"የልዩ ኃይል አመራሮች ጄኔራሉን ሊከተሉ ይችላሉ" ብልጽግና ውርጌሣ.! ደብረ ብርሃን.! ግንደወይን.! አዘዞ.!2 July 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • "የልዩ ኃይል አመራሮች ጄኔራሉን ሊከተሉ ይችላሉ" ብልጽግና /ውርጌሣ.! ደብረ ብርሃን.! ግንደወይን.! አዘዞ.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

ความคิดเห็น • 180

  • @sefimedi
    @sefimedi 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጀነራል ተፈራ ማሞን ሁሉም የፋኖ አባላቶች እና አመራሮች ክብር እንዲሰጡት እና ከበሽታው አንፃርም እንክብካቤ ቢያደርጉለት ከዚህ በተጨማሪም ቢታዘዙት ብየ እመኛለሁ።

  • @sebleworkgashaw2910
    @sebleworkgashaw2910 3 หลายเดือนก่อน +24

    የምታደርሰን መረጃዎች ፈጣንና እውነት መሆኑ ደስ ይላል በርታ ድል ለአማራ ፋኖ

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 3 หลายเดือนก่อน

      💚💛❤️💛💚❤️💛💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯እነት

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጀነራል ተፈራ ማሞ በፍጥነት ለአድማ ብተና አባላትና ለሀገሪቱ ሰራዊት ጥሪ ማቅረብ አለባቸው ‼️‼️‼️‼️‼️

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi 3 หลายเดือนก่อน +15

    ሁሉም አማራ ልክ እንደ ጀነራል ተፈራ ማሞ መሆን አለበት ከዛም የፋኖ ድል ይሳለጣል❤❤❤

  • @Samfood-u7d
    @Samfood-u7d 3 หลายเดือนก่อน +5

    በሌ እንኳን ደህና መጣክ የጄኔራል ተፈራ ጉዳይ አስደስቶኛል ፋኖ እየጠነከረ በመጣ ቁጥር የዳር ታጋዮችን ወደመሀል ትግሉ እንደሚቀላቀል ይህ አንዱ ማሳያ ነው ፋኖ አንድ ቢሆን ከፍተኛ የጦርም የፓለቲካም አመራሮች የመምጣት እድላቸው ሰፊ ይሆናል እናም እባካቹ በፋኖ አንድነት ጉዳይ በርትታቹ ስሩበት በተለይ እንዳንት አይነቱ ጉምቱ ጋዜጠኞች ልትሰሩበት ይገባል በተረፈ የተበዳይ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን በርታልን

    • @mamotinsae2511
      @mamotinsae2511 3 หลายเดือนก่อน

      የአማራ ፋኖ ማሸነፉ አይቀርም ግን ቶሎ በሉ

  • @kebadmeda
    @kebadmeda 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግድ እኮ ነው፡ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ የአለህ ልዩ ሀይል፡ፖሊስ፡መከላከያ በአጠቃላይ የአምሓራ ወንዶች የነበራችሁ ስላላችሁ ቶሎ ብላችሁ ውጡ ፡መለቀሙ ስለማይቀር ቶሎ ብንወጣ ይሻላል ።ጎዶች አስቡበት በጣም ለመንቀሳቀስ አስቸጋሪ ነው የሚሆነው።

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድማ ብይን የተባሉ የአማራን ህዝብን ክደውታል ሥለዚ እነሱ ድጋፍ ባይሁኑ የአማራ ህዝብ እንዲህ በኦሮም መንግሥት አይዋረድም ነበር እነሱህዝባቸውን እየገደሉ እነሺመልሥ ይፋክራሉ

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ አህመድ በትግራይ ህዝብ ጋ እየሄደ አልስበከም አላማቸው እድ ነው የአማራ ህዝብ የተናቀው ገንዘብ እየስጠን እናታላቸዋለን እየተባለ የጠላት መቀለጃ ሁነዋል

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ በርሃ የገባው ጥቅም ፈልጎ ሳይሆን አትግደሉን ብሎ ነው ማፈሪያዎች

