"ሀረር ብወለድም ብዙ ሀገር ነው ያደኩት" ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ | Actress Selam Tesfaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @ጎደሊያስA
    @ጎደሊያስA 7 ปีที่แล้ว +116

    ሰላምዩ ስታምሪ ጌታ ይባርክሽ አንድ ሰው ቅኑ ልቦና ካለው ታታሪ ሰራተኛም ከሆነ የፈለገው ቦታ ይደርሳል እና በርቺ

    • @Hh-qz7dj
      @Hh-qz7dj 7 ปีที่แล้ว +6

      ሰላም አይጥ አቃጣሪ

    • @አክሱምፅዮን
      @አክሱምፅዮን 7 ปีที่แล้ว +9

      መሲ አዘዞ Hh152 ምነው ቅናት አስመሰለብሽ የሆንሽ ከርከሮ ነገር ነሽ።መቼም ቢሆን የሰላም የእግሮ እጣቤ እንኮን አትሆኝም

    • @amigirma9414
      @amigirma9414 7 ปีที่แล้ว +5

      የተዋህዶ ልጅ A ስላምዬ እውነት ምትወደድ እክተር ናት ማንነቶን ብቻ ሳይኦን አገሮን የምታስጠራ ንግሥት ስላም ብትባይ አያንሳትም ውልግዜም ስኬታማ እንድትኦኚ ከልብ ከልብ ምኞቴ ነው

    • @zeynebsetu3521
      @zeynebsetu3521 7 ปีที่แล้ว

      ami girma አይቤልም😜

    • @zeynebsetu3521
      @zeynebsetu3521 7 ปีที่แล้ว +1

      የተዋህዶ ልጅ A ትክክል

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 ปีที่แล้ว +90

    ሰው ማማት አቶድም ዋውውው በጣም መታደል ነው ሀሜት ከዝሙት ይበልጣል እየተባለ እኛ ግን

  • @ተወከልናአላላህ
    @ተወከልናአላላህ 7 ปีที่แล้ว +183

    እኩልነት በአለም ላይ ሞት ብቻ ናት ግን እኔ ተዋናይ ምናምን በሚድያ መውጣት አልፈልግም ግን በቤቴ ልጅ ወልጅ የቤቴ አባሳደር መሆን ናፈቀኝ ያክዋቴ እኔም ለራሴ ይህን ተመኘሁ ለናተም ፈጣሪ ያድላችሁ

    • @እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና
      @እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና 7 ปีที่แล้ว +5

      ሰሚራ እንድሪስ አሚንንን አለይናው አለኪይ የኔም ምኞት ነው

    • @ansha-ahmed4060
      @ansha-ahmed4060 7 ปีที่แล้ว +2

      ሰሚራ እንድሪስ የኔውድ ያረብ ለአንቺም ለኛም አሚን

    • @ተወከልናአላላህ
      @ተወከልናአላላህ 7 ปีที่แล้ว

      ىانت ووةزنAnsha-Ahmed። الهم معمن مار

    • @messimessii-e3y
      @messimessii-e3y 7 ปีที่แล้ว

      ሰሚራ እንድሪስ amen mar

    • @hirtialemayew6321
      @hirtialemayew6321 7 ปีที่แล้ว +2

      ሰሚራ እንድሪስ አሜን አሜን አሜን የኔ ልዩ

  • @SamiraSamira-ge8ir
    @SamiraSamira-ge8ir 7 ปีที่แล้ว +10

    ሰይፉ በጣም ነው ማደቅህ ምወድህ እድሜ ከሙሉ ጤና እመኝልሀለው
    ሰላምዬ ውድድድድድ

  • @neimayejimma5402
    @neimayejimma5402 7 ปีที่แล้ว +1225

    አይ እቺ አለም ለአንዱ ኩስ ለአንዱ እንቁላል ትጥላለች ወይ ጉድ 24 አመት ታዋቂ ሆንሽ እኔ 24 አመቴ የማዳም ሸኖ ቤት አጥባለዉ
    አምላክ ከስደት ገላግለን አቦ

    • @habbjedd8876
      @habbjedd8876 7 ปีที่แล้ว +4

      Neima Ye Jimma አብሽሪ ቆንጆ

    • @ከአድማሱባሻገር
      @ከአድማሱባሻገር 7 ปีที่แล้ว +10

      Neima Ye Jimma አይዞሺ ማር አምላክ መልስ አለው እኛም አንድቀን ሠው እንሆናለን

    • @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን
      @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን 7 ปีที่แล้ว +1

