ፈሪሀ ክፍል 128

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 660

  • @brhanelove3340
    @brhanelove3340 ปีที่แล้ว +58

    ኢሚር እና ፈረሀ ንፁህ ፍቅር ይሰጠን❤❤👌

  • @aishasaif5015
    @aishasaif5015 5 ปีที่แล้ว +733

    ጉልሱም ሚስኪን ስታሳዝኒኝ እስኪ ጉልስም የምታሳዝነው ማነው እንደኔ

    • @ሁሉምሀገሬYouTube
      @ሁሉምሀገሬYouTube 5 ปีที่แล้ว +1

      😔😔😔😔😔😔👈

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 5 ปีที่แล้ว

      Kasu inde jamarsh sanimin charshahti

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 5 ปีที่แล้ว

      Livat mirx liji uko nhe

    • @kareemewolnshet4031
      @kareemewolnshet4031 5 ปีที่แล้ว +1

      @@Medi-Tube2 ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @seadanurye3926
      @seadanurye3926 5 ปีที่แล้ว +2

      ጉልሱም አሁን ጥሩ ሰው ናት ግን ወደላይ ተንኮል ትማራለች ተንኮለኛ ትሆናለች

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 ปีที่แล้ว +81

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የፈሪሀዬእና የኤመርዬ አድናቄወች በሙሉእንኳን ለመልክአ ቅዱስ ሚካኤል ወርሓዊ በአሉ አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል በየአለንበት ይጠብቀን የአዳም እናየሂዋን ልጅች በሙሉ ውውውውድድድድድድ አደረጋችኋለሁ ❤ሰምታችኋል 😂😂

    • @fafiababu5964
      @fafiababu5964 5 ปีที่แล้ว +2

      እኮን አብሮ አደርስን አሜን እኛም ውድድድድድድድድድ

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 11 หลายเดือนก่อน +17

    አይ ፍቅር በባስ ስትሄድ በቤት መኪና ሲደርስላት ኡፍፍፍፍ ብቻ ደስ ይላል ኢሜርና ፈሪሀ ❤❤❤❤

  • @ሀበሻነኝ-ገ1ሰ
    @ሀበሻነኝ-ገ1ሰ 5 ปีที่แล้ว +278

    የቱርክ ሴቶች በብዛት ድራማ ሲሰሩ ሜካፕ አይጠቀሙም 👍👍👍👍ፈሪሀ 👍

    • @hghjhfhh6620
      @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀበሻ ነኝ
      የቱርክ ሴቶች ፀጉራቸው ለጥቀው ስስነው

    • @eliekatoura4569
      @eliekatoura4569 3 ปีที่แล้ว

      rjddurh

    • @eliekatoura4569
      @eliekatoura4569 3 ปีที่แล้ว

      DG,hjd

    • @eliekatoura4569
      @eliekatoura4569 3 ปีที่แล้ว

      etygshh

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +2

      አወ ቱርኮች መልከኛ ናቸዉ ሜካብ አይጠቀሙም❤💖💔💞👍👍

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 ปีที่แล้ว +58

    አብራችሁ ከምትኖሩት ግዜ ይልቅስ ያሁኑ ድብቅብቆሺ ፍቅር ደስ ይላል ክክክ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት አወ ፈሪሀ አሥጨነቀችዉ ሀሣብ ብቻ ሆነ ዴበራት ፈሪሀ

    • @senaitabat601
      @senaitabat601 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ያሁኑ ድብብቆሽ ይበልጣል

  • @hayuuseid730
    @hayuuseid730 5 ปีที่แล้ว +74

    ሌቫንት ምናለ ወንዶቹ ሁሉ እንደ አንተ ቢሆኑ ረጋ ያልክ ነህ ስወድህ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 ปีที่แล้ว +25

    ከነዚህ. ሁሉ እማትቀያየር ሊቫንት ምርጥ ሰው ነህ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 ปีที่แล้ว +292

    እንደ ኢሚር እና ፈሪሐ ንፁህ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 ปีที่แล้ว +118

