አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 6K

  • @BirbauxRecords.SewMehonFilms
    @BirbauxRecords.SewMehonFilms  วันที่ผ่านมา +818

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ቻናላችንን Subscribe ማድረግ አትርሱ 😍

    • @roze4587
      @roze4587 วันที่ผ่านมา +16

      እኛም እናመሰግናለን 🫡

    • @tewodrostena905
      @tewodrostena905 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤

    • @newidea5375
      @newidea5375 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤

    • @BetigstAyenew
      @BetigstAyenew วันที่ผ่านมา +1

      Somic anidegna adinakih negn.berta wondimachin

    • @Kalbuye
      @Kalbuye วันที่ผ่านมา +8

      በጣም እናከብርኃለን እኛ ጎንደሮች ለጎንደር የሚመጥን ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MazaMala_21
    @MazaMala_21 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +131

    እኔ የአርባ ምንጭ ልጅ ነኝ አማራዎች ውስጤ ናቸው አሁን አማራን አግብቼ ወልጅ እየኖሩኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @realeagent
      @realeagent 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትዳርህ የይባረክ እኛም እንወዳችኋለን

    • @EtsudinkKebede-t6m
      @EtsudinkKebede-t6m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔ ደግማ አማራ እሔው የአርባምንጭ ልጅ አግብቼ ሁለት ልጆች ወልጄ የአርባምንጭ ልጅ ሁኘ እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@EtsudinkKebede-t6m wushet ጎንደሬ yemibal maninet yelem አማራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራvራራራራራራራራራራራራራራራራራራ

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ጎንደር+ጎጃም+ወሎ+ሸዋ= ፩ አማራ ።
    ሰዉ በራሱ ማንነት ይቅናልዴ 😢
    እናት አለም ጎንደር ጥሪኝ ከወሎ

    • @حواءحسن-ذ4ط
      @حواءحسن-ذ4ط 25 นาทีที่ผ่านมา

      ግደታ ጥሩኝ የለን ተለጣፊ ወሎዬ ደርቀን ከዉሎ እናወጣዋል

  • @meskeremfares8200
    @meskeremfares8200 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    የጋሞ ልጅ ነኝ ግን የሀገር ዋርካ አማራ ውስጥ ነው ጎንደር ፍቅር ❤የጀግኖች ሀገር ነው ❤❤❤❤አማራ

  • @leyutube7585
    @leyutube7585 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤት አቤት አምሀራ ማለት እንዲ ነዉ!! ድምቀታችሁን ምን ልበል ለማድነቅም ቃላት ይጠፉል👌👌👌🙏🙏🙏🇪🇹

  • @mohammedkedir8385
    @mohammedkedir8385 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +113

    እኔ ጉራጌ ነኝ የጎንደርን አጣቃላይ አማራን ሞቼ ነዉ የምወዳቹ አስቼ ምርጥ ስራ ነዉ❤❤❤❤

    • @take12344
      @take12344 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛም እንወዳቹሃለን!

  • @Yotod.
    @Yotod. วันที่ผ่านมา +749

    ስለ ዳሌና ወገብ እንቶ ፈንቶ የሚያላዝኑ አርቲስቶች በሞሉበት ዓለም እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን

    • @messyworld3577
      @messyworld3577 วันที่ผ่านมา +3

      Absolutely 💯

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 วันที่ผ่านมา +3

      True ❤

    • @tofikdnk-c6g
      @tofikdnk-c6g วันที่ผ่านมา +2

      Aschalew eko new sewyew

    • @Tech-x9v
      @Tech-x9v วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @luelhailu9157
      @luelhailu9157 วันที่ผ่านมา +1

      የቤት ኪራይ ይዟቸው አኮ ነው አንደኛ ባለርስት አይደሉም ምድረ ሲራራ ነጋዴ

  • @MolatuAmare
    @MolatuAmare 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +244

    ጉራጌ ነኝ ጎንደርን በጣም ነው የምወዳት

    • @saturntubehd6637
      @saturntubehd6637 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ና የጥምቀት እንቀበልሃለን🎉

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኛም ውድድድድድ❤❤❤

    • @Abyetube
      @Abyetube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ጌታ ሆይ ጎንደርን ጠብቅ

    • @AmanuelDessalegn-w5j
      @AmanuelDessalegn-w5j 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Zeregna hula

    • @mulatdemewoz1086
      @mulatdemewoz1086 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ጎራጌዎችን እኛም እንወዳችኋል

  • @mikojha2118
    @mikojha2118 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +264

    የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ስሜ ጎንደሬው ነው ምክንያቱም ሁሌ ስለፍቅሮ እና ጀግንነቶ ስለማወራ እናትዋ ጎንደር❤❤

    • @ergoyeali30
      @ergoyeali30 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @gebyaneshzeleke6858
      @gebyaneshzeleke6858 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እድለኛ ነህ❤❤

    • @fikerfiker1973
      @fikerfiker1973 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይመች ወንድም ❤

    • @GezahegnAbroOfficial
      @GezahegnAbroOfficial 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @asterdurchoasterdurcho
    @asterdurchoasterdurcho 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +104

    እኔ ወላይታ ልጅ ነኝ ግን ጎንደር በጣም የምዎዳችሁ ❤️አማራ ህዝብ በሙሉ ዎዳችህሎ 💚💛❤️

    • @melkamumulye-i5m
      @melkamumulye-i5m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      egnam wudd

    • @AyanawGedefawZegeye
      @AyanawGedefawZegeye 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egnam gonderewoch enwodishalen

    • @biniamguade2196
      @biniamguade2196 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      egnam amharaዎች enwodachihualen debub❤​@@AyanawGedefawZegeye

    • @take12344
      @take12344 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛም እንወዳቹሃለን!

