ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thank you tell to Den Koro mesakiya😂😂😂😂😂😂
ስለእነ ብርሃኑንና አንዳርጋቸውን ትክክል ነህ ነገርግን እነ አበበንና ሀብትሽን አውርቶ አደር የምትለው አንተስ አዉርቶ አደር አይደለህ በአጠቃላይ ለአንተ የእራስህ ሁሉ ነገር ፅድቅ የሌላው ርኩስ እያልክ ነው ሚዛንህን ስተሃል።አንተ አማራ አይደለሁም ካልክ ምን አገባህ???? እነሱ ግን ቢያንስ ቢሳሳቱ እንኳን አማራ ስለሆኑ አማራ የሆነ ነው መተቸት ያለበት ። ሌላው ቢቀር ቢያንስ ሀይማኖታችንን አታሰድብ ጨርሶ ግብረገብ እየጠፋብህ ነው ከምር እውነት አሁንም የአማራ ትግል ከልብህ የምትቆረቆር ከሆነ የእኔ ብቻ ካልተደመጠ ብለህ እንደ እህያዋ ተረት የአማራን ትግል ከፍጥነቱ ቢያንስ እትጎትተው ። ይገርማል በነገራችን ላይ ምን ታዘብኩ መሰለህ ለካ ሁሉም ስልጣን ያለው ሲመስለው እምባገነን ይሆናል ።
ጉባላፎቶ ኦሮሚኛ ነው ጉብዬ!