      Neima Ye Jimma የኔ ማርርር አይዞሽ ያልፋል

    • @kidisitabera967
      @kidisitabera967 7 ปีที่แล้ว

      Neima Ye Jimma ክክክክክክ የኔቆንጆ እኮ ለሁሉም ጊዜአለው

    • @tegesttegest3207
      @tegesttegest3207 7 ปีที่แล้ว

      Neima Ye Jimma አብሽሪ የኔ ማር

  • @ቲጂሀበሻ-ገ8በ
    @ቲጂሀበሻ-ገ8በ 7 ปีที่แล้ว

    አርቲስት ሰላም ተስፋዬ
    በጣም ነው የማደንቅሽ
    በጣም ነው የምወድሽ
    በጣም ነው የማከብርሽ
    እውነት ብዙ አርቲስቶች አሉ ግን እንዳንች የማደነቅው የለኝም
    በጣም በጣም እወድሻለሁ
    ለመጀመርያ ጊዜ ሳይሽ ወይንም ቢሆንስ የሚለው ፊልምሽ ሳይ ነው የወደድኩሽ አድነቂሽ ነኝ ሰላሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ውድድድድ ♥

  • @ሓየሎምኣብርሃ
    @ሓየሎምኣብርሃ 7 ปีที่แล้ว +66

    ምርጥ ነሽ ሰሊ ሽኮር

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr 8 หลายเดือนก่อน

    Wawwwwwu selami sewodati ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasminmohammed2217
    @yasminmohammed2217 7 ปีที่แล้ว +153

    ሴቶች ቅናት አስመሰለባቹሁ ከምር በጣም አምሮባታል ሰሊና ቆንጀ

    • @tiruneshmotoma9118
      @tiruneshmotoma9118 7 ปีที่แล้ว

      yasmin mohammed gaise

    • @salisithi124
      @salisithi124 6 ปีที่แล้ว

      yasmin mohammed and

    • @salisithi124
      @salisithi124 6 ปีที่แล้ว

      yasmin mohammed to badriya

    • @meseretmekonenn4652
      @meseretmekonenn4652 6 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጂ አይንን አጥፍተው ለኳት እንጂ ክክክክክክ

    • @alsadqmohamed1382
      @alsadqmohamed1382 6 ปีที่แล้ว +1

      מה קורה הכוח אולי אולי אניניהטאנ אלייך מקווה שאת צהואינ. אליי מה עובר עלייך חמה עליי על יוצכעח כמו אמריקה אממ מה רע חרגה מה אני אמור א ועדת אילת י ישמח ימים ימי חיי אקנה יקיימו כ עירקי מה כי ירמיהו נ מירנדה חד כי טק קרה

  • @troyward9997
    @troyward9997 7 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው ይገርማል የዚች አለም ነገር ግማሹ በእድሜው ይጠቀማል ግማሹ እንደው በከንቱ ሲንከራተት ይጨርሳል አይይይይ እውነትም አለም በሁለት ነገር ትከፈላለች ጨለማ ብርሀን ሞት ሂወት ማጣት ማግኘት ማረፍ መንከራተት እ አይይይ አቤቱ አምላኬ ቀሪ ዘመኔን ባርክልኝ

  • @teddyonelove8445
    @teddyonelove8445 7 ปีที่แล้ว +15

    Selamey konjo i love you from Eritrea

  • @salaamebyyyn6070
    @salaamebyyyn6070 7 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይርዳሺ ጎበዝ

  • @emaewdeshalewemaewdeshalew4767
    @emaewdeshalewemaewdeshalew4767 7 ปีที่แล้ว +43

    ሰለምዬ የምጠይውን ባህሪሽ ወደድኩት ሰው ማማት በፍጹም አያስፈልግም ግን ማን ሳያማ ይኖራል እየፈጨነው ነው

    • @ewdshalwemayimaryamlij6845
      @ewdshalwemayimaryamlij6845 7 ปีที่แล้ว +1

      Ema Ewdeshalew Ema Ewdeshalew enea alhoo

    • @hghfhhhhffhjji7689
      @hghfhhhhffhjji7689 7 ปีที่แล้ว

      ewdshalw emA ተኔ መቸም አታምርምyimaryam lij

    • @ewdshalwemayimaryamlij6845
      @ewdshalwemayimaryamlij6845 7 ปีที่แล้ว

      Hghfhhh Hffhjji zwer bil kswa atamrem

    • @sophiyaa.a366
      @sophiyaa.a366 6 ปีที่แล้ว

      Ema Ewdeshalew Ema Ewdeshalew p"0,

    • @selamwalelign9865
      @selamwalelign9865 6 ปีที่แล้ว +1

      yihonal gen ensu bezu gza west lewset new ende ebab yemiwogut endwem mamat yishalael deg lembal new enji yemaytamen new ckanacwen eko bedneb enakalen lmaykcew eshi