    ጉልሱን ስታሳዝኝ ሚስኪን ከደዚህ አይነት ትዳር ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @ururhdiiehwugh979
    @ururhdiiehwugh979 ปีที่แล้ว +17

    ኢሚር እና ፈሪሀ ሰወዳቹ የኔ ማሮች🥰

  • @jdjsjsshsshs3219
    @jdjsjsshsshs3219 5 ปีที่แล้ว +109

    ማሮችዬ ዌል ብለናል ነገ መንገደኛ ነኝ ፈጣሪ ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ በሉኝ ለናተም መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለው

  • @zabibabo1943
    @zabibabo1943 5 ปีที่แล้ว +92

    የፈሪሀ እና የኢሚር፡አፍቃሪነኝ

  • @fatuma8181
    @fatuma8181 5 ปีที่แล้ว +81

    ኢሚርና ፈሪሀ ፍቅር ምናይነት እደሆነ ያስተምራሉ ውሥጤ ናቸው

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 ปีที่แล้ว +71

    ኤሚር ለምህመት የሰጠዉን ትግስት ለማንም አልሰጠም ለፈሪያ ሲል እንጂ 😜 ምህመት የሚሞተዉ በኢሚር እጅ ነበር

  • @ሚሊጓልወየንቲ
    @ሚሊጓልወየንቲ 2 ปีที่แล้ว +27

    ፈሪሀ እና ኢሚር ስወዳቹ የኔ ማሮች❤❤

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 ปีที่แล้ว +63

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኢሚርና ፈሪሐ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ
    @ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 ปีที่แล้ว +29

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ባያችሁ ባያችሁ የማልጠግባችሁ ኢሚርና ፈሪሀ ፍቅርን ከእናተ ተማርኩኝ 💋

  • @seadaseada1836
    @seadaseada1836 3 ปีที่แล้ว +31

    ምርጥ ተዋናይት ሀቲስ👍👍👍👍

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 ปีที่แล้ว +33

    ወይ የፈሪሀ ምራት ምን አይነት ሰው ነች ወይ እንደዚች አይነት ምራት እዳሰጠኝ አደራ ፈጣሪይ 😂😂የሆንሸ የረጎ ዝብ

    • @nejatseed6931
      @nejatseed6931 5 ปีที่แล้ว +1

      ውይ ሰሂርየምትባል ቀውስ

    • @nejatseed6931
      @nejatseed6931 5 ปีที่แล้ว +1

      ደሜን አታፍላው ምህመት

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว

      Lanim ameeeen 😊😀😂😂😂😂😂

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 3 ปีที่แล้ว

      Kesetegnim anike new migelat😃😃😃

    • @sarasnvn9711
      @sarasnvn9711 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔስ አለችን ተመስገን ነዉ ሁሉ ግዜ ጦርነት በየ ቀኑ እህህህህህ

  • @aishasaif5015
    @aishasaif5015 5 ปีที่แล้ว +238

    ላራ እስከናትሽ መልካም ሴት ነሽ

  • @bhcombh5173
    @bhcombh5173 5 ปีที่แล้ว +30

    ከዚህ ድራማ ውስጥ ምህመትና ሰኒም እሚባሉ ሠዎች በጣም አስጠሉኝ ማስጠላት የሚለው ቃል እራሡ አይገልፃቸውም

  • @اميحيحمدي-ف6ج
    @اميحيحمدي-ف6ج 4 ปีที่แล้ว +26

    ሌቫንት የንየ አስተዋይ ስዎድህ❤❤❤❤

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 ปีที่แล้ว +154

    ካፒቴን ሊፋንት የተረጋጋ ሰው ነው

  • @shhszcjfjj6052
    @shhszcjfjj6052 4 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ለፈርየ እነ ለእምር ሥልል ለይክ ምሠጠዉ በጠም ደሥ ይለሉ ኡለተቸዉ የነሡን አይነት ፍቅር ይስጠን የነሡ ደገፊ ለይክ ይስጡኝ

