ይህ የገባው ሰው በክብር እና በእረፍት ውስጥ እራሱን ማኖር ይችላል | Rawuel Endris
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Master the 8th Rule of Life to Achieve Anything You Desire Success isn’t just about working hard; it’s about understanding the principles that shape our lives. In this video, I’ll reveal the 8th rule of life that has guided me and helped me achieve my goals.
This rule is about discipline, mindset, and taking control of your destiny. If you truly grasp it, there’s no limit to what you can accomplish.
Join me, rawuel endris, as I share wisdom from my own journey, blending leadership, self-confidence, and personal growth to inspire you to reach your full potential.
Subscribe for more insights on how to unlock your best self. Together, let’s transform our lives!
#rawuelendris #8thRuleOfLife #PersonalGrowth #Leadership #Motivation #Confidence #PurposefulLiving
እናመሰግናለን ሁሌም ድቅድቅ ትምህርት እየሰጠህ አራሳችን እድናሻሻ አላህ ይጨምርህህ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
እግዚአብሔር ይባርክህ የወጣት አስተዋይ።
አመሰግናለሁ በጣም
ለሁላችንም እንደ አንተ አይነት መረዳት ይስጠን በርታ ወንድሜ ካንተ ብዙ ት/ት ተምሬለሁ ገና በ 18 አመቴ ማለት ነዉ ሀሳቦችህን እንወደዋለን❤😊
አመሰግናለሁ በጣም
ለሂወት ያለህ መረዳተት በጣም ደስ ይላል! ዉስጥህ እውነት ስላለ ሀሳቦችህ ይገዛሉ!! እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ
አመሰግናለሁ በጣም ሄርሜላ።
አላህ ባለህ ወቀት ይጨምርልህ ወድሜ ❤❤❤❤ማሻአላ
I firmly believe in rawuel!
God blessed you!!
Thank you bro!!!
Thank you betam yhe melkam negeger nw amsgnalhu.
ፈጣሪ ይጨምርልክ ወንሜ እዴት ደስ የሚል ሀሳብ ነው ያካፈልከን እኔ ካተ ገና ብዙ ነገር እማራለው 😊 እመቤቴ ትጠብቅክ
በዚህ እድሜህ እንደዚህ ያለ ማስተዋል በጣም ይገርማል ይሄ በሰው ጥረት ብቻ አይደለም ከላይ የሚሰጥ ፀጋ ነው በደብ ያዘው ❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
ነፍስ ያለው ቃል ተባረክ ስላካፈልከን መልካም ምክርህ እንወድሃለን
አመሰግናለሁ በጣም
ይህን ሁሉ ሁላችንም ገና ድሮ ብናዉቅ ኖሮ እኔም ሕዝቤም በተግባባን ነበር🤔 ግን ላስተዋለው አሁንም አልረፈደም እናመሰግናለን ወንድማችን👌👌👌❤❤❤
ማርያምን በህይወት ላይ ያለኝን አስተሳሰብ ነው የለወጥከው ፈጣሪ እንዳንተ አይነት በሳል ሰው ስለላከልኝ እናም ደግሞ ባንተ ውስጥ እራሴን እንድለውጥ ስለረዳኝ በጣም ነው ማመሰግነው። እናም ደግሞ አንተም ዘመንህ ይባረክ ደግሞም አሳክቼው አንድ ቀን ከአንተ ጋር እገናኛለሁ ብዬ አምናለው ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይፍቀድ። በጣም ነው ማመሰግነው 🙏🙏🙏
አሜን ይፍቀድ ወንድሜ።
መምህራችን ደሞ ስያምር የፈጠረህ አምላክ በሁሉ አመስግነው ታድለህ በዚ እድሜው ቡዙ ማወቅህ ረጋ ማለትህ❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
ማር የሆነ አገላለፅ ሁሌም ታስደምመኛለክ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ. ወድሜ ለስተማርከን የህይወት ቃል. እረጁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርታልን ወድማችን
አሜን አመሰግናለሁ በጣም ሚሚ ።
I value the way you build your mindset, perspective in life, your faith in God
I appreciate the way you transfer the message
Hope you more blessings
ohhhhhhhh ጠብ እርግፍ የምትልለትን ሰው ለይ።The Main Point Of this Video For Me❤
Egezabeher yebarek🙏🙏🙏🙏
ይመችህ በእውነት ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጌታ ።
ሥለ ጥኡም ቃልህ ተባረክ።
አመሰግናለሁ በጣም
አንደየ ከልቤ ገብተሀል ተባረክ ብሮየ🎉🎉🎉❤❤❤
Rawule wondmi yemre yeni mind ewunt bant temhert betam eyetkyre new ken beken anten salsma alewulm amesgenalhu ❤❤❤🙏🙏🙏
እውነትም ፍሬ የ አለው ምርጥ ቃል ነው የተናገርከው እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
እጅግ በጣም አመሰግናለው፣
🎉🎉🎉🎉
እዉነቱን ልናገር ድንቅ አምሮ ነዉ አለክ❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
የቀነየልና ሓውናኣ❤❤❤
❤
Ke lib Ameseginalew❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ👏👏👏👏
አሜን አመሰግናለሁ በጣም።
Igziabher amlak mengste semayatn yawrsh wendme❤❤❤❤
Amen amsgnalhu❤
❤❤🙏🙏Betam Thank you ❤❤🙏🙏Bro Berta❤❤❤
Amiesieginalie Birazieei❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Enm kelbay amsgnalhu betam.