  • @solitarymigrant6751
    @solitarymigrant6751 7 ปีที่แล้ว +4

    ሁለነገርሽ ደስ ሲል ለሜካፕሽ ዋው ብያለው
    ሰይፍሻ አነፈርከኝ ይመችህ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 ปีที่แล้ว +12

    ሠሌ ውሥጤ ነሽ

  • @አህመድአድሱ
    @አህመድአድሱ 7 ปีที่แล้ว

    ሰላም ተስፋየ በእውነት ደስ የምትል ተዋናይት ነች።ግን ብዙ የቀሩ ጥያቄዎች ነበሩ።

  • @bettyb4423
    @bettyb4423 7 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ይርዳሽ ሰላምዬ በርቺ .....ሳያት ደምሴ እኔም በጣም ነው የምወዳት አድርሺልኝ።
    ሃሳብሽ በጣም ጥሩ ነው የኔ መልካም ደግሞ ሜካፕ ያምርብሻል ግን አታዘውትሪ ይመችሽ የኛ አምባሳደር ይቅናሽ♥

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 5 ปีที่แล้ว +39

    ውዶች like ግጡኝ አምሮኘል አይከፈልበት

  • @senaytsenayt6074
    @senaytsenayt6074 7 ปีที่แล้ว +47

    ስለማታውቃት ነው በጣም ሰው አክባሪ ነች በውነት ስላየዋት ነው

  • @bdmk3758
    @bdmk3758 7 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ በመልክ ከአንጀሊና ጆሊ ጋር አታወዳድራት የኛ ሰላም እጥፍ አድርጋ ትበልጣታለች ሰላምዬ አድናቂሽ ነኝ ውድድድ

  • @kemisalove9917
    @kemisalove9917 7 ปีที่แล้ว +53

    ኮሜቶች በጣም ፈታ አደረጋችሁኘ እድሜችሁ ይርዘም

  • @ሳሚሃቢብ
    @ሳሚሃቢብ 7 ปีที่แล้ว

    ሰይፉየ አርቲስቶችን በመጠየቅ ጭንቅላጥክ ተመለጠኮ ጎበዝ!!

  • @senaytsenayt6074
    @senaytsenayt6074 7 ปีที่แล้ว +36

    ሴፍዬ በውነት አስቂኝ ፍጡር ነህ ይመችክ አቦ

    • @amenamenamenzemaremelakyas3006
      @amenamenamenzemaremelakyas3006 5 ปีที่แล้ว

      ሰላምዬ ጥሎብኝ ስወድሽ

    • @lubab6262
      @lubab6262 4 ปีที่แล้ว

      @@amenamenamenzemaremelakyas3006 እንደማመር እዚህ ቤት

  • @seniseni.august3829
    @seniseni.august3829 7 ปีที่แล้ว

    ሰላምየ.አድናቅሽ..ነኝ.ጎቤዝ.ተዋናይት..ነሽ..በርች.ፍልሞችሽን.ሁሉ.በጣም.ነው..የምወድልሽ.ቀጥይበት.

  • @abedlladegu1205
    @abedlladegu1205 6 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳት ሰላምን ፊልሟ ሁሉ ይመቼኛል

    • @fafitube8403
      @fafitube8403 2 ปีที่แล้ว

      ደምራኝ🥰🥰

  • @ኤልዳናየዳኒ
    @ኤልዳናየዳኒ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምዬ የኔ ቆንጆ በርቺ ሜካፕሽ ደግሞ አደኛ ነው ስታምሪ ሰይፍሻ ደሞ ምርጥ ሰው ይመችክ

  • @kubrkubaa2604
    @kubrkubaa2604 7 ปีที่แล้ว +23

    ንገሩልኝ አፈርማ አይጥ ነው የሚትመሥይው ያለሜካብ ሥታምሪ

  • @عمرالزهراني-ت2ي
    @عمرالزهراني-ت2ي 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉየ ስወድህ

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm1012 7 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምየ አምባሳደር ይገባሻል ማር ሌሎቹም በሴቶች የመጣ............!!! እንደሚሉ ተስፋ አለኝ በርቺ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን.....

