ክፍል120 ትዳራቸዉ እንዲበተን የተቀበረ ድግምትና ባዕድ አምልኮ ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ ላይክ ሼር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o หลายเดือนก่อน +2

    ቤተ ክርስቲያንን በወረሩአት መታች ደብተራዎችና አስመታቾች እንደ አሸን በፈሉበት ዘመን ጌታ እንዲህ አይነት በጌታ ስም ከሰይጣን ቁራኛነት ነፃ የሚያወጡንን አባቶች ያስነሳልን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።❤❤❤❤

  • @YeshiAbebe-m1g
    @YeshiAbebe-m1g หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @IsralSeged
      @IsralSeged หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @IsralSeged
    @IsralSeged หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ አባታችንን ከክፉ አይንትጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ታኑርልን አሜን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን አሜን . በጸሎት አስቡን አባታችን

  • @G9cu
    @G9cu หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን አባታቾን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እደናተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ቸሩ መድሀኒ አለም

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @henimak2727
    @henimak2727 หลายเดือนก่อน +2

    በረከታችሁ ይደርብን እንኳን ደና መጡ አባታችን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ከታስርንበት ይፍታን❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 หลายเดือนก่อน +1

    አ ባታችን ወላድተአምላክ ፀጋዉን ታብዛለወት አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @HfbffbDgdbge
    @HfbffbDgdbge หลายเดือนก่อน +2

    ኡነት ነው ኣባታችን ልቦና ይስጠን

  • @EYERUSALEMGETAHUN-be4ml
    @EYERUSALEMGETAHUN-be4ml หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚዓብሄር ይጠብቅልን

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ይፍቱን

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እዉነት ነዉ እሬቻ ባእድ አምልኮ ነዉ ወገን እንንቃ😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ይሁን።

    • @IsralSeged
      @IsralSeged หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው አባቴ በጣም የምወዶዎትና የማከብረዎት እ/ር በእድሜ በጤና ይጠብቆዎት ። በፀሎት ያስቡኝ ብርሃነ ስላሴ ነኝ ታሳሪው

  • @sabrasabra3035
    @sabrasabra3035 หลายเดือนก่อน +1

    እባቴ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    እንደ እርሱ እባቶችን ያብዛልን

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏

  • @HfbffbDgdbge
    @HfbffbDgdbge หลายเดือนก่อน +1

    እግዝኣብሄር በእድሜ በጤና ያቆይልን ኣባታችን በረከታቹ ይርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @ሜሪያድንግልማሪያምልጅ
    @ሜሪያድንግልማሪያምልጅ หลายเดือนก่อน +1

    Egzibeher yemsegen ❤❤❤❤❤❤

  • @bjw12
    @bjw12 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቆት እርሶ የሚናገሩት እውነት ነው እህተ ማርያም ነኝ።

  • @TsigeTesfaye-xi7fe
    @TsigeTesfaye-xi7fe หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፀጋዉን የሠማለወዉት በፀሉት ያሥብን ❤❤❤

  • @AtadeMoli
    @AtadeMoli หลายเดือนก่อน +2

    እውነት. ነው. ❤❤❤❤

  • @MeseretMeshesha-ys2lu
    @MeseretMeshesha-ys2lu หลายเดือนก่อน +2

    Abate yiftung

  • @TefayBerhe
    @TefayBerhe หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ከትግራይ ነኝ፤ ከመጠን በላይ ልባም(ኣስተዋይ) ኣባት፤ ኣምላኽ ረጅም ዕድሜና እና ጤና ይስጣቸው ፡፡

  • @BerkaDemassa-m2e
    @BerkaDemassa-m2e หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @BerkaDemassa-m2e
    @BerkaDemassa-m2e หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 หลายเดือนก่อน +1

    Abbaatachin ameeen smeeen ameeen
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏❤️🥰💒💒❤️🥰✝️✝️🙏🙏

  • @almazmikal4353
    @almazmikal4353 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew หลายเดือนก่อน

    Yena abtee egzabhre edimee yestelnuu🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾☦️☦️☦️☦️

  • @MekdesAbera-j1p
    @MekdesAbera-j1p หลายเดือนก่อน +2

    የት ነው አ ድራሻው ? አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ተባርኩ እደዚህ ንገሩልን ለትውልድ ከሰሙ ❤❤❤

  • @EthiopiaAddis-l6t
    @EthiopiaAddis-l6t หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው አድራሻው

  • @SmerahHbashe
    @SmerahHbashe หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @LemlemGesese
    @LemlemGesese หลายเดือนก่อน

    Yet new edirashachewu

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 หลายเดือนก่อน

    Ena min yihun

    • @IsralSeged
      @IsralSeged หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይሰረው እንላለን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o หลายเดือนก่อน +2

      እና የባእድ አምልኮን ትተን ወደ ንስሀ እንቅረብ።እንፀልይ እንፁም እንስገድ የቤተ ክርስቲያን አስራት እንክፈል። በዚ ከበረታን የኢሬቻ ጣኦት አምልኮ ይወድቃል ።ወደ ጥልቁም ይወርዳል።❤❤❤

  • @Erena-23
    @Erena-23 หลายเดือนก่อน

    Abatachn edmiena tiena ystot

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 หลายเดือนก่อน

    Wayi gudi min malet nawu

    • @IsralSeged
      @IsralSeged หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ብቻ ይመለክ ምልክት ነው በግልጽ

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 หลายเดือนก่อน

    Yikir belot

    • @IsralSeged
      @IsralSeged หลายเดือนก่อน

      አሜን ላባታችን እረጅም እድሜ

  • @tarikutadetarikutade3275
    @tarikutadetarikutade3275 หลายเดือนก่อน +1

    ለአጋንት ማረድ አይቻልም እህቴ ባአድ አምልኮ ማለት ነው

  • @Gege222-ct5om
    @Gege222-ct5om หลายเดือนก่อน +1

    ebkhw ehtha ybrkt seray slhon sbskrba argw

  • @SelamBerhanuTadele
    @SelamBerhanuTadele หลายเดือนก่อน

    agelgilot yet new ahun?

  • @tarikutadetarikutade3275
    @tarikutadetarikutade3275 หลายเดือนก่อน

    ለሴይጣኑ ማረድ ማለት ነው እህቴ

  • @Amanbeyene1
    @Amanbeyene1 หลายเดือนก่อน

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ይገበርልኛል ያርዱልኛል የሚሎው ምንድን ነው በጫራሽ ማረድ አይፍቀድም ማለት ነው እስቲ መልስሉኝ አባታችን ከይቅርታ ጋር አማርኛ ብዙ አልችልም

    • @TewahdoTube26
      @TewahdoTube26 หลายเดือนก่อน +2

      ለመንፈሱ ግብር ነው ሚያርዱለት የሚገቡሩለት

    • @zeyedgebrezgabiher8855
      @zeyedgebrezgabiher8855 หลายเดือนก่อน

      አዎ አይታረድም

    • @Amanbeyene1
      @Amanbeyene1 หลายเดือนก่อน

      @@zeyedgebrezgabiher8855 እንዴት

    • @fikrutadesse7659
      @fikrutadesse7659 หลายเดือนก่อน +1

      አስባርኮ እግዚአብሔርን ስም ጠርቶ ገዝቶ ማረድ ነው እሕቴ

    • @tarikutadetarikutade3275
      @tarikutadetarikutade3275 หลายเดือนก่อน