ስልካችሁን ስትጠቀሙ ማስታወቂያ እየመጣ የሚያበሳጫችሁ መፍትሄ ይህው 100% የሚያስቆም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @RozaAbiya
    @RozaAbiya 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔወድም ተባረክ ጌታን ላብድ ትንሽ ነበር የቀረኝ❤

  • @Aw33Aw33
    @Aw33Aw33 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድም አለም በእውነት ባድቀን ልቤ ልፈነዳነበር እኔ የሆነ ነገር ስልኬ ሲያስቸግረኝ ይትዮብ ላይነው እምመለከተው ለዛውም ሳልቸገር ቶለመፍትሄውን አገኛለሀ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝስልኬ ነበርያስጠላኝ በአንድ ቀን ምንም አፕ ሳልነጋ በየደቂቃው ማስታወቂያ ይመጣን ምንም ውስጥ መግባት አልቻልኩም ነበር ይህንኳ ላማስተካከል ስል እንደት ያሰራኝ 😢❤❤❤❤❤

  • @Seid-o4z
    @Seid-o4z หลายเดือนก่อน

    በጣም ነበር ወላሂ የረበሸኝ ያአላህ አድን ብቻ በመጠቀም ዘጋልኝ ወድም ጀዛከላህ ከይር ወላሂ ይለያልጨ❤❤

  • @DhbdDhgfd
    @DhbdDhgfd ปีที่แล้ว +2

    በጣምነዉ የማመሠግነዉ የኔወድም የምር በስነስረአት ነዉ ስልክህን እያሣየህ ያሥረዳኀን አመሠግናለሁ በጣም የምር በጣም❤❤

  • @RahelMatiwos-db6uo
    @RahelMatiwos-db6uo ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ጋላጋልኩ ኡኡፍፍ ለይ አብዲ ናባራ በጣም አማሳግናለው 🙏🙏Oct 17-2023🎉🎉

  • @MMM12-dx5ko
    @MMM12-dx5ko 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏 ምስጋና ያሳሀል የምር መድሜ

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ እጅግ በጎነት ነው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tube9363
    @tube9363 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪዋ ወድሜ ይዘጋ ነበር ግን ዋይፉን ይዘጋል አይሰራም

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j หลายเดือนก่อน

    ወላሂሽኩራን በሁለቱም ስልኬነው ።❤❤ያየሁ እንዳተግሊዘኛ ባልችልም ያስተያየሁ አስተካከልኩት ሁሉንምባልችል መቸምአሁንአቆመልኝ❤አቦ።በረካሁንወድሜ እኔማስልክሁላግዝቸነበር በንደት😂😂😢

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍👍

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd ปีที่แล้ว

    ወድሜወላሂላምድ፡፡ደርስክልኝ፡፡አልሀምዱሊላሆ፡፡ጠፋልኝ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖እፋበርካሁንከክፉነገር፡፡አላህ፡፡ይጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lululove2618
    @lululove2618 2 ปีที่แล้ว

