ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኛ መስቀል አንረግጥም ሁሉም ክርስቲያን የራሱ ነፃ ፈቃድ አለው በሆነው ነገር እጅግ በጣም እናዝናለን የመስቀሉ ቃል ለሚጠፍት ሞኝነት ለኛ ለምናምን የእግዚአብሔር ሀይል ነው ቤተክርስቲያንን እንደ ግል ንብረታቸው የሚያዩ አሉ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለም መንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ን ለማሳደስ በዕውታችሁ በገንዘባችሁ በጉልበታችሁ ዕንቅልፋችሁን አጥታችሁ ገቢበማሰባሰብ የተሳተፋችሁ ሁሉ አጋእተ አለም ቅድስት ስላሴ ዋጋችሁን ይክፈሏችሁ
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን እንዲሁም ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤
ግድ እዛብቻ ኘው ሰላሴ ታቦት ያለው ሕሊናሕን ነፃ ለማረግ ሌላ ደብር ብንሔድስ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስአቤቱ ይቅር በለን ልቦና ስጠን
አባታችን አባገ/ኪዳን ቃለሕይዮት የሰማልን እያልኩ እዳሉትም ለሁሉም አንቸኩል እኛ በፆም በፀሎት ለኢግዝአብሔር እንቅረብ እሱመልስ ይሰጠናል ለሁሉም ፈተናችን።
መስቀሉን ለመርገጥ ከመሔድ ቢቀርስ ሌላ ቤተክርስቲያን ይቻላል፡
መርከስ ብቻ ሳይሆን መቀሰፍም ይመጣል ማንም እንዳንሄድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አንሄድም ቤተ መቅደሱን አርክሰውታል እየረገጥን እንድንገባ ነው የምትፈልገው
የተዋህዶ ልጆች እንዴት አመሻችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለሦስቱ ስላሴዎች ክብረ በዓል
Amen🙏🙏🙏
መስቀል አንረግጥም አንሄድም አሁን መፍትሄ ካልተሰራ መቸም አይሰራም ከመስቀሉ ክብር የአባቶች ክብር አይበልጥም
በሥመአብውልድበመንፈሥቅዱሥአዱአምላክአሜን አምላካችን መድሐኒዐለም ሀጢያቴበዛ ልቦና ሥጠን
ምመናን መቀረት የለባቸውም ከመቅረት ምንም የሚያተርፉት ነገር የለም መስቀሉ እስኪነሳ ድረስ መስቀሉ ያለበት ቦታው ቦኮሊደር ቢይል ባይ ነኝ። በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን
ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንደዚህ አይነት ትምህርት አልተማርንም ነገር ግን ትንሽ ድምፃቸውን ገባ ወጣ አለ እንጂ ፣መደገፉ ደክሟቸው ልሆን ይችላል ፣እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸሪነቱ ይማረን አሜን ።❤❤
የሚችል ሠው ቢሄድና ወይ ውጭ ብንሆን ታቦቱ ብቻውን እንዳይሆን አባትሆይ እንደቸርነትህ።።።።
ስላሴ አለመሄድ መፍትዬ አለው ግዝት ግዝት ነው እነሱ የሚፈልጉት ኪስህን እንጂ ነፍስህን አይፈልጓትም ምን አግብቶአቸው ስላሴን መሣለም ከፈለክ ሽሮሜዳ አለበለዚያ ገረመኝ ኤረር ወይም ጦርሀይሎች ስላሴ መሄድ ይቻላል
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ማሰተዋልን ያድለን 🙏😢
መስቀሉን እርገጡና ጥያቄያችንን እናቅርብ ነዉ የምትለዉ ወንድማችን? የመሰቀሉን ኀይልና ክብር የማታዉቅ ነህ። በዚህ አባባልህ እርግጠኛ ነኝ የተከታዮችህን ዓይን እንደከፈትክ። እኛ ግን መስቀሉን አንረግጥም!
ተባረክ፣እግዚአብሔር በቃ ይበለን
ወንድሜ ከቅዱሳን ስእለ አድኖ ጋር እኩል የሚቀመጥ የአ ቶች ስእል አሜሪካም ለአመታት አለ ቤተክርስቲያን ከላይ ስርአቷ ስለተበላሸ ገንዘብና ዝና እስካስገኘ ድረስ መንምግድ የለውም የሁለቱም አመታት አስቆጥረዋል ለዚሕ ሁሉ ድፍረት ዋጋ እየከፈልን ነውመስቀሉን ስንረግጥ ደግሞ የበለጠ ዋጋ እንከፍላለን እግዚአብሔር ስለሚወደን ግን ካወቅንበት ንስሐ እንግባ::::
ምእመናንን ቤተክርስቲያን አትሂዱ ማለት አይቻልም ግንደሞ ሁላችንም በአንድነት ድምፃችንን አሰምተን መስቀሉን ማስነሳት አለብን
እኚ አባት ከእዪጩፋ ለይቼ አላያቸውም ቅዱሳን አባቶቻችን በአፀደ ስጋ እያሉ ራሳቸውን አዋርደው በዱር በገደል ዳዋ ጥሰው ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው እኔ ትቢያ ነኝ ብለው ነው ያለፊት ያገለገሉት አምላክ ነው ክብራቸውን የገለጠው ያከበራቸው እነዚህ ታዲያ ከየት ተምረው ነው
እስከአሁን ተጠይቆ መልስ እንዳልሰጡ ይታወቃል አሁን መስቀሉ ላይ ቁመሕ ነው የምትጠይቀው ያሳዝናል!
ኦርቶዶክስ መሆን ሳይሆን በክርስቶስ ማመን ብቻ ነው መንግስተሰማይ የሚያስገባው።
ትክክለኛውን የክርስቶስን ምላክነት የምታስተምር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ነች ይሄን መካድ አይቻልም ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውጪ ማንም አምላካችንን መድሐኒታችንን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በትክክለኛው አምላክነቱ የሚያስተምር ሌላ ምንም አይነት የሃይማኖት ተቋም የለም ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ ታድናለች የምንለው:: በ protestant ጌታ ተብሎ ቢጠሩትም አምላክነቱን አያምኑም ክብር ለስሙ ይሁን እንጂ ማን ብለው እንደሚያምኑ ይታወቃል
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ማስተዋል ያድለን
እኔ ቆይቻለሁ ከተውኳቸው ምግባራቸው አባንም ካህንንም አይገልጽም በስሜ ይመጣሉ ተጠንቀቁ ብሎናል ሐዋርያው ጳውሎስ ነግሮናል።መጽሐፍ ቅዱሱን እናንብበው ዝም ብለን ሰው አንከተል።
ትክክል፡ወንድማችንአጠልጥለው፡የሉኩታል፡ዝምበለው፡አባቶችን፡ቢናግሩ፡ጡሩነበረ
የታደሰው እንዳልከው በምዕመናን መዋጮ ነው። እና የምትሄደው ለመርገጥ ነው????ረግጠህ ነው ጥያቄ የምትጠይቀው??? ስንቶች ባለሚዲያዎች አባቶችን ጠይቀዋል መልስ የሚሰጣቸው አባት አጡ እንጂ... አባቶች የምዕመናንን ያህል ጉዳዪ አላለማሳሰቡ ገራሚ ነው😢
ምስክር አንረግጥም
ሆርቶዶክሰ ሚሰጥር የላትም የተደበቀ ነገር የላትም ሁሉም ግልፅ ነው
መሰቀል አንረግጥም
ፐ እንዲህም ሆኖ ገመና የለም ሰይጣን ልሆን አልፈልግም መስቀሉን አልረግጥም
ቃልህውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤❤
በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ምመናን መቅርት የለብንም ግንእስኪነሳ ቦታው ተለይቶ ብከለል ባይርገጥ ባይ ነይ
ይሄ የለየት ምእመን ነው
እሺ እንበልና እንሂድ ።መስቀል እየተረገጠ ማስቀደስና በመስቀል ላይ ቆሞ በመስቀል መባረክን ማሰብ በጣም ከባድ ነው።
የማይሆን ነው