  • @melkamuasre7585
    @melkamuasre7585 3 หลายเดือนก่อน +9

    በልጤ ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ጥግ ትህትናህ በርታ

  • @NetsanetBarinet
    @NetsanetBarinet 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖ በሌ በርታ፣ ድል ለተገፋው አማራ ድል ለተሳደደው አማራ ድል ለታረደው አማራ። እውነት ያሸንፋል ፈጣሪም ከ ተበደሉ ጎን መው። ፋኖ አሸናፊ ነው

  • @Zelekebimer
    @Zelekebimer 3 หลายเดือนก่อน +3

    የአማራ ህዝብ ሀሉም ፍኖ መሆን አለበት ጀነራል ተፈራ ማሞ ከልብ እናመስግናለን ድል ለአማራ ፍኖ

  • @lkl7489
    @lkl7489 3 หลายเดือนก่อน +6

    አባታች ጀነራል ተፈራ ማሞ እንኳን ወደ ልጆችህ በሠላም ተቀላቀልህ !

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 3 หลายเดือนก่อน

      YESSSSSSSSSSSSSSSSSSS💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯

  • @dawitgebreyohans5302
    @dawitgebreyohans5302 3 หลายเดือนก่อน +2

    በሌ እባክህ በነዚህ ባንዳዎች ላይ ከፍተኛ ስራ መሰራት እንዳለበት ይሰማኛል እስከመቼ
    ቤተሰባቼውን እየዎጉ ይቀጥላሉ ከጠላት ጋር ቆመው ነገ ከማን ጋርስ ሊኖሩ ነው የቱንም ያክል በቢያገለገሉት በመጨረሻም እነሱንም እንደሚበላቼው ምንም ጥርጥር የለውም
    የውሻ ሞት ከሚሞቱና የታሪክ ተዎቃሽ ባይሆኑ

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 3 หลายเดือนก่อน +1

    በለጠ እባክህ መልእክት አስተላልፍልንህውሀት ወልቃይትን ለማግኘት ከመከላከያ ጋር ተቀላቅሎ ፋኖን እየወጋው ነው የሚባል መረጃ ስለአለ የሚማረክ ትግሬ ከተገኘ እውነታ ውን የሚገልጽ ስለሆነ ሁሉም አማራ ውጊያዎን ህዝባዊ ለማድረግ እንዲዘጋጅ መልእክት ለሁሉም እንዲደርስ አስተላልፍልን

  • @YonasWendfrw
    @YonasWendfrw 3 หลายเดือนก่อน +1

    አኛ አምሃራዎች ልክ አንደ አባቶቻችን የመን ድረስ ሄደው ድል አንዳደረጉት አንድ ንጉስ ካሌብ ወይም የተበተነችውን ኢትዮጵያ አንድ ያደረጋት ንጉስ አምደ ፅዮን ያለ መሪ ያስፈልገናል አሁን ባለንበት ወቅት ::

  • @እኔምፍኖነኝአማራ
    @እኔምፍኖነኝአማራ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ረ ፍኖወቸ ላይክ የለምሳ ላይክ ስታረጉ በአዴንን እደመግደል አስብውት ላይክ አድርጉ ወንድሜ በላይ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሁሉ ድል ለፍኖ

  • @Zelealembirhnuayalew-qs7vz
    @Zelealembirhnuayalew-qs7vz 3 หลายเดือนก่อน +1

    በልጤዋ በርታ
    ጀነራሉ ለአድማ ብተናው እና ለህዝቡ መልክት ቢያስተላልፉ ?

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew4253 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ተው ይሄን ቻናል ወደ 200k እናሳድገው

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 3 หลายเดือนก่อน

    በእኔ እይታ አብይ አህመድ እና ጀሌዎቹ መመስገን ነው ያለባቸው ምክንያቱም የአማራ ህዝብን እንበረከካለሁ ብሎ በአግባቡ ከ ዲሽቃ እስከ ሞርታር እስከ ጥቁር ክላሽ ድረስ አስታጥቋቸዋል በተለይም የአማራ ህዝብ ወደ አንድ አመራር እንዲመጣ አንድ ጥይት በተኮሰ ቁጥር እያበረታታ እና አደረጃጀቶች እንዲፈጥኑ እያደረገ ነው ......
    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከዚህ በኋላ የማንም ወጠጤ ከመሬት ተነስቶ የአማራ ህዝብ ላይ አይፈነጭም ምክንያቱም አንድ የነበረው ክላሽ ወደ 3 በነብስ ወከፍ አድርጓል ....
    ፋኖ ይችላል 💪💪💪
    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 3 หลายเดือนก่อน