  • @አቢሀበሻዊት
    @አቢሀበሻዊት 7 ปีที่แล้ว

    Wayena ሰላምዬ ስዎድሽ በስማም ባልሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 7 ปีที่แล้ว +12

    ወይ አምባሳደር ኢትዮጵያ ውስጥ ዝነኛ እና ስልጣን ቀላል ነው እድሜ ልኩን በበጎ ስራ የሰራ ተቀምጦ እችን የበጎ ስራ አምባሳደር ማለት አይደብራችሁም ግን አይ ኢትዮጵያየ

    • @Ksa-wz5dw
      @Ksa-wz5dw 6 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የምትገርሙ ምቀኟች ናችሁ ቅናታም .ተቃጠሉ ሠላም የ የኔ አደኞ

  • @semiranaser9273
    @semiranaser9273 7 ปีที่แล้ว

    ሰላምዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ thank u ሰይፍሻ እሷን ስለጋበዝክልን
    ሌላ ምርጥ እንግዳ ኢሳም ሀበሻን እባክህን ጋብዝልን

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 7 ปีที่แล้ว +12

    People...she is an artist, so what's a big deal if she wear a make up? She is not Gospel singer.

  • @heniboy16
    @heniboy16 2 ปีที่แล้ว +2

    salam እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @emakid5881
    @emakid5881 7 ปีที่แล้ว +4

    Beauty and intelligent plus confident, what can I say.may god bless you .

  • @ummikalqueen5460
    @ummikalqueen5460 6 ปีที่แล้ว +1

    Selamye በጣም ኣድናቂሽ ነኝ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm1012 7 ปีที่แล้ว +3

    ሴፉሻ እናመሰግናለን..... ለመሆኑ ሳያትስ ለሰላም ያላት ፍቅር (ክብር) እንዴት እንደሆነ ለምን አታሳየንም ሳያትን ብታቀርባት ደስ ይለኛል....

  • @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ
    @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ 7 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ይሔን ያሰማኝ ጌታ እውነት አዝኜ ነበር የፊልሙ ...መቀዝቀዝ ...እውነት ነው ሰይፍዩ ማን እነደ አገር...
    ሰሊ ቆንጆ በርቺልን

  • @buzabuza5950
    @buzabuza5950 7 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የምወዳት ሰላምዬ ከአለባበስ እስከፀባይ ሰናይ ♥♥♥♥

  • @ማኪማኪ-ኸ6መ
    @ማኪማኪ-ኸ6መ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሽዬ hahahaha በጣም እኮ ነው የምታዝናናኝ 1ኛ

  • @እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ
    @እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ 7 ปีที่แล้ว +9

    ስላምዬ ምርጥ አርቲስት ነሽ በጣም ነው ምወድሽ በተለይ ለእናትሽ ያለሽ አክብሮት እና ፍቅር በጣም ነው ማደቅሽ የእናት ነገር አይሆነልኝም ያስብሽበት ፈጣሪ ያደርስሽ እድሜና ጤና ላቺም ለቤተስቦችሽ ፈጣሪ ያድላቹ

    • @marimsayed5720
      @marimsayed5720 7 ปีที่แล้ว

      እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባ
      ዶ ናት

  • @የእናቴልጅነኝ-ነ9ጀ
    @የእናቴልጅነኝ-ነ9ጀ 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍዬ ስወድህ እኮ እውነቱን እውነቱን ነው የምትናገረው

  • @hanankassahun4367
    @hanankassahun4367 7 ปีที่แล้ว +76

    ሰላምየ ማር እምር ብሎብሻል ሜካፑም ተመችቶኛል የኔ ምርጥ

    • @እሙፍቅርየወሎልጅ
      @እሙፍቅርየወሎልጅ 7 ปีที่แล้ว +5

      አይጥ ነው የመሰልሽው ልክ እደኔ አያምርብሽ የተፈጥሮ ውነት ያምራል

    • @ቅዱስገብሬልስደተኛነኝ
      @ቅዱስገብሬልስደተኛነኝ 7 ปีที่แล้ว +1

      +እሙ ፍቅር የወሎ ልጅ። ትክክክል

    • @tsegaet4236
      @tsegaet4236 7 ปีที่แล้ว

      ሰላምየ የኔ ማሬ ልዬ ንሺ

    • @sinduhailu9350
      @sinduhailu9350 6 ปีที่แล้ว

      +ቅዱስ ገብሬል ስደተኛ ነኝ ክቅ

    • @فَنقلهكوم
      @فَنقلهكوم 6 ปีที่แล้ว

      hanan kassahun ኢትዮጵያ እወዳለሁ
      ወደ የእኔ ሰርጥ ይመዝገቡ
      انا احب اثيوبيا اشترك في قناتي 😍😘