እንዴት አውቀን በድፍረት መስቀል ለመርገጥ በይፋ እንሄዳለን?አንተም እንደ ክርስቲያን ይህ ታላቅ የእርኩሰትና የግብረ-ዲያብሎስ ሥራ ሳይታረምና ሳይስተካከል "አሻሚ ነው፣እንሂድ "በማለት ለማግባባት በመሞከርህ ላንተ ያለኝ ምልከታና አክብሮት አውርዶብኛል።
መሰቀል.ረግጠህ,ነው,የምጠይቀው
ልቦና ይስጠው ለሁሉም መሬት መቀጥቀጥ ይነሰን
አዲሳባ ውሰጥ ቡዙ ሰላሴ ሰላለ ሌላ ቦታ ሂዱ
መስቀል አንረግጥም አንሄድም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይቅርይበልን እስኪተወኝ የቅዳሴ ስራአቱ ድሮ ቀረ
መስቀል አንረግጥም ደሞ ቤተክርስታን አቀርም ከቀረን እንጎዳለን
❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሜ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
እግዚአብሔር ሆይ ለይተህ ምታ ቤተክርስቲያንን ከጠላት ተኩላዎች ጠብቅ
Amen
ለመጠየቅም ለመከራከርም የመስቀሉን መሬት መርገጥ ለማስመረቅ ነው
መዳፈሩ የመጣው እኮ ከውስጥ ነው መ/ር ዲ/ን ሄኖክ እኮ ብሏል ለቤተክርስቲያን ጠላቷ የራሷ ልጆች ናቸው ብሏል ግን የተሳሳቱ አባቶች እያየን ቅድስት ቤተክርስቲያንን በሰው ልክ መመዘን ነው
ቤተክርስቲያን የራሷ መልስ አላት ደግሞ ይህንን አባቶች ይመልሱ እንጂ መለያየትን መዝራት ግን አግባብ አይደለም
ኦርቶዶክስ ሆኖ ኑመስቀል እርገጡ የሚል ከሌሎቹ አጥፊዎቹ በምን ተሻላቹ
ኧረ እባካችሁን እኚን የመሰሉ አባት ሰው አፍ ከታችሁ ጦስ እንዳታመጡባቸው
ለምን ሌላ ቤተክርስቲያን መሄድ ነው በአንድነት ሆ ብለን ሄደን መስቀሉን አንሰተን የጠላት ዳብሎስ ወዳጆችን ማሳፈር እንጂ እሰኪ መቼ ህሊና ይታመማል ድል አለ በሰማይ በምድር እግዚአብሔር እርዳን
❤❤❤❤❤❤
ሥላሴ አራት ኪሎ ብቻ ያለና የሚኖር የሚመሥለው ሰዋች አሉና ሥላሴ ሁሉ ቦታ ያለና የሚኖር ነው ጌታችን መዳሐኒአለም ያለውን ቃል ውሃና እሳት ቀርቦላቹሀል ወደፈለጋቹ ቦታ ስደዱ።???
ድምፅህ እርቋል ውንድሜ
መሬት ላይ የተለጠፈው መሥቀል ይነሳ ቀላል ነው ይህን ያህል ከተገለፀ በቃ መነሣት አለበት
meskelun lmansat ande ken bekenewe gen lemasasat selhon bezu geza fegebachhu hulnymeyawekew amlak yesracewen yestachw Egezabhar yemesgen AMANE
አንዴት,ስለመሄድ,ይነሳል,ስላሴወች,ያሉት.4 ኪሎ,ብቻ,አይደለም.ሌሎች,ደብሮች,ማምለክ,ይቻላል
የእግዚኣብሔር ታቦተ ሕጉ ይክበር ይንገስ ግን መስቀሉን ለማስነሳት እንታገላለን
ጌታ ኢየሱስ እውነቱን ያብራላችሁ።
Sijemer amarawoch Eko ke Aremenya yefelesu nachew Yekrstos Medkel merget adis aydelem lenesu
በትክክል መስቀሉን አንረግጥም
AbakKalihiwotYasemalin
Egizehu Egizehu🙏🙏🙏🙏🙏
አውባለመሆድ መተባባር ነው መቼ መመናን ካለሆድ ማንን የው የማገለግሉት
