ያሳፍራል!!_ሀያት በጭፈራ ቤት!!_ውርደት ነው ወላሂ!!_ሚስቴ ጫት ልቃም እያለች ትለምነኛለች ፈትዋ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ያሳፍራል!!_ሀያት በጭፈራ ቤት!!_ውርደት ነው ወላሂ!!_ሚስቴ ጫት ልቃም እያለች ትለምነኛለች ፈትዋ
---------------------------------------------------------------------------------
[Support us: CBE 1000376715616 : Anwar Hussen]
SUBSCRIBE OR I TAKE YOUR CAT
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
For any questions or advice
t.me/lijmuaz_bot
----------------------------------------------------------------
follow all of these or i will # you
• Telegram - / t.me/lij_muaz
• TikTok - /
• Facebook - /
• Instagram - /
• Twiter - /
•
--------------------------------------------------------------------
#lijmuaztube #lijmuaz #muazmedia #ሙዓዝሚዲያ #kisra #hafiz #hajj #hajj2024 #saudiarabia #sheikhilyasahmad #muazhabib #nesihatv #drabiy #drabiyahmed #ethiopia #husbandwife #husband #wife #wedding #abuamira #khalidtube #sheikh #ustaz #killer #sheikhseidahmed #afiftaj #afifmuhammadtaj #afifquran #afifsudan #ustazyasinnuru #ኡስታዝ #tiktok #tiktoklive #tiktokgame #habesha #news #death #sheikh #sudais #shuraim #ustaz #islam #quran #dawah #islamic #muslimgirl #live #ቤትለመስራት #amharicmovienew #amharicfilmnew
#zad_media #harun_media #minber_tv #anun #የኔ_መንገድ #ነጃህ_ሚዲያ #ኡስታዝ #seidmedia
-
-
-
-
-
*የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2024 • New Amharic • Hop Amharic new • ethiopia youtube trend #ተዋወቋት #babi #Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep Arts Tv World - seifu on ebs,new ethiopian movie 2024, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 47 - zetenegnaw shi sitcom drama part 24,hanan tarik,amharic music,new ethiopian movie 2024,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2024,ethiopian,ethiopian new movie 2024,new ethiopian music 2024,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2024,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2024,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2024,zebiba girma gerager,ethiopian music,amharic music 2024,zebiba girma music,new ethiopian song 2024,new amharic music 2024,ethiopian song 2024,new ethiopian song,gelemene,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2024 drama,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,ethiopian comedy,ethiopia, ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 25, ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2024,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 38,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 62,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2024,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2024,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2024,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2024,ethiopian song,new eritrean music 2024,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2024,ethiopian music new 2024ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2024,new ethiopian movie 2024,ethiopian,new ethiopian music 2024,funny ethiopian comedy,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2024,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2024,new ethiopian comedy tomas 2024ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2024,new ethiopian movie 2024,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2024,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel, mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,lijmuaz,
ሁላችንም ላይክ ሼር እያደረግን ያጀመዓ!!!
ሀላል ማስታወቂያ እንሰራለን በዚህ ያናግሩን!👇
👉 t.me/MuazPlus
የቴሌግራም ቻናሌን ለማግኘት
📎t.me/Lij_Muaz
የቴሌግራም Bot ለማግኘት (ቪድዮ ለመላክ)
📎t.me/lijmuaz_bot
ይሄ ሊክ አያስገባም ኮቢም አይሆን በዚህ ገብቻ ልልክልህ ነበር
ወላሂ አንተ የምትለቃቸው ቨደወወች ልብ የሚሰረስሩ ናቸው እኛም በእውነት አላህን ከሚፈሩት ባሮቹ ያድርገን
እኔ የምለው በቃ ለምን ችላ አትሏትም። እምቢ ካለች ምን ይደረጋል። እመልሳታለው የሚል ካለ በውስጥ ይምከራት። ምክንያቱም ለሷ ቪዲዮ ትኩረት በሰጠን ቁጥር እውቅ እያደረግናት ነው/ስህተቷ ላይ እየገፋችበት ነው።
በጣም ሲጀመር ምንስ ስለሆነች ነው ስለሷ የሚወራ ከሷ የባሱ ስንት ሰወች አሉ ሰተት ላይ የወደቁ ወይ መምከር ነው በውስጥ ወይም አላህ ያቅናቸው ከማለት ውጭ በሷ ጉዳይ ጊዜያቸውን ባያባክኑ ጥሩ ነው
እንደውም እንደዚህ ጭምልቅ ያለችው ሁሉም ስለሚከታተላት ነው ብትናቅ እሷም ልኳን ታቅ ነበር ስንት ትኩረት መስጠት ያለበት ጉዳይ እያለ እሷንና መሰሎቿን ለነሱ ጊዜ ማጥፋት ተገቢ አይመስለኝም
ትክክል
ሀያትን ተዋት ስውን ከመናቅ አላህ ይጠብቀን
👌👌👌✅😪አላህ ይህዳት እዱኒያ አታላታለችጅ ዉስታዝ ሳዳከማል እኛን ከሽርክ ከቢደአ እጃችንንይዞያወጣ ጀግናነዉ ከአላህ በታችአላህ ይጠብቀዉ
Batekikel
ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ
ጀዛካላህ ኸይረን
ጀዛአከለሁ ኸይር አኺ አብሽር በርታ ነገር ግን አንድ ሀሣብ መናገር እፈልጋለሁ በሀያት ጉዳይ ላይ እሱም ምንድን ነው ለምንድን ነው ሁልጊዜ በሀያት ጉዳይ ላይ ሰወች ራሳቸውን ቢዚ የሚያደርጉት ለምን አይተዋትም ምንስ ሰለሆነች ነው ሁልጊዜ ስለሷ የሚወራው ዳኢአይደለች ኡስታዝ አይደለች ሰወች በዲን ጉዳይ አይከተሏት ለምን እንደሆነ አላውቅም ሁልጊዜ ስለሀያት የሚወራው ስተቷን አላህ ይቅር ይበላት እኛንም ይቅር ይበለን ከማለት ውጭ ሁልጊዜ እሷ በተሳሳተች ቁጥር ሙስሊሙ ሁሉ መነጋገሪያ መሆን የለበትም እሷ እንደሆነች ባሰባት እንጂ አልተመለሰችም እንደውም እልክ ይመስላል ስለዚህ ተዋት
በነሺዳ እኮ የማለቅስ ልጅ ነበርኩኝ ሳላውቅ ከአላህ በታች እድሜ ለኡስታዝ ሳዳት ከማል ይሁንና ከነዚ አይነት ውዳቂ ተግባር ተገላግያለው አላህ እድሜውን ያርዝመው ከአፍያ ጋር ኢንሻ አላህ
አላህ ወዳ ቃጢታኘዉን መጋድ ይምራን
አሚንንን
አላሁ አክበር የኔ ጀግና ማሻ አላህ ❤
ሐያት ዱኒያ አተለተላች በትክክል አላህ ይጣብቀን ሱብሐናላህ። መቼ እንደምንሞት አነቅም ግን ባወጀል ተዛፍቃንያራቢ😢😢።
መሸአላህ አቀራረብህ ደስ ይላል
سبحان الله جزاك الله خير يا اخي
ሰው በእልህ ይከፍራል እልህ ውስጥ በሚከት ሁኔታ አንድን ሰው በዚህ ልክ መከታተል ትርፋ ይህ ነው።አሏህ እልህ ከሚከቱትም እልህ ከሚገቡትም ይጠብቀን።
አለህ ለሁላችንም መጨረሻችንን የሰምርልን የረብ
😢😢😢😢😢😢😢😢 diheko ayaggn allah ystur allah yesetehn ysah yareb yke begezeb sewu lgza ylah koshasha
አንድ አስተያየት ልስጥህ ያንተን ፕሮግራም ልዩ ሆኖብኝ የማየዉ ለቪዉ ብለህ ስለማትሰራ ነዉ ቀጥልበት በዚህ ቪዲዮ ግን የሃያት (ዩቲ ናስን) ማካተትህ ደብሮኛል ካንተ ሀሳብ ጋር አይመጥንም እነሱን ተዋቸዉ ለቪዉ ሚሰሩ ናቸዉ ሁሌም እየተከታተሉ ሪያክት ሚያረጉበት ፕሊስ ይቅርብህ
ማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉🎉ሠለሏሁአለይሂወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻ አላህ
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
እሶን ልጅ አታጡብን ሀላስ የባሰ ሆና ትመጣለች ተዋት ተይ ስትባል ብሶባታል
አላህ ሆይ በእዝነትህ ያጀመአ ዱአ አርጉልኝ እስቴ ሀጃ አለብኝ
😅😅😅😅😅😅 aye sheh setuko ybsal allah lbona ysten yareb
ሀያት አላህ ይምራት ከማለት ዉጪ ምንም አልልም ሀቅ አለመቀበል የ ሸይጣን ነዉ !!!
እረ አተልጅ ምን ላድርግህ ሙአዝ ❤❤❤አላህ ይጨምርልህ ትክክልልል🎉🎉🎉🎉
ሙአዝየ በርታ እንዳንተ ያለውን ማየት ሲገባን
wdaleykum selam werahmetullahi weberekathu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀያት የስራሽን ስሜን አስረገምሽው አላህ ይመልስሽ
Lij muaz አገር እያለው በጣም ነበር ምከታተልክ ማሻአላህ ነው ቤትክ ❤ስደት ከመጣው ዛሬ አገንሁክ ለአላህ ብልክ ዱአ አድርግልኝ አላህ ሀጃዬን እዲያወጣልኝ ደከመኝ በሰው ሀገር
wa, alekumussalaam Warhmatullhi Wabrkatuu Sallallaahu Aleeyhi wassallam Sallallaahu Aleeyhi wassallam
ክክክክክክ አየ ሸህ ሴቶቹ ይብሱየለደ እርፎ መረባአ እያሉ ሚቅሙት
ዋአለይይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን🎉 ወድማችን
አላህ ሁላችንንም ያስተካክለ
لا إله إ لاالله
مشاءالله تبارك الله
ሱብሃን አላህ በጣም የገረመኝ ታሪክ
Lejetwan atekatatelut..eleh gabeta naw
ወአሌይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ሱብሀን አላህ
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሀያት እኔ በጣም ታሳዝነኛለይ አላህ የተዉበት ልብ ይስጣት ይስጠን ያረብ
አላህ የፈለገዉን ወደፈለገዉ ይመራል በቃ ተዋት
لا اله الا الله محمد رسول الله
ሱበሀንአላ
😢😢
ماشاء الله
ማሻ አላህ እርጋታህ እርጋታህ ደሥ ይላል አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة
ወዲምአላህይጨምርልህ
መተከዝ የለበትም ሙሉ አፋ አለዉ እልህምዱሊሏህ
አሏህ ይጠበቅክ ሀቢቢ
ወአለይኩም ሰላም ወረሕመቱሏሒ ወበረካትሑ አሕለን ወንድሜ ሙአዝ
የሙአዝ ቤተሰቦች ደምሩኝ አሏህ ይዘንልን አሏህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረክቱሁ አላህ በቀጥተኛውን መገድ ይምራን
ዋለይኩም ሰላም❤
ሡበሀንአሏህ
ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ
አህለን ወንዲሜ ሰለሙአለይኩም ጀሚአን አላህ ይመልስሽ ሞትሳይቀርምሽ ያረብ አንተ መጨረሻችንን አሳምርልን
ኩራት በልቡ የብናኘ ያደረበት የጀነትን ሸታ አያገኛትም
ያአላህ ሰዉየዉሲያሳዝን ዱንያእኮናት መኪናስለያዘነዉየተኩራራበት ኩራትየአላህነዉ በሰዉሞራልመረማመድ ሰዉከፍዝቅይላል ምንምማለትአይደለም
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
سبحان الله
اللهم صلى وسلم على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤❤❤❤❤
አላሁመ መጅዓልና ምንሁም
ወአለይኩሙሰላም ዉራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሳህ ወድማችን ከፍአለማለትይሻላል እደዝህከመሆን አላህ ሂዳያየ
ይስጣቸዉ
ወአለይኩም አሰላም ሙዐዝ መሸአላህ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን በቁርአን ዙረያ ከአላህ በታች ስበብ ሆኔህንኛል ጃዛ ከአላህ ኸይረን
ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻዓላህ አላህ
የነፈጬለው 3 የወለደው ከሆነ እሱ ነው ወላሂ በጣም የባላገር የጃሂል ቁንጮ ነው فم الجاهيل كدبوريه የጃሂል አፍ እንደቂጡ ነው ይባላል ይህ ግን ጃሂል ብቻ ሳይሆን ሰይጣናዊ መንፈሳምም ነወደ
እኔኮ ሃያት ሃያት ምን አገባቹ አንድ ግለሰብ እንዲ ሆነ ምናምን እያላቹ የልብ ልብ የምሰጡት?ወንዶቹም አፍቅራችሁአት ከሆነ እውነቱን ተናገሩ ሴቶቹም ቀንታቹ ከሆነ እንደዛው::ወደ መልካም ነገር ለመጣራት ከሆነ በጅምላ መጣራቱ ዳእዋ ማድረጉ መልካም ሁኖ ሳለ ምክንያቱም ማንም የማያቀን ብዙ ወንጀል ላይ የተዘፈቅን ሰወች ስላለን::በተናጠልየምንጣራ ከሆነ ሰውን ማጥመም እንጅ መምከር አይመስለኝም
በርታ ወንድሜ
ሽኩርን ሙኣዝ
ልጅ ሙአዝ ጀዛከሏሁ ኽይራ. እስኪ ከቻልክ የሆነ ቻናል በቻናልህ አስተዋውቅላቼው የሱና ሰዎች መቼም ብዙዎች ዘንድ ምንም ተከታይ የላቼውም ሀቂቃ. አይታወቁም. እና በምን አድራሻ ልላክልህ ማለት የሰዎች ተከታይ ማነስ አሳስቦኝ ሳይሆን ምን አልባት በሳቼው ምክናየት አንድ ሰውኳን ሂዲያ ቢያገኝ ትልቅ ነገር ነው እና አይተህ አትለፈው ኮሜቴን.