  • @g.m278
    @g.m278 7 ปีที่แล้ว +1

    ሴፉ በጣም ታዝናናኛለክ በጣም አድናቂክ ነኝ ሰላም አሪፍ ነሽ በርቺ ለናትሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል

  • @ስጠብቅህልኑር-ኰ5ለ
    @ስጠብቅህልኑር-ኰ5ለ 7 ปีที่แล้ว +266

    ሀገሬ ለ አርቲስ እና ለህብታም ሆና ቀረች

  • @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ
    @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ 7 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምዬ በርቺልን የኔ ተወዳጅ

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 ปีที่แล้ว +17

    የሠው ወሬ አላመንኩም ነበር😔
    ከራሥሽ አንደበት 24 ነው ሥላል አመንኩ😉
    ሠላምዬ ምርጥ ሠው😍

  • @emebetabate3238
    @emebetabate3238 7 ปีที่แล้ว +1

    ብርቅዬዋ አርቲስት አድናቂሽ ነኝ

  • @ethiopiatikdem9104
    @ethiopiatikdem9104 7 ปีที่แล้ว +5

    sely you look gorgeous !! love your makeup !! 😍💄💋

  • @Asugracefamily
    @Asugracefamily 6 ปีที่แล้ว +2

    Ewunet selamiyye sewodish eko mare😍😍😘

  • @redutamirat160
    @redutamirat160 7 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ምርጥ ተዋናይት ነሽ ።በርቺ እንወድሻለን።

    • @selam8417
      @selam8417 2 ปีที่แล้ว

      Bad 👎

  • @Zahra-hc2di
    @Zahra-hc2di 7 ปีที่แล้ว +1

    ውዴች የእድሜ ነግር ሳስበው ፍጥነቱ
    ስግደት ላይ ደሞ ፈጥነት አስባቹታ
    wooow sifishi የምወዳትን ልጂ ስላቀረብክብ
    እናመሰግናለን። ሰላም ሰላምሽ ይብዛ.

  • @ይሄምያልፋልይሄምያልፋል
    @ይሄምያልፋልይሄምያልፋል 7 ปีที่แล้ว +349

    አይጥ መሠልሽ ያለሜካፕ ታምሪ ነበረ

    • @zaharaabashi3221
      @zaharaabashi3221 7 ปีที่แล้ว +4

      ምርጥ ነሽ

    • @madinah9213
      @madinah9213 7 ปีที่แล้ว +2

      selamiye siwadish fikir yehonsh lij

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 ปีที่แล้ว +10

      Zahara Abashi
      ሰላም የ በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ፈጣር አሜን አሜን አሜን

    • @ሰውሁን-ወ8ሸ
      @ሰውሁን-ወ8ሸ 7 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ሰላምዬ ከምር አበላሹሽ ቆንጆ ነበርሽ

    • @ሰውሁን-ወ8ሸ
      @ሰውሁን-ወ8ሸ 7 ปีที่แล้ว +1

      byby haha ከምር ሳትቀባ ታምራለች

  • @sofiamohammed7055
    @sofiamohammed7055 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምየ ሁሌም ቆጆ ነሽ በጣም ነው እምወድሽ

  • @jwaliilovetigray689
    @jwaliilovetigray689 7 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ቆንጆ ስወዳት!

  • @zelalembelete1641
    @zelalembelete1641 7 ปีที่แล้ว

    ማተብ አስራችሁ ክፉ ስራ ከምትሰሩት የእሷ ንፁህ አንገት ባዶውን በጣም ያምራል እንኳን ሜካፕ አይደለም አመድ ተቀብተሽም ብትቀርቢ ሰይፉ እንዳለው ከአንጄሊና ጆሊ ብትበልጪ እንጂ አታንሺም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሰላም በጣም አድናቂሽ ነኝ።