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 ปีที่แล้ว +41

    አየ የድብቅ ፍቅር ደስ ሲል ክክክክክ

    • @ojoosolihaeisa6286
      @ojoosolihaeisa6286 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሌባነኝኝኝ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አፍቅሬ እደዚህነበርኩ ግንአገባሁት በጣምደስይላል የድብቅፍቅር አይጠገብም💔💔🤣🤣🤣

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 ปีที่แล้ว +47

    ላራ ውዴ እስከ እናትሽ መልካም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seeena-qi8ix
    @Seeena-qi8ix หลายเดือนก่อน +1

    ልብ በፍቅር ሲታመም ደስ ይላል አደል ልክ እንደ ኤሚር ልክ እንደ ኮራይ እንደ ፈሪሃ ❤❤❤ ሰወዳቹ ለስድስት ጊዜ ማየቴ ነው

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 ปีที่แล้ว +15

    አይ ኮራይ ከሀንዴ ለመራቅ ብለህ የሷን ህይወት አበላሸህባት የኔ ምስኪን ስታሳዝነኝ ጉልሱም 😭😭😭😭😭😭😭የኔ ዉድ።

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว

      አይ መህምት የመትብል ሸላፋታም ምን ይመስላል 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ሰሙነኚስደተኛዋ
    @ሰሙነኚስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +86

    ምህመት ይቺን ድንጋይ እራስ ሚስትክን ማላመጫዋን ወደ አገጯ አዙርልኚ ሰሂር የምትባይ ቀፎ

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ
    @አሰናቀችየድንግልልጅ ปีที่แล้ว +4

    ሴትነት በጣም ይከብዳል😢😢😢 ጉለሰምዬ የኔ ወዴ አይዞሽ

  • @egzabheryemsgn2311
    @egzabheryemsgn2311 5 ปีที่แล้ว +28

    ጉልሱም እህቴ አይዞሽ

  • @ሰአድወሎ-ከ7ከ
    @ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 ปีที่แล้ว +74

    ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች የፈሪሀ እና የኢሚር አድናቂ ነኝ እረ የት ገባችሁ ኮመንቶች

  • @Jdjdhh-yw9lf
    @Jdjdhh-yw9lf หลายเดือนก่อน +3

    ጉልሱም እደኔማነዉ እምታሳዝነዉ❤️❤️

  • @abdullahalhoosni7614
    @abdullahalhoosni7614 5 ปีที่แล้ว +19

    I love you feriha

  • @ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ
    @ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ 3 ปีที่แล้ว +13

    ዊይ ጣጣ ት.ት ቤት ድብብቆሽ ልንጨወት ነው😂

  • @KaramDagnl
    @KaramDagnl หลายเดือนก่อน +1

    ዉድ ጉልሱም ግን ማነዉ እንደነፈሪሀደስተኛ ሆኖ የሚያዉቅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 3 ปีที่แล้ว +27

    ፈረሀ እና አሚር ♥️😍❤️👏😘❤️👍

  • @AsgedetAsrat-tp8kd
    @AsgedetAsrat-tp8kd 11 หลายเดือนก่อน +6

    Ye sehir tenkol mechem ayabeqam 😂😂😂😅

  • @እረዴትየድንግልልጅእናቴን
    @እረዴትየድንግልልጅእናቴን 5 ปีที่แล้ว +9

    አይ መህመት በአንድ ጥፊ የሚወድቅ ስው እህን ያህል መገንፈል እረሳሀው እንዴ በእንዴ እኳ ነው የወደቅህ ሰሂር እፍፍፍፍፍፍ ምንም ብልሽ አረካም ደሞ አልባብሳ ሲስጠላ እሚር ፈርሀ እስኪ ጠላታችሁን ያብርድላችሁ እረ መከራ ነው

  • @zenabteka9893
    @zenabteka9893 5 ปีที่แล้ว +73

    ልቫንት የሰዉ ማኛ

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 4 ปีที่แล้ว +12

    ካፓቲን እረጋ ያልህ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ጀ2አ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ጀ2አ 5 ปีที่แล้ว +16