ቴሌግራም t.me/lijmuaz_bot
@@lijmuaztube ,አያስገባም ሌሽ ?
@@Zedddddd-u5x ያስገባል እህቴ
ሰማያዊውን ንኪው ወደ ቴሌግራም Bot ይወስድሻል
ከዛ Start ብለሽ ለኔ መፃፍ የፈለግሽውን መፃፍ ነው
ሱብሀነሏህ ስለ መሬት ገዥ እና ሻጩ ታሪክ ላይ ሻጩ ምቀኛ ይሆንበታል ብየ ነበር የጠበኩት።እኛ ግን ቀብርን ሞትን ርስተን ዱንያን ብቻ ማሳደድ ሆኖል ስራችን ብዙወቻችን ለማለት በሚቀል ደረጃ😢 ያረበና ኢህዲና።በርታ ወንድም ሙአዝ።
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ ሙአዝ አንተ እንደዚሕ አይነት ሴታች አታምጣ በአንተ ቻናል አያምርም የሚሰሙ ከሖነ ዳዋ አቅርብ የኔ ሐሳብ ነው
ወንድሜ ተሳስተሀል ምነው ቆርቆሮ መያዝኮ ብርቅ አይደለም ህይወት እንዲህ ናት አንዱን ዝቅ አንዱን ከፍ ታደርጋለች ምነው ልጁ ላይ ተመፃደክ 😥😥😥
ያሙቀሊበልቁልብተብትቀልቤአለዲንክ😢😢😢
Waleykum selam werehmetulah weberekathu
ሡብሀን ዓላህ
ያኛዉ ልብ ይስጠዉ
Wellahi anten neber madenqeh from youtubers antem zebazenke kjemerk yasaznal hayat mnamn tmekerech embi alech beqa tewuat miteqmenen bcha aqrebelen
1,ስትወጣ ቁራዓን ገብዘን
2,ስላ ሃያት ምንም ነገር አትበላን ከዝ በሃላ ብትመከር ብትዘከር ልክ እንደ ድንጋይ ስለድንገይ እረሱ በቁራን ተተርኮሃ እሱሃ ሰው ሆና ሰሌ ምንንም ማንን አልሰማ አለች ከዝ በለይ እን እንሁንለት?
🎉🎉🎉🎉🎉
አሏሁሙስታን ጫት ስከለከል እናንት ጀመራቹ አጅብ
😪😪😪😪😪🤲🤲🤲
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
ሂዳበአላህእጅነዉ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
رضي الله عنه وارضاه
🙏🙏🙏🙏🙏
الله يحديه
ሳዳትከማልምንአረገመከርመከረእጅሙኝሲመክሩትየቀኑበትይመስላል
አደኛ ነኝ ክክክክ
You are 1st✅
አተ ልጅ ግን ስወድህ
ok Lyk
እስኪ የምታቀርቡትን ነገር ለዩ የተገኘውን ሁሉ ማቅረብ ሀያት ጭፈራ ቤት ተገኘች እና ትክክለኛ ሰው ከሆንክ በአካል ምከራት ሚዲያ ላይ የሰውን ወንጀል እያወጣህ አንተ ብር ትሰበስባለህ ሁላችሁም ሙሽሪኮች ናችሁ ወደ ኢስላም ተመለሱ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
የሰውን አይብ አታውጣ ደብቅ እንጂ
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ሂድያ ይስጠንጅ ጨፋሪው ፀጉሩን እንዴ ግመልሻኛ የሚለብሰው፡ሽቶ እሚቀባው፡ በሱሪ እሚሄዱት ሙስሊም እህቶቻችን ናቸው ፡በጥቅሉ ተዋት አታምጣት ፡ አውቆ የተኛ ሠዉ ቢቀሠቅሡት አይሠማም የሚባል ዓባባል አለና አዉቃ ነው የምታደርገው ወገኖቼ ይቅርታ
👍👍👍👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉
صبحن الله
አህለን አህነ
هل
🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉
ሀ