تلاوت القران الكريم بصوت عبدرحمن مسعد

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 4

  • @omureyan
    @omureyan ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ለኛም ቁራአን ያግራልን ያረብ ማሻአላህ በጣም አሪፍቆይታነበር ጀዘከኸይር ውድ በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን ሀያቲ

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    አሪፍ ቆይታ ነበረ ጡሩመልክ ነው ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍትህ በየቦታዉ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ የገደለ ይገደል ፍትህ የሀገራችን ብሶት አመመኝ ያማል

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃች የሚሰማዉ የሚታየዉ ሁሉ ደስ የማይል ነገር ነዉ እስከመቸ ያረብ አንተ በቃ በለን አንተ ሰላሙን አስፍንል ሀገራችን ወደነበረችበት መልስልን

  • @HB-bn2cy
    @HB-bn2cy 2 ปีที่แล้ว

    🕊🌹🕊🌹🕊ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል፣ መልካም ተግባር ደግሞ ወደ ጀነት ይመራል፡፡ አንድ ሰው እውነት ይናገራል አላህ ዘንድ እውነተኛ የሚል እስኪፃፍ ድረስ፡፡ ሐሰት ደግሞ ወደ መጥፎ ተግባር ይመራል፣ መጥፎ ተግባር ደግሞ ወደ ጀሀነም ይመራል፡፡ አንድ ሰው ሐሰትን ይናገራል አላህ ዘንድ ሐሰተኛ ተብሎ እስኪፃፍ ድረስ፡፡››
    ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
    ‹‹ እውነት ለመልካም ነገሮች ሁሉ ምክንያት መሆኑን፡፡
    ‹‹ ሀሰት የመጥፎ ነገሮች ሁሉ ምንጭ ናትና መጠንቀቅ እንደሚኖርብን፡፡🌹🕊🌹🕊🌹