Use your brain አገር የመንግስት አደለም የህዝብ ነዎ በተለይ በተለይ የወጣቶ ታዴያ ምንአባትክ ትሰራለህ መሰቀለ እስከሚረገጥ መሰቀለ እረግጠህ አገሪቶ ላዩ ትኑራለህ ባትረግጥ እንኳን ሰምተህ ዝምማለትህ ተጠያቈ ነህ እሄኮ የመጀመሪያ አይደለም የፈረሳይ መሪ ሴመጣ አስረግጣትሁታለ የተናገረ የለም ጌታ ግን ማስጠንቀቄያ ምለክት እያሳየ ነዉ በመሪት መሰጠቅ ደንቆሮ ስለሁናቱ ግን ባህር ጌታ ሊሰጠንዎ ትላላቱ you dreaming ሰዎ በቁመናዎ ሰላቃጠለክ ሰዎ ሰላረድክ ህፃናት ለመሰዋት ሰላቀረብክ ደሀ በመገድክ ላይ እረግጠክ ስለሄድክ ጓደናህን በመተት ስለያዝክ ባህር ሊከፈትለህ ነዎ good luck እንኳን ከኤርትራ ተወለድኮ ዛሪደሞ ብላቱ መሰቀለ ለትረግጦ በሉ እናንተ ከ2025 አታለፈም ዝምታቱ ዋጋ ያስከፈላቱሀለ በጣም ነዎ የተናድኩት ይሄ የሁሉ ክርስቲያን ጐዳይ ነዎ ዝም አንለም መነሳት አለበት በሰባሶት እንዴ አለበዛም እንዴ አሜሪካንን ተመለከቶ
የምናረገዉን እናዉቃለን ህዝብ አትናገር ማለት በመሰቀል መቀለድ አልተሰማችሁም 1ቄሰ ስንናገር አንገበገባችሁ የክርስቶስ መሰቀል ግን ግድ አልሰጣችሁም በጣም ያንቀጠቅጣል ያሳዝናል ለዚህ ነዉ የምን ጸልየዉ ጾሎት እግዚአብሔር የማቀበለዉ።
❤
ማስቃል ራጋጣ 😭😭😭😭😭🥹🥹🥹ጌታ ሆይ ማረነ 😭😭😭
Egezabihar yetbikachew
አንተ የምትናገረውን ታውቃለህ መስቀል መረገጥ ይገባዋል ነው የምትለው
Abetu Ykire Belen😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን ማልትህ ነው ማንነታችሁ እየተገለጠ ነው።
በቅዳሴ ጊዜ እባካችሁ ካሜራ አይግባ ቤተመቅደስ
ወንድሜ ምን እያልክ ነው እንዴት ነው መስቀሉ ተረግጦ የምታነግሰው??? መስቀሉን ረግጠህ ነው የምታነግሰው??? ማንን ነው የምታነግሰው??? እውነት ክርስትያን ከሆንን መሔድ ያለብን የምርቃቱ ቀን ሳይሆን ከምረቃው ቀን በኋላ መሆን አለበት ብዬ አምናለው። ግዴታዬም ነው።
Kehedu eko meskelun yeregetutal berew aygebum
መሰቀል አልረግጥም ፣ለሚረግጡ ፣ኦዮላችሁ
የኢትዮጵያ ህዝብ ለምን እንደ ወሃ
እህህ
Mechem Anhedem...Endet Kerstos Meskeel...ENREGTALEN ENDEEE...SINODOSU ...ABDEWL
መላጣው ልጅ የምታወራውን አወቅ ባደባባይ የታየውን ጉዳይ ነው ገበና የምትለው ተጠይቀው መልስ ሰጡ?????አንሄድም ቤተክርስቲያን አለ በየቦታው ካልተነሳ አንሄድሞ አንሄድም አንሄድም በቃ
ግነ እሳቸው እስከአሁን ድረስ ለምን እንዳልተወገዙ ነው ግራ የገባኝ የወንቅሸቱ እኔም ሂጄ በአካል አይቻችዋለሁ ብዙ ወሻወችም አላቸው
1 አባ ይሆኔስ ሙሉ አማራ ክልል የትም እዳያስተምሩ ተወግዘው አያስተምሩም ካሉበት ከወቅሸት ውጭ 2 መስቀልእዴት ይርገጣል ደብርታቦር እየሱስ ቴሌ ታወር ነው የምንተክለው ብለው የቤተክርስትያኑ ቦታ ላይ ሌተክሉ ቁፍርወ ሴጀመር ወጣቱ ሆ ብልወ ወጥቶ ነው የጥይት እራት የሆነ ሁኖም ግን በጉልበት ሴቆፍሩ አፍር የሚደፍውን መኪና ገደል አፍፍ ለይ ነው እደጨት የገተርው ይህን ያደርገ እየሱስ ክርስቶስ አሁንም ፍርድ ይስጥ
Zare new ende yawekachehut zemenate alefachew eko be photo becha adelem aganwnte yemiyawtut nesachew hayel endehone new yemiyasayute
አንተ መቼ ነው ሰለ ቅድስት ስላሴ የምትናገረው
እነሱ ይበሉ እንጂ ማንም አይቀርም ስላሴ እን 8:40 ሄዳለን ብንቀር እኛ ነን የምንጎዳው መቼም አንቀርም ማንም ያውራ መስቀሉ በሂደት ይስተካከላል አባቶቻችንን ይጠብቅልን እንኳን አደረሳችሁ ስላሴ በሰላም ያድርሰን አሜን
ደሀ
መሰረተ ደሀ ሰትሆኚ እንደዚ ታሰቢያለሸ
ኧረ አታስቁን እባካችሁ
