ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ እረሱል ሰ.ዐ.ወ🥰
S. A. W. 🎉🎉
ሱሉአላነብይ
Saw
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አለያ ዝም ይበል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
ሰ ዐ ወ❤❤❤❤❤
ሰለለሁ አለይህ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم
እስኪ አታወናጅሉን የሚል😢👍👈
ቀላል ወጀለኛ አረጉን ይቺ ልጅ ከመጣች ጀምሮ ወላሂ መሳደብ ጀምሬ አለው
@@የቡቴዋ ልጅቱ ምን ታርግሽ አፍሽ እጅ😢
@@የቡቴዋአው እሷ ከመጣች ምታስመስለው ነገር እና ሰውን ለማስጠቆር ስትጥር በጣም ታስጠላኛለች
@SaraSara-gq3kd በጣም ደሞ ታስታውቃለች ለመደበቅ ብትሞክርም በንግግሯ ይወጣል እራስ ወዳድ ናት ምክኛቱም ያሰው ጥላቻ አዘርታበት እሷ ለመወደድ
ዉዶችየ አሁንም አወጁሉ የራሣቸዉ ጉዳይ
ያራህማን ክፉ ከሚያናግሩ ሰወች አተው ጠብቀኝ ምንም አልልዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ
ሚፍታህዬ ትልቅ ሰዉ ነህ ወላሂ ሰዉ ሰላም ሲሆን ነዉ ደስ የሚለዉ አልሃምዱሊላህ ኮሜንቶች ደግሞ እንደሰይጣን አትሁኑ ሰዉን ለማስታረቅ እንጂ ለማጋጨት አንቼኩል
ሚፍታህ ወላህ ትልቅ ሰው ነህ ትለያለህ የኔ ገራገር ❤
ሰው ስጣላ ደስ የምለው ሰይጣን ብች ነው ምፈታህየ አስታረቃችው ሁሉንም❤❤
ትክክል
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍
Anchim argign arigeshalew
ደምሬሻለሁ መልሽልኝ
እሽ፡ደመርኩሽ፡እማ፡መልሽ፡በቅንነት@@Kedutube-sc3jx
አንችም እየመልሽ ገለቴ በተመኝነት መልሽ
ወዴ አሬጌሻለሁ መሊሽ
Thank you brother እደዚህ ከሚገፉ እህቶችጋ መቆምን አልላህም ይወደዋል እባክህ ተጠቃቀሙ እኔ አጀቴን ነው የምትበላው ሌሎች ማስመሰል ስለሚችሉ ብቻ ተቀባይነት ያገኛሉ 😏
ቤተሰብ ምንም መጥፎ ነገር አትናገሩ አደራ😢😢😢😢😢
በጣም አሁንስ በዛ ለሠው ልጂ መጥፎ መሆን😢😢
እድናገር የምታረገን ይቺ ናት
ደምሪኝውዴ❤
@@የቡቴዋደመረኩሸ መልሸ
@@DfghXcbhደመረኩሸ መልሸ
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ዉዱ ነብያችን ሱለላሁአለይሂ ወሰለም እባካችሁ መጥፎ ነገር አትናገሩ ትለያለህ ሚፍታህ ወንድሚ ሺማግሌ ዋሽቶ ያስታርቃል ነው በአባቶቻችን 😢 ❤❤❤😢😢😢
የኝ ውዲ ነቡሱለላህ ዋሊ ወስለም❤
ሡለላህአለሂወሰለም🎉🎉
Selelahu aleyhi weselem
S. A. W🎉🎉🎉❤❤
Sellolalehi woselemi
ሚፍታህየ በረካ ሁን ወንድሜ እዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን
@Ikram-r7wtub እሺ
ማሻአሏህ ወድም ሚፍታህ ሁሉንም አስታርቃቸዉ በተለይ አህሙጋ
ሚፍታየ መሻ አሏህ በጣም ዴሥ ይላል እረመዳንም እየዴረሰ ነዉሁሉምጋ አስታርቃቸዉ በተለይ አህሙጋ
ማሻ አላህ ሚፍታህ አስታርቃት ከሁሉም ተስማሚ ፈኪየ
አንድ ጊዜ ክፍተት ከተፈጠረ ግን እንደበፊቱ መሆን አይቻልም ይመስለኛል
አላህየ ምንም መጥፎ ነገር እዳልናገር አግዘኝ🤐🤐
በጣም ወላሂ
😂😂😂 አሚን 😮😮
😅😅😅😅😂❤
ወላሂ በጣም
አሸጉሊቱንቀንሱሀራምነዉ👈
ማሻ አላሀ ሁላችሁም ይታርቁ የምትሉ መታሬቅ ምጠላው ሽይጧን ነው ላአና ቱላ አለክ
ማሻ አላህ ፈኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጡሩ ነው ይቅራት❤❤❤❤ከአህሙ ጋር ተራቁው ይቀራታ ትልቅ ነተነው❤❤❤❤
ማሻአላህ ሚፍታህ አላህ ይጨምርልህ በምትሄድበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ በጣም አከበርኩህ ሁሉንም አስታርቃቸው ፈኪሀየ የኔ ቅመም አብሽሪ ወደፊት እሽ❤❤❤❤❤❤
ወአሊኩም ሰላም ውረህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌹🌹 አህለን ውዲማ በጣም ደስ ይላል ይቅርታ በጣም ትልቅ ነት ነው 🥰🥰
ፈኪ ወላሂ እራስሺን እድትጠሊ ያደረገሰሸው አችውነሸ ስለዚህ እባክሸ ለንግግሮችሸ ተጠንቀቂ ተስተካከይ መጀመሪያላይ በጣም ነበር የምንወድሸ ታውቂ አለሸ
ምንም ነገር አልናገርም አስተዋይ ሁኑ❤❤❤❤❤❤
እኔ አህሙ እና ሶፊን ይቅርታ የጠየቅሻቸው ቀን ነው የምቀበልሽ ። በፊት ለአንች ነበር የማስበው ምን አልባት ፈኪ ከመጣችበት ህይወት አንጻር አህሙ አይፈልጋት ይሆን ? እያልኩ እሱ ላይ ነበር ጫና የማደርገው ። ምንም ቢሆን ሙስሊም ወንድምሽ ይሻልሻል ከሌሎቹ ። ግን ቀስ እያልሽ እሱ ሲሽቆጠቆጥ አንች ስታመናጭቂው ከውስጤ ወጣሽ ። አህሙ ምርጥ ስነ -ምግባር ያለው ጨዋ ልጂ ነው ።ቢያንስ ፍቅሩን እንኳን ባትቀበይው ለዛ ላሳለፋችሁት መልካም ቀናት ስትይ በሰላም መለያየት ነበረባችሁ ። ለአህሙ የሰራሽው ነገር ሁሉ አይገባውም። አሁንም አውፍ ተባባሉ ። እኛም በእናንተ ምክንያት ወንጀል ገባን አሏህ ይቅር ይበለን። ሁለታችሁን አንድ ላይ ስለወደድናችሁ ነው እኛም እንደዚህ የሆነው ።ኮመንታተሮች ራሱ እርስ በእርስ ተጣልተናል😂😂 እናንተ ቅደሙ እና እኛም አውፍ እንባባል።
ደምሪኝኝኝ❤❤❤
@ኢክሩወለየዋስልጣን ነው እንዴ?😂 አውፍ ተባባሉ ነው ያልኳት። ደንቆሮዎች ናችሁ የእሷ ደጋፊዎች ምን መጻፍ እንዳለባችሁ እንኳን አታውቁም።
ስህ ኢክሩየ❤@ኢክሩወለየዋ
የኔ አስተዋይ እኮነሽ❤🎉
@ኢክሩወለየዋ ስልጣን ነው እንዴ? 😂
ፈኪየ የኔ ቆጆ በገባችበት ፍክት ነዉ የምታረገዉ❤ተዉፊቅ ከአህሙ ጋር አስታርቃቸዉ👍
ይች ልጅ ግን ታሳዝናኛለች ወላሃሂ❤
ሚፍታህ ትልቅሰው አስታርቃቸው ከአህሙ ገራገር ጋር የምር ምስኪን ልጂነው የዋህ❤❤
ፍኪዬ እህቴ አላህ የጠበቅሺ የኔ እህት
ከስማሳይ ሰዎቺ አለህ ይጠብቅን ያምትሉ አሰዩኚ በለይክ
ሚፍቱና ፈኪ አንደኛ ናችሁ. አላህን የሚያከብር ከፍ ይላል በረካ አለው በዚሁ አጋጣሚ ከሶፊም ጋር አህሙየም ጋር አወፍ አባብልልን እና እደበፊቱ ኑልን በተረፈ. ሀሰንንና ሙቤን ምከርልን ሴት ጋር እደዛ መሆን ያስጠላል አላህን ይፍሩ ልክ እደ አህሙና ፈኪ ተራርቀው ይስሩ አለዛ ኒካህ ይሰሩ ደሞ ሴቶቹም ፀጉራቼውን ዝቅ አድርገው ይሰሩ ብቅ አያድርጉ ናዱንም ምከሯት በቃ ከፈኪ እና ከአህሙ ተማሩ አላህን ፈርተው ተጠቅቀው ነው የሚሰሩት ያው ብዙም ባይሆን ከሌሎቹ በጣም ይሻላሉ ሚፍቱየ አተ በቃ ተቆጣጠራቼው ቶፋንም ዱአ አርጉለት ሰው ጓደኛውን ነው የሚመስለው እናም አስቡበት
👍
ሃቅ ነው ጄዛክ አላህ ኸይር እና ቡታጅራዎች ፈር ለቀቁ ብር ማያመጣው የለም ልብ ይስጣቸው
@@لتخزنአቤት ሃሜት ስትወዱ አፈጠሽ እየዋለሽ እዚህ ትዘረከረኪያለሽ
❤
ፈኪኪኪኪኪኪኪኪኪየየየየየየየየየየየየ የኔ ውድ አችን እሚቃወም አችን እሚሳድብ ቅል እራስ እዳትሰሚያቸው ፈኪየየ የኔ ጀግኒ ፐ አሊህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ክፍ ነሽ ባላይሽ ዴስ ይለኛል
ዝጊ አታዉቂያትም
መች ኢይኝ አለችሽ
እና ምን ትሠሪአለሺ እዚህ ታዳ
እሰ መ ክፊ አደለችም ሰደቢዩች ክፊ ነቹ ???
😂😂😂😂ለምን ታያታለሽ ታዳ አጨረጨረቻችሁ ዘድሮ
ማስታረቁን አስታርቃቸው አላህም ይወደዋል ነገር ግን በሩቅ እንደዚህ አይነት ጓደኛ አስፈላጊ አይደለም
በአላህ ከአህሙ ጋር አሰታረቅልን ሙፍታህ ወደማችን ፈኪየ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪👌👌👌👌👍👍👍👍
በርቺ ዬኔ ቆንጆሚፍታህም እናመሰግናለን በዝሁ ቀጥሉ
ወአላይኩሙ አሰላም ወህራመቱለህ ወበረካቱ መሸአላህ ሚፊተ ቀጥልበት አለህ በዱኒየም በአኬረም ከይሩ ነገር የብዘልህ ፈኪ አብሽሪ ወደ ፊት❤
ፈኪ የኔ ዉድ ስወድሽ በረቱሁ❤❤❤❤
አህሙ ይቅርታ መጠየቅ አለባት ሶፊንም😊
እከካም ለምን አባሽ ሲባል
@@Lena-k8k6uስለጠፈች ወረቻ
ይቅርታ መጠየቅ ወንጀለኛ መሆን አይደለም
የስድብ ድግሪ
@@Lena-k8k6u ሰይጣን የተሸከምሽው ጭቅላትሽን ቅበሪውና አፈር ጫኒበትና እንነጋገራለን
ወአላይኩም ሰላም ፈኪዬ ሰይሽ ያምስቃው ናጋርስ የራቢ ሁሌም ሳቅልን እናም ግዜው እውነት ታሻሽገ ሀሳት ና አስመሳይነት ያሚባዛባት ግዜ ነውና አንቺ ብቻ እውነት እዛሽ ውዳፊት ያኔ ፈንድሻ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሚፍታህ ያገሬ ልጅ ከአህመድጋ አስታርቃቸውና አብረው ይስሩ ራሳቸውን ያሳድጉ❤❤
ላ አንድ ላይ አይሰሩም ምንብወጣት ሁለተኛ እንድትበላ ነው
@@GdfFdd-m8zጉድ ሰውን ሰው ይበላል እዴ🙄🙄
@HhggHhgg-ok4jz ለማለት የፈለኩት በደንብ ገብቶሻል አጠምዝዢ
እወነት ነው ሙሰሊም እህት እና ወደም ናቸው ቢታረቁ ጡሩ ነው
@@GdfFdd-m8z አህመድ ብሩን ይሰጣታል መስፈርቱ ግን አብራው ልትሰራ ነው እሷ ደግሞ ብሩን ይዛ ከሱ ለመራቅ ነው በዛ መሰለኝ ያልተግባቡት ስለዝህ ብሩን ይስጣት አብረው ይስሩ
መሸአለህ አፏን ሊለህ ❤ፈኪዬ❤ አብሺሪ ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ❤ ሚፍተህ የኘ ጀግነ ጠንክር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሚስባህ የኔ ምርጥ ወድም አላህ ይጨምርልህ ከሶፊየ ጋም አስታርቅልኝ በአላህ
ተባረኪ ምፍታ ፈጣር ያክብርለን 🙏
🥰🥰🥰🥰ማሺአላህ ሚፍታህየ 🥰🥰ፈኪ
ሚፍታህ ጀዛከላህ ሀይር ጡሩሰራነዉ የሰራህ አንተኮ ድሮም ቁም ነገረኛነክ ማሻላህ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉fekiyee yene konjo wuddddddd ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ጥሩ ስራ የምሰሩ ያርጋችሁ ክፉ አልናገርም
ወ ወ ወበ ፈኪሀዬበርቺለተሳዳቢቦታ እዳይኖርሽ ወደፊትብቻ ያሰብሺውንሁሉአላህያሳካልሽ የኔውድእህት❤
መልካም ንግግር ሠደቃነው መልካም ተናገሩ
ዛሬ አንድ ትልቅ አስታራቂ ተገኘ ሚፍ ጀግናው ምከራቸውእስኪ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ልዩች ማሻ አለህ ወአሊይኩም ሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀
ወላሂ ይህን ልጅ የበለጥ ወደድኩት በዝህስአት እሷንማቅረብህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፈኪ ከአህሙጋር ታረቂ እና ኮሜቶችን ድብን አርጊያቸው ሚፍታህ በርታ አስታርቃቸው አጅርታገኛለክ
አይፈልገቶም ዘልዘለ ሴት ነት አሁንም አረተኛ አግብተ ልትፈተ ነው
@@reyanyoutub2743አይ ሰው
ከአህሙጋ አስታርቅልንና ስራቸውን ይስሩ አሁን ስራቸው ቀዝቅዞል 🎉🎉👍👍👍🙌🙌🙌🙌
77ገባችያውምስራሳትሰራፈካየኔማርነች❤❤❤
አው❤❤❤❤
መታረቃቸዉ ኸይርነዉ ግን ከአህሙ ልትሰራ አንፈልግም
በራሷ ስተት ነው ፈኪ ክፎ ናት የምትሉ😊
ውጭደነዝፈኪየእግሯእጣቢአታክሊም
እንደት አወቅሽ 🌶
@@ZaharaMuhammad-wg6mh አቺ ልጅ ግን ስምሽ ዘህራ ግን በየሄድሽበት ስድብ የሰድብ ድግሪ ነው የወሰሺው በየ ኮሜቱ ገብተሽ የምትሳደቢው አላህዬ
ዝብላችሁ አትፍረዱ ፈኪ ምንታርግ
እንካን ሆነች
ወአለይኩምሰላምወርህመቱላሂወበረከቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ሚፍታህ የምውድለት ነገር ቢኖር ሴትን ሰላም አይልም ጎበዝ ❤❤❤
እሷ አስመሳይ ናት ሚፍታህ ጥሩ ሰው ነህ ❤
የውሥጣቸውን አላህነው የሚያቀው አተቀባጥሩ የማታቁትን 😢😢
የትአያችሁ።
😢
ትክክል እሾክ ነች
ሚፍታህ አሥታርቃቸዉ ግን አብርዉ እንድሠሩ አንፈልግም ሁሉም ለራሳቸዉ ጥቅም ሥም ሢሉ እሷን ገለዋታል በራሥሺ ጠንከርሺ ሥሪ ቢኢዝላህ ሁሉም ያልፋል አብሺሪ 💞ፈኪየ የዝምታ ንጉሥ ነሺ የሻወን ሠሪ በቻዉ ቀሪ የሆነዉ አምላካቺን በሂወትሺ የሚጎዱ ሠዉቺ ይጠብቅሺ
ደምሪኝ ውደ
አስመሳይ የተጠላቺው በራሷ ጸበይ ነው አታሺቃብጨ ተለጣፊ😅😅😅😅
@Hayat-b6g ከብት ማገድ ይሠለቻል እናተም ሠለቻቺሁኝ አሥመሳይ ጥቁምኞቺ የሠዉን ልጂ በጥቅም የምቀይሩ ጋጠዉጥ
@@beletechgeto5264 እርፍ ከብት አግጀ ስለማለቅ አይሰለቸኚም የሰው ልጂ ክብር አለው እሷ ማናት በጥቅም መሰለኚ የሚሰሩት የሰውልጂ ስነሶራአት ሲኖረው ነው ዋናው ነገር አህላቅ ነው
@@Hayat-b6g😅😅😅😅😅በጣም አልጠግብ ባይ ከርሳም
እደት እደምጠላት ብቻ አላህ ይቅርይበለኝ አስመሳይ
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሚፍታ ወንድማችን❤❤❤❤❤
ፈኪነቴ ❤❤❤❤❤❤❤ ሚፍታህ ምርጥ ሠው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፈኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህያስታረረቃችሁ
ፈኪዬ የኔዉድ ትልዬ ልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈኪ የኔውድ የኔጠካራ አብሽሪ ብዙ የሚጠሉሽ ቢኖሮም ግን ቡዙ የሚውድሽ አሉ እና ጉዞ ወደ ፊት የኔቆጆ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌ሚፍታህ ወድሜ እናመሰግናለን
የኔ ቅመም ፈኪየየየየ ሰሰቴ ሁሉነገሬ ❤❤❤❤❤❤❤
ማአሻላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም
ፊኪየ የኔውድ አብሸሪ እንዳተሸማቀቂ ጠካራሁኝ ደካማጉንሸን እፈን ነውማረግ ምክንያቱም የሚጠሉቀ ሁላ ደሰይላችዋል የምንወድሸ ይከፍናል ሚፍታህ ወድም ሁለይም ኑልን አብራችሁ ✍️
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ለግዲሁሺ ተማሪበት የስዉ አይብ አይወጣም
ፈኪየ የኔ ቆንጆ እነዚህን ቁሞቀር ኮሜታተሮች ተያቸው የኔ ውብ
ማፍታህዬ ምርጥ ሠው ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤ ጥሩ አደረክ ወላሂ
ፈኪ ዱሬየዋ አላህ እድሜሽን ያሳጥርው በላይሽ
ወድሜ ሚፍታህ አላህ ይጨምርልህ ወድም አለም🎉🎉🎉
Hi Fekiyaye konjo betam tiru sewou nesh i swear berchi ezi American Ager betam famous nesh bezu sewou yewedeshal i swear we love you kegonesh nene Ezgiyaber yitebekish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በደብ ንገራት መመከር ያስፍልጋታል
እላህ ይጠብቅህ ወደም እኔግን እወዳታለሁ አዲቀንም መጥፎ ኮሜት. ጥፋላት አላቅም አብሺሩ ጠክሩ
ፈኪየ የኒወድ አብሺሪ አላህ ሀቀሺን አይቶ ይርዳሺ የኒቅመም 💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አሚንንን
አህሙ እና ፈኪ ቢታረቁ በአንድ ቢሰሩ ስኬታማ እደሚሆኑ ተስፋ አለኝ ሚፍታህ መልካም ሰው አስታርቃቸው ይቅርባይነት ትልቅነት ነው አንድነት ውበት ነው ሰብሰብ ብላችሁ እደምትመጡ ተስፋ አለኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ፈኪዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወላሂ ስስቂ እኔም እስቃለው እና ከአህሙም ታረቁ ረመዳን እየመጣ ነው
አው ወላ
ሚፍታህ ትልቅሰውእአስተዋይ ነህ በረካሁን❤❤❤❤❤
የአህሙ የኢቅርታ ቪዲዬ ትስራ የምትሉ
እኔ ሳዝን የነበረዉ የሚሳደቡትን ሳይ ነዉ ሀቂቃ ሙስሊም እህታችሁን በዚህ ልክ ስታጠፋ ምከሮት ስድብ ጥላቻ የሾይጦነዉ አሏህን ፍሩ የምትሳደቡ
ደምሪኝ እህት
ፋኪ ፋጣኝ ነች ራጋ ትባል ያምትሉ ለይክ😮😊🎉🎉😂😂😂😂😂
Alahumasali waslimala habibina Muhammed
ወሎየው አተ የዋህ ጨዋ ነህ አላህ ይጠብቅህ ልጅቱ ግን አላቅም ስትታይ ደስ እማይል ነገር አላት
👍👌
አላህፍሪ ከቻልሽ ጥሩተናገሪ ካልቻልሽ ዝምበይ የትአየሻት ማንጥፋተኛማንትክክል እደሁ አላህነው እሚያውቀው
ማሻ አላህ ከሁሉም ጋር አሰታረቃቸው
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
የምታስመስሉ ኮመተሮች አላሂድያ ይስጠን ፈኪሀ በራሷ ጊጥ እነት ነው ችግር የፈጠረችው
ፈኪ እደሌሎቹ አታስመስልም ግፍጥነው
አልናገርምም ምንም ግን በሶፊአትምጣብኝ😘😘😘👍👌 የሠው ደህናው ቀብር የተኛው
ደምሪኝ❤
እረባክሺ በግ ሶፊ ማናት ደንቆሮ የሠዉ ልጅ ፍጡር አንድ ነዉ👊👊👊
@@njoodkrieshan8283 እር ተይእጅ ይቺ ሦፉተበየዋ ያልተርጋጋይ ጀዝባናት በሥሚትነዉ የምኖሮዉ።
ምን አሠዳደበሽ አዎ ሶፊ ለየት የሚረጋትነገርአለ የኔ የዋህ ሶፊዋ❤
@@FatumaFatuma-gs8qr9715 እረባክሺ ተይ እንጅ 😂😂😂
ፈክ፣የኔ፣ቆንጆ፣ይቅሪተ፣ትልቅነት፣ነው፣አለህ፣ይጠብቅሺ፣ሚፊተ፣እንመስግነለን፣ፈክ፣እወድሽለው
ፈኪየ የኔ እህት ሁሉም ዞረብሽ ከቅርብ እስከ ሩቅ አብሽሪ አላህ ብቻ አይራቅሽ ሚፍታህየ ከጉኖ ሁን ምከራት በምታጠፍ ሰአት በተለይ ነገሮችን በምትወስን ሰአት ደሞ አፍ አባብላቸው ሁላችሁንም የኔ ጀግና ወንድም
እ
ያለ ምክኒያት አልጠሏትምኮ አሏህ ያስተካክልልን እህታችንን
አይ አታሽቃብጡ መጀመሪያ አንችም ኮምተሻል
በስረዋነው የተዞረባት አስመሳይ ሾካካ ለሠው ሞት የምትመኝ ይች ክፍ ሌላቢሆን ብዙትደረግነበር ግን ከየዋህወቹ አጋጥሞታል
@@fafi-3rd ኧረ አላህ ፍሪ መቸ አይሸ ለሠው ሞት መመኘቷን ያች ደሞ ስም አልጠራይም ለባል ብለው ነውአ ለገሏት ያሉት ፈኪ ደሞ ባል አልፈለገችም በአሁን ሰዓት የፈለገችው ወንድም ነው
ለምን ደሆነ አላቅም ደስ አትለኝም የኔ ምርጥ ሶፍ❤❤❤
ደሥ ካላችሽ ውጭ 🤣🤣🤣🤣
@@ሰኢድ-ሰ7አ ጀዝባ 😂
እኔግን አሁን አሁን አጀቴን በላችኝ ከምር ሁሉም አይንሺን ላፈር አሏት 😢
ወላሂ በፊት እወዳት ነበር አሁ ቱቱቱቱ እኔም ደስአትለኝ
@njoodkrieshan8283 ዝንብ እድሚ የለዉ እንካንም በጊዚ ሞታቺሁ 😂😂😂😂😂
አህሙ ወንድምህ ነው አታስታርቅ ትጎዳዋለች ነገረኛ ናት አሁን ስለወረደች ነው ጥሩ ጥሩ የሚያጫውታት አህሙን ትራቅ
መታረቁን ይታረቁ ግን አብሮ ለመስራት ይከብዳል
አሁን ፈኪም ጋብቶተል ከተለየዮ ቡሀለ ሰው ጠለት
አማራጭ ስታጭ ሳይሆን ጥሩ ሰዉ መሆን ያለብሽ ዘውታሪ የሆነ መልካምነት ይኑርሽ
እኛ እሶን ማየት አፈልግም አታምጣብን ወድማችን አስመሳይ ናት
አሡመሳይነለብአለ ዝንባም
ማደራሽ እደሆነ የታየሽ አቃጣሪ ደነዝ የማታቁትን አትቀባጥሩ
እኛማየትእፈልጋለን ፈኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እከፍ አችውጭ ብታቂው ሙስሊም እህትሽናት ደነዝ ቅቅናም😅😅😅
በጣም እቺ አስመሳይ ከሀዲ
በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ማስታረቅ መልካም ስራ ነው ሚፍታህ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው አመለካከትሽን አስተካክይ ስራም ሐመስራት ቢሆን መልካም እሰቢ ጎበዝ
ደምሪኝውዴ
@Ikram-r7wtub መረሀባ ደሞ ለመደመር አብሽሪ
ፈኪየ የኔ ቆንጆ❤❤
ተረቁ እነም ፀበይሺን አሲተከክይ አሲመሰይ አትሁኝ ሰዉ ይሰሰተል ግን ከሲተቱ መመሪ ትልቅነት ነዉ እነ ተረገግ
Betkkil
@@Agiba-w6p አሰመሳይ አይደለችም እናንተ መለየት ስለማትችሉ ነው
አስመሰይ ሰትሆን ኡነተኘ ነች ፈኪዬ
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበርካቱ መልካም ወንድም ነህና እርሚና ጤና አብዝቱ ይስጥህ
ሸቅል ዝብልህ ምፈታ እንጂ ፈኪ የወንዶች ትራፊ😉😉
ሱብሃንአላህ።።
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ እረሱል ሰ.ዐ.ወ🥰
S. A. W. 🎉🎉
ሱሉአላነብይ
Saw
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አለያ ዝም ይበል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
ሰ ዐ ወ❤❤❤❤❤
ሰለለሁ አለይህ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم
እስኪ አታወናጅሉን የሚል😢👍👈
ቀላል ወጀለኛ አረጉን ይቺ ልጅ ከመጣች ጀምሮ ወላሂ መሳደብ ጀምሬ አለው
@@የቡቴዋ ልጅቱ ምን ታርግሽ አፍሽ እጅ😢
@@የቡቴዋአው እሷ ከመጣች ምታስመስለው ነገር እና ሰውን ለማስጠቆር ስትጥር በጣም ታስጠላኛለች
@SaraSara-gq3kd በጣም ደሞ ታስታውቃለች ለመደበቅ ብትሞክርም በንግግሯ ይወጣል እራስ ወዳድ ናት ምክኛቱም ያሰው ጥላቻ አዘርታበት እሷ ለመወደድ
ዉዶችየ አሁንም አወጁሉ የራሣቸዉ ጉዳይ
ያራህማን ክፉ ከሚያናግሩ ሰወች አተው ጠብቀኝ ምንም አልልዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ
ሚፍታህዬ ትልቅ ሰዉ ነህ ወላሂ ሰዉ ሰላም ሲሆን ነዉ ደስ የሚለዉ አልሃምዱሊላህ ኮሜንቶች ደግሞ እንደሰይጣን አትሁኑ ሰዉን ለማስታረቅ እንጂ ለማጋጨት አንቼኩል
ሚፍታህ ወላህ ትልቅ ሰው ነህ ትለያለህ የኔ ገራገር ❤
ሰው ስጣላ ደስ የምለው ሰይጣን ብች ነው ምፈታህየ አስታረቃችው ሁሉንም❤❤
ትክክል
ትክክል
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️
ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍
Anchim argign arigeshalew
ደምሬሻለሁ መልሽልኝ
እሽ፡ደመርኩሽ፡እማ፡መልሽ፡በቅንነት@@Kedutube-sc3jx
አንችም እየመልሽ ገለቴ በተመኝነት መልሽ
ወዴ አሬጌሻለሁ መሊሽ
Thank you brother
እደዚህ ከሚገፉ እህቶችጋ መቆምን አልላህም ይወደዋል እባክህ ተጠቃቀሙ እኔ አጀቴን ነው የምትበላው ሌሎች ማስመሰል ስለሚችሉ ብቻ ተቀባይነት ያገኛሉ 😏
ቤተሰብ ምንም መጥፎ ነገር አትናገሩ አደራ😢😢😢😢😢
በጣም አሁንስ በዛ ለሠው ልጂ መጥፎ መሆን😢😢
እድናገር የምታረገን ይቺ ናት
ደምሪኝውዴ❤
@@የቡቴዋደመረኩሸ መልሸ
@@DfghXcbhደመረኩሸ መልሸ
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ዉዱ ነብያችን ሱለላሁአለይሂ ወሰለም እባካችሁ መጥፎ ነገር አትናገሩ ትለያለህ ሚፍታህ ወንድሚ ሺማግሌ ዋሽቶ ያስታርቃል ነው በአባቶቻችን 😢 ❤❤❤😢😢😢
የኝ ውዲ ነቡሱለላህ ዋሊ ወስለም❤
ሡለላህአለሂወሰለም🎉🎉
Selelahu aleyhi weselem
S. A. W🎉🎉🎉❤❤
Sellolalehi woselemi
ሚፍታህየ በረካ ሁን ወንድሜ እዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን
ደምሪኝውዴ❤
@Ikram-r7wtub እሺ
ማሻአሏህ ወድም ሚፍታህ ሁሉንም አስታርቃቸዉ በተለይ አህሙጋ
ሚፍታየ መሻ አሏህ በጣም ዴሥ ይላል እረመዳንም እየዴረሰ ነዉሁሉምጋ አስታርቃቸዉ በተለይ አህሙጋ
ማሻ አላህ ሚፍታህ አስታርቃት ከሁሉም ተስማሚ ፈኪየ
አንድ ጊዜ ክፍተት ከተፈጠረ ግን እንደበፊቱ መሆን አይቻልም ይመስለኛል
አላህየ ምንም መጥፎ ነገር እዳልናገር አግዘኝ🤐🤐
በጣም ወላሂ
😂😂😂 አሚን 😮😮
😅😅😅😅😂❤
ወላሂ በጣም
አሸጉሊቱንቀንሱሀራምነዉ👈
ማሻ አላሀ ሁላችሁም ይታርቁ የምትሉ መታሬቅ ምጠላው ሽይጧን ነው ላአና ቱላ አለክ
ማሻ አላህ ፈኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጡሩ ነው ይቅራት❤❤❤❤ከአህሙ ጋር ተራቁው ይቀራታ ትልቅ ነተነው❤❤❤❤
ማሻአላህ ሚፍታህ አላህ ይጨምርልህ በምትሄድበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ በጣም አከበርኩህ ሁሉንም አስታርቃቸው ፈኪሀየ የኔ ቅመም አብሽሪ ወደፊት እሽ❤❤❤❤❤❤
ወአሊኩም ሰላም ውረህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌹🌹 አህለን ውዲማ በጣም ደስ ይላል ይቅርታ በጣም ትልቅ ነት ነው 🥰🥰
ፈኪ ወላሂ እራስሺን እድትጠሊ ያደረገሰሸው አችውነሸ ስለዚህ እባክሸ ለንግግሮችሸ ተጠንቀቂ ተስተካከይ መጀመሪያላይ በጣም ነበር የምንወድሸ ታውቂ አለሸ
ምንም ነገር አልናገርም አስተዋይ ሁኑ❤❤❤❤❤❤