    በጣም.አመሰግናለሁ

  • @زهره-ل3ب
    @زهره-ل3ب 6 หลายเดือนก่อน

    ykrta wayfay sayhon mastawqiy neber mezgat yetefelegew

  • @DagimTamirat-xj6xe
    @DagimTamirat-xj6xe ปีที่แล้ว

    Thank you very much bro

  • @luluneg4022
    @luluneg4022 2 ปีที่แล้ว

    ትችለላ በርታ ትልቅ ቦተ ማድረስ ትችለላህ በዝ እውቀትህ አለማ ይኑርህ ማሻ አለህ

  • @ኢስላምየነካየለውምበ-ጐ2ጰ
    @ኢስላምየነካየለውምበ-ጐ2ጰ ปีที่แล้ว

    ሸበካ እንዳንተቀም እየዘጋብኝ ነው

  • @ysha3343
    @ysha3343 ปีที่แล้ว

    ወንድምዬ በርታ እናመሠግናለን
    ስራህ ሁሉ ጥሩነው
    ግን የኔስልክ በማስታወቂያ ሊያሳብደኝነው እቢ አለ

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም አለም

  • @seadaahmed8337
    @seadaahmed8337 ปีที่แล้ว +2

    ኔትወርኩን ይዞት ይጠፋል

  • @uthg7338
    @uthg7338 หลายเดือนก่อน

    ወላሂበጣም ነውየበጠበጠኝ😂😢ሊላስልክአስግዛኝይከው😢

  • @zizochannel7793
    @zizochannel7793 ปีที่แล้ว

    እዳልከኝ አድርጋለሁ ተመስቀን ላሁኑ የለም ሊያሳብደኝ ነበር

  • @ላኢላሃኢለላህ
    @ላኢላሃኢለላህ 17 วันที่ผ่านมา

    እንቢብሎኛልእኔስ ሴፍአያደርግም

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታ ስትስራ በደብ እያስይ ስለሆን በጣም ተመችቶኛል የኔ ግን በጣም አሰቸገረኝ የምጨረሻው አላስተካክልኩኝም😭😭😭

    • @shitashitaa4291
      @shitashitaa4291 7 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😢

  • @fatumaAsfawu-w7r
    @fatumaAsfawu-w7r ปีที่แล้ว

    ሴፍ አላረግልኝ አለ አሁን ራሡ የግድ ነው ቪድው የማየው ማሥታወቂያ ረብሾኝ

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው

  • @RabiaAhmed-ue7fk
    @RabiaAhmed-ue7fk ปีที่แล้ว

    Dekemgn eske mefteh

  • @nuruyesufnuruyesuf4352
    @nuruyesufnuruyesuf4352 11 หลายเดือนก่อน

    በረካሁን አቦ ገላገልከኝ ወላሂ የጎግሉን ሞክሩት እኔ አጥፍቶልኛል

  • @foziyaawole520
    @foziyaawole520 ปีที่แล้ว +1

    አረ እንደዘ አርጌ ከዘገው በወለወይፈዩን ዘገብኝ

  • @sartt4348
    @sartt4348 ปีที่แล้ว

    እኔማ ላብድ ነው እፍፍፍ😢😢😢 ያአላህ እዳታ አይመጣም የኔ አልጣፍ አለኝ በአላህ መፍትሄ እዳለህ መላ በላኝ በ10ስልክ ሰብስክራይብ አርግሀለሁ😢😢

  • @zikrakassaw
    @zikrakassaw ปีที่แล้ว

    ይመችህ አባቴ ሥልኬን ልሠብር ነበር

  • @leylaendris3525
    @leylaendris3525 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወላሂ ደሜን አፈላዉ

  • @alemshetteklegiorgis2355
    @alemshetteklegiorgis2355 7 หลายเดือนก่อน

    wifi yezegalko ante basayeken menged

  • @ለይላሀሰን-የ9ነ
    @ለይላሀሰን-የ9ነ ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ እኔን ሊያሳብደኝነው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢 ያላህ😢😢

    • @Zanib-tg9cx
      @Zanib-tg9cx ปีที่แล้ว

      እኔ ራሴ ለብድ ነው ወላሂ

    • @FulmayaSunmaya-u1z
      @FulmayaSunmaya-u1z ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝኝኝ እራሴን አመመኝ እኮ

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 ปีที่แล้ว

      እኔ አፋጊውአፋጊው እሚለኝ መጣወላሂ እፍፍፍፍ

    • @shitashitaa4291
      @shitashitaa4291 7 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭ብሞክር ብሞር እብአለኝ

    • @uthg7338
      @uthg7338 หลายเดือนก่อน

      እኔራሱ😢😢😅

  • @Henan-wb9pv
    @Henan-wb9pv ปีที่แล้ว

    ሌላምን እላለሁ ብቻ አመሠግናለሁ ላብድ ትንሽ ነበር የቀረኝ😢😂

  • @seadaahmed8337
    @seadaahmed8337 ปีที่แล้ว

    እኔ ስልኬን ልሰብረው ነው በማስታወቂያ ችግር

  • @Ahmed-ct6fs
    @Ahmed-ct6fs 2 ปีที่แล้ว

    ከሁለት ቀንበፊት የሰዋ ዘይን ጠይቄህ ነበር
    ሰዋው ሰርቶልኛል ጀዛከሏህ ዘይኑ አልሰራም አይመጣም ሪሳላው እንድሪስ ✋

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  2 ปีที่แล้ว

      ዘይን ሸሪሀው አሁን ስለለኝ ነው እመልሳለሁ

    • @Ahmed-ct6fs
      @Ahmed-ct6fs 2 ปีที่แล้ว

      @@endrisyoutube49 እሽ ከመጥፎ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @አብድሠመድሸምሱ
    @አብድሠመድሸምሱ ปีที่แล้ว

