ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን እናመሰግናለን በርችልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላማችሁ ይብዛ ላስታዬ ቻናልሽን እከታተላለሁ እጅግ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ምትለቂልን አስተማሪ ናቸው ስራወችሽ ስለኮከብ ምንም አሰውቀት አልነበረኝም እንዳውቅ ስላደረግሽኝ አመሠግናለው በርቺ ቀጥይበት
በጣም ደስየሚል ትምህርት እና አስተማሪ የሆነነው እንኳንም ደህናመጣሽ እህታችን ከዚህበላይ ቀጥይበት በርችልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን መተሳሰ ብን ይስጠን ቀጥይበት እናመሠግናለን
ሰላም ሰላም የሀገሪ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በጣም የሚገርም ነገር ነው እናመሰግናለን ያቀርብሽልን ትምህርት ጥሩ ነው ያውቁትን ማሳውቅ ብልህነት ነው በርች ለነበርን ቁይታ እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋው በጣም ጥሩ ምልእክት ነው ያስተላለፈሽው እናመሰግናለን በርች ለነበርን ቁይታ እናመሰግናለን
nice work
ሰላም ለዚህ ቤት እንኮን ደህና መጣችሁ ጥሩ እና አስተማሪ ቆይታ ነበር በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ጠቃሚ ቪድዮሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን እደዚህ አይነት ነገር ሰምቸ አላቅም ነበር
_ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ__ዋው በጥልም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው በእርጋታ ድምፅ የቀረበ እናመሰግናለን__እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን_
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ በጣም አሪፍ ጥሩ የሚጠቅም አስተማሪ ነው ያቀርብሸልን እውነት ነው
እንኳን ሠላም መጣሽ እዉነት በጣም እሚገርም ነዉ በርች በቀጣይም በሌላ አድስ እና ኑየት ባለ ቪዲዮ እንጠብቃለን በጣም ጎበዝ ነሽ አቀራርብሽ ቆንጆ ነዉ
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን ከልብ እናመሰግናለ በርች ሁላችሁም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በመላው አለም የምትኖሩ ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልላችሁ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በርቺ እህቴ
ቻናልሽ ተመችቶኛል እምትለቂያቸው ነገሮች ግጥሞችም ትረካወችም እና ስለኮከቦች እማናውቀውን እንድናውቅ ስለምታደርጊ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እህቴዋ ላስታዬ በርቺ እናመሠግናለን እኔ በበኩሌ ስለተወለድኩበት ቀንና ባህሪዬ ምንም እውቀቱ አልነበረኝም አመሠግናለው በርቺ
ስላስተማርሽን ስለኮከብ ወንም ታውርስ እናመስግናለን የኔ ውድ እህት በርችልን እሙየ እደዚ የሚሳውቀን ነው ያጣነው እናም በጣም ብርቱ ልጅ ነሽ ውዴዋ በርችልን
ምንድነው ይከ እማየው ውይይ ያስፈራል አንዱ ይከ ስሙ ፓውሮስ ነው የኔቆንጆ ነገር ማን ይጠላል ብለው ነው እንደ ከብት ቀንድ ያለው ይመስላል እንዴት ያውቀዋል አንዱ ደስ ይላል አንዱ ደግሞ ሰይጣን ይመስላሉ የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን
ዋው እውነት በጣም ገራሚ ነገር ያመጣሽልን እህታችን እንደዚ አተማሪ ነገር ይዘን ወደ ሚዲያ ስንመጣ አንደኛ ኮንፊደንስ ይኖረናል ሑለተኛ ተከተይ ይኖረናል በርቺ አቀራረብሽም በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ቀጣይ እንጠብቃለን 👏
ሰላም ሰላም እሕቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በለሽበት ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሑን ይሕ አዉሬ ይቶቢያ ዉስጥ አለ የመዠሚሪያ ግዜ ሳየዉ በጣም ያስፈራል የት አካባቢ ነዉ የሚገኘዉ ለማንኛዉም ይመችሽ እሕታለም👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹💚💛❤️💚💛❤️
Selam selam tena yesetelgi hulu selam new betam asetemri new leb kalen bezu nager memar enchelalen enamsegenalen egszihber hagerchn selam yedrgeln
❤❤❤
❤️😘😘😘
Wude yenenimi damiri
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
አሪፍቆይታነበርን እናመሰግናለን በርችልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላማችሁ ይብዛ ላስታዬ ቻናልሽን እከታተላለሁ እጅግ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ምትለቂልን አስተማሪ ናቸው ስራወችሽ ስለኮከብ ምንም አሰውቀት አልነበረኝም እንዳውቅ ስላደረግሽኝ አመሠግናለው በርቺ ቀጥይበት
በጣም ደስየሚል ትምህርት እና አስተማሪ የሆነነው እንኳንም ደህናመጣሽ እህታችን ከዚህበላይ ቀጥይበት በርችልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን መተሳሰ ብን ይስጠን ቀጥይበት እናመሠግናለን
ሰላም ሰላም የሀገሪ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በጣም የሚገርም ነገር ነው እናመሰግናለን ያቀርብሽልን ትምህርት ጥሩ ነው ያውቁትን ማሳውቅ ብልህነት ነው በርች ለነበርን ቁይታ እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋው በጣም ጥሩ ምልእክት ነው ያስተላለፈሽው እናመሰግናለን በርች ለነበርን ቁይታ እናመሰግናለን
nice work
ሰላም ለዚህ ቤት እንኮን ደህና መጣችሁ ጥሩ እና አስተማሪ ቆይታ ነበር በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ጠቃሚ ቪድዮሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን እደዚህ አይነት ነገር ሰምቸ አላቅም ነበር
_ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ_
_ዋው በጥልም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው በእርጋታ ድምፅ የቀረበ እናመሰግናለን_
_እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን_