆነ በክርስትና ፍጣሪ አልፍቀደልንም ሃፅያት ነው ግን እኛ ሰዎች አለማዊ ፍላጎታችንን ማሟላት ስለምንፍልግ እንጂ ፍጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ከበደ ብለነዋል ማማየ❤
አላህ ይመልስህ እስልምና ን የምታገላግል ያድርግህ
ስብስክራይብ አርግኝ ማር
@@ኢማንይመር MN ayenetwa kerfuza ngr nesh
Eski beye muslim artistoch eyegebachu endezi atbelu yefelegewm madreg mebtu nw min litseru tayalachu sijemer
አወወላሂ አላህይመልሰዉ
@@ፋፊነኝየጃማዋ ere pls batedegefut enkwan ye maqomu meknyat atehunu
የፋና ላምሮት እንቁ🌸❤❤
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያሳምርልንወንድሜ
ለዚኮነበር ከወንድ ይልቅ ሴት ሀይማኖቷን ማወቅ ሚገባት ልጇን ወደ ጨለማ እንዳይጎዝ ለማነፅ ነበር ምን ዋጋለው እሱ ይዘንልን
ለማንኛውም ወሎየ ነህ ደሜ ነህ ስኬትህ ያስደስተኛል እኔ እንደሙነሽድ ሙሀመድ አወል አላህ ይዘንለትና ከልብህ ተፀፅተህ እንደምትመለስ አምናለው ለማየት ያብቃኝ
ትክክል ነሽ
ወዲሜ አላህ ልቦናህን ይመልስልህ ለድኒያ ብልጭልጭ ኑሮ ከአለማት ፈጣሪጋ አትጣላ የዛኛውን ቤትህን አስታውስ
አላህ ይመልስህ ወንድሜ ሙስሊም የሆናቹ ሁሉ ኮሜታተሮች በድዋቹ አትርሱት አትሳደቡ ባላህ አላህ የወሰነው አይቅርምና ብቻ ድዋ እናድርግለት በተለይ ለናቱ ትደግፈኝ ነበር አላለም እናት የሼጣንን ስራ ትደግፋለች አላህ ያስተካክለኝ ያስተካክለው አላህ አዋቂነው
Betam yamral ahme abshir bertalin betam new minwodih
አላህ ይመልስህ በስ
አየ ይባትክን ምክር ብሰማ ሀሪፍ ነበር
ትክክል
በትክክል
አዎ ማር እንግዲህ. አላህ ይመልሰው
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
አህመድ ሁሴን ጄግና ነክ ግን ወንድሜ ታዉቀዋለክ ያለህበትን አላህ ይመልስህ ዱኒያ ለሚ ጠፊ ነዉ
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!!!
እናትህ ወደገደል ነው የከተተይህ ከህቶችህ ጭምር አባትህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እሱነው ትክክ።።
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴
አሜን ሊድያ ነኝ ከቤሩት
አህመድ ወሎ ተወልደህ ወለላ የሆክ ልጂ
አባትህ ይወድሀል እሽ አሁንም መተው ነው ያለብህ እሽ የሰው ልጅ መጨረሻው እሽ ዱንያ ብላሽ ናት ጠፊነን እኮን ሙስሊም ክርሲቲያንም ዘፈንን አይፈቅድም እምነታቸው እንደ ትቀልዳለህ በራስህ ላይ ወድሜ
Konjo nek😍😍😍😍
ahmyee yegna jegna lyuuu ko neh hulem selam hunligni welloyewechin demakoran mnm trtr yelegnim mrt ye wello fertt 💚💛❤ good luck manjus
አላህ ይመልስህ እች አላም ጠፊናት ለአከራህ ብሰራ ትጠቀም ነበር መጨረሻን ያሳምርልን ሊላ ምን ይባላል
አላህ ይመልስህ አህመድ ሁሌም ዱአ አደርጋለሁ ሙዚቃን አላህ አይወድም አንተም ታውቀዋለህ
የወሎልጅ 💪💪💪💪
አሏህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመልስህ
አላህይመልሥህ
ያገሬ ልጅ የኮቻ እንቁ በርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ከሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጋርም ተረዳዱ 😍😍😍
አደራ እምልህ እያደር ሀይማኖትህንም እዳቀይር ነው በሀይማኖትህ ከፀናህ ምናልባትም አላህ ቶበትን ሊወፍቅህ ስለሚችል ዱአ እናደርግልሀል
የት ይቀራል ብለሽ ነው