    አይቼ ላይክ አደርግሻለሁ

  • @alamalam6866
    @alamalam6866 ปีที่แล้ว

    ወድም ወላሂ እኔ በዚህ እቢ አለኝ ወላሂ ሊያሳብደኝነዉ ስልኬን መክፈት አልቻልኩም ሌላአፕ ካለ ተባበረኝ በናትህ

  • @ነኢማመሀመዲ-መ4ጀ
    @ነኢማመሀመዲ-መ4ጀ ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይት ሀቢቢ ወላሂ ሊያሳብደኝ ነበት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙሀያትዩቲዩብ
    @እሙሀያትዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን

  • @MMM12-dx5ko
    @MMM12-dx5ko 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nuruyesufnuruyesuf4352
    @nuruyesufnuruyesuf4352 11 หลายเดือนก่อน

    የጎግሉን ብቻ ሞክሩት ሲቲጉ አይሰራም

  • @AsuGere-jn5ix
    @AsuGere-jn5ix 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Selamadamu-v8s
    @Selamadamu-v8s ปีที่แล้ว

    ወድሜ መጣም እናመሰግናለን ቆጆ ነውቀጥልበት

  • @Lenda-k8o
    @Lenda-k8o 5 หลายเดือนก่อน

    እኔን፣ሊሳብደኝነው

  • @foziyakemal3759
    @foziyakemal3759 5 หลายเดือนก่อน

    شکرننننن

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 ปีที่แล้ว

    ሰላም
    እናመሰግናለን
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ የስልኬ ስቶሬጅ ምንም ሳይኖረው ፉል ሆኗል ላርጅ ፋይል ወይ ቪድዮ አጥፊ ይለኛል ግን አለ የምለውን አጥፍቼ አሁንም ሞልቷል ይላል ምን ላይ እንዳለ ማወቅ አልቻልኩም፡፡ ምን መላ አለው እባክህ

  • @agashsys7623
    @agashsys7623 ปีที่แล้ว

    ያረብ ከፈለከው በላይ ይስጥህ

  • @አላሕወኪል-ከ2ጘ
    @አላሕወኪል-ከ2ጘ ปีที่แล้ว +1

    ዋይፋይፈዐየሰዘጋል

  • @Rነኝስደተኛዋ-s7b
    @Rነኝስደተኛዋ-s7b 2 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛ ያሳየኸው አልመጣልኝ አለ የመጀመሪያውን አርጌው ነበር ግን አላቆም በጣም ረበሽኝ ሰልኪን መስበሬም አልቀረ እፍፍፍ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ደ2ቸ
    @የድንግልማርያምልጅ-ደ2ቸ 4 หลายเดือนก่อน

    WiFi ይዘጋል የኔ😢😢😢

  • @ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ

    የኔ መጨረሻዉ ላይ ሴፍ አያረግም

  • @selimh7387
    @selimh7387 ปีที่แล้ว +1

    ዋይፍይዘጋብኝየኔደሞጠይብ

  • @ኩሉካኣሎልበይ
    @ኩሉካኣሎልበይ ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @uthg7338
    @uthg7338 หลายเดือนก่อน

    አረእኔ😢ሊያሳብደኝ

  • @علي-خ5ن6ض
    @علي-خ5ن6ض 2 ปีที่แล้ว

    አዛ ነው ያደረገኝ በኤሞም በሁሉም

  • @Nabiyat143
    @Nabiyat143 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍሊያሳብዱኝነው

  • @meseretmelak8870
    @meseretmelak8870 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም

  • @ebrahimseid8672
    @ebrahimseid8672 ปีที่แล้ว

    እረ ስልኬን ሌያሰብረኝነው እኔን

  • @HfHg-m7h
    @HfHg-m7h 11 หลายเดือนก่อน

    አንት የባሸ ሸበካዬ አጠፋህብኝ

  • @Ahmed-ct6fs
    @Ahmed-ct6fs 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም አለም አይዞህ በርታ

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 11 หลายเดือนก่อน

    አበድን

  • @HayatH-q2g
    @HayatH-q2g ปีที่แล้ว

    ኔት ያጠፋብኛል