    አይ ሊቫንት የሰው ልጂነክ ጥሩ መካሪ

  • @KamalDanur
    @KamalDanur ปีที่แล้ว +8

    ይሄ መህመት የሚባል ልጂ አንድ ጥሩ ሰራ ሳይሰራ ፊልሙ ያልቃል😢

  • @AyathAssfha
    @AyathAssfha 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሌቫት ሚስኪን. ምንም መልስ ሳይጠብቅ እሚያፈቅር. እርጋታውእራሡ ደስሲሊ

  • @سوسو-ح7غ7ع
    @سوسو-ح7غ7ع 5 ปีที่แล้ว +9

    ውይፈሪሀና ሀደጓደኝ ስኮኑስታምሩ ማሮቸ

  • @zenabteka9893
    @zenabteka9893 5 ปีที่แล้ว +77

    ሲህር ስራሽ ልክ እንድ ስምሽ ነዉ

  • @Tube-ez4vu
    @Tube-ez4vu 3 ปีที่แล้ว +8

    ምስኪን ጉልሡም አሣዘነችኝ😢💔😢

  • @obeobe8532
    @obeobe8532 4 ปีที่แล้ว +17

    ፈሪሀና ኢሜር 😅😅ይሄን ከትምህርት ቤት ጀርባ መሳሳም አቁሙ😳ልሙይደ እኔ 😘

  • @eexx2956
    @eexx2956 2 ปีที่แล้ว +18

    አባት እሪዛ የኔውድ😭😭😭አባት ለልጁ😢😢😢

  • @phasikaethiopia340
    @phasikaethiopia340 4 ปีที่แล้ว +8

    Koray gulsums endet letargat new tew enji

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 5 ปีที่แล้ว +34

    ፈሪሀ ስትስቂ ያምሪብሻል ስታለቅሺ ታሳዝንያለሽ

    • @zab544
      @zab544 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ልክ እደዘ ነኝ

    • @sonaali4478
      @sonaali4478 4 ปีที่แล้ว

      Umy

  • @እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ
    @እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ 5 ปีที่แล้ว +39

    የፈሪሀን ኢሚር ሳይ አፍጥጨ የኔን ኢሚር ወሰደችው ያገሬ ፈሪሀ ስደት ላይ ሁኖ ይህን መስማት በጣም ያሳዝናል አይደል እስኪ አይዞሽ በሉኝ ወገኖቸ ረ ተናደድኩ

    • @haleamabbb7547
      @haleamabbb7547 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

    • @ሰአድወሎ-ከ7ከ
      @ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 ปีที่แล้ว

      እረ በሳቅ ክክክክክክክክ

    • @haleamabbb7547
      @haleamabbb7547 5 ปีที่แล้ว

      @@ሰአድወሎ-ከ7ከ በጣም ያስቃል ማማ

    • @emra.aswabemranaswab9368
      @emra.aswabemranaswab9368 5 ปีที่แล้ว

      @@haleamabbb7547 አይዞሽ ሀገር አንችም አሳልፈሽ ነበር

    • @alimaalima3760
      @alimaalima3760 5 ปีที่แล้ว

      @@emra.aswabemranaswab9368 ላ

  • @HaniYasin-cb5tm
    @HaniYasin-cb5tm ปีที่แล้ว

    Ya Levant gesse bahri dess yilagnal gin yessu bahari minim aygabagnim siyalaqs enkuwan ayichew alaqm sinadad ,sikafa enkuwan ayichew alaqm chigir binoraw enkuwan lamanim aynagarm ya baris (Levant tiwana dess yilal badanb naw diramawn yatawanaw ye fariha tawanayich batam enodachuhalan❤❤❤❤❤