እኔ አህሙ እና ሶፊን ይቅርታ የጠየቅሻቸው ቀን ነው የምቀበልሽ ። በፊት ለአንች ነበር የማስበው ምን አልባት ፈኪ ከመጣችበት ህይወት አንጻር አህሙ አይፈልጋት ይሆን ? እያልኩ እሱ ላይ ነበር ጫና የማደርገው ። ምንም ቢሆን ሙስሊም ወንድምሽ ይሻልሻል ከሌሎቹ ። ግን ቀስ እያልሽ እሱ ሲሽቆጠቆጥ አንች ስታመናጭቂው ከውስጤ ወጣሽ ። አህሙ ምርጥ ስነ -ምግባር ያለው ጨዋ ልጂ ነው ።ቢያንስ ፍቅሩን እንኳን ባትቀበይው ለዛ ላሳለፋችሁት መልካም ቀናት ስትይ በሰላም መለያየት ነበረባችሁ ። ለአህሙ የሰራሽው ነገር ሁሉ አይገባውም። አሁንም አውፍ ተባባሉ ። እኛም በእናንተ ምክንያት ወንጀል ገባን አሏህ ይቅር ይበለን። ሁለታችሁን አንድ ላይ ስለወደድናችሁ ነው እኛም እንደዚህ የሆነው ።ኮመንታተሮች ራሱ እርስ በእርስ ተጣልተናል😂😂 እናንተ ቅደሙ እና እኛም አውፍ እንባባል።
ደምሪኝኝኝ❤❤❤
@ኢክሩወለየዋስልጣን ነው እንዴ?😂 አውፍ ተባባሉ ነው ያልኳት። ደንቆሮዎች ናችሁ የእሷ ደጋፊዎች ምን መጻፍ እንዳለባችሁ እንኳን አታውቁም።
ስህ ኢክሩየ❤@ኢክሩወለየዋ
የኔ አስተዋይ እኮነሽ❤🎉
@ኢክሩወለየዋ ስልጣን ነው እንዴ? 😂
ፈኪየ የኔ ቆጆ በገባችበት ፍክት ነዉ የምታረገዉ❤ተዉፊቅ ከአህሙ ጋር አስታርቃቸዉ👍
ይች ልጅ ግን ታሳዝናኛለች ወላሃሂ❤
ሚፍታህ ትልቅሰው አስታርቃቸው ከአህሙ ገራገር ጋር የምር ምስኪን ልጂነው የዋህ❤❤
ፍኪዬ እህቴ አላህ የጠበቅሺ የኔ እህት
ከስማሳይ ሰዎቺ አለህ ይጠብቅን ያምትሉ አሰዩኚ በለይክ
ሚፍቱና ፈኪ አንደኛ ናችሁ. አላህን የሚያከብር ከፍ ይላል በረካ አለው በዚሁ አጋጣሚ ከሶፊም ጋር አህሙየም ጋር አወፍ አባብልልን እና እደበፊቱ ኑልን በተረፈ. ሀሰንንና ሙቤን ምከርልን ሴት ጋር እደዛ መሆን ያስጠላል አላህን ይፍሩ ልክ እደ አህሙና ፈኪ ተራርቀው ይስሩ አለዛ ኒካህ ይሰሩ ደሞ ሴቶቹም ፀጉራቼውን ዝቅ አድርገው ይሰሩ ብቅ አያድርጉ ናዱንም ምከሯት በቃ ከፈኪ እና ከአህሙ ተማሩ አላህን ፈርተው ተጠቅቀው ነው የሚሰሩት ያው ብዙም ባይሆን ከሌሎቹ በጣም ይሻላሉ ሚፍቱየ አተ በቃ ተቆጣጠራቼው ቶፋንም ዱአ አርጉለት ሰው ጓደኛውን ነው የሚመስለው እናም አስቡበት
👍
ሃቅ ነው ጄዛክ አላህ ኸይር እና ቡታጅራዎች ፈር ለቀቁ ብር ማያመጣው የለም ልብ ይስጣቸው
@@لتخزنአቤት ሃሜት ስትወዱ አፈጠሽ እየዋለሽ እዚህ ትዘረከረኪያለሽ
❤
ፈኪኪኪኪኪኪኪኪኪየየየየየየየየየየየየ የኔ ውድ አችን እሚቃወም አችን እሚሳድብ ቅል እራስ እዳትሰሚያቸው ፈኪየየ የኔ ጀግኒ ፐ አሊህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ክፍ ነሽ ባላይሽ ዴስ ይለኛል
ዝጊ አታዉቂያትም
መች ኢይኝ አለችሽ
እና ምን ትሠሪአለሺ እዚህ ታዳ
እሰ መ ክፊ አደለችም ሰደቢዩች ክፊ ነቹ ???
😂😂😂😂ለምን ታያታለሽ ታዳ አጨረጨረቻችሁ ዘድሮ
ማስታረቁን አስታርቃቸው አላህም ይወደዋል ነገር ግን በሩቅ እንደዚህ አይነት ጓደኛ አስፈላጊ አይደለም
በአላህ ከአህሙ ጋር አሰታረቅልን ሙፍታህ ወደማችን ፈኪየ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪👌👌👌👌👍👍👍👍
በርቺ ዬኔ ቆንጆ
ሚፍታህም እናመሰግናለን በዝሁ ቀጥሉ
ወአላይኩሙ አሰላም ወህራመቱለህ ወበረካቱ መሸአላህ ሚፊተ ቀጥልበት አለህ በዱኒየም በአኬረም ከይሩ ነገር የብዘልህ ፈኪ አብሽሪ ወደ ፊት❤
ፈኪ የኔ ዉድ ስወድሽ በረቱሁ❤❤❤❤
አህሙ ይቅርታ መጠየቅ አለባት ሶፊንም😊
እከካም ለምን አባሽ ሲባል
@@Lena-k8k6uስለጠፈች ወረቻ
ይቅርታ መጠየቅ ወንጀለኛ መሆን አይደለም
የስድብ ድግሪ
@@Lena-k8k6u ሰይጣን የተሸከምሽው ጭቅላትሽን ቅበሪውና አፈር ጫኒበትና እንነጋገራለን
ወአላይኩም ሰላም ፈኪዬ ሰይሽ ያምስቃው ናጋርስ የራቢ ሁሌም ሳቅልን እናም ግዜው እውነት ታሻሽገ ሀሳት ና አስመሳይነት ያሚባዛባት ግዜ ነውና አንቺ ብቻ እውነት እዛሽ ውዳፊት ያኔ ፈንድሻ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሚፍታህ ያገሬ ልጅ ከአህመድጋ አስታርቃቸውና አብረው ይስሩ ራሳቸውን ያሳድጉ❤❤
ላ አንድ ላይ አይሰሩም ምንብወጣት ሁለተኛ እንድትበላ ነው
@@GdfFdd-m8zጉድ ሰውን ሰው ይበላል እዴ🙄🙄
@HhggHhgg-ok4jz ለማለት የፈለኩት በደንብ ገብቶሻል አጠምዝዢ
እወነት ነው ሙሰሊም እህት እና ወደም ናቸው ቢታረቁ ጡሩ ነው
@@GdfFdd-m8z
አህመድ ብሩን ይሰጣታል መስፈርቱ ግን አብራው ልትሰራ ነው እሷ ደግሞ ብሩን ይዛ ከሱ ለመራቅ ነው በዛ መሰለኝ ያልተግባቡት ስለዝህ ብሩን ይስጣት አብረው ይስሩ
መሸአለህ አፏን ሊለህ ❤ፈኪዬ❤ አብሺሪ ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ❤ ሚፍተህ የኘ ጀግነ ጠንክር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሚስባህ የኔ ምርጥ ወድም አላህ ይጨምርልህ ከሶፊየ ጋም አስታርቅልኝ በአላህ
