ዋነኛው የፍልሚያ ሜዳ፣ ለአዲስ ኮምፓስ የደረሰው መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኤርሚ የማስጀመሪያ ወይም የመሸጋገሪያ ሙዝቃው ድምፅ ይቀየር የሚትሉ ላይክ አድርጉ።

  • @mihiretgebru2707
    @mihiretgebru2707 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አብይ የቀጠረህ እሱን ስታሞግስ መኖር እንዳለብህ መሰለኝ የምን እንጣጥ እያልክ ወደትግራይ እንደምትገባ አይገባኝም እኛ ተጋሩ የአንተ ተለጣፊም አንፈልግም ቦታህ ፈልግ ትግራይ ባለቤት አላት

  • @chefenahailemariam130
    @chefenahailemariam130 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጌታቸው ቅቡልነቱ ኣባክኖ ጨርሶታል?

  • @tedrosabai4589
    @tedrosabai4589 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    deru betam new yagezken kegonachn huneh le tigray hzb ewnetegna slehonk hwhat gn temelso hzbi eyebezebezu nw ke hodamoch tikit gereraloch ygermal

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደሩ ዘሀረሩ ፂላ ነው😂😂😂

  • @zd9986
    @zd9986 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Okay. But, I will stick ACM

  • @belewwassie522
    @belewwassie522 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Belessa is not south Gondar

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 38 นาทีที่ผ่านมา

    የ አማራ ህዝብ እጅግ ወርቃማ እድል ተፈጥሮለታል
    ይሄም የተፈላጊነት እድል ነው
    የ አማራ ታጣቂዋች አንድ ሆነው
    የድርድር አቅም መፍጠር አለባቸው
    የ አማራ ታጣቂ በግብፅ ይፈለጋል
    የ አማራ ታጣቂ በ አንደኛው በተገነጠለው የ ወያኔ ክንፍ ይፈለጋል
    የ አማራ ታጣቂ በ ብልፅግና ይፈለጋል
    የ አማራ ታጣቂ በሻብያ ይፈለጋል
    ጥያቄው አማራ ከ ማን ጋር ነው መደራደር ያለበት???
    ይሄ ወሳኝ ጥያቄ ነው?
    የ አማራ ህዝብ ይሄን ወሳኝ ጥያቄ ከተሳሳተ ወርቃማ እድሉን ከማጣቱ ባሻገር
    እጅግ አደገኛ የህልውና አደጋ ውስጥ ይገባል

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 30 นาทีที่ผ่านมา

    ጦርነቱ ከተጀመረ ፍልምያው የሚሆነው
    አማራ ክልል ውስጥ ነው የሚመስለኝ
    አማራ ክልልም በሻብያ በወያኔ በፋኖ እና በብልፅግና ትብብር ሙሉ በሙሉ የሚወድም ይመስለኛል
    ጦርነቱን የ ፌድራል መንግስት ከተሸነፈ
    አማራ ክልል በሻብያ እና በወያኔ ቁጥጥር ስር ይገባል
    ጦርነቱን የ ፌድራል መንግስት ካሸነፈ አማራ ክልል ቢወድምም
    አሰብን የማስመለስ እድል ሊፈጠር ይችላል
    በተቃራኒው ጦርነቱ በትግራይ አድርጎ አስመራ ሊገባ ይችላል አይታወቅም

  • @yezihalemasrate7327
    @yezihalemasrate7327 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንደውም ዘግይተዋል ። ዱሮ ነበር ከሻቢያ ጋር መጣመር ያለባቸው። ድብን አርጌ ነው የምየምደሰተው አንተ ሴታሴት ምን ታመጣለህ? ለአብይ ስለተረድክ ነው የሚያንገበግብህ ይገባናል

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኮልኮሌ የሆነች ሴትዬ

  • @AAb1977
    @AAb1977 46 นาทีที่ผ่านมา

    Abiy Ahmed Ali mouth peace be patient the prophecy told for Generations in play but since you sold your soul for your current master stay your basement. At the end of by Ethiopians Callander season (Bega) neither TPLF nor Oromo 1st they don't survive period. It's not a coincidence as prophecy fulfillment Oromo Army will divide in two also Gurage tribes & Tigrayans as well. That's not the current situation as we knew it. At the end Amhara & Afar will have the last laugh. Ethiopia she will survive & peace will restore all for corners guarantee 100 %. Dream from your basement if you think Amhara will divide hopeless zombie.

  • @chefenahailemariam130
    @chefenahailemariam130 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀኖሳይደር ጠላጥት ኣይባልም ነው`ትልወ ኣንተ? ኣንታ ራስሕ መርህ ኣልባ ነህ

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይባሉ እርስ በእርሳቸዉ ምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ያርፋል

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 47 นาทีที่ผ่านมา

    የዩቱብ ጡረተኛ ወሬ ለቃቃሚ ወይስ ውታፍ ነቃይ?

  • @EliasMahmud-d1k
    @EliasMahmud-d1k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yetigray kalakebay jilo minageban ingha tigre iris bersu bifalet?