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 ปีที่แล้ว +14

    ጉልሱም ምስኪን አይዞሽ

  • @AsrarahamedSeid
    @AsrarahamedSeid 5 วันที่ผ่านมา

    እደ አሚር ና እደ ፈሪሃ ምርጥ ፍቅር ይሰጠን🥰🥰🥰

  • @zeynebzeyneb6592
    @zeynebzeyneb6592 5 ปีที่แล้ว +23

    ኢሚር በፍቅርህ አበድኩኝ ልክ እደ ካሡ ምን ትሉኝላችሁ ማሬምን ነወ እምላችሁ

    • @ፋፊ-ቸ9ኸ
      @ፋፊ-ቸ9ኸ 5 ปีที่แล้ว

      ሠሂር እምትባል ነገር ማቀባበልና መብላት ነውየምታቀው ሥራም አትሠራደ

    • @hbdgfs2138
      @hbdgfs2138 3 ปีที่แล้ว

      ሠሂርየምትባልሤትዬአስጠላቺኝ

  • @ሀይሚየጌታልጅ
    @ሀይሚየጌታልጅ 5 ปีที่แล้ว +19

    መእመት እንደኔ የሰለቻቹ

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 5 ปีที่แล้ว +8

    ጉልሱም የኔ ውድ አይዞሽ

  • @tuhftgsyz5509
    @tuhftgsyz5509 4 ปีที่แล้ว +6

    💝💝💝💝💝💝💝E. 💝💝💝💝F💝💝💝💝💝የዘላለም ፍቅር

  • @ሁሉምሀገሬYouTube
    @ሁሉምሀገሬYouTube 5 ปีที่แล้ว +14

    ዊዊዊዊአቶ ሊቫንት የኔ ምርጥ

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
    @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 5 ปีที่แล้ว +40

    ክክክክ መህመት ኢሚርን ስታይ ብቻ ነው ወንድ የምትመስለው ስታስቅ

    • @ነኢማyoutube-y1z
      @ነኢማyoutube-y1z 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይገርማል

    • @azizaaziza5424
      @azizaaziza5424 3 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከጉረኛ ነው ምህመት

    • @lovlove4476
      @lovlove4476 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከኸ እዉነት ነዉ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +8

    ካሱ መልካም እብደት😂😂😂

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔምለዉ የእዉነትነዉእሚሰሳሙት😂😂😂😂😂ይመቻቹሁ❤️❤️Ⓐ&Ⓕ❤️❤️❤️

    • @Soyad-k6q
      @Soyad-k6q 2 วันที่ผ่านมา

      እኛምገርሞናልኬክክ

  • @ssuhg657
    @ssuhg657 3 ปีที่แล้ว +1

    Amirey yene melkam betam new Emwedihe

  • @eluuuuuuuuyyy
    @eluuuuuuuuyyy หลายเดือนก่อน +1

    ግን ፈሪሀ ምን ጥፋት የለባትም እንዴ ቤተሠቦቻ ሂወቷ ገጠር ሊያመሣቀቅሉ ነበር ሂወቷ ጨለማ ሊያወሪዱላትነበር አሁን አሚር የኔጣፋጭ አብሯሆኖ እንኳን ለመተኛት ሣያሥገድታት ጤነኛ አፍቃሪ ነዉ ኢሚሪዬ

  • @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
    @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +25

    ግን ይሄን ፊልም ወንዶች አያዩትም እኮ ምክንያቱም ትዕግስት የላቼውም እዚህ የሚያፈጡለት

    • @seadahassenzegeye388
      @seadahassenzegeye388 5 ปีที่แล้ว +1

      Tkkl yene wudi

    • @MohammadAli-xz5kq
      @MohammadAli-xz5kq 5 ปีที่แล้ว +4

      ሴቶችእደፈሪሐትሖናላችሑ፣

    • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
      @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 2 ปีที่แล้ว +2

      ሲሳሳሙ ብቻ ያያሉ😂😂

    • @MedinaA-q3m
      @MedinaA-q3m 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂የምርበጣምነውየሳኩት😅😅😅😅😅​@@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +4

    እነፈሪሀቤትሁሌሻሺ ጨጓራቸዉአይላጥምእዴ😂😂😂😂

  • @ethiopiancepolsyoutube6578
    @ethiopiancepolsyoutube6578 4 ปีที่แล้ว +12

    እውት ግን ኢሜሪ ፈርሀን የእውት የሚወዳት ይመስለኛል አስተያዠቱ የስስት ነው እሌላላይ ከሰራው ፊልም ሳነጣጥርው እሷ የሚያይበት ይለያል ግን ደሞ እሰርጓላይም አልቅሷል ሲያሳዝኑ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ነዉ ከባድነዉ