ሽማገልው አትሽከል
❤❤❤
እኛ መስቀል አንረግጥም ሁሉም ክርስቲያን የራሱ ነፃ ፈቃድ አለው በሆነው ነገር እጅግ በጣም እናዝናለን የመስቀሉ ቃል ለሚጠፍት ሞኝነት ለኛ ለምናምን የእግዚአብሔር ሀይል ነው ቤተክርስቲያንን እንደ ግል ንብረታቸው የሚያዩ አሉ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለም መንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ን ለማሳደስ በዕውታችሁ በገንዘባችሁ በጉልበታችሁ ዕንቅልፋችሁን አጥታችሁ ገቢበማሰባሰብ የተሳተፋችሁ ሁሉ አጋእተ አለም ቅድስት ስላሴ ዋጋችሁን ይክፈሏችሁ
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን እንዲሁም ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤
ግድ እዛብቻ ኘው ሰላሴ ታቦት ያለው ሕሊናሕን ነፃ ለማረግ ሌላ ደብር ብንሔድስ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስአቤቱ ይቅር በለን ልቦና ስጠን
አባታችን አባገ/ኪዳን ቃለሕይዮት የሰማልን እያልኩ እዳሉትም ለሁሉም አንቸኩል
እኛ በፆም በፀሎት ለኢግዝአብሔር እንቅረብ እሱመልስ ይሰጠናል ለሁሉም ፈተናችን።
መስቀሉን ለመርገጥ ከመሔድ ቢቀርስ ሌላ ቤተክርስቲያን ይቻላል፡
መርከስ ብቻ ሳይሆን መቀሰፍም ይመጣል ማንም እንዳንሄድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አንሄድም ቤተ መቅደሱን አርክሰውታል እየረገጥን እንድንገባ ነው የምትፈልገው
የተዋህዶ ልጆች እንዴት አመሻችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለሦስቱ ስላሴዎች ክብረ በዓል
Amen🙏🙏🙏
መስቀል አንረግጥም አንሄድም አሁን መፍትሄ ካልተሰራ መቸም አይሰራም ከመስቀሉ ክብር የአባቶች ክብር አይበልጥም
በሥመአብውልድበመንፈሥቅዱሥአዱአምላክአሜን አምላካችን መድሐኒዐለም ሀጢያቴበዛ ልቦና ሥጠን
ምመናን መቀረት የለባቸውም ከመቅረት ምንም የሚያተርፉት ነገር የለም መስቀሉ እስኪነሳ ድረስ መስቀሉ ያለበት ቦታው ቦኮሊደር ቢይል ባይ ነኝ። በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን
ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንደዚህ አይነት ትምህርት አልተማርንም ነገር ግን ትንሽ ድምፃቸውን ገባ ወጣ አለ እንጂ ፣መደገፉ ደክሟቸው ልሆን ይችላል ፣እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸሪነቱ ይማረን አሜን ።❤❤
የሚችል ሠው ቢሄድና ወይ ውጭ ብንሆን ታቦቱ ብቻውን እንዳይሆን አባትሆይ እንደቸርነትህ።።።።
ስላሴ አለመሄድ መፍትዬ አለው ግዝት ግዝት ነው እነሱ የሚፈልጉት ኪስህን እንጂ ነፍስህን አይፈልጓትም ምን አግብቶአቸው ስላሴን መሣለም ከፈለክ ሽሮሜዳ አለበለዚያ ገረመኝ ኤረር ወይም ጦርሀይሎች ስላሴ መሄድ ይቻላል
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ማሰተዋልን ያድለን 🙏😢
መስቀሉን እርገጡና ጥያቄያችንን እናቅርብ ነዉ የምትለዉ ወንድማችን? የመሰቀሉን ኀይልና ክብር የማታዉቅ ነህ። በዚህ አባባልህ እርግጠኛ ነኝ የተከታዮችህን ዓይን እንደከፈትክ። እኛ ግን መስቀሉን አንረግጥም!