    • @realeagent
      @realeagent 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @naka682
    @naka682 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጎንደር የ ኢትዮጵያ ውሃልክ ❤❤❤

  • @WendaFelke
    @WendaFelke วันที่ผ่านมา +175

    ብቻ እንዴት እንደምወዳቹሁ አማራዎች በተለይ ጎንደር (ከሶዶ ጉራጌ ነኝ)

    • @bertaberta-yd5nr
      @bertaberta-yd5nr 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኛም እንወድሃለን❤❤

    • @ETH-lOVELYE
      @ETH-lOVELYE 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ጉራጌዎች እንወዳቹሁለን ከጎንደር

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ጉራጌ እና ጎንደሬ አንድ ናቸው የጉራ ጎረቤት.....

    • @HoorWaleed2007
      @HoorWaleed2007 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኛም እንወድሻለን ውዴ ጉራጌ ባገባ ደስ ይለኛል😅 ስለምወዳቸው

    • @ergoyeali30
      @ergoyeali30 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤ እኛም እንወዳችሃለን ኑልን

  • @beletetube_
    @beletetube_ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጎንደር ስትጠራ ልቡ ሞቅ እማለው ማነው እንደ እኔ❤❤❤

  • @dr.kassahungashu
    @dr.kassahungashu วันที่ผ่านมา +666

    አርበኛ ፋኖ ናሁሰናይ ብረሳህ ቀኜ ትርሳኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 วันที่ผ่านมา +3

      😢😢😢😢😢

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 วันที่ผ่านมา +15

      😢😢አብይን ጎንደር ሳየዉ ያመኛል

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @rohemayemaryam9753
      @rohemayemaryam9753 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @TomasSefu-bd7xn
      @TomasSefu-bd7xn วันที่ผ่านมา +1

      😁

  • @HizkelDgefe
    @HizkelDgefe 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +67

    ጉራጌ ነኝ ከ 7 ቤት ጎንደሬዎች ትመቹኛላቹ 🎉 የዋህ ገር ህዝብ

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ጉራጌና ጎንደሬ አንድ ናቸው መነሻቸው ጉራ እና ቤጌምድር ነው

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 วันที่ผ่านมา +345

    የጎንደር አማራ ልጆች ቀጣይ አመት ለጥምቀት እመጣለሁ እንድትቀበሉኝ ከወሎ እህታችሁ እናተም ቅዱስ ላሊበላ ለግሸን ማሪያም ስመጡ እቀበላችኋለሁ ቤቴ ቤታችሁ ነው 💚💛❤️👌

    • @abebealewond8221
      @abebealewond8221 วันที่ผ่านมา +3

      አለን በደስታ እንቀበልሻለን

    • @ሂሩት-ኈ8ተ
      @ሂሩት-ኈ8ተ วันที่ผ่านมา +2

      ቤታችን ቤታችሁ ነዉ ኑልን👏👏❤❤❤❤

    • @setegnaddis1575
      @setegnaddis1575 วันที่ผ่านมา +3

      @@GenetA1227 ከድል ማግስት ትኬቱንም እንቆርጥልሻለን😍

    • @ማርየዮቱዮብ
      @ማርየዮቱዮብ วันที่ผ่านมา +2

      በደስታ ደሜ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @AlexoYemichael
      @AlexoYemichael วันที่ผ่านมา +2

      እሽ እህታለም❤❤❤

  • @amanuelbichel1319
    @amanuelbichel1319 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ።comment እያየሁ ነበርና ሁላችሁም ለጎንደር ያላችሁን ፍቅር ስትገልፁ አይኔ በዕንባ ነው የሞላው ደስ አለኝ።ለካ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንዲህ እንዋደዳለን።❤❤❤

  • @muleeb4940
    @muleeb4940 2 วันที่ผ่านมา +1136

    ጎንደር የ ናሁሰናይ አገር

    • @nebyatgualu7120
      @nebyatgualu7120 2 วันที่ผ่านมา +21

      @@muleeb4940 ናሁዬ ከአሞራው ሀገር❤🥺 ጀግናዬ🦅👑

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 2 วันที่ผ่านมา

      @@muleeb4940 ናሁሠናይ በንጉሡ ሠ ነው የሚጻፈው ።

    • @tigisttito5189
      @tigisttito5189 2 วันที่ผ่านมา +21

      ሆድ አታስብሽን

    • @MesayMesfin
      @MesayMesfin 2 วันที่ผ่านมา

      @@muleeb4940 እኔ ግን አይመስለኝም$$$

    • @selamawit-j9h
      @selamawit-j9h 2 วันที่ผ่านมา +15

      ሀቅ የጀግና ሀገር ጎንደርዬ ❤

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    እኔ ኦሮሞነኝ ጎንደርን በጣም ነው የምወዳት ልዩ ስራነው በእውነት ቱባ በሀሉን ሳይደፈርስ በትክክለኛው አጨዋወት ነው የምታቀርብልን ለጀሮ ማይጎረብጥ እርጎ ነው ልዩ ልዩ ነው አንተ ትለያለህ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው የሰራህው በርታ 🙏🙏🙏

    • @chchch912
      @chchch912 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      We love you

    • @realeagent
      @realeagent 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገለቶማ

    • @DagnewMaru-t6s
      @DagnewMaru-t6s ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛም እንወዳቹሀለን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን እግዚአብሔር 💚💛❤️🙏🙏

  • @amanuelhabtayeyenumberone1581
    @amanuelhabtayeyenumberone1581 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Fano first from Eritrea 🇪🇷

  • @taktad5716
    @taktad5716 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው ሆዴን ያሽበረው አመሰግናለሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @mulatdemewoz1086
    @mulatdemewoz1086 2 วันที่ผ่านมา +601

    ለአፄ ቴዎድሮስ 206ኛ ልደት በዓል እና ለ2017 የጥምቀት በዓል ስጦታ እንዲሆን ታስቦ የተበረከተ ነው።
    እጅግ እናመሰግናለን 🙏
    ሁሉ ነገርዋ የሚደምቅላት እንደ አይን ብሌን የምንሳሳልሽ ጎንደር ደስ ይበልሽ

  • @YODEthiopa
    @YODEthiopa 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    አማራዎች ፋኖ እወዳችዋለው ከጉራጌ ስማይ ስር❤

    • @take12344
      @take12344 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኛም እንወዳቹሃለን!

  • @yosephmk2727
    @yosephmk2727 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    እናቴ የሶዶ ጉራጌ አባቴ የሰሜን ሸዋ አማራ💪

  • @BereketAlene-u2n
    @BereketAlene-u2n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ሰላምሽ ይብዛ እናትዋ ጎንደር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @antenehassefa1378
    @antenehassefa1378 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    በጌታ 100 ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት ግን አሁንም ስሰማው ይነዝረኛል ። ONE AMHARA LOVE

  • @ቤተል19
    @ቤተል19 วันที่ผ่านมา +114

    በቅዳሴው ቦታ ቀልሃ ሲዘምር
    እንዴት ሰንብተሻል እናትዋ ጎንደር
    ሰላምሽ ይብዛ እናትዋ ጎንደር ‼️🙏🥹

  • @Haile__21
    @Haile__21 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    We love Gonder from oromiya

  • @AlexanderSolomon-v4m
    @AlexanderSolomon-v4m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በቅድሚያ እጅግ በጣም አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ .....ለኔ ዘፈኖችህ ተመሳሳይ ናቼው ወጣ ባለ ዜማ ብታዜምልን 🙏

  • @FikeMinaye
    @FikeMinaye วันที่ผ่านมา +238

    እወዳቹሀለሁ ጎንደሮች ከትግራይ መልካም የጥምቀት ባሀል ይሁንእልቹህ

    • @abebemelesse4519
      @abebemelesse4519 วันที่ผ่านมา +23

      እናንተንም መልካሙን እንመኝላችኋለን ።የትግራይ እና አማራለጎሪጥ የምንተያይበት ቀን ማብቂያውን እግዜአብሔር ያቅርብልን።

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn วันที่ผ่านมา +5

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @YeshambelZewale
      @YeshambelZewale 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      እኛም በጣም እንወዳቹሃለን ተጋሩዎች ፈጣሪ የፍቅር ዘመኑን ይመልስልን❤❤❤

    • @mantegbokassaye5286
      @mantegbokassaye5286 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እኛም እንውዳችዋለን❤❤❤

    • @TigistFine
      @TigistFine 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ተባረኪ ቅን ልብ❤

  • @MaklitTamiru
    @MaklitTamiru 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    I am oromo,and I love Gonder.እዉነትም የኢትዮጵያውያን ዋልታና ማገር።መልካም ጥምቀት ዉዶቼ❤❤❤❤

    • @samera626
      @samera626 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @take12344
      @take12344 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛም እንወዳቹሃለን!

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገለቶማ❤❤❤

  • @gzachewdesalegn7956
    @gzachewdesalegn7956 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትለያለህ ደሜ ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚

  • @Uae121-zn5lp
    @Uae121-zn5lp 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወሎየነኝ ጎንደር እወዳችሀለሁ❤ አማራየ😢😊

    • @Barnos235
      @Barnos235 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወደሽ ነዉ እኛስ ብንሆን ምን አማራጭ አለን 😂

  • @Yenusyesuf-b6u
    @Yenusyesuf-b6u 2 วันที่ผ่านมา +963

    እንደምነው ጎንደር ያግድም ያግድም
    ቆፍጣናው አማራ የጎጃሞች ወንድም
    እኛ ጎጃሜወች እንወዳቹሀለን አንድ አማራ❤

    • @adisufekadie8891
      @adisufekadie8891 2 วันที่ผ่านมา +4

      ❤❤❤❤

    • @TeghsEshtu-bx9vl
      @TeghsEshtu-bx9vl 2 วันที่ผ่านมา +12

      መትዮቹ እኛም ውድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @abelazezew2143
      @abelazezew2143 2 วันที่ผ่านมา +5

      Kegne💪🏼

    • @Dagi-g3r
      @Dagi-g3r 2 วันที่ผ่านมา +51

      እኞም በጣም እንወዳቹሀለን እናንተ ከሌላቹህ የለንም እኞ ከሌለንም የላቹህም ደማችን አንድ !!!!!