  • @kukuyekukusha8732
    @kukuyekukusha8732 7 ปีที่แล้ว +188

    ሰላምዬ ቆንጆ በርቺ የኔ ማር ምንም ብትቀቢ ያምርብሻል ምድረ ቅናታም ሁላ

    • @negestiberhan5435
      @negestiberhan5435 7 ปีที่แล้ว +1

      kukye kukusha ቅናት ኣይደለም ያልሜካብ ታምራለች ነው ያልነውኮ ማር ምንድነው

    • @kukuyekukusha8732
      @kukuyekukusha8732 7 ปีที่แล้ว

      Negesti Berhan. እሺ ማር

    • @taduwaldee7905
      @taduwaldee7905 7 ปีที่แล้ว

      ቅናት አይደለም

    • @yoditlemma7160
      @yoditlemma7160 7 ปีที่แล้ว

      kukye kukusha ለምን እውነቱን አትናገርም

    • @fedilamuzemil8764
      @fedilamuzemil8764 7 ปีที่แล้ว +7

      kukye kukusha ቀላል ቅናታም ሁሉ
      በጣም ነዉ ሚያመርዉ ሜካፕዋ ደሞ በማንኛዉም ፖቶ ላይ ጥሩ ሜካፕ ነዉ ምትሰራዉ

  • @ድንግልማርያምታማልዳለች
    @ድንግልማርያምታማልዳለች 7 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምዬ ስወድሽ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @ባመሰግንባመሰግንባመሰግን
    @ባመሰግንባመሰግንባመሰግን 7 ปีที่แล้ว +24

    ሰላም እወድሻለሁ ሰይፉ እባክህን እሂን ሳታነብ እዳታልፍ ስደት መሮኛል እባካችሁ ስራ የምሰራበት ነገር አመቻችሉኝ እዴው በፈጠራችሁ ስደት መረረኝ

  • @emuadama1323
    @emuadama1323 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምዬ ፍቅር በርች እግዝአብሔር ዘመሽን ይባርገው በጣም ውድድድድድድ

  • @Samsam-ru4ku
    @Samsam-ru4ku 7 ปีที่แล้ว +14

    እር እናተ አርቴስቶች ሜካፕ አታብዙ በተስጣችሁ ውበት ኑሩበት ምንመሰለች ያለሜካፕ ነው የምታምሪ

  • @merrynajat5425
    @merrynajat5425 7 ปีที่แล้ว

    ስላምዬ ስወድሽ በርቺ መልካም የስራ ጊዜ

  • @Lola-sr5te
    @Lola-sr5te 7 ปีที่แล้ว +432

    ምነው ሠላምየ ሜካፕ የሠራችሽ ሴትዮ የቆየ ቂም አላትደ ጪራሽ ያለችሽን አይን አጠፋቻት እኮ

  • @hayimanotyirgalem1800
    @hayimanotyirgalem1800 7 ปีที่แล้ว

    woow ye Ethiopiwa konjjo tebareki
    weyi be motkut sefiye antem ye Ethiopia jegna neh tebarekilen huletachum nurulen

  • @alemtsehaymoges6819
    @alemtsehaymoges6819 7 ปีที่แล้ว +10

    Selamya yene konjo betam Konjo ekio neshi 💋❤️💕

  • @hmimilovedhwowthanks5709
    @hmimilovedhwowthanks5709 7 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም እዳቺ አስተዋይ ቢሆን
    ሰላምዬ ምንም ብትሆኚ ታምሪያለሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ መልካም

  • @lay625
    @lay625 7 ปีที่แล้ว +4

    Waw I love you so much, you are the best actress more than Angelina Jolie . I am so happy that you love your mother.
    God bless you and your family and friends . I wish you the best. From Eritrea
    Seifu please interview Alemseged Tesfaye .I love him so much . Seifu I like your show. Thanks

  • @እኔስእያሱስንእወደዋለሁ
    @እኔስእያሱስንእወደዋለሁ 7 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሰለዬ ያላ ሜካፒ እንዴት እንደምታምር ለመኒኝውም ውድድ ማር

  • @ቃንዛሎኒከቢድስቃይቃንዛፍ
    @ቃንዛሎኒከቢድስቃይቃንዛፍ 7 ปีที่แล้ว +26

    ዋይ ሰላመይ ታይ ጉድ ኣብ መጎጎ ዝሓደርት ድሙ ሓሞክሽቲ መሲልኪ ቅቀቀረውቅቅ

  • @loveumum9810
    @loveumum9810 7 ปีที่แล้ว

    hulum yamribishal yene kongo berchi yegemershiw alama leset ehitochachin kibir ena ekulunet sira melkam new GBU

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 7 ปีที่แล้ว +3

    Keep up your good work! Stay Blessed!