እስኪ ላዳምጥክ 📝✍️✍️✍️
አመሰግናለሁ
Keep going bro ❤️
መምህራችን በርታልን🙏❤
Amsgnalhu betam
እሺ ወንድማለም አመሰግናለሁ።
እኔም አመሰግናለሁ
Yesssssssss bro❤😊
Amsgnalhu
ኑርባቸው
😅❤
አግዚአብሔር ይመስገን በጣም አመሰግናለሁ የተግባር ሰው ለመሆን እንዲገነዘብ እንደርክ ነው በርታ እየተለወጥን ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍
አመሰግናለሁ በጣም እየሩስ
እናመሰግናለን የኔ ጀግና እንወድሃለን አትጥፋን ሂዌቴን በአንተ እየተቀየረነው ፈጣሪ ቤትህን በበረከት ይምላው
አሜን አመሰግናለሁ በጣም።
ልክ እንደ ሁሌዉም በጣም አመሰግናለሁ bro
እኔም ከልቤ ወንድሜ tom
Ewnet wendme ende ante aynet astesaseb yalew sew yabzaln abo ❤❤ betam tmechegbalek
Amsgnalhu ftari yakbrlgn wendmay.
Thank you brother 🎉
My pleasure
I truly appreciate your thoughtful message.bright ideas with right time.Your voice is so clear and crisp, it's a pleasure to listen to. and Your input is valuable.
Thanks for revealing this.Rawuel
You are so welcome ma blen(:
❤ best
Amsgnalhu❤
Berta wendim❤❤
Thank you very much bro🙏🙏🙏🙏🙏!!!!!
Always welcome
Proud of you bro ❤ keep it up
Amsgnalhu betam
allah yichemrlh berta bro❤❤❤❤!!!
Amen amsgnalhu
Bruv🔥🔥🔥
Thank you ewnt tlik miker new❤
Amsgnalhu betam
Thanks
Welcome
r͟a͟w͟u͟e͟l͟ የቅድስተ ድግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ይባርክህ ወድሜ🎉❤❤
አመሰግናለሁ አሜን።
I am with you Forever
Amsgnalhu wendmay jossy
ወድሜ በርታ
አመሰግናለሁ በጣም
Yena gana
Thanks!!!
Welcome!
በርታልን 🥰❤
አመሰግናለሁ
ድንቅ እኮ ነህ ታናሼ ሁሌም ታስገርመኛለህ
አመሰግናለሁ በጣም
አፌ ቁርጥ ይበልልህ❤
hulu negerh betam yemechegnal, endemtlew aynet sew lemehon begna akababi tnsh yekebal ena eski endet betorent mehal honen selerasachn ntsh enkuan tesfa nuron yemnasbebetn nger sralen rawiii
Viva FANO
Eshi adergalhu surafel
yemtgerm saw neh .I respect u bro🙏🙏
U welcome wendmay.
Ohhhh❤❤❤❤
❤
Wife extrovert+husband introvert are going to be great combination
Amsgnalhu wendmay
Ygermal tleyaleh ❤❤
Amsgnalhu betam
ብዙ ግዜ ስንሰበስብ ሚጠቅመውም ማይጠቅመውም የወሬ ባህር ውስጥ እራሴን አገኝዋለው በምናገረው ብዙ ግዜ አልቆጭምን ባረገው ብየ ምመኘው ስለሆነም ለሌሎችም ማካፍል እውዳለው ችግሬ ስአቴ ይረሳኛል እንዴት እንደምቋጭ አላቅም ይከፍሉ ብየም እፍራለሁ አንድ አንዴ ዝምታን እመርጥና እራሴን በስልክ ጥጄው አገኘዋለሁ ተመልሼ ሳቅ በራሱ እስቦርት ሆኖ ሳለ ከተፈጥሮ ልገጠል እንዳልናገር ስል እልና ነገሩን አተራምሼው እገኛለሁ ምን ትሉታላችሁ ምኞቴ ነው እንደምትረዱኝ
OMG ትለያለህ በርታልን😊
አመሰግናለሁ በጣም
Very nice 👌. But l have 1 question for you. 1 take a note and l ask you 1 day .
Wllahe jegena nhe lehulum endma yemhon mirt mirt hasb nw mitakrb allah yechirlhe birta
የዛሬው ይለይል ማአሽአላህ
egziyabher ystln wendm alem egziyabher ybarkh amesegnalehu betam tleyaleh endant aynetun wetatochn yabzaln lehagerachn
Amsgnalhu betam nardi
❤❤❤❤❤❤❤
Rawalel edate nehi hulame new metmcige begugute new metbkehi
Amsgnalhu betam fele
🙏🙏🙏
Amsgnalhu
ከኋላክ ያለው ፎቶ ታምራት የሚባለው ጠቆይ ነው እዴ እደዚ አይነት ፎቶ አለው መሠለኘ አተግን በርታ ጥሩ ነው አቀራረብህ ከቻል መልስ ስጥ
አመሰግናለሁ
wendme ebakh chigr wst nench bemn agncheh lawerah echilalew
ቀጣይስለ ቃላት አጠቃቀም ስራልን ?