አህመድ ተብሎ ዘፋኝ አላህዬ ኣንተ ጠብቀን:: ማን ያውቃል የአባትህን ምኞት አይቶ አላህ ይመልስህ ይሆናል... መመስገን የነበረበት አባትህ ነበር እናትህማ ቁርኣን ላይ እንደማበርታት ወደ እሳት ስትጏዝ እጅህን ይዛ መራችህ ብቻ አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን::
አንችም እኮ ሙዚቃዉን እየሰማሽ ነዉ አንች ጀነት ልገቢ ነዉ ማለት ነዉ በቃ 😏
አላህእሄንዲምጥህንለዲነህእምትስራበትያርግህ አላህይመልስህ
ሲያምር
ኢሻ አላህ እደ መሐመድ አወል አላህ ይራህመው ና እደሱ ተብቶ በኢስላምን ማገልገል እንዲመለስ ኢሻ አላህ ምኞቴ ኑው ዱኒያ ህዝብ አስወደደህ አድናቆትን ግን አላህ ዘንድ ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይቺ ዱኒያ ናት😭😭😭😭😭💔
የአባትክ ብክር ቆየት እያለ ይቆጭካል አላህ ይረሀመው አባትህን😭😭😭😭ለአንተም አላህ ልብህን ይመልሠው ዱኒያ ጠፊ ናት ወንድሜ አሁን ብዙ ነው ሊያዴንቅክ ይችላል ግን ምንም አይጠቅምህ 😌
እዉነት ነዉ የኔ ቆንጆ ይመስለናል
ግና ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ብርታልን ያገሬ ልጅ
አላህይመልስህአይብርየማይሰራውየለም
አህመድ ሁሴን የሰፈሬ ልጅ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ወንድሜ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
Eski ya Koch lejoch ensabsab
ፍቅር ልይዘኝ ነው መሰለኝ ☺️ዋይ ምን ተሻለኝ ማንዬ ❤️❤️❤️
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
Ere Benedhaniyalem Suse honobegnale yezi leje Music...
wow 👍👍👍👍👍💚💛❤
አላህ ይመልሥህ ወደ ክይሩ መንገድ ወንድሜ ፡ተዉ አህሜ ዱኒያናት ምንም ምያምር ወንድሜ ደሥ ሠላለህ ደሥብሎኛል የአገርልጂ
የዚ ልጅ ድምፁ እኮ ገራሚ ነው በርታልን #ማንጁስ
Yelj awaki kum negerh srath demo dmsh wow ewnetm Ethiopia lezawm weloye❤🇪🇹
ወንድም አህመድ ምን አለ የአባትህን ምክር ብትስማ አላህ ወደራስህ ይመልስ ሌላ ምን እላለሁ
አላህ ሂዳያ ይስጥህ ወንድሜ ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት ካፊሮች የሚያቀርቡን እና ከፍ ከፍ የሚያረጉን እነሱን እንድንመስል ነው እንጅ ወደውን አይደለም አላህ ይመልስህ።
አላህ ኢድያ ይስጥህ
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 10 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜
አደረኩ
አህመድ ሁሴን የባላገሩ ምርጥ ውጤት ነህ የት ጠፋክ እያልኩ ነበር ምርጥ ስራ ነው
Endee fana adel de yetewedaderew
Men new neju leakera wendmsh kezefen tefah maletsh?
@@sebrinaabdella4292 ተያት የስም ሙስሊም ልትሆን ትችላለች
አላህ ሂድያ ወፍቆህ ድንህን እያገለገልክ እደማአይህ ተስፋ አደርጋለሁ
አህሜ በርታ አላህ ይጠብቅህ ከዚህ ሁላ መጥፎ ምላስ አይን በሂደት ነገሮች እንደሚስተካከሉልህ አምናለሁ
Kocha ❤️🔥
አቤት ወሎየነት በራሱእኮ መታደል ነው ፈገግታው ብቻ በቂ ነው
Allah yemalisi
የኔ ምርጥ ስወድህ
የወሎ ስም ሲነሳ እንባየ ነው የሚቆጣጥርው
አሏህ ተውበትን ይወፍቅህ ያረብ በሙዚቃ የምታገኘውን ገንዘብ ያርቅልህ ያረብ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
የኔ አንደኛ ሁሌም ለኔ አንደኛዬ ነክ 😍😍
ክልውልው አርጊኝ...ምርጥ ነው...ክልውልው ግን ምን ማለት ነው....? ዜማው ተመችቶኛል...ቃላቱ ግን አልገባኝም...