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይወዳታል ሲሉ ነበረ እውነት ይሁን ውሸት አለቅም ግን አስተያየቱ ትክክለኛ ያፈቀራት ነው የሚመስለው ሌላ ላይየሰራውን እኔም አይቸው አለሁ እንደዚሁ አፍቃሪ ሆኖ ግን ከዚጋ ሲነፃፀረ በፍፁም አይገናኝም

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 3 ปีที่แล้ว +1

      Eko asteyayetu film sayhon yemir new mimeslew leza new feriha stasaznew libe miseberew lik ede ewnet sitalu aleksalew

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      የሰርጓ ቀን የትነዉ ያያችሁት ማየት እፈልጋለሁ ንገሩኝ

    • @yaasmin-w3d
      @yaasmin-w3d ปีที่แล้ว

      @@fatumaibrahim5378 እሺ የኔ ቀይቃያ 🤣🤣🤣🤣

  • @nejatseed6931
    @nejatseed6931 5 ปีที่แล้ว +11

    የኔድጋይ እራስ ምህመት

  • @ፍፀQueen
    @ፍፀQueen 3 หลายเดือนก่อน

    ላራ ና እናቱዋ ና ጡሩ ሳው ናችሁ ❤️‍🩹ጉሉሱም ስታሳዝን በፈጣሪ 😢

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል ብለሃል ኢሚር አቶሊባት አንተን መሆን አይደለም አቶ ሊባት እባክህ ፈሪሃን አንተ ተዋት እራቃት ኢሚር ምንም አይጎዳትም ፍቅር የሆነልጅ ነው እቤት ስለገባህ. ያገኘሃት መሰለህ ወደ ወይዘሮ ሰሊም ሂድ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን #ሪዛ መልካም#አባት ነው

  • @alqua1719
    @alqua1719 5 ปีที่แล้ว +15

    መህመት እንከፍ እንደ ጭቃ ሢጠፈጥፍህ የት ነበርክ ገልቱ አታፍጥበት የቸገረ ቸግሮት ነው እሽ

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 3 ปีที่แล้ว +3

    አየ ሠሂረ እንደጉልሱም መሆን አልቻልሽም ትያለሽ ተጋብተዋል ሀቢብቲ በዛላይ በፍቅረ የተሞላ ነው። እንደ ጉልሡም ትዳረ የተበሣቆለ አይደለም

  • @ሁሉምሀገሬYouTube
    @ሁሉምሀገሬYouTube 5 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ሰላም ፈሪሀወች ❤❤❤❤🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋👍👍👍

  • @saras1891
    @saras1891 3 ปีที่แล้ว +10

    ጉሉሱም ኣሳዘኘችኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @zab544
    @zab544 5 ปีที่แล้ว +3

    ዎይ ኢሚር ዉድ ፈሪሀ ማሮች አድነቄወች ውድድድድድድ የማራገችሁ

  • @tchiyeenatwakbthif9937
    @tchiyeenatwakbthif9937 5 ปีที่แล้ว +13

    ካብቴን ረጋ ያልክ ኣሰተዋይ ሰው ነህ ሰወድህ ኮ😘😘

  • @tigisttigist6307
    @tigisttigist6307 5 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን😍

  • @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
    @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 ปีที่แล้ว +13

    ረ ትርጉሙን አትቀያይሩት Emir &feriha soo swettt

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈርሀ እና ኢሜር 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🥺🥺😌😌😌