  • @ፍቅርያሽንፋል-ዘ4ዠ
    @ፍቅርያሽንፋል-ዘ4ዠ 7 ปีที่แล้ว

    ወይ ኮመንት ውስጤ ነው ስላምየም እውድሻለሁ

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 7 ปีที่แล้ว +14

    ኧረ ሰይፉ ገደልከኝ ። የመችህ ውድድድ 😘

    • @rozroz9244
      @rozroz9244 6 ปีที่แล้ว

      Helina Asrat 💟💞💖💔💝💟💞💞💞💥💞💞💝💝💕💞💟💟💗💗💗💟💞💟💞💝💟💟💟💟👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

  • @messaylee9482
    @messaylee9482 7 ปีที่แล้ว +2

    Selamyeeeeeeeeeeeeeee yene konjjjooooooooooo Best Ethiopian Actressssssssssss We love You with all our hearts ...don't look at those bad comments ....narrow minded people

  • @enewerasenegn8841
    @enewerasenegn8841 7 ปีที่แล้ว +4

    yene fikir yemrtoch mrt swedsh eko😍😍😍😍😍

  • @pakhina6565
    @pakhina6565 7 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yibarkish selamye melkam sira mechem yaskebiral

  • @maironlove1841
    @maironlove1841 7 ปีที่แล้ว +8

    betam arif new sefye nuriln bro 😍😍😍😍😍😍✔👌👌👌👌

  • @alefualefu445
    @alefualefu445 7 ปีที่แล้ว

    ብዕራይ ናብ ዘበለ ይበል ዕርፊ አፅንደዕ እዩ ሰላመይ ምቅርቲ ።እግዚአብሔር አምላክ ነዊሕ ዕድመን ጥዕና ን ያሀብኪ

  • @ማሚበስምሽልጠራ
    @ማሚበስምሽልጠራ 7 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምዬ ስውድሽ እኮ፡ውስጤ ነሽ ።

  • @rabiahussen2922
    @rabiahussen2922 7 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ግርም እማለኝ ሜከያጁ ሳይሁን ኮመንት እማሰጡት ናቸው አስቃችሁ ገደላችሁኝ በእውነት

  • @እሙሀሚድቢንትአህመድየልጇ
    @እሙሀሚድቢንትአህመድየልጇ 6 ปีที่แล้ว +6

    እኔ በህይወቴ አገሬ ገብቸ በቤቴውሥጥ ልጅ ወልዶ ከቤተሠቤጋ መደሠት ነው የናፈቀኝ ሚድያ ላይ ከሴት የማይጠበቅን ነገር አልመኝም አላህ ሂዳያ ይሥጠን

  • @helenasmerom6613
    @helenasmerom6613 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰውን ማማት ባለመውደድሽ በጣም ነው የወደድኩልሽ ሰሊናየ #ቀሽት😘👉💖👈

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 7 ปีที่แล้ว +146

    እኛ ሰፈር ሸምሱ ሊስትሮ የሚባል ነበር
    እሱ ነው ያስታወሽኝ ዛሬ ሰላምዬ
    ይሄ ሁሉ ቀለም ፌትሽ ላይ
    ካለሚካፕ እንዴት እንደምታምሬ እኮ

  • @hayatudubayi6846
    @hayatudubayi6846 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንዦ ሰላምየ

  • @messyimessyi9440
    @messyimessyi9440 7 ปีที่แล้ว +5

    ሳይፍየ ስወድክ የልቤን ነገርክልኝ

  • @ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅከወሎ
    @ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅከወሎ 7 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ በእውነት ፈታ እኮ ነው የምታደርገኝ please ማህደር አሰፋን አቅርባት ማህደርየ የኔ ፎንቃ ስወዳት ሰይፍሽ ሰምተሀል

  • @majorselam5137
    @majorselam5137 7 ปีที่แล้ว +6

    ሰላምየ የነ ቆንጆ
    ብጣዕሚ ጎበዝነው ስራ ፊልም
    a,m,f eritrean

  • @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
    @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 7 ปีที่แล้ว

    ሰላምዪ፡አምሮብሻል፡በጣም፡እወድሻለሁ፡አዲሱ፡ፊልምሽን፡በጉጉት፡እጠብቃለሁ፡ባለሽበት፡ሰላምሽ፡ብዝትይበል

  • @oneloveethiopia3552
    @oneloveethiopia3552 7 ปีที่แล้ว +4

    Swedish seluye..thank u seyfish

  • @mannafessuh2992
    @mannafessuh2992 5 ปีที่แล้ว +1

    I admare this programme, really i like it!!