አሏሕ ቀናዉን መገድ ይምራን ቢሥ ሥምሕን ቀይረዉ 😭
አበጀህ አቦ እንኳን የኛው ሆንክ ።
አላህ ሂዳያ ይስጠህ ወድሜ
አላህ እደሙሀመድአወልሳላህ አተንምአላህ ይመልስልንያረቢ
አህመድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ የወሎ የቃሉ ልጂ
For those of you who think you are a holy person please look at yourself! This is his life stop your fake spiritual advice. He might be a better holy man than you think you are. God!!! Sentu temekero yechalae 🙈🙈🙈.
በርታ ማሜ ወሎየው
Yagera lij good luck 👍👍👍👍👍👌weloye balhone yekochign neber
🥰🥰
አላህ ይድያ ይስጥህ
አላህ ሂዳውን ይስጥህ አባትህ ላንተ ብሎ ነበር የመከረህ ተው ያለህ ይገርማል ግን የተመሠገነው ሌላ ሰው
😘😘😚😚😍😘😍😍😘
አላህ ይምራህ በሙዜቃ ስጨፍረ እዳትሞት ዋ ነፍሴ
My dear you're my #1, man juice my special one
Wendema neka bel Ahmed tebelo zefange Ayeru Zeman Allha Kelbehn Yemelseleh
ዋውዋው
ቢኖረንም እንሞታለን ባይኖረንም እንኖራለን ።
Ahmed husen manjus jegna
ዋው አህመድ
ስራሕን ባልደግፍም ግን እራስሕን ጠብቅ
አቦ ነሺዳ ይሻልሀል እንደ ማሀሙድ አህመድ ጠፍተህ ትቀራለህ ተመለስ
ትክክል
Sah
Men alebet ya abtehen miker bisama antenem enatehinem allah yemlisachu
አለባበሱ ከባህላችን ጋ የሚሔድ ደስስስስሲል
አላህ እህድያውን ይስጥህ
االله يحدك
የአባትህ ምክር ብሰማ ይሻልህ ነበር አላህ ይምራህ ይምራን
ምን ታካብጃለሽ አሁን ሙዚቃ የማትሰሚ አትመስይም?
@@senayetedema7725 አዎ አልሠማም
@@ekramyimam4895 🤪
አባትህን ም አመስግን
አላህ ቀልብህን ይመልሰልህ ወላሂ መጥፌመገዲ ጀመረክ
አንተ ውድድሩን አሸነፍክ ለሁለት አለም የሚያከስርህን።
የአሸናፊወች ሁሉ አሸናፊ አላህ አለ ኢንሻአላህ ጀዛህን ከአላህ ታገኛለህ።
ደሞ እናቴ ምናምን ትላለህ ሱብሀነ አላህ።
Ya batah miker besma yetekmah nebre
Enem batamnew yezakunkut zafayi mahonihin sisama
Wallahi gadelcheh wallahi yabathen mekir betsema jonjo lemangnwum allah yemalseh kebad nw qaber alleh hulchenm mowech nen ena tamels towab adrgi wallahi kebad nw enath betam ateftalech leswa setl towba adrig
ወደ ቀጥተኛው መገድ ይመልስክ
አባትህን ለምን አታመስግንም ቲሽ ቀሽይም
Yene wd
Ye muslimun umma mitaglgil yadrgi
Zefen yqrbh wendme
አላህ ሂድያ ይስጥህ
fana lay be 12 amete neber yalkew
Allah ሂዳያ ይስጥክ ያረብ ከዚ ቆሻሻ ሂወት
ያባትህንምክርጥሰህእየሰራህምንምደስታአታገኝም
እኔ ለምን እንደሁ ባላውቅም ሳየው ያናድደኛል
Abateh alah yerhemachew. behiwot binoru endi atechemalekem neber. Allah hidaya.
ወሎየፍቅር ሀገርርርርርርርርርር
ክልውልው