ተባረክ፣እግዚአብሔር በቃ ይበለን
ወንድሜ ከቅዱሳን ስእለ አድኖ ጋር እኩል የሚቀመጥ የአ ቶች ስእል አሜሪካም ለአመታት አለ ቤተክርስቲያን ከላይ ስርአቷ ስለተበላሸ ገንዘብና ዝና እስካስገኘ ድረስ መንምግድ የለውም የሁለቱም አመታት አስቆጥረዋል ለዚሕ ሁሉ ድፍረት ዋጋ እየከፈልን ነውመስቀሉን ስንረግጥ ደግሞ የበለጠ ዋጋ እንከፍላለን እግዚአብሔር ስለሚወደን ግን ካወቅንበት ንስሐ እንግባ::::
ምእመናንን ቤተክርስቲያን አትሂዱ ማለት አይቻልም ግንደሞ ሁላችንም በአንድነት ድምፃችንን አሰምተን መስቀሉን ማስነሳት አለብን
እኚ አባት ከእዪጩፋ ለይቼ አላያቸውም ቅዱሳን አባቶቻችን በአፀደ ስጋ እያሉ ራሳቸውን አዋርደው በዱር በገደል ዳዋ ጥሰው ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው እኔ ትቢያ ነኝ ብለው ነው ያለፊት ያገለገሉት አምላክ ነው ክብራቸውን የገለጠው ያከበራቸው እነዚህ ታዲያ ከየት ተምረው ነው
እስከአሁን ተጠይቆ መልስ እንዳልሰጡ ይታወቃል አሁን መስቀሉ ላይ ቁመሕ ነው የምትጠይቀው ያሳዝናል!
ኦርቶዶክስ መሆን ሳይሆን በክርስቶስ ማመን ብቻ ነው መንግስተሰማይ የሚያስገባው።
ትክክለኛውን የክርስቶስን ምላክነት የምታስተምር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ነች ይሄን መካድ አይቻልም ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውጪ ማንም አምላካችንን መድሐኒታችንን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በትክክለኛው አምላክነቱ የሚያስተምር ሌላ ምንም አይነት የሃይማኖት ተቋም የለም ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ ታድናለች የምንለው:: በ protestant ጌታ ተብሎ ቢጠሩትም አምላክነቱን አያምኑም ክብር ለስሙ ይሁን እንጂ ማን ብለው እንደሚያምኑ ይታወቃል
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ማስተዋል ያድለን
እኔ ቆይቻለሁ ከተውኳቸው ምግባራቸው አባንም ካህንንም አይገልጽም በስሜ ይመጣሉ ተጠንቀቁ ብሎናል ሐዋርያው ጳውሎስ ነግሮናል።
መጽሐፍ ቅዱሱን እናንብበው ዝም ብለን ሰው አንከተል።
ትክክል፡ወንድማችንአጠልጥለው፡የሉኩታል፡ዝምበለው፡አባቶችን፡ቢናግሩ፡ጡሩነበረ
የታደሰው እንዳልከው በምዕመናን መዋጮ ነው። እና የምትሄደው ለመርገጥ ነው????ረግጠህ ነው ጥያቄ የምትጠይቀው??? ስንቶች ባለሚዲያዎች አባቶችን ጠይቀዋል መልስ የሚሰጣቸው አባት አጡ እንጂ... አባቶች የምዕመናንን ያህል ጉዳዪ አላለማሳሰቡ ገራሚ ነው😢
ምስክር አንረግጥም
ሆርቶዶክሰ ሚሰጥር የላትም የተደበቀ ነገር የላትም ሁሉም ግልፅ ነው
መሰቀል አንረግጥም
ፐ እንዲህም ሆኖ ገመና የለም ሰይጣን ልሆን አልፈልግም መስቀሉን አልረግጥም
ቃልህውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤❤
በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ምመናን መቅርት የለብንም ግንእስኪነሳ ቦታው ተለይቶ ብከለል ባይርገጥ ባይ ነይ
ይሄ የለየት ምእመን ነው
እሺ እንበልና እንሂድ ።መስቀል እየተረገጠ ማስቀደስና በመስቀል ላይ ቆሞ በመስቀል መባረክን ማሰብ በጣም ከባድ ነው።
የማይሆን ነው
እንዴት አውቀን በድፍረት መስቀል ለመርገጥ በይፋ እንሄዳለን?አንተም እንደ ክርስቲያን ይህ ታላቅ የእርኩሰትና የግብረ-ዲያብሎስ ሥራ ሳይታረምና ሳይስተካከል "አሻሚ ነው፣እንሂድ "በማለት ለማግባባት በመሞከርህ ላንተ ያለኝ ምልከታና አክብሮት አውርዶብኛል።
መሰቀል.ረግጠህ,ነው,የምጠይቀው
ልቦና ይስጠው ለሁሉም መሬት መቀጥቀጥ ይነሰን
አዲሳባ ውሰጥ ቡዙ ሰላሴ ሰላለ ሌላ ቦታ ሂዱ
መስቀል አንረግጥም አንሄድም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይቅርይበልን እስኪተወኝ የቅዳሴ ስራአቱ ድሮ ቀረ
መስቀል አንረግጥም ደሞ ቤተክርስታን አቀርም ከቀረን እንጎዳለን
❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሜ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
እግዚአብሔር ሆይ ለይተህ ምታ
ቤተክርስቲያንን ከጠላት ተኩላዎች ጠብቅ
Amen
ለመጠየቅም ለመከራከርም የመስቀሉን መሬት መርገጥ ለማስመረቅ ነው
መዳፈሩ የመጣው እኮ ከውስጥ ነው መ/ር ዲ/ን ሄኖክ እኮ ብሏል ለቤተክርስቲያን ጠላቷ የራሷ ልጆች ናቸው ብሏል ግን የተሳሳቱ አባቶች እያየን ቅድስት ቤተክርስቲያንን በሰው ልክ መመዘን ነው
ቤተክርስቲያን የራሷ መልስ አላት ደግሞ ይህንን አባቶች ይመልሱ እንጂ መለያየትን መዝራት ግን አግባብ አይደለም
ኦርቶዶክስ ሆኖ ኑመስቀል እርገጡ የሚል ከሌሎቹ አጥፊዎቹ በምን ተሻላቹ
ኧረ እባካችሁን እኚን የመሰሉ አባት ሰው አፍ ከታችሁ ጦስ እንዳታመጡባቸው
ለምን ሌላ ቤተክርስቲያን መሄድ ነው በአንድነት ሆ ብለን ሄደን መስቀሉን አንሰተን የጠላት ዳብሎስ ወዳጆችን ማሳፈር እንጂ እሰኪ መቼ ህሊና ይታመማል ድል አለ በሰማይ በምድር እግዚአብሔር እርዳን
❤❤❤❤❤❤
ሥላሴ አራት ኪሎ ብቻ ያለና የሚኖር የሚመሥለው ሰዋች አሉና ሥላሴ ሁሉ ቦታ ያለና የሚኖር ነው ጌታችን መዳሐኒአለም ያለውን ቃል ውሃና እሳት ቀርቦላቹሀል ወደፈለጋቹ ቦታ ስደዱ።???
ድምፅህ እርቋል ውንድሜ
መሬት ላይ የተለጠፈው መሥቀል ይነሳ ቀላል ነው ይህን ያህል ከተገለፀ በቃ መነሣት አለበት
meskelun lmansat ande ken bekenewe gen lemasasat selhon bezu geza fegebachhu hulnymeyawekew amlak yesracewen yestachw Egezabhar yemesgen AMANE
አንዴት,ስለመሄድ,ይነሳል,ስላሴወች,ያሉት.4 ኪሎ,ብቻ,አይደለም.ሌሎች,ደብሮች,ማምለክ,ይቻላል
የእግዚኣብሔር ታቦተ ሕጉ ይክበር ይንገስ ግን መስቀሉን ለማስነሳት እንታገላለን
ጌታ ኢየሱስ እውነቱን ያብራላችሁ።
Sijemer amarawoch Eko ke Aremenya yefelesu nachew Yekrstos Medkel merget adis aydelem lenesu
በትክክል መስቀሉን አንረግጥም
Abak
Kalihiwot
Yasemalin
Egizehu Egizehu🙏🙏🙏🙏🙏
አውባለመሆድ መተባባር ነው መቼ መመናን ካለሆድ ማንን የው የማገለግሉት
