የሳውዲን አኗኗር በጥቂቱ ልንገራቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • የሳውዲን አኗኗር በጥቂቱ ልንገራቹ ከብዙ ጥቂቱን ነው የነገርኩዋቹ በጣም የሚገርም ነው ባህላቸው አኗኗራቸው ለማታቁ

ความคิดเห็น • 62

  • @deenislammatbaq4422
    @deenislammatbaq4422 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing stay conected 👍

  • @UmhawletTube
    @UmhawletTube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ መዱየ በርችልኝ እናመሰግናለን👌😘😘😘😘😘

  • @helimatube7342
    @helimatube7342 3 ปีที่แล้ว

    በርቺልኝ ውደ አሪፍ አሪፍ ነገር እደምለቂልን አልጠራጠርም

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መዳኒቴ ዋዉ ሲያምር ቤቱ 😘😘😘

  • @serkadistube
    @serkadistube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መዲዬ ተናፍቀሻል የኔ ውድ 👍👍

  • @sumeyatube6920
    @sumeyatube6920 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ

  • @ሀዩ10
    @ሀዩ10 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሸ ይብዛ ውዴ አሪፍ ነው

  • @ጦይባወሎየዋ10
    @ጦይባወሎየዋ10 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ በትክክል ገልፀሺዋል ጁሙአ በጣም ያከብራሉ

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መዱዬ ውዴ በርችልኝ ጎበዝ 💞💕💖

  • @wudyebaharuyoutube7863
    @wudyebaharuyoutube7863 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ደሰ ይላል በረችልኝ እህቴ

  • @ነኢማቢሾፍቱA
    @ነኢማቢሾፍቱA 3 ปีที่แล้ว

    ቤቱያምራል ማሻአላህ

  • @EA_ግሬስ
    @EA_ግሬስ 3 ปีที่แล้ว

    በርቺውዴ

  • @የሀይቆነኝ-ፐ7ሸ
    @የሀይቆነኝ-ፐ7ሸ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምጤናይስጥልኝ በርች ማሬ

  • @yeshizetewahido3586
    @yeshizetewahido3586 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መዳኒት እህቴ ዋውውውውውውውውው በቱ ስያምር

  • @ኡምኸዉለት1
    @ኡምኸዉለት1 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ መዲየ የኔዉድ በርችልኝ😍😍😍😍😍

  • @FikerBahelaL
    @FikerBahelaL 3 ปีที่แล้ว

    መደኒት ትክክል ነሽ በርቺ

  • @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ኘ3ቘ
    @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ኘ3ቘ 3 ปีที่แล้ว

    በርች እህታችን

  • @mesitubehulugeb6154
    @mesitubehulugeb6154 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @wedimese8513
    @wedimese8513 3 ปีที่แล้ว

    ቤቱ እራሱ ሲያምር

  • @መይሙናየባቦልጅ
    @መይሙናየባቦልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @mesichannel5041
    @mesichannel5041 3 ปีที่แล้ว

    ደስይላል በጣም ነፁህናቸው

  • @ሰርኬነኝ6
    @ሰርኬነኝ6 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መዳኒትዬ በርቺ 👍👍

  • @tube-sx9rx
    @tube-sx9rx 3 ปีที่แล้ว +1

    መደየ ውዴ እንኳን ደህና መጣሸ

  • @ትሁትእኑ5
    @ትሁትእኑ5 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ደስ የሚል ነገር ነው የነገርሽን

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ ዉዴ በርችልኝ

  • @TiruB
    @TiruB 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ መድዬ ቤትሽ ያምራል ዋው ይመችሽ 😍❤

  • @wedimese8513
    @wedimese8513 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ ሲያምር
    እጣኑ ጨስጨስ አረግሽወ😳

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው ሳውድ እየኖርኩ እንድህ አይነት ቤት አይቸ አላቅም ። ጭሳቸው በጣም አሪፍ ነሽ ሽቶ ማለት ነው።

  • @jonitube4166
    @jonitube4166 3 ปีที่แล้ว

    Arif new medi brtit beyilin

  • @seadatube8438
    @seadatube8438 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ቤቱ ያምራል

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 ปีที่แล้ว

    መዲየ ቤቱ በጣም ያምራል መድየ የኔ ልዩ ፈጣሪ እኛም ባገራችን ላይ እርፍ ብለን የምኖርበት ዘመን ይሁንልን

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ መድዬ አወ ትክክል 😘😘🌷👍

  • @Niema12
    @Niema12 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መዲዬ በላይክ