ተባረኪ ምፍታ ፈጣር ያክብርለን 🙏
🥰🥰🥰🥰ማሺአላህ ሚፍታህየ 🥰🥰ፈኪ
ሚፍታህ ጀዛከላህ ሀይር ጡሩሰራነዉ የሰራህ አንተኮ ድሮም ቁም ነገረኛነክ ማሻላህ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉fekiyee yene konjo wuddddddd ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ጥሩ ስራ የምሰሩ ያርጋችሁ ክፉ አልናገርም
ወ ወ ወበ ፈኪሀዬበርቺለተሳዳቢቦታ እዳይኖርሽ ወደፊትብቻ ያሰብሺውንሁሉአላህያሳካልሽ የኔውድእህት❤
መልካም ንግግር ሠደቃነው መልካም ተናገሩ
ዛሬ አንድ ትልቅ አስታራቂ ተገኘ ሚፍ ጀግናው ምከራቸውእስኪ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ልዩች ማሻ አለህ ወአሊይኩም ሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀
ወላሂ ይህን ልጅ የበለጥ ወደድኩት በዝህስአት እሷንማቅረብህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፈኪ ከአህሙጋር ታረቂ እና ኮሜቶችን ድብን አርጊያቸው ሚፍታህ በርታ አስታርቃቸው አጅርታገኛለክ
አይፈልገቶም ዘልዘለ ሴት ነት አሁንም አረተኛ አግብተ ልትፈተ ነው
@@reyanyoutub2743አይ ሰው
ከአህሙጋ አስታርቅልንና ስራቸውን ይስሩ አሁን ስራቸው ቀዝቅዞል 🎉🎉👍👍👍🙌🙌🙌🙌
77ገባችያውምስራሳትሰራፈካየኔማርነች❤❤❤
አው❤❤❤❤
መታረቃቸዉ ኸይርነዉ ግን ከአህሙ ልትሰራ አንፈልግም
በራሷ ስተት ነው ፈኪ ክፎ ናት የምትሉ😊
ውጭደነዝፈኪየእግሯእጣቢአታክሊም
እንደት አወቅሽ 🌶
@@ZaharaMuhammad-wg6mh አቺ ልጅ ግን ስምሽ ዘህራ ግን በየሄድሽበት ስድብ የሰድብ ድግሪ ነው የወሰሺው በየ ኮሜቱ ገብተሽ የምትሳደቢው አላህዬ
ዝብላችሁ አትፍረዱ ፈኪ ምንታርግ
እንካን ሆነች
ወአለይኩምሰላምወርህመቱላሂወበረከቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ሚፍታህ የምውድለት ነገር ቢኖር ሴትን ሰላም አይልም ጎበዝ ❤❤❤
እሷ አስመሳይ ናት ሚፍታህ ጥሩ ሰው ነህ ❤
የውሥጣቸውን አላህነው የሚያቀው አተቀባጥሩ የማታቁትን 😢😢
የትአያችሁ።
😢
ትክክል እሾክ ነች
ሚፍታህ አሥታርቃቸዉ ግን አብርዉ እንድሠሩ አንፈልግም ሁሉም ለራሳቸዉ ጥቅም ሥም ሢሉ እሷን ገለዋታል በራሥሺ ጠንከርሺ ሥሪ ቢኢዝላህ ሁሉም ያልፋል አብሺሪ 💞ፈኪየ የዝምታ ንጉሥ ነሺ የሻወን ሠሪ በቻዉ ቀሪ የሆነዉ አምላካቺን በሂወትሺ የሚጎዱ ሠዉቺ ይጠብቅሺ
ደምሪኝ ውደ
አስመሳይ የተጠላቺው በራሷ ጸበይ ነው አታሺቃብጨ ተለጣፊ😅😅😅😅
@Hayat-b6g ከብት ማገድ ይሠለቻል እናተም ሠለቻቺሁኝ አሥመሳይ ጥቁምኞቺ የሠዉን ልጂ በጥቅም የምቀይሩ ጋጠዉጥ
@@beletechgeto5264 እርፍ ከብት አግጀ ስለማለቅ አይሰለቸኚም የሰው ልጂ ክብር አለው እሷ ማናት በጥቅም መሰለኚ የሚሰሩት የሰውልጂ ስነሶራአት ሲኖረው ነው ዋናው ነገር አህላቅ ነው
@@Hayat-b6g😅😅😅😅😅በጣም አልጠግብ ባይ ከርሳም
እደት እደምጠላት ብቻ አላህ ይቅርይበለኝ አስመሳይ
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሚፍታ ወንድማችን❤❤❤❤❤
ፈኪነቴ ❤❤❤❤❤❤❤ ሚፍታህ ምርጥ ሠው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፈኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህያስታረረቃችሁ
ፈኪዬ የኔዉድ ትልዬ ልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈኪ የኔውድ የኔጠካራ አብሽሪ ብዙ የሚጠሉሽ ቢኖሮም ግን ቡዙ የሚውድሽ አሉ እና ጉዞ ወደ ፊት የኔቆጆ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌ሚፍታህ ወድሜ እናመሰግናለን
የኔ ቅመም ፈኪየየየየ ሰሰቴ ሁሉነገሬ ❤❤❤❤❤❤❤
ማአሻላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም
ፊኪየ የኔውድ አብሸሪ እንዳተሸማቀቂ ጠካራሁኝ ደካማጉንሸን እፈን ነውማረግ ምክንያቱም የሚጠሉቀ ሁላ ደሰይላችዋል የምንወድሸ ይከፍናል ሚፍታህ ወድም ሁለይም ኑልን አብራችሁ ✍️
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ለግዲሁሺ ተማሪበት የስዉ አይብ አይወጣም
ፈኪየ የኔ ቆንጆ እነዚህን ቁሞቀር ኮሜታተሮች ተያቸው የኔ ውብ
ማፍታህዬ ምርጥ ሠው ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤ ጥሩ አደረክ ወላሂ
ፈኪ ዱሬየዋ አላህ እድሜሽን ያሳጥርው በላይሽ
ወድሜ ሚፍታህ አላህ ይጨምርልህ ወድም አለም🎉🎉🎉