Use your brain አገር የመንግስት አደለም የህዝብ ነዎ በተለይ በተለይ የወጣቶ ታዴያ ምንአባትክ ትሰራለህ መሰቀለ እስከሚረገጥ መሰቀለ እረግጠህ አገሪቶ ላዩ ትኑራለህ ባትረግጥ እንኳን ሰምተህ ዝምማለትህ ተጠያቈ ነህ እሄኮ የመጀመሪያ አይደለም የፈረሳይ መሪ ሴመጣ አስረግጣትሁታለ የተናገረ የለም ጌታ ግን ማስጠንቀቄያ ምለክት እያሳየ ነዉ በመሪት መሰጠቅ ደንቆሮ ስለሁናቱ ግን ባህር ጌታ ሊሰጠንዎ ትላላቱ you dreaming ሰዎ በቁመናዎ ሰላቃጠለክ ሰዎ ሰላረድክ ህፃናት ለመሰዋት ሰላቀረብክ ደሀ በመገድክ ላይ እረግጠክ ስለሄድክ ጓደናህን በመተት ስለያዝክ ባህር ሊከፈትለህ ነዎ good luck እንኳን ከኤርትራ ተወለድኮ ዛሪደሞ ብላቱ መሰቀለ ለትረግጦ በሉ እናንተ ከ2025 አታለፈም ዝምታቱ ዋጋ ያስከፈላቱሀለ በጣም ነዎ የተናድኩት ይሄ የሁሉ ክርስቲያን ጐዳይ ነዎ ዝም አንለም መነሳት አለበት በሰባሶት እንዴ አለበዛም እንዴ አሜሪካንን ተመለከቶ
የምናረገዉን እናዉቃለን ህዝብ አትናገር ማለት በመሰቀል መቀለድ አልተሰማችሁም 1ቄሰ ስንናገር አንገበገባችሁ የክርስቶስ መሰቀል ግን ግድ አልሰጣችሁም በጣም ያንቀጠቅጣል ያሳዝናል ለዚህ ነዉ የምን ጸልየዉ ጾሎት እግዚአብሔር የማቀበለዉ።
❤
ማስቃል ራጋጣ 😭😭😭😭😭🥹🥹🥹ጌታ ሆይ ማረነ 😭😭😭
Egezabihar yetbikachew
አንተ የምትናገረውን ታውቃለህ መስቀል መረገጥ ይገባዋል ነው የምትለው
Abetu Ykire Belen😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን ማልትህ ነው ማንነታችሁ እየተገለጠ ነው።
በቅዳሴ ጊዜ እባካችሁ ካሜራ አይግባ ቤተመቅደስ
ወንድሜ ምን እያልክ ነው እንዴት ነው መስቀሉ ተረግጦ የምታነግሰው??? መስቀሉን ረግጠህ ነው የምታነግሰው??? ማንን ነው የምታነግሰው??? እውነት ክርስትያን ከሆንን መሔድ ያለብን የምርቃቱ ቀን ሳይሆን ከምረቃው ቀን በኋላ መሆን አለበት ብዬ አምናለው። ግዴታዬም ነው።
Kehedu eko meskelun yeregetutal berew aygebum
መሰቀል አልረግጥም ፣ለሚረግጡ ፣ኦዮላችሁ
የኢትዮጵያ ህዝብ ለምን እንደ ወሃ
እህህ
Mechem Anhedem...Endet Kerstos Meskeel...ENREGTALEN ENDEEE...SINODOSU ...ABDEWL
መላጣው ልጅ የምታወራውን አወቅ ባደባባይ የታየውን ጉዳይ ነው ገበና የምትለው ተጠይቀው መልስ ሰጡ?????አንሄድም ቤተክርስቲያን አለ በየቦታው ካልተነሳ አንሄድሞ አንሄድም አንሄድም በቃ
ግነ እሳቸው እስከአሁን ድረስ ለምን እንዳልተወገዙ ነው ግራ የገባኝ የወንቅሸቱ እኔም ሂጄ በአካል አይቻችዋለሁ ብዙ ወሻወችም አላቸው
1 አባ ይሆኔስ ሙሉ አማራ ክልል የትም እዳያስተምሩ ተወግዘው አያስተምሩም ካሉበት ከወቅሸት ውጭ
2 መስቀልእዴት ይርገጣል ደብርታቦር እየሱስ ቴሌ ታወር ነው የምንተክለው ብለው የቤተክርስትያኑ ቦታ ላይ ሌተክሉ ቁፍርወ ሴጀመር ወጣቱ ሆ ብልወ ወጥቶ ነው የጥይት እራት የሆነ ሁኖም ግን በጉልበት ሴቆፍሩ አፍር የሚደፍውን መኪና ገደል አፍፍ ለይ ነው እደጨት የገተርው ይህን ያደርገ እየሱስ ክርስቶስ አሁንም ፍርድ ይስጥ