  • @masytube16
    @masytube16 3 ปีที่แล้ว

    እንኩአን ደና መጣሽ መዱየ ቤትም በሊፍት ነው እናመሰግናለን

  • @fandisha288
    @fandisha288 3 ปีที่แล้ว

    መዲዬ እናመሰግናለን🙏

  • @nikolaynamangan7490
    @nikolaynamangan7490 3 ปีที่แล้ว +1

    Salam Alaykum 🙋‍♂️ 🌹 🌹

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว

    🌹❤🌹🙏

  • @astertube5489
    @astertube5489 3 ปีที่แล้ว

    Welcome

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 3 ปีที่แล้ว

    መድንየ ስላምሺ ይብዛ እራ ቡህሩሩሩሩ

  • @ሰርኬነኝ6
    @ሰርኬነኝ6 3 ปีที่แล้ว

    ስምንት አመት በጣም ጎበዝ ነሽ የእውነት እኔ ኩትራቴን መጨረስ አቅቶኝ ከመዳሜ ጋ ሁሌ ጪቅጪቅ ሁኖብኛል

  • @Faaffii_tube
    @Faaffii_tube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምምም መድዬዬዬ የኔ ልዩዩ በረቺ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ስደታ አፈር ይብላ አይዞሽ የኔ ዉድ መድኒትዬ

  • @መኪያ1መኪያ
    @መኪያ1መኪያ 3 ปีที่แล้ว

    መዲዬ መሸላህ የሰኡዲ ንሮ ትንሽ አሪፍነዉ

  • @ዜማኢንተርቴመት
    @ዜማኢንተርቴመት 3 ปีที่แล้ว

    ስላካፈልሽን እናመሰግናለን መዲ

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny 3 ปีที่แล้ว

    Wow meduye ስምንት አመት ሙሉ ሳውዲይ እኔም እወዳለሁ እጣን ማጨስ ውዴ በርቺይ

  • @ኡስማንየደሴልጀ
    @ኡስማንየደሴልጀ 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ሲቸያመረ

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 ปีที่แล้ว

    Medy yene gobez berchelgne betam desi yemil agelalti nw berche

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 3 ปีที่แล้ว

    madye wude welcome😍🌹

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 3 ปีที่แล้ว

    ገራሚ አኖኖር ነው የሚኖሩት ደስ ይላል ፍቅራቸው እኛ አገር ቤት ነው የሚጠረገው እሱጋ በእጣን ውጡ😅👍
    እናመሰግናለን ስላካፈልሽን መዲ።

    • @medanettub
      @medanettub  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ዴቫዬ አዎ የውነት ባህላቸው ደስ ይላል😂😂

    • @deenislammatbaq4422
      @deenislammatbaq4422 3 ปีที่แล้ว +1

      @@medanettub thanks for sharing

  • @rayumatube5959
    @rayumatube5959 3 ปีที่แล้ว +1

    አወ መዲዬ ጁመአ ከሶላት ቡኋላ ቡና ይጠጣሉ እኔም ጁመአ ቀን ሰራው ይበዛብኛል🙏🙏

  • @rayumatube5959
    @rayumatube5959 3 ปีที่แล้ว +1

    መዲዬ የምወድሸ ሳኡዲ ድሮ ተበላበት አሁንማ የሄው ወይ አያልፍ ወይ አያሳልፍ ይገርማል🙏🙏

  • @ኢትዮጵያብሄራብሄራሙዚቃ
    @ኢትዮጵያብሄራብሄራሙዚቃ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚ ቤት በላይክ ቤተሰብ ሆንኩኝ

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 ปีที่แล้ว

    Berchelagne Seyamere

  • @Infolink1128
    @Infolink1128 3 ปีที่แล้ว

    የአረብ ሀገር አኗኗር የቅንጦት ነው ግን ስለ ሀገራችን አኗኗር ማውራቱ ይሻላል

  • @መሲቲዩብ-ኘ7ጠ
    @መሲቲዩብ-ኘ7ጠ 3 ปีที่แล้ว

    መዱየ የኔ ልዩ ቤቴን አጽድቸ ስጨርስ ማጫጫስ ደስ ይለኛል ሰወቹም እደዛው

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 3 ปีที่แล้ว

    Medanit wude dubai indaziw naw das yamil naw gin inet yalachibat yamisara yimota sira yibazal

    • @medanettub
      @medanettub  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ስራ ይበዛል በጣም እዚ

  • @ጦይባወሎየዋ10
    @ጦይባወሎየዋ10 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ቤቱ ትልቅ ነወ😭😭