ሶስቴም አልፈታሁም ሶስቴም አለገበሁም "እኔ በለፍኩት አንተ ብታልፍ ሚስትህን ትገለተለህ" የስንፈተ ወሲብ መድኃኒት አይደለም ዘማሪ ዳጊ ለአማን ሻሎም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 13

  • @tericoterico3228
    @tericoterico3228 26 วันที่ผ่านมา +1

    please dagi አንተ የእኛ የመንፈሰዊ አባት ነው በዝህ ክርክ በትገበ ይሻለል❤❤

  • @TigstAbayneh-td3kc
    @TigstAbayneh-td3kc 25 วันที่ผ่านมา

    ..ዳጊ እንተ እኮ ትልቅ አገልጋይ ነህ.እረ በጌታ አፈርን።

  • @user-ql9st1xb6s
    @user-ql9st1xb6s 25 วันที่ผ่านมา

    Yehonk lehacham

  • @betyabebe3075
    @betyabebe3075 26 วันที่ผ่านมา

    Zibazinkeam hulu

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ አልገምትህም ትልቅ አይደለህም ወይ? አንተ ግን ሥራ የለህም?ዳግም በጣም መሰናክል እየሆንክ ነው እረፍ ጌታን ፍራ

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 25 วันที่ผ่านมา

    እንደዛ ተበድላ ስታለቅስ አንተ ደስ ብሎሀል ማላት ነው???

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 25 วันที่ผ่านมา

    አወራርህ ራሱ ሲያስጠላ

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 25 วันที่ผ่านมา

    አወራርህ ራሱ ሲያስጠላ፣ ዘጊ ነህ

  • @rahelmekuria4004
    @rahelmekuria4004 26 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ አይነቱ ወሪ አይመጥንህም ይሄ ሰፈር አንተንም ሆነ አብናና አማን አይደለም የምታወሩት ወሪ አይመጥናችሁም በውስጣችሁ ያለው ፀጋ ይሄ አይመጥነውም

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 25 วันที่ผ่านมา

    copy ምናንን? ይህ ኒውክሌር ሳይንስ መሆኑ ነው? ኤጭ ተጨማለክ፤ stop nonesense

  • @TigstAbayneh-td3kc
    @TigstAbayneh-td3kc 25 วันที่ผ่านมา

    ዳጊ ወሬው አይመጥንህም።

  • @repent5044
    @repent5044 25 วันที่ผ่านมา

    አንተ ልጅ ለቀቅክ እንዴ? ኧረ ጉድ? ወዴት ወዴት
    የቆመ የሚመስለው እንዳትወድቅ ይጠንቀቅ
    ጌታ ሆይ መጨረሻየን አብጀው ማለት ይሄኔ ነው
    ከክብር ዝቅ አትበል
    ተመለስ
    የዩቲበር ብር አይጠቅምህም
    ወይ ጌታን ወይ ገንዘብን ምረጥ