ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረተው ለወገን እራሩ ለመቸው ጊዜ አብት ነው የምትሰበስቡት ለወያኔ አልጠቀማትም እግዚአብሔር ይረዳችሁ ልቧና ይስጣችሁ
አሁንስ የታለ ያንንም ጭቃውንም ሸማቾች 6 ሊትር ለ 3 ሰዎች አያለ አየሰጠ ነው አሁንም ቢሆን ዘይት በጣም ቸግር ላይ ነን በውድ እንኳን የምንገዛው ረጣን
ነጋዴ ሸቀጥ ሲደብቅ ዝም ብሎ ኣይመስለኝም። ሲያዝበት እንደሚወረስበት በሚገባ ያውቃል።ከተያዘበት ኣዳኝ ኣዘጋጅቶ ነው የሚደብቀው። ስለዚህ ሙሉ ለሙሉ ገንዘቡን የሚያጣ ኣይመስለኝም።እንደዚያ ቢሆን ማንም ደፍሮ በዚህ ወንጀል ባልገባ ነበረ።
ምንም ቁጥጥር የለም ተያዘ ሲባል ነው እንጂ ሲደርሰን አላየንም በዛላይ መጣ ይባልና የተወሰነ ሰው ከገዛ ነዋላ አለቀ ይባላል እረ ሆድ ይፍጀው
ሸማቹች እራሱ የታወቁ ሌቦች አይደሉ ለነጋዴ በጎን እያወጡ የሚሸጡት እነሱ አይደል!! የመንግስትን ድክመት አትሸፋፍኑ እንዳውም ዘይት ገቢያ ላይ አጠፍችሁት!!
አረተው ለወገን እራሩ ለመቸው ጊዜ አብት ነው የምትሰበስቡት ለወያኔ አልጠቀማትም እግዚአብሔር ይረዳችሁ ልቧና ይስጣችሁ
አሁንስ የታለ ያንንም ጭቃውንም ሸማቾች 6 ሊትር ለ 3 ሰዎች አያለ አየሰጠ ነው አሁንም ቢሆን ዘይት በጣም ቸግር ላይ ነን በውድ እንኳን የምንገዛው ረጣን
ነጋዴ ሸቀጥ ሲደብቅ ዝም ብሎ ኣይመስለኝም። ሲያዝበት
እንደሚወረስበት በሚገባ ያውቃል።
ከተያዘበት ኣዳኝ ኣዘጋጅቶ ነው የሚደብቀው። ስለዚህ ሙሉ ለሙሉ ገንዘቡን የሚያጣ ኣይመስለኝም።እንደዚያ ቢሆን ማንም ደፍሮ በዚህ ወንጀል ባልገባ ነበረ።