    • @segenetadmmaseaderajew4044
      @segenetadmmaseaderajew4044 2 วันที่ผ่านมา +13

      አምሓራ👑

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 2 วันที่ผ่านมา +1129

    ወላይታ ተወልጄ አድጌ በጎንደር ፍቅር ተቃጠልኩ😊

    • @-tiwfittube1020
      @-tiwfittube1020 2 วันที่ผ่านมา +14

      ና የጥምቀት

    • @ZinatJibril
      @ZinatJibril 2 วันที่ผ่านมา +11

      ❤ናእስጎብኝህ😢😢😢

    • @AYU73543
      @AYU73543 2 วันที่ผ่านมา +14

      ፍቅር ጥሩ ነው ❤❤

    • @woretawtadesse2127
      @woretawtadesse2127 2 วันที่ผ่านมา +38

      እኔም ጎንደሬ ነኝ ወላይታን ደቡብን በሙሉ ሞቸ ነው የምወዳቹ

    • @mulatdemewoz1086
      @mulatdemewoz1086 2 วันที่ผ่านมา +25

      እኛም የካዎ ጦናን ልጆች ሞተን ነው ምንወዳቹ

  • @lilibekele4345
    @lilibekele4345 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጨፉሪዋን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግኒት❤

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +82

    እናትዋ ጎንደር ትንሳኤሽ ቅርብ ነው የሊቃውንት መፍለቂያ የነገስታት ቤት የኔም ቤት ነሽ የናፈቀሽ ልጅ ከ....🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @JamboJoke
      @JamboJoke 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አገባህ

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@JamboJoke😡😡

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@JamboJokeችጋር ያግባህ ያገባዋል በደንብ ጥናዣም

    • @JamboJoke
      @JamboJoke 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ በኢትዮጵያ ስር እስካልሆነ አያገባውም. የዘረኛ ተገንጣይ ልጅ በይልኝ

    • @henokabraham607
      @henokabraham607 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @JamboJoke ቤተሰብ የለህም እራስህን ጸበል ሂድ

  • @Selamw285
    @Selamw285 วันที่ผ่านมา +127

    በሂወቴ እንደዛሬ ለሙዚቃ አልቅሼ አላውቅም ውስጤን አጥንቴን ነው ሰብሮ የገባ❤❤❤

    • @MikiMan-f6v
      @MikiMan-f6v วันที่ผ่านมา +1

      ewunet new ehitie gonder wuuuuuuwuuuuuu ere min lihun

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 วันที่ผ่านมา +1

      Zeregna

    • @Rahelethiopia489
      @Rahelethiopia489 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እዴ me too i don't know why i'm crying 😢❤️ናፉቆት እደዋዛ

    • @GentAbeje
      @GentAbeje 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰላም ያድርስን አለን አታስቢ እህታለም ❤❤

  • @aberamuche-u4i
    @aberamuche-u4i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ጎንደሮች እወዳችሗለሁ አብርሽ ከትግራዬ

    • @gebyaneshzeleke6858
      @gebyaneshzeleke6858 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛም እንወድሃለን አብርሽዬ

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛም እንወዳችሁዋለን ወገን ሰላም ይስጠን።❤

    • @مريم-ز8ن9ج
      @مريم-ز8ن9ج 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትግሬ የጎንደር ጠላትእጂ ወዶጂየለም ለማያውቅህ

    • @Barnos235
      @Barnos235 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እወድሃለሁ ካለህ እጠላሃለው አይባልም አይደል ክፋቱን ስታይ ያኔ ትጠላዋለህ።​@@مريم-ز8ن9ج

  • @helennigussie5502
    @helennigussie5502 49 นาทีที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ ዋው የሚገርም ነው ድንቅ ሰው አስቻለው

  • @Fikir-j5w
    @Fikir-j5w 2 วันที่ผ่านมา +309

    አማራ አየደለሁም :: አማራን ግን ስወደው በምክንያት ነው ደግሞም ስነልቦናዬ አማራ ነው :: እሰይይይይይይ

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 2 วันที่ผ่านมา +2

    • @dmx3674
      @dmx3674 วันที่ผ่านมา +14

      አማራን የምትወደው ሲፋቅ ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ፣ ደግ ፣ሀይማኖተኛ በመሆኑ ፣ ከሁሉም ጋር ተጋብቶ ፣ተዛምቶ የሚኖር በመሆኑ ፣ አማራ ሀገር ወዳድ ጅጋን እና የኢትዮጵያን ሰንደቅ አርማ ከምንም ከማንም የክልል ጨርቅ በላይ ይሄ ነው ባንዲራዩ ስለሚል ነው። አንተም ስነ ልቦናህ በዚህ የተቃኘህ ስለሆንክ ነው።

    • @AynadisChilot
      @AynadisChilot วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @TgstGetachew-z3z
      @TgstGetachew-z3z วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 วันที่ผ่านมา

      👌አማራነት የአንድነት የጀግንነትና የ ሃገር የፍቅር ስነልቦና ነው።

  • @tesfayekidane
    @tesfayekidane 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 What a piece of art❤❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    እኔ ጎንደር አይደለም የተውድኩት ያደኩት ግን የጎንደር ሙዚቃ ስሰማ ሳላስበው እባዬ ይፈሳል በጣም ከመውደዴ የተነሳ የኛ ምሰሶ ጎንደርዬ እናት አለም ጎንደር እወድሻለሁ ❤

    • @take12344
      @take12344 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛም እንወዳቹሃለን!