  • @bffh9678
    @bffh9678 5 ปีที่แล้ว +12

    ቴኪው እናመሰግናለን👍👍እሪዛ አባትነቱ ጥሩ ነው

  • @AminaEmam-g9y
    @AminaEmam-g9y หลายเดือนก่อน +1

    Korayen enfata seli andedey

  • @shitokonjo9052
    @shitokonjo9052 5 ปีที่แล้ว +5

    I love you firya good

  • @ሷልህእናሶብሪናይቱብ
    @ሷልህእናሶብሪናይቱብ 5 ปีที่แล้ว +13

    ውይ ፈሪሃ መር ሁሉም ያልፍል የኔውድ ፈጠሪ ይርዳሽ ፍቅር ከባድነው የኔውዶች ፈሪሃያ ኢሜር ውድድድድድድድድድ

  • @hadramohammed8531
    @hadramohammed8531 4 ปีที่แล้ว +8

    ጉልሱም አሳዘንሸኝ

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 5 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ምርጦች

  • @እናቴእወደሻለሁእባቴእወዳ
    @እናቴእወደሻለሁእባቴእወዳ 5 ปีที่แล้ว +19

    ግን እኔ የሚላቹ ኢሚረ እና ፈሪሃ ስጣሉ በጣም ያስጥልኝል ፈቅር ሲሃኑ ደስ ይላል

    • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
      @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሲጣሉ በጣም ይደብረኛል ጉድ እኮ ነው 🤔

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 5 ปีที่แล้ว +29

    አንኛ ነኛ ስላችሁ ደሞ ቆር እንዳይላችሁ ላይክ ነው የምፋልጎ ጎዴኞቼ ለይክ ስይ ዳስ ነው የምለኝ ስላዝ..........በሉኝ

  • @obsetube730
    @obsetube730 4 ปีที่แล้ว +8

    Uuuuuiffffff emir and fariya 💖💖💖💖💖😢😢😢😭😭😭

    • @Sara-zb7gt
      @Sara-zb7gt 3 ปีที่แล้ว

      💔❤💔❤💔🖤🖤farehya yene kojno💔🖤

  • @ማርታማርታ-ፐ8ተ
    @ማርታማርታ-ፐ8ተ 4 ปีที่แล้ว +4

    አይ ካሱ ሽርክናዉን ድምጥማጡን እናዉጣዉ አለች 😂😂😂😂😂😘

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂eko

    • @tube3715
      @tube3715 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣ምድነው ሺርክና ግን ክክክክክክክክክ

    • @tiegstiteklay4822
      @tiegstiteklay4822 ปีที่แล้ว

      ​@@tube3715
      ሽርክና ማለት የጋራ ስራ ማለት ነው በሼር የሚሰሩት ወይ የሚካፈሉት ወይም የሚያወጡት ነገሮች ሽክክና ይባላል

  • @seadaseada8511
    @seadaseada8511 5 ปีที่แล้ว +16

    ኢሚር ስወድህ እንኮ ግን ምን ዋጋ አለው

    • @hi-it5jm
      @hi-it5jm 4 ปีที่แล้ว

      ግን ሰው እዴት በህቱ ይቀናል በጣም ብዙ ፊልም አይቻለሁ ዬምህመት በጣም አስጠሊታ ገጠባህሪ ነው እሚጫወተው አጋነነው

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢሚር ውዴ ፈሪሐ ውዴ ስወዳቹህ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
    @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ 5 ปีที่แล้ว +29

    ሊቫንት የኔ ፎቃ ስወድህ 😍😍😍

  • @Sነኝ-t5l
    @Sነኝ-t5l 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር እሚር ስወድህ

  • @genetdarrasdarras6818
    @genetdarrasdarras6818 5 ปีที่แล้ว +6

    ጉልሱም የኔ የዋህ

  • @saidshumye2229
    @saidshumye2229 5 ปีที่แล้ว +6

    ላራ የፍቅር ሰው

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว +5

    Gulsum betam asazenechni efff

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 ปีที่แล้ว +5

    መሃመድ ድጋይ ፈሪሃን ብሎ ነው እንጂ ኢሚር አፈር ነው የሚያገባህ ድጋይ

    • @user-hg3kn5ro3f
      @user-hg3kn5ro3f 3 ปีที่แล้ว

      ይረገጠው ነበርግን ፈሪሀ