    እስቲ እኔም አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ? ኮመንት ባይኖረኝም ?ከሌሎች ሚዲያዎች የተሰጡትን ኮመንት በማየት ምላሽ በመስጠትህ ሊበረታታ የሚገቡ ናቸው? የእኔ ጥያቄ የሳጥናኤል ጎል (ሴራ ልበለው) ከቁጥር 1_4 ያሉትን መፅሐፎች ስላነበብኩ አገዛዙ እየፈጸመ ያለው መፅሐፉ ላይ ያለውን ወይም አገዛዙ የተሰጠውን (ሲሾሙት) እየፈጸመ ነው። ከዚህ መፅሐፎች አንፃር ምን ሐሳብ አለህ?

  • @lakechtasse8031
    @lakechtasse8031 3 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ህዝብ ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ጋር የተዋሄደ ህዝብ ነው። ለአማራም ለሌላውም ኢትዮጵያዊ ሰላም ከምንም ከማንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆን አለበት። ይህችን ሀገር ተባብረን እንደፈጠርናት አብረን እንዳቆምናት አብረን እናጽናት! አማራ እንደ ኤርትራ መገንጠል ከፈለገ በሠላማዊ መንገድ ያለምንም ደም መፋሰስ ተስማምተን በፍቅር ሀገር ማድረግ እንችላለን። ግን የአማራ ጽንፈኞች ጠንቅቀው መረዳት ያለባቸው የ21ኛው ክ/ዘመን እንደባለፉት ክ/ዘመናት የግፍ የጭቆና ቀንበር የሚሸከም ኢትዮጵያዊ ትውልድ እንደሌለና ውጊያው ህዝባዊ መሠረት ስይዝ ለማንም የማይበጅ የእርስ በርስ መተላለቅን እንደሚያስከትል መጨረሻ ላይ ግን ኢትዮጵያውያን ድል እንደሚያደርጉ ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 หลายเดือนก่อน

    አድማ፡በታኝ፡የአብይ፡ወታተር፡ሣይቀድምህ፡ቅድመህ፡በትነውና፡መሬህን፡ተቀላቀል❤❤❤❤

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 3 หลายเดือนก่อน

    በለጠ፦ በአሉታዊ መንገድ አስተያየት የሚሰጡ ሰዎች አፍራሽ ተልዕኮ ያላቸው ሰዎች ስላለመሆናቸው ምን ያክል እርግጠኛ ነህ??? ስለዚህ ኮሜንቶችን የምታይበትም ሆነ ምላሽ የምትሰጥበት አግባብ በዚህ ልክ ሊሆን ይገባል።

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 3 หลายเดือนก่อน

    ጀነራል እናመሠግናለን ይህን የተበታተነሰብስበህ አንድ አድሮግ ባንተ ስር ያልገባ ማንም አማራ አይደግፈውም

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በለጠ እውነትም ጨቅላ አሉ የፋኖ ቤተስቦች ለልጆቻቸው አትኖሩም ተብለው የሽፈቱ አይመስላቸውም መሃይሞች ናቻ ዛሪ 3አመት ህፃን አይታለልም

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለጠ ሞላ የአብን አመራሮችን የሚያስገድለው የሚያሳዝነው እሱ አይደልዴ ይሄ ከሀዲ አብይ ጋእየተሞዳሞደ

  • @endaleabrie4458
    @endaleabrie4458 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን በለጠ በርታልን።የተከበሩ. ጀኔራል. ተፈራ. ጀግና ብቻ. አይገልፀውም

  • @TakibaK-x2z
    @TakibaK-x2z 3 หลายเดือนก่อน

    ድርድሩን ግን ባይገፉት ክልሉን ይጠቅመዋል ቅድመ ሑኔታን ማሥቀመጥ ነውጅ
    አንደራደርም ማለት ወታደራዊም ፖለቲካዊም ትርፍ ያለው አይመሥለኝም።

  • @GizachewAbebe-v4m
    @GizachewAbebe-v4m 3 หลายเดือนก่อน

    የመረጃ ቦታዎች ባይጠቀሱ ለምሳሌ በሌ ጄኔራሉ ወደ ሸዋ ቆላማ ፋኖዎች ተቀላቅሉአል ስትል ሰማውህ ፡፡አስፈላጊሁኖነው ይሆን ቦታው መጥቀሱ?

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአይበገሬዉ ነፍጠኛዉ አማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 3 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ የአውሮፕላን በረራዎችና ትላልቅ ስብሰባዎችን በማክሸፍ ላይ ጠንካራና የተጠና ሥራ መሥራት አለበት!

  • @HabtamuTsegaye-p5r
    @HabtamuTsegaye-p5r 3 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ወንድም በለጠ ድል መአት ለሚወርድብት ህዝብ ድል ለአሳረኛው ፋኖኖኖ!

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 3 หลายเดือนก่อน +3

    በሌ ሳአውዲ ህሪያድ 8 በላይ ንፁህ አማራዎች በኦሮሞ ልጆች ተገለዋል ድምፅ ሁሉላቸው😭😭😭

    • @ethionewschannel2
      @ethionewschannel2  3 หลายเดือนก่อน

      Write your phone
      tikomazena@gmail.com

    • @lofysis
      @lofysis 3 หลายเดือนก่อน

      ምናባቱ ጠላቲን አያውቅም ሲጨፍር የሚዉለዉ😢ነፍስ ይማርአጀቴ የቀጠለ ነዉ

    • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
      @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 3 หลายเดือนก่อน

      መቼ ነው ወይኔ ወገኔ 😭😭😭😭💔

    • @SikoSilo-gw7ih
      @SikoSilo-gw7ih 3 หลายเดือนก่อน

      ድምፅ እንሁን

  • @KY-jd4ym
    @KY-jd4ym 3 หลายเดือนก่อน

    ስህተትን ተቀብሎ ለማረም ፈቃደኛ መሆን ዐዋቂነት ነው፡ ፡ ለወደፊቱም ጥንቃቄ ማድረግ ነው።

  • @tesfayegoche8619
    @tesfayegoche8619 3 หลายเดือนก่อน

    በጧቱ ዘገባህ ብ/ጀ ተፈራ ማሞ ያለበትን አካባቢ ስጥቅስ ነበረ:: ይሄ ፈፅሞ ልክ አደለም:: ስትዘግቡ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ጋዜጠኛ አንተ ነህ የሚሰጥህን አስተያየት እርምት እየወሰድክ ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 3 หลายเดือนก่อน

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እባካችሁ ቦታ እና ሌሎች ለአደጋ የሚያጋልጡ መረጃዎችን አትስጡ::

  • @tezeradejen8581
    @tezeradejen8581 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማችን በርታልን አማራ ያሸንፋል።

  • @Fano2129
    @Fano2129 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ጎንደር የሚገባው ብዛት ያለው ሀይል ወልቃይትንም ለማስረከብ ይሆናል።

  • @anmawmekonen420
    @anmawmekonen420 3 หลายเดือนก่อน

    ጄነራል ተፈራ ማሞ ያለበትን ቦታ መናገርህ ትክክል አይደለም !!

  • @yirgalemnigusse-em7je
    @yirgalemnigusse-em7je 3 หลายเดือนก่อน

    ቀድሞ ጀኔራል ተፈራን ያለበትን ጥቆማ እንደመስጠት ይቆጣጠራል !

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 3 หลายเดือนก่อน +1

    አብን ከበነነ ቆየ እኮ ይኸ ከሀዲ ፓርቲ እሱን የደገፍኩበት ቀን ይቆጨኛል

  • @ethtube8872
    @ethtube8872 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ አብይን ብሆን ኖሮ ለአገርና ለሞራሊቲ ስል አሁኑኑ ስልጣን እለቅ ነበረ።ሌላው ሁሉ ይቅርና እንደ ጄ.ተፈራ ያለ ዝናብ የሚፈራው ትልቅ ሰው በረሀ እያደረ የሰው ልጅ አልጋ ላይ ለዛውም ቤተ መንግስት ሊተኛ አይችልም።

  • @atalaywubale4318
    @atalaywubale4318 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድማ ብተና የነበረ እንጅ ልዩ ሀይሉ ፋኖ ሆኗል።የቀድሞ ልዩ ሀይል ሊባል አይችልም ይስተካከል ልጅ በሌ

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 3 หลายเดือนก่อน

    ያማራልጅኣርማታኝያማራሚኒሻፋኖንምትዋጉኣብይይበላሃልእድራእሚጣላዉየለዉምኣብይእ

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 3 หลายเดือนก่อน

    ያማራፋኖንኣላይጠብቀዉኣላተናተጋሪይቡንወላሄኣልቅሰንኣላህንየለመንነዉኣላህከፋኖነዉ

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 3 หลายเดือนก่อน +1

    አፈር ብላ ባብዛኛው ውሸት ነው

  • @BinuAbuye
    @BinuAbuye 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዉሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይሄዳሉ......አንተ ብቻ በርታ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን በማድረጉ አይደለም እንዴ በለጠ ካባ የተሸለሙት ።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 หลายเดือนก่อน +1

    The poll. Many Ethiopians, Ethiopians, are saying the government supportive generals have their own brain, they supposed leave long time ago, even if , they are worthless for the ethiopian people !!! They need to answer, the responsibility and accountability questions , there must not be any need for the generals !!! Unity the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!!

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 3 หลายเดือนก่อน

    በቁሙ የሞተውና ሬሳው የጎንደር ማጅራት መቺ ፋኖ ተቀላቀለ !! በክፋታቸውና በምቀኝነት የሚታወቁት የጎንደር መተቶኞች እየዘረፉ ወይስ እየተዋጉ ? ትናንት ይንቁት የነበረው ኦሮሞ ዛሬ እንደፈረስ እየጋለባቸው ነው !! ጎንደሬና ኢትዮጵያ ይውደሙ !! የኦሮሞና የትግራይ ህዝቦች ይለምልሙ ።

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 3 หลายเดือนก่อน

      አይ አስገዶም ለጎንደሬ ትሰግድ እንደነበር ረሳኸው? ቃድሚያ ለቀማውንስ? ተው እስቲ ታገስ?

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 3 หลายเดือนก่อน +1

    እና ምን ቀራቸው አብይን ብለው ከ ውዱ የ አማራ አለኝታ ጋር ሊዋጉ? አያደርጉትም

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb 3 หลายเดือนก่อน +5

    ግልገል ፋኖ ዝም ብለህ ፋኖ ተቀላቁል

    • @እኔምፍኖነኝአማራ
      @እኔምፍኖነኝአማራ 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ ግልገል ፍኖ እየተባልው ባንዳ መሆ ይቅር ግልገል ፍኖ ማለትኮ ህጣን ልጅ አይደለምዴ አስርዱኝ አይ የጁላ ሰራውይት ስም ማውጣት ያቃሉ ትርፍ አንጀትን ትተው ይግቡ ወደ አባት ፍኖ ሰምተሀል ግልገል ፍኖ

  • @mamotinsae2511
    @mamotinsae2511 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ❤❤❤❤❤❤

  • @TeferaAragie
    @TeferaAragie 3 หลายเดือนก่อน

    ዘሪሁን ገሰሰ ከታሰረ በጣም ቆየ ማንም ድምፅ የሆነው

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb 3 หลายเดือนก่อน +4

    ውግኖቼ አብን የሚባል ድርጅት የለም

    • @Yohana02390
      @Yohana02390 3 หลายเดือนก่อน

      Right. It's liquidite through Belete M. and other bandas.

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 3 หลายเดือนก่อน

    ወጊያ ሶስት አመት ነው ያለረፉት. እጂ የኦሮሞውን ወራሪ ብቻውን አይደለም
    ካባቱ ትግሬጋር. የገጠመ ግዜም ግትሚያቸው በአማራህዝብ ላይ. ነበር. እጂ ትግሬው ወራሪው. ስልጣኑን. የምፈልገው አማራን ልበትነው ያለው. ከጦርነት በፊትም ፉሺካና ድልቂያው በአማራ ላይ ነበር.
    ወሮበላው አብይም አማራ ሁኖነበር ሲዘለፉ የነበር ።
    የሚረሳም የሚተው ነገር የለም በዚህ ዘመን.
    አማራወች አንረሳም. የምንከበር በክንድና ስልጣን ሀገሩን በመረከብ ነው.
    ደማችንም የሚመለስ የሚካድም ዘሩ የጠፉው አማራ ምድሩም. እርሰቱም. በሙሉ.
    ሺዋ ሙሉው
    ትግሬውን ከቦታ አልቆጥረውም
    እደገና እየሸና ይበረግጋል. ድሮም አልሆነም
    ያህያባልም ከጂብ አያስጥልም ።
    በራያ ወልቃይት ጠለምት. አካባቢ. ያለህ ነገድ አማሮች. ይልቁን ህፃናት እናቶችና በሺተኜችን አሮጊቶቹን. አሸሹ. ከዛውጭ. ያለህ እሴት ወንድ. በለመድከው. የትግሬን መጋ በለው የወሮሞ. መግጠም ብቻሳይሆን. ተከዜን መሻገር ትገደዳለህ. ማይጨውም ይሁን አድዋ መግባት. ትገደዳለህ.
    ሌላው ሺዋ ከተማውን አዲስ. አበባን.
    ናሁሰናዊያን ብሎ
    በሸማቂው ኮማንዶ የጦር አበጋዥ እና ወድሞቹ. ይመራል. ይገባል. እያነደደው በለመደው. ።
    ድል ለጀግናው. አማራ ፋኖ.
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 หลายเดือนก่อน

    killing each other
    shameful reporter

  • @abelassefa2180
    @abelassefa2180 3 หลายเดือนก่อน

    MEDHANYALEM G.TEFERA KEZHE BEHWALA YEFELEGE BEHONE NEFSU GENET NEW YEMTEGEBAW ALEKE YEBLAG BEHODACHU HEZBACHEHUNE LEKEYERACHU KENU MESHETOBACHEWAHALE

  • @biadgatalel2731
    @biadgatalel2731 3 หลายเดือนก่อน

    በምንም መንገድ ላግኝህ አልቻልኩም አግኘኝ

  • @Yimer-ik8lc
    @Yimer-ik8lc 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ይሄ ያልታየህ ወንድም በለጠ? ጄኔራሉ ፋኖን የተቀላቀሉበትን አካባቢ መናገር አልነበረብህም። ለኦሮሙማው አገዛዝ ከዚህ የበለጠ ምን ጮማ መረጃ ሊኖር ይችላል?!

  • @zetedshow
    @zetedshow 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ በስነምግባር የታነፅክ እና ብልህ ሰው ነህ፤ ስራህን በነፃነት ስራ። በተረፈ ከፋኖ አመራሮች አግባብነት ያለው የዘጋቢነት እውቅና ብትፈጥር (ይኖርሃልም)።

  • @MedhinWeldu
    @MedhinWeldu 3 หลายเดือนก่อน

    Yemtakerbew mereja des yilal gin bebizat bemisil bidegef trunew kante gar yenberew gudegnahi yetale?

  • @AffectionateCompass-kt7di
    @AffectionateCompass-kt7di 3 หลายเดือนก่อน +1

    መረጃ ስትሰጥ የቦታ ጥቆማ አታድርግ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 3 หลายเดือนก่อน

    በገንዘብ አገሩን የሚለውጥ ሰው አለ እንዴ?

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @lofysis
    @lofysis 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @جمالمحمد-ت9ع
    @جمالمحمد-ت9ع 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም የተለወጠ ነገር የለም ሁሌ በፉከራ በስክታ የሚመጣ ለውጥ የለም ህዝብ ከማስጨረስ

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 3 หลายเดือนก่อน

      ምነው ቸኮልክ? ወደ ኬንያ ለመፈርጠጥ ቸኮልክ እንዴ?

    • @جمالمحمد-ت9ع
      @جمالمحمد-ت9ع 3 หลายเดือนก่อน

      @@KassaTedla-r7n መፈረጠጥ የዘረህ ነው ወንድምህን ገለህ የት እንደምትኖር የዛን ቀን ተያለህ የሞች ቤተሰብ እየጠበቁህ ነው ሁልህም ደም ተቃብተሀል

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 หลายเดือนก่อน

    በወታደራዊ ሙያ አደገኛ በመሆኑ ጧት ላይ ሰለተናገረው የቦታ አድራሻ ለወደፊቱም ጥንቃቄ ያሰፈልጋል🙄

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ

  • @AbrhamYirga
    @AbrhamYirga 3 หลายเดือนก่อน

    የጀኔራል ተፈራ ማሞ አለማህ እውን እንድሆንልህ እመኛለሁ

  • @Fano2129
    @Fano2129 3 หลายเดือนก่อน

    ካላስቸገርኩህ አብን የሚባል ... ስሙ ባይጠራ። በለጠ ሞላጫ ሲሞት ብቻ ዘግብልን።

  • @user-ug3kj2rb1pFano
    @user-ug3kj2rb1pFano 3 หลายเดือนก่อน +1

    mederajet mifelgu sewech lay betkuret biserabet ena flagotachewn bitasebibet

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 3 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome back again

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድልለአማራፋኖ❤

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩም መረጃ ነው ሁሌም እውነተኛ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም በሌ ውይ መኔቀደማችሁኝ😅😅

  • @ይታይስማቸው
    @ይታይስማቸው 3 หลายเดือนก่อน

    መንግሰት ያልተረዳዉ ነገር የአማራ ትግል የገንዘብ አአለመሆኑን ነዉ የህልዉና መሆኑን ዘንግቶታል

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 หลายเดือนก่อน

    ከእንግዲህ አድማ ብተናም ሆነ መከላከያ ያሉ የአማራ ልጆች በአመራር ደረጃ ያሉትም ጭምር ወደፉኖ ይቀላቀላሉ ቻው ብልግና

  • @gebredamitew6277
    @gebredamitew6277 3 หลายเดือนก่อน +1

    belete berta ayizon zegyet stl yasasbenal bertalin

  • @mengeshamoges8256
    @mengeshamoges8256 3 หลายเดือนก่อน

    There is no አብን ....

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 3 หลายเดือนก่อน

    በሌበውነት ካሉት ሚዳወች ታማኝና ፈጣን
    በመሆኑ ሁሉም አድናቄህ ነው አበጀህ ወድሜ።

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 3 หลายเดือนก่อน

    Yefano beteseboch bota sayehone meqebel yalebachew beande fano 10 million bere tekebelew melesew lefano bileku!

  • @AndulemTemessgen
    @AndulemTemessgen 3 หลายเดือนก่อน

    ጠንክር ጉዞ ወደ4ኪሎ

  • @FitsumKifle-xy9xv
    @FitsumKifle-xy9xv 3 หลายเดือนก่อน +1

    misrak gojjam bibugn waber ena digo tion ketnant jemiro wugia ale merja bitseten

  • @TadeleBekele-ye3lo
    @TadeleBekele-ye3lo 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ለድል ይረባረብ

  • @haymanotdesalegn3534
    @haymanotdesalegn3534 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማንም አልቀደመኝም

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 3 หลายเดือนก่อน

    ጉራና ውሸትን ከጃዊሳና ከህወሓት መማር ይቻላል።

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 3 หลายเดือนก่อน

      የለም ከብልጥግና ነው።

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 3 หลายเดือนก่อน

      ጁንታውና ጃውሳውማ በጋራ ሽንተረሩ፣ በከተማውና በገጠሩ እያሰፈሳህ ነው። ጁንታው ከመቀሌ አባሮ ደብረ ሲና አስገብቶሁል። ጃውሳው ደግሞ ሞያሌ ያደርሰሀል። ጠብቅ።

  • @kefalegetie
    @kefalegetie 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወድሜ ድል ለፋኖ

  • @eyasu30
    @eyasu30 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ 💪🏽🙏🏾🏆

  • @belaynehf
    @belaynehf 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ። የመረህ ሰው

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 หลายเดือนก่อน

    Sorry ,Teferi Mekonen ጎበዝ ልጅ ነው ።ድምፅ ልትሆኑት ይገባል ።

  • @ajanaw
    @ajanaw 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በርታ!!

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልክ በለጠ እናመስግናለን በርታልን ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @view4217
    @view4217 3 หลายเดือนก่อน +1

    በለጠ የፋኖ አመራሮች ለአድማ ብተና: ፖሊስና ሚሊሻ በአዲስ ጥሪ እንዲያደርጉ መቀስቀስ አለበት:: ትልቅ ሱናሜ ነው የተፈጠረው የሚፈጠረው!!

  • @seidmaruf3479
    @seidmaruf3479 3 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ😂

  • @FekaduNega
    @FekaduNega 3 หลายเดือนก่อน

    Dil lefanoooooo

  • @GirmaAdefrs
    @GirmaAdefrs 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሸማቂው ኮማንዶ ሸመቀ?