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘፈን አሁን የኢ/ያ እዝብ ስማ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 2 วันที่ผ่านมา +300

    ከዛሬ 206 አመት በፊት መይሰው ካሳ የተወለደበት ቀን ነው የታላቹህ ጎንደሮች ጎጃሞች ሽዋወች ወሎወች ላይክ እስኪ በሉኝ❤

    • @Getnet-j1c
      @Getnet-j1c 2 วันที่ผ่านมา +4

      l am Fano from Maryland

    • @Hiwotkebede1063
      @Hiwotkebede1063 วันที่ผ่านมา +2

      I m fano from Vancouver Canada

    • @etheltechnology2556
      @etheltechnology2556 วันที่ผ่านมา +2

      Alen alen ke Gojjam

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 วันที่ผ่านมา

      I am Fano from Baltimore Maryland .

    • @hannaamos7788
      @hannaamos7788 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yes 1 Amhara ❤FANO

  • @GebirekidanGetu
    @GebirekidanGetu วันที่ผ่านมา +65

    እረ ወይ እንዴት ልሁናላችሁ የኔ ወዶች እኔ እኮ የሌላ ክልል ተወላጅ ብሆንም ጎንደርን ስጠሩብኝ ነው ሀገሬ ትዝ የምትለኝ

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️

  • @akt-tube
    @akt-tube วันที่ผ่านมา +109

    ጥምቀትን በጎንደር ለምታሳልፉ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
    መልካም በዓል።

  • @caPp-lv5wu
    @caPp-lv5wu 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    ማርያምን ይሄንን ስሰማ አገሬ ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍፍ

  • @nanaeliverpool522
    @nanaeliverpool522 2 วันที่ผ่านมา +594

    ጎጃም/ ጎንደር / ሸዋ / ወሎ አንድ አማራ አንድ ፋኖ አንድ ህዝብ !!!!❤

    • @eyayagashaw1068
      @eyayagashaw1068 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @yibeltalseyid1633
      @yibeltalseyid1633 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @WerkyAbera-vb8wj
      @WerkyAbera-vb8wj 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 วันที่ผ่านมา +1

      መቸ የተለቀቀ ነው

    • @Buke-kh8zf
      @Buke-kh8zf 2 วันที่ผ่านมา +2

      ጥሩ ቅንብር በአጠቃላይ ጥሩ ነው
      በነካበት እጅ የአሁኑን ጀግኖቻችን የሚገባውን አለተዘመረላቸውም የግድ መዘመር መወደስ አለባቸው ስለ አማራ በለው ነው በጨካኙ መንግስት የሚዋደቁት

  • @mussieokbi3758
    @mussieokbi3758 2 วันที่ผ่านมา +361

    We love Gonder from Eritrea 🇪🇷

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. 2 วันที่ผ่านมา +3

      ስለምንታይ ድአ የእዱግ ትብልዎም?

    • @Fasiltessema-uy5kg
      @Fasiltessema-uy5kg 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤🙏

    • @Ethohagre46577
      @Ethohagre46577 วันที่ผ่านมา +5

      ​@@peaceandlove.Alalum enante tigrewoch nachihu tesadabiwoch min anadedeh!

    • @berhanea3798
      @berhanea3798 วันที่ผ่านมา +2

      Mutual love ❤and respect for our ERITREAN brothers ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @mussieokbi3758
      @mussieokbi3758 วันที่ผ่านมา +4

      @@peaceandlove.u from region Tigray we love ❤️ Gonder

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl 2 วันที่ผ่านมา +284

    አአ ተወልጄ ጎንደርን ሳላይ አዉስትራሊያ ገባሁ ሀገሬ ስመለስ መጀመሪያ የማያት ከተማ ጐንደርነች።
    እናመሰግናለን አስቻለዉ።
    እንደሁሌዉ ምርጥ ነዉ።

    • @tesfahunabebe-r7x
      @tesfahunabebe-r7x วันที่ผ่านมา

      Timeket na

    • @latrosworku6412
      @latrosworku6412 วันที่ผ่านมา +2

      እዞው አንገናኝወንድሜ!

    • @fanotube9797
      @fanotube9797 วันที่ผ่านมา +1

      የጥምቀት ወንድም

    • @notfitsum
      @notfitsum วันที่ผ่านมา +1

      አርጎልክ ጥምቀት ትደርስላት ዘንድ ዕመኝልሀለው ወንደም

    • @HabetamShanko
      @HabetamShanko วันที่ผ่านมา +1

      አንድ ቀን ታየዋለህ

  • @ימקרקפאלה
    @ימקרקפאלה 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትውልዴ ጎንደር እድገቴ እሥራኤል ❤❤❤❤

  • @MeleseMarye
    @MeleseMarye 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አምላኬ ሆይ ጎንዴርን ሳላይ እንዳልሞት ። አስቻለው ፈጠነ እናመሰግናለን

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 2 วันที่ผ่านมา +431

    ደጃዝማች ውብነህ ተሰማ (አሞራው ውብነህ) በኋላ ራስ ከ1928 እስከ 1933 ዓ/ም ፋሽስት ኢጣሊያ ኢትዮጽያን በወረረች ወቅት በምዕራብ በጌምድር ግዛት በተደረገ የፀረ ፋሽስት ትግል ግንባር ቀደም መሪ አርበኛ ነበሩ፡፡

  • @Destaaa2119
    @Destaaa2119 วันที่ผ่านมา +602

    የዳዉሮ ልጅ ነኝ፤ ግን አማራወች ስወዳችሁ🥰፤ ቤተላይ ማርያምን ለጎንደሬዎች ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ ቃል የለኝም🥺