Hi Fekiyaye konjo betam tiru sewou nesh i swear berchi ezi American Ager betam famous nesh bezu sewou yewedeshal i swear we love you kegonesh nene Ezgiyaber yitebekish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በደብ ንገራት መመከር ያስፍልጋታል
እላህ ይጠብቅህ ወደም እኔግን እወዳታለሁ አዲቀንም መጥፎ ኮሜት. ጥፋላት አላቅም አብሺሩ ጠክሩ
ፈኪየ የኒወድ አብሺሪ አላህ ሀቀሺን አይቶ ይርዳሺ የኒቅመም 💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አሚንንን
አህሙ እና ፈኪ ቢታረቁ በአንድ ቢሰሩ ስኬታማ እደሚሆኑ ተስፋ አለኝ ሚፍታህ መልካም ሰው አስታርቃቸው ይቅርባይነት ትልቅነት ነው አንድነት ውበት ነው ሰብሰብ ብላችሁ እደምትመጡ ተስፋ አለኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ፈኪዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወላሂ ስስቂ እኔም እስቃለው እና ከአህሙም ታረቁ ረመዳን እየመጣ ነው
አው ወላ
ሚፍታህ ትልቅሰውእ
አስተዋይ ነህ በረካሁን❤❤❤❤❤
የአህሙ የኢቅርታ ቪዲዬ ትስራ የምትሉ
እኔ ሳዝን የነበረዉ የሚሳደቡትን ሳይ ነዉ ሀቂቃ ሙስሊም እህታችሁን በዚህ ልክ ስታጠፋ ምከሮት ስድብ ጥላቻ የሾይጦነዉ አሏህን ፍሩ የምትሳደቡ
ደምሪኝ እህት
ፋኪ ፋጣኝ ነች ራጋ ትባል ያምትሉ ለይክ😮😊🎉🎉😂😂😂😂😂
Alahumasali waslimala habibina Muhammed
ወሎየው አተ የዋህ ጨዋ ነህ አላህ ይጠብቅህ ልጅቱ ግን አላቅም ስትታይ ደስ እማይል ነገር አላት
👍👌
አላህፍሪ ከቻልሽ ጥሩተናገሪ ካልቻልሽ ዝምበይ የትአየሻት ማንጥፋተኛማንትክክል እደሁ አላህነው እሚያውቀው
ማሻ አላህ ከሁሉም ጋር አሰታረቃቸው
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
የምታስመስሉ ኮመተሮች አላሂድያ ይስጠን ፈኪሀ በራሷ ጊጥ እነት ነው ችግር የፈጠረችው
ፈኪ እደሌሎቹ አታስመስልም ግፍጥነው
አልናገርምም ምንም ግን በሶፊአትምጣብኝ😘😘😘👍👌 የሠው ደህናው ቀብር የተኛው
ደምሪኝ❤
እረባክሺ በግ ሶፊ ማናት ደንቆሮ የሠዉ ልጅ ፍጡር አንድ ነዉ👊👊👊
@@njoodkrieshan8283 እር ተይእጅ ይቺ ሦፉተበየዋ ያልተርጋጋይ ጀዝባናት በሥሚትነዉ የምኖሮዉ።
ምን አሠዳደበሽ አዎ ሶፊ ለየት የሚረጋትነገርአለ የኔ የዋህ ሶፊዋ❤
@@FatumaFatuma-gs8qr9715 እረባክሺ ተይ እንጅ 😂😂😂
ፈክ፣የኔ፣ቆንጆ፣ይቅሪተ፣ትልቅነት፣ነው፣አለህ፣ይጠብቅሺ፣ሚፊተ፣እንመስግነለን፣ፈክ፣እወድሽለው
ፈኪየ የኔ እህት ሁሉም ዞረብሽ ከቅርብ እስከ ሩቅ አብሽሪ አላህ ብቻ አይራቅሽ ሚፍታህየ ከጉኖ ሁን ምከራት በምታጠፍ ሰአት በተለይ ነገሮችን በምትወስን ሰአት ደሞ አፍ አባብላቸው ሁላችሁንም የኔ ጀግና ወንድም
እ
ያለ ምክኒያት አልጠሏትምኮ አሏህ ያስተካክልልን እህታችንን
አይ አታሽቃብጡ መጀመሪያ አንችም ኮምተሻል
በስረዋነው የተዞረባት አስመሳይ ሾካካ ለሠው ሞት የምትመኝ ይች ክፍ ሌላቢሆን ብዙትደረግነበር ግን ከየዋህወቹ አጋጥሞታል
@@fafi-3rd ኧረ አላህ ፍሪ መቸ አይሸ ለሠው ሞት መመኘቷን ያች ደሞ ስም አልጠራይም ለባል ብለው ነውአ ለገሏት ያሉት ፈኪ ደሞ ባል አልፈለገችም በአሁን ሰዓት የፈለገችው ወንድም ነው
ለምን ደሆነ አላቅም ደስ አትለኝም የኔ ምርጥ ሶፍ❤❤❤
ደሥ ካላችሽ ውጭ 🤣🤣🤣🤣
@@ሰኢድ-ሰ7አ ጀዝባ 😂
እኔግን አሁን አሁን አጀቴን በላችኝ ከምር ሁሉም አይንሺን ላፈር አሏት 😢
ወላሂ በፊት እወዳት ነበር አሁ ቱቱቱቱ እኔም ደስአትለኝ
@njoodkrieshan8283 ዝንብ እድሚ የለዉ እንካንም በጊዚ ሞታቺሁ 😂😂😂😂😂
አህሙ ወንድምህ ነው አታስታርቅ ትጎዳዋለች ነገረኛ ናት አሁን ስለወረደች ነው ጥሩ ጥሩ የሚያጫውታት አህሙን ትራቅ
መታረቁን ይታረቁ ግን አብሮ ለመስራት ይከብዳል
አሁን ፈኪም ጋብቶተል ከተለየዮ ቡሀለ ሰው ጠለት
አማራጭ ስታጭ ሳይሆን ጥሩ ሰዉ መሆን ያለብሽ ዘውታሪ የሆነ መልካምነት ይኑርሽ
እኛ እሶን ማየት አፈልግም አታምጣብን ወድማችን አስመሳይ ናት
አሡመሳይነለብአለ ዝንባም
ማደራሽ እደሆነ የታየሽ አቃጣሪ ደነዝ የማታቁትን አትቀባጥሩ
እኛማየትእፈልጋለን ፈኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እከፍ አችውጭ ብታቂው ሙስሊም እህትሽናት ደነዝ ቅቅናም😅😅😅
በጣም እቺ አስመሳይ ከሀዲ
በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ማስታረቅ መልካም ስራ ነው ሚፍታህ
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው አመለካከትሽን አስተካክይ ስራም ሐመስራት ቢሆን መልካም እሰቢ ጎበዝ