  • @yafetalem9425
    @yafetalem9425 7 ปีที่แล้ว +5

    selamye konjo 😍

  • @gelilayene3605
    @gelilayene3605 7 ปีที่แล้ว

    ሰሊና ቆንጆ በርቺ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ማየት እፈልጋለው

  • @meseretmesi7711
    @meseretmesi7711 7 ปีที่แล้ว +3

    selamye siwedsh bless you

  • @selinahabeshawit8113
    @selinahabeshawit8113 7 ปีที่แล้ว

    ሰላምየ የኔ ቆንጆ ስወዳት እኮ ማር ነገር እኔ ግርም ምትሉኝ comment ሰጪዎች ስለ ሜክአፖዋ ምን አገባቹ ሆ እስዋ ከተመቻት

  • @ኤስታቡልጀላነኝየኮርኩትአ
    @ኤስታቡልጀላነኝየኮርኩትአ 7 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሺ እህት ይሄ ዱኒያ ነው አኼራን አስታውሺ

  • @mesilove1752
    @mesilove1752 7 ปีที่แล้ว

    ሰላምየ አድናቂሽ ነኝ

  • @ቃልፍቅርሀበሻ
    @ቃልፍቅርሀበሻ 7 ปีที่แล้ว +93

    ቆይ ግን ኮሜንት የምሰጡ ሰዎች ስለሰው መብት አታውቁም ልበል እንዴ ለምሳሌ አንድ ሰው አይደል ሜካብ ቀርቶ ያምርብኛል ያለው ማንኛውም ነገር የማድረግ መብት አለው በራሱ ላይ እናት ምንም ነገር ለማያገባቹ ልክ እደጉዝ ሴት ለስድብ ያቅበጠብጣቹ አል ግን ለምን ወይም ያለማየት ወይም ያለመስማት ነው መብቴው ካዩና ከሰሙ በኃላ የሰው ሞራር አለመካት ስለትኮች ወይም ስለ ነጮች ቢሆን ኮሜንታቹ አይደል በጅ ፁፍ ብቻ ቀርቴ እግራቹም ሳይቀር ያጨበጭም ነበር ለሞራል ስላገራችን ሲሆን ግን ልክ ፎሮ ፎር እዳለው ፀጉር ያሳክካቹአል ግን ለምን ለነገሩ አልፈርድባቹም ከላይ ያተሾማቹ ፀባይ ሊገዛም ያይችልም ውይ ሀበሻ ሲባል ከኔም ጨምር ሰላምዬ ቆንጆ ለሚጠሉሽ ዝምታ ለሚወዱሽ ፈገግታ በርቺ

    • @yoditlemma7160
      @yoditlemma7160 7 ปีที่แล้ว

      ቃል ፍቅር ሀበሻ እውነቱን መናገር ችግር የለውም

    • @ቃልፍቅርሀበሻ
      @ቃልፍቅርሀበሻ 7 ปีที่แล้ว +1

      Yodit Lemma ሰው የተሰማው ለመናገር መብት አለው አወቃለሁ ግን በራስህ ላይ ማድረግ የማትፈልገው በሰዎች ላይ አታግ ነው እውነቱን አንዱ ከተሳሳተ አብረን መሳሳት የለብንም ካልሆነ ተሸናፉ ነን ያእዳይሆን ከመሳድብ መመካከር ለበጎ ነው አው

    • @yoditlemma7160
      @yoditlemma7160 7 ปีที่แล้ว +5

      ቃል ፍቅር ሀበሻ ማሬ ይሄ ስድብ አይደለም ከሳ ጋር የማይሄደውን ነገር ብንነግራት ችግር የለውም አይቶ ዝም ከማለት ይሻላል አስተያየት

    • @wshetalwedmwshetalwedm1012
      @wshetalwedmwshetalwedm1012 7 ปีที่แล้ว +2

      ቃል ፍቅር ሀበሻ
      እውነትሽ ነው ከቅናት ምን ይገኛል ደግሞ እስታይል ነው

    • @ሳምሪነኝሳቂታ
      @ሳምሪነኝሳቂታ 7 ปีที่แล้ว

      የዎሬ ቆት አትለፍልፊ ባክሽ ከዉሃ የወጣች አይጥ ነዉ የምትመሥለዉ ቅጥል በይ😂😂😂😂😂

  • @rahelhabeshawit1903
    @rahelhabeshawit1903 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምየ ስወድሽ እግዚአብሄር ያብርታሽ የኔ ቆንጆ ግን ሜክአፑ ይቅርብሽ

  • @habibamohammad3184
    @habibamohammad3184 7 ปีที่แล้ว +8

    love you selam

  • @marywawwwbetamdesblnaletul3002
    @marywawwwbetamdesblnaletul3002 7 ปีที่แล้ว

    ሰላምየ ዝም ብሎው ናቸው ተያቸው በጣም ነው ያማረሽ የኔ ማር ይመቸሽ