መልካም አደርጋለሁ
🙏🙏🙏🥰
❤
Wow lyu tmrt tlq msgana wendmachn gziehn abakneh slemtastemren bezi gzie endezi aynet sew yelm yamw bante edmie
Amsgnalhu
❤❤❤
Amsgnalhu
Do you think watching your videos is much enough fr us
ብሮየ
ሰላም ላንተ ብያለሁ።
@@Rawuel_Endris ለማንኛዉም የትዉልዳችን ኳሊቲ በርታልን
Jegna nh berta
Amsgnalhu
ራዊ ከዚ በፊት የለቀካቸውን videoዎች ላገኛቸው አልቻልኩም እንዴት ላርግ
ሀሳቦቹን በተሻለ መልኩ በድጋሚ እሰራቸዋለሁ
እሺ ግን በጣም ነው ማደንቅህ ቪዲዮዎችህ አምልጠውኝ አያውቁም በጣም ትልቅ ክብር ነው ያለኝ ላንተ አመሰግንሀለው ብዙ ነገር አስተምረሀኛል ገና ብዙ እማራለሁ ብዬ አስባለሁ
ምን አለ ቀድም ብትል ጥሩ ነገር ይኖረኝ ነበር ብዙ ነገር አላበለሽም ነበር
ገና ብዙ ዘመን አለዎት
@Rawuel_Endris እወነት ነው ብቻ አንተን በፍቅር በጤና በሞገስ ያቆይልን እግዚአብሔር
anten mawrat efelgalew
Melkam Instagram lay meleket askmtlgn
ስማ ያ ከአንተ ጋር የሚሰራው ማንን ነው የሚሳደበዉ ሁለት አህዬች አሉ የሚለው ማንን ነው
ማነው ከኔ ጋር የሚሰራው?
በጣም ከባድ ነው የድሮ ጓደኞቼ extrovert ነበሩ ከዛ ሌላ ቦታ move አድርጌ almost ሰው ሁሉ introvert አደለ እንዴ በጣም ያስጠላል ምንም መግባባት አትችልም በጣም wise ካልሆንክ በቀር አንዳንዴ አንተን ራሱ ያወዛግቡሃል አንዳንዴ ከዝምታቸው የተነሳ judgemental ይመስሉሃል ሁሌም የሚመዝኑህ ምናምን ይመስልሃል its boring as hell😂 በተለይ ትንሽ በሰል ያሉ ከሆይ
ኑ አባቴ መታዘብ ብቻ ነው ስራቸው አፍላ ላይ የሚገኙት ግን ሰሚ ካገኙ ያወራሉ byzway im ambivert and if i get a person that i like i love to talk but now i don't know I'm good special talking with strangers 😂😂
😂 ewnetun lmnager enenm feggg asblwegnal
@Rawuel_Endris ወዝጋባ ሁላ 😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
Peaceful engagement 🤣😂
😅
ብሮ በነካ እጅህ ስለ ፍቅር የሆነ ነገር በለን
መልካም አደርጋለሁ ወንድሜ
የምታቀርባቸው ኮንተንቶች እወዳቸዋለሁ ። ግን ይሄ ተራ ቪዲዮ አይደለም የምትላት ግን ሌላ ነገር ታስመስልበሃለች
እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ
Awo. Tera adelem broo please. Pitecer. Ye rasu. Confident. Bchaenkan Lene hiwete. New. Raui. Ye. Tigray. Lj. Neng. Enetthi yarada lj yetemecheng alagengahum beakal. Bagengh. Des yleng. Never yesdet. Talak. Wendme. Neh. Egtheabher ytebklng dmtsu. Bcha enkan Wenda wend ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@Rawuel_Endris
እንከን ፈላጊ አትሁን ትኩረት እንድትሰጥ ፈልጎ ነው🎉
Amesgnalehu .dink timihrt new
Enm kelbay
ቴኪው
Amsgnalhu
ዘሪሁን
Hmmm
Respect🫡🙌💫
Build ur legacy brother
@Rawuel_Endris i got u bro
And tnx 4 sharing ur life experience and others 💥🙏💥
በቃ ትችላለህ
አመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ።
ስለ አንተ ቪድዮ ልሰራ አስቤ ነበር ፍቃደኛ ከሆክ ወንድሜ።
እንደወደድክ አድርገህ ስራ ወንድሜ።
For me its easy to being introvert🥱 but extrovert with a good heart and courageous personality is another level and rare 😎
Melkam nger nw hulum nger wanaw atakakmu nw
ሳብስክራይ ዩቱበይን ኣድሩጉልኝ እባካችሁ😢❤
በርቺ
@Rawuel_Endris አመሰግናለሁ በጣም ማሪያምን እንባ መጣኝ እፍፍፍ
❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