    • @Fasiltessema-uy5kg
      @Fasiltessema-uy5kg วันที่ผ่านมา +12

      @@Destaaa2119 ወንድማችን እናመሰግናለን እኛም በጣም ነው የምንወዳቹሁ 💚💛❤️🙏

    • @YezabTgene
      @YezabTgene วันที่ผ่านมา +4

      @@Destaaa2119 እኛም እንወድሀለን ወድማችን👌😘😘😘🥰🥰

    • @SintayehuDesalegn
      @SintayehuDesalegn วันที่ผ่านมา +4

      Nafekachgn old ethiopian 😢😢😢😢😢

    • @GhfHg-g8p
      @GhfHg-g8p วันที่ผ่านมา +8

      እኛም እንወዳችሀለን ለሚወደን ማርና ወተት ነን አቅፈን ማጉረስ ባሀላችን ነው

    • @ShasheBazezew
      @ShasheBazezew วันที่ผ่านมา +2

      እኛም እንወድሀለን

  • @LakewLakewfk
    @LakewLakewfk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናትዋ ጎንደር እናመሰግናለን አሰቻለው

  • @MrsuilMan123
    @MrsuilMan123 2 วันที่ผ่านมา +1917

    እናታለም ጎንደር የኛ የኤርትራዊያን ሁለተኛ ቤታችን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 2 วันที่ผ่านมา

      ኤርትራ የግላችን ኢትዮጵያ የጋራችን ፥ የአርትራዊ አመክንዮ ። ቅማላም ትግሬ በልመና፣ ግልሙትና እና ወንጀል ሀገራችንን አረከሳችኋት ። ጎንደር የዐምሐራ ብቻ ናት ። 💩ትራ

    • @KidusMamo-v1r
      @KidusMamo-v1r 2 วันที่ผ่านมา +35

      ​@@Zeyede_Seyumbante bet beka amhara tesadebe bleh yelele politica mesrath nw ekekam mn tseraleh ezi

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 2 วันที่ผ่านมา +3

      @@KidusMamo-v1r ኤርትራ የግላችን ኢትዮጵያ የጋራችን ለሚል አርትራዊ ቦታ የለንም ።

    • @maste4760
      @maste4760 2 วันที่ผ่านมา +8

      ❤❤❤❤

    • @Laliga16-z2e
      @Laliga16-z2e 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Zeyede_SeyumLemn kezih atwetalnm wendm

  • @yb823
    @yb823 2 วันที่ผ่านมา +149

    አሞራ ምት ለምዶ አካሌ ተቆጣ
    ልሂድ ወንድነቴን አሳድሸው ልምጣ
    ከዳሽን ላይ ፈልቆ ቀድታ የጠጣችው
    የነካትን ሁሉ አቃጥላ ፈጀችው
    ከሱዳን ገዳሪፍ ተስቦ እንደ ሰርዶ
    ኢትዬጵያን ሰቀላት ያን ሰንደቅ አውርዶ
    የአበቅየለሽ ልጆች ዳር እስከዳር ኩሩ
    ጎንደር ጀግና አታጣም አትጠራጠሩ ❤❤🎉🎉

    • @Gion515
      @Gion515 วันที่ผ่านมา

      ኮፒ ራይት የተከለከለው

    • @Gahimaru
      @Gahimaru วันที่ผ่านมา

      አይገርምም

    • @meseretmolla1288
      @meseretmolla1288 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @yisihakm7874
    @yisihakm7874 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እኔ ግን የደቡብ ልጅ ነኝ የምኖረው አዲስ አበባ ስሆን በጣም ነው የምወዳችሁ ጎንደር የማውቀው ሰው ብኖር መትቼ ባያት በጣም ደስ ይለኝ ነበረ!!

    • @Brtukantadele
      @Brtukantadele 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግድ የምታቀው ሰው መኖር አይጠበቅቨትም የጥምቀት ሂድና እግዳ ነኝ ከዚግ ቦታ መጥቼ ብትከወ ይቀበሉሀል

    • @MelkameTigabu
      @MelkameTigabu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መምጣት ከፈለክ አድራሻህን ወዲህ በል የጎንደር ሰዉ እንግዳ ተቀባይ ነን አታስብ ወንድሜ።

  • @TejuTunise
    @TejuTunise 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በስምሽ ልጠራ እናትዋ ጎንደር❤❤❤

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 2 วันที่ผ่านมา +302

    ጎንደሬ የኛ አገር ስንወደቹ 🇪🇷🇪🇷 በተለይ አስቻለው የባህል አባት አይዞክ እዚ ያላቹ ኤርትራውያን ለ አስቻለው like ስጡት ተሎ ተሎ አቤት ሲያምር ባህላቹ ግን

    • @gualbahtahagos7001
      @gualbahtahagos7001 2 วันที่ผ่านมา +3

      የኛ አገር ከ መቸ 😂

    • @MesayMesfin
      @MesayMesfin 2 วันที่ผ่านมา

      @@adonaydimartini6130 ውስጠ ወይራ የሆነ በማር የተለወሰ ይዘት ያለው መልክት ነው ወንድሜ

    • @MesayMesfin
      @MesayMesfin 2 วันที่ผ่านมา

      @@adonaydimartini6130 ኤርትራ የግላቹ ጎንደርን ግን የጋራችን ማለት ጀመራቹ

    • @MesayMesfin
      @MesayMesfin 2 วันที่ผ่านมา

      @@adonaydimartini6130 ውስጠ ወይራ የሆነ በማር የተለወሰ ተንኮል ያዘለ መልክት እንደሆነ ግልፅ ነው ወንድሜ

    • @alexmedia1817
      @alexmedia1817 2 วันที่ผ่านมา +2

      እናመስግናለን

  • @ethio-legalviews8912
    @ethio-legalviews8912 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ግጥም አንደኛ፣ ዜማ አንደኛ፣ ቅንብር አንደኛ፣ ምርጥ ስራ!

  • @DannyDesalegn
    @DannyDesalegn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ድንቅ ስራ ነው አርቱን አንድ እርምጃ ወደፊት አራመድሔው እናመሰግናለን !

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    I am a human being,a citizen of this world. I like this music. ❤❤

  • @21vs21
    @21vs21 วันที่ผ่านมา +307

    ስልኬን ከሙዚቃ አፅድቼዉ ነበር
    ነገር ግን ይሄን አለመስማት አልቻልኩም
    ጎንደር አበባዬ ❤️❤️❤️

    • @bersabehalayou4811
      @bersabehalayou4811 วันที่ผ่านมา +4

      yih eko musik ayidelem.

    • @bementbemnet2824
      @bementbemnet2824 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም እንዳችው😊❤

    • @EliasMengistie-i1m
      @EliasMengistie-i1m วันที่ผ่านมา +6

      ለማለት የፈራሁትን እና ተደብቄ የሰማሁትን ፃፍሽልኝ

    • @AYALNEH-du1fm
      @AYALNEH-du1fm วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ሙዚቃ ሚባል ከተውኩ አመታት ተቆጥረዋል
      የጎንደር ነገር ግን አልችልም ቪዲዮዋን ክሊክ አደርጋለሁ

    • @WubshetBewuket-h6t
      @WubshetBewuket-h6t 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Like to me

  • @YeabsiraMuluken-me8bm
    @YeabsiraMuluken-me8bm 2 วันที่ผ่านมา +155

    ጎንደር ሳላውቃት ትናፍቀኛለች
    እናትዋ ጎንደር ጀግና ወልዳለች
    ጥር 6 ሽፍትን የማይወድ
    ጠላትን የሚያበደርብድ
    ወልዳለች ጎንደር
    የቀብራሮቹ ሃገር

  • @MekidesiKasa
    @MekidesiKasa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔ ጉራጌነኝ አማራ ውስጤ ነው አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነው

  • @AberhameKebrite
    @AberhameKebrite วันที่ผ่านมา +74

    የዚ ዘፈን ትልቁ ችግር ማለቁ ❤❤❤

  • @SolomonGetachew-n5q
    @SolomonGetachew-n5q 2 วันที่ผ่านมา +423

    ጎንደር ለዛውም ፒያሳ እዛው እያለሁ እንደ ሩቅ ሰው አለቀስኩ
    ወይ መለከፍ
    ወይ ፍቅር

    • @gizelekulu7150
      @gizelekulu7150 วันที่ผ่านมา +2

      Wuta fanon tekelakel

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe วันที่ผ่านมา

      😂❤

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 วันที่ผ่านมา +1

      መለክፍ እውንት የድሮዋ ፒያሳ ናፍቀኝ አለች ለምን ቀለሙ ተቀይረ የፒያሳ መታደሱ ይሁን

    • @zomababey656
      @zomababey656 วันที่ผ่านมา +2

      ይሄማ በሽታ ነው😂እኔም እደዛ ነኝ😁😅

    • @meskeremadugna3706
      @meskeremadugna3706 วันที่ผ่านมา

      Gonderyeeee❤

  • @seni1698
    @seni1698 วันที่ผ่านมา +131

    Im oromoo l Love u ጎንደር or አማራ❤

    • @MahileatBerihun
      @MahileatBerihun 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @FirdosMohammed-d3r
      @FirdosMohammed-d3r 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤🎉🎉

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ገለቶማ ሀቢቢቲ❤❤❤

    • @HawaGeta
      @HawaGeta 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ገለቶሚ

  • @AresamaBirhanu-p7x
    @AresamaBirhanu-p7x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ቅምጥል ጎንደር የኔ የዋህ ጎንደር የኔ ፍቅር ጎንደር❤

  • @tensay610
    @tensay610 2 วันที่ผ่านมา +204

    ያስቻለው ፈጠነ ሙዚቃ ፋርማሲ ቢሸጥ ብዙ ሰው ይፈወስ ነበር እናትዋ ጎንደር💚💛❤👌👍

    • @salamsa9966
      @salamsa9966 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ልክ

    • @yabunemalede388
      @yabunemalede388 2 วันที่ผ่านมา

      Bedembbbbbbb❤❤❤❤❤❤

    • @mesfinfelekech6245
      @mesfinfelekech6245 2 วันที่ผ่านมา

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @rahmakonjooo6350
      @rahmakonjooo6350 วันที่ผ่านมา

      🎉❤እውነት ነው በተለይ ለእነስማ አይጠሩ ሰው ሰው ይሸቱ ነበር ከዛ በኋላ

    • @HafiGold-g6i
      @HafiGold-g6i วันที่ผ่านมา

      postpill በለው በወረፋ ነበር እሚሸጥ

  • @lulu784
    @lulu784 วันที่ผ่านมา +89

    ትውልዴ ደሴ ነው ግን በውቢቷ ጎንደር ሳላቃት በዝናዋ ብቻ በፍቅሯ ተማረኩ።❤❤❤❤

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      ደሴም ተወለድ ወይም ጎጃም ደግሞም ገንደር ሸዋም ቢሆን አማሀራ ነሽ ወይም ነህ ?

    • @ሳተናውጎንደሬ-rg
      @ሳተናውጎንደሬ-rg 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ከ ደሴ ጎንደር ቅርብ ነው ጎራ በይ እቀበልሻለሁ

    • @YezabTgene
      @YezabTgene 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@lulu784 ነይልን✊🥰

    • @YosephGatenet
      @YosephGatenet 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @YezabTgene
      @YezabTgene 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@lulu784 ነይልን👑🥰👈

  • @Aman21163
    @Aman21163 2 วันที่ผ่านมา +970

    ጎንደሮች ስወዳቹ 💚💛❤️ ከኤርትራ

    • @NETSETEGENEW
      @NETSETEGENEW 2 วันที่ผ่านมา +4

      👏💝

    • @Memememe-s1p
      @Memememe-s1p 2 วันที่ผ่านมา +8

      እኛም ውድድ

    • @sara_mandefro
      @sara_mandefro 2 วันที่ผ่านมา +8

      እኛም እንወዳችኋለን😊❤

    • @teferadamtew9361
      @teferadamtew9361 2 วันที่ผ่านมา +4

      Ertra netwerk ale inde

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 2 วันที่ผ่านมา +7

      ኤርትራ የግላችን ኢትዮጵያ የጋራችን ፥ የአርትራዊ አመክንዮ ። ሀገራችንን በግልሙትና፣ ወንጀል እና ልመና አረከሳችኋት ።

  • @AgereDesalegn
    @AgereDesalegn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው ይለያል አቤት ግርማ ሞገስ ፈጣራ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ በርቱልን

  • @getachewleul743
    @getachewleul743 วันที่ผ่านมา +48

    ይህን እንቁ እና የሚያምር ድምፃዊ የጎንደር አምባሳደር መሆን ይገባዋል በዉነት የጎንደርን ትክክለኛ በዓል የሚገልፅ በሙዜቃ ያሳየን የኔ ዘመን ድምፃዊ ነዉ አድናቂህ ነኝ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi วันที่ผ่านมา +83

    በጣም ነው የምናመሰግንህ ጎንደራነቴን የበለጠ እንድወደው እና እንድኮራ ነው ያደረከኝ ጎጃሜዎች አልቻልናቹህም ክብር ለአስቻለው ለዳኜ ዋለ ብቻ ቃላት አላገኝምምምም

  • @JhonOkba
    @JhonOkba 2 วันที่ผ่านมา +37

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷. God bless gonder

  • @ZemenuKebede-ym5mn
    @ZemenuKebede-ym5mn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አስቸ ቀጥልበት እንወድክ አለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ReduTi-k5d
    @ReduTi-k5d วันที่ผ่านมา +52

    ጎጃሜ ነኝጎንደር የደም ስሬ ነች❤

    • @bertaberta-yd5nr
      @bertaberta-yd5nr 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ደሜ❤❤

    • @DagnewMaru-t6s
      @DagnewMaru-t6s 59 นาทีที่ผ่านมา

      እኔሣ ስወዳችሁ ኑሩልኝ ጎጃሞች ❤❤

  • @biniyamguadie
    @biniyamguadie 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ጎንደርን የሚገልፅ ቆንጆ ስራ ነው

  • @onelove_mom
    @onelove_mom วันที่ผ่านมา +108

    እኔ የአፄ ምንሊክ አያትና አፄ ሀይለስላሴ ቅድመአያት የሆኑት የሸዋው ንጉስ-ንጉስ ሳህለስላሴ ዘር የመንዝ ሀገር ሸዋ አማራ ነኝ። ግን ከሀገሬ በላይ ለጎንደር ሲዘፈን ልቤ ድንግጥ🥰ጎንደርን ሞቼ ነው የምወዳት😘ኑሩልኝ ደሞቼ ሰላም ነኝ ከነገስታቱ ሀገር ሸዋ ምድር እንሳሮ🦅🦅🦅

    • @ethiokalle3482
      @ethiokalle3482 วันที่ผ่านมา +2

      እንዴት አደነግጥ ዘመዶችህን የሚኒሊክን የሀይለመለኮትን የሳህለስላሴን ዘመዶች የፈጃቸው ጎንደሬው ቴወድሮስ አይደለንዴ😂

    • @almazabay9652
      @almazabay9652 วันที่ผ่านมา +6

      አንድ ነን ሽዋጎንደር አማራ ነው እኔ ትውልዴ ጎንደር ነኝ ነገር ግን ሜኔልክ በላይ ዘለቀ ንጉስ ምኬል አፄ ቴድሮስ ለኔ አንድ ናቸው dun

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn วันที่ผ่านมา +4

      እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ ሸዋ የእምዬ ሚኒልክ ሀገር ሞቼ ነው እምወዳችሁ ❤🎉

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 วันที่ผ่านมา +2

      የታሪክ አስተማሪህ አብይ አህመድ መሆን አለበት 🤣😂🤣🤣

    • @SeyfuAlemayehu
      @SeyfuAlemayehu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔስ ብትል❤❤❤❤

  • @MatewHabtamu
    @MatewHabtamu 37 นาทีที่ผ่านมา

    የክፍለ ዘመኑ ድንቅ ስራ wawe እናትየ እናታለም ጎንደር ናፍቀሽኛል😭😭😭😭

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 2 วันที่ผ่านมา +440

    የጎጃሙ አማራ አስቻለው ፈጠነ እንዲ ድንቅ አማራን የሚገልጽ ሙዚቃ ስትሰራ እንወድሀለን ከቤተ-አማራ (ወሎ)

    • @oobb593
      @oobb593 2 วันที่ผ่านมา +1

      esu degmo agaw ayidela ende

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 2 วันที่ผ่านมา +10