#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 11 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ ወንድማለም በርቱ የእግዚአብሔር እውነት የእመአምላክን እውነት ለአለምእንገልጣለን

  • @Truth-12
    @Truth-12 14 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kabilyonas2299
    @kabilyonas2299 14 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa2589 14 วันที่ผ่านมา +2

    እነዚ ከሐዲዎች እግዚአብሐር ፈርዱን ይስጣቸው

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 13 วันที่ผ่านมา +1

    አብዝቶ ይቅር ይበልዎ እውነትን እያወቀ ለገንዘብ ሲል እውነትን በሀሰት ወሬ የቀየረ መነኩሴ አብርሐም አባታችን ቤት እንግዶች እንዳይገቡ ከበር ላይ ቆሞ ይመልስ የነበረው ሰይጣን አይነት ነው ወሬቸው።

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj วันที่ผ่านมา

    እዉነቱኔ እናገራለዉ እህተ ማራፊያም ንጌስተ ነገስ የእብዶች መሆኗ ይታወቃል ሆኖም ወደ ፀበል አስረን ልወስዳት ይገባል የምትሉ ሀሳባቹን አስታዉቁኝ

  • @NhialGatchakReath
    @NhialGatchakReath 8 วันที่ผ่านมา

    Wichi sertshe melewxt sikitshe agher gebeteshie yedeha gulibet bezibzhe

  • @kabilyonas2299
    @kabilyonas2299 14 วันที่ผ่านมา +3

    ትንቢት ኣትናቁ እሳ ኡነተኛ ናት ተጠንቀቁ ኡነተኛ ትንቢት ነው

  • @michaeldebaba1823
    @michaeldebaba1823 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ውስጤ አዘነ ይችን ሴትዬ አይቼ የመጨረሻው ዘመን መድረሱን ምልክት ነው አይ ባይ ትጣ እራሶን የማታድን የአምላክን እናት በዚህ ደረጃ የምትጠቀመው ዋናውን የኮሎምቢያውን ሀሽሽ ነው ተራ ወርጋጥ ነች

  • @Sefinesh1234
    @Sefinesh1234 14 วันที่ผ่านมา +5

    እውነቴቸውን ነው ሚዛናዊ የሆነ ሚዲያ የለም ለህዝብ ለቤተክርስቲያን የተቆረቆረ ሚዲያ የለም ለገንዘቡ እና ለሰብስክራይቡ እድገት ነው ሩጫው በእህተ ማርያም በኩል ግን ሀቅና ሀቅ ነው

  • @S-G.19
    @S-G.19 13 วันที่ผ่านมา

    Tenkway! Zemed yelatem asro tsebel yemewesdat. Ye englize satnaeal yetetsenawetat. Ayn awta . Sew endet rasun nigiste negestat belo yishomal.

  • @MahderTekalgne
    @MahderTekalgne 9 วันที่ผ่านมา

    አንቺም ሆንሽ ተሳስተን ተመለስን የምትሉ ሁላችሁም በሐይማኖት ስም የአጭበርባሪዎች አጭበእርባሪ ናችሁ።

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 11 วันที่ผ่านมา

    ለምን ከፍቅርሲዝም ጋር ተገናኝተሽ አታስፋፉም ጅላጅል እስከ ተከታዮችሽ የጀዝባ ክምር

    • @DrYohanis
      @DrYohanis 11 วันที่ผ่านมา

      ሀገራችን በሰማይ ነው እውነት ነው እንደእናንተ ላሉት ከምድራዊ ላላለፈ አመለካከት ላለው ሞኝነት ነው ።

    • @yiftertaweke3080
      @yiftertaweke3080 10 วันที่ผ่านมา

      @DrYohanis ጀዝባ ከአንዱ ጋር ታጋባሀለች ጠብቅ

    • @DrYohanis
      @DrYohanis 10 วันที่ผ่านมา

      @@yiftertaweke3080 ከላይ የተጻፈልኝ ከሆነ እያሸበሸብኩ እቀበለዋለሁ ።

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 14 วันที่ผ่านมา

    ማናባሻአዘዘሺአቺእርጉም

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 14 วันที่ผ่านมา

    ጠንቆይእናውርድሻለን😂😂😂😂😂😂😂

    • @fkrtekruae1187
      @fkrtekruae1187 13 วันที่ผ่านมา

      በሚገርም ሁኔታ እሷን የሚጠላው የሰይጣን ብቻ ነው።

    • @DrYohanis
      @DrYohanis 11 วันที่ผ่านมา

      የሚያከብር እግዚአብሔር የሚያዋርድ እግዚአብሔር ነው ።

  • @hebeshawithebeshawit1896
    @hebeshawithebeshawit1896 14 วันที่ผ่านมา

    ይች ሴትዮ አለች እንዴ😂😂😂😂😂😂 ምን የሚያክል በትር ይዛ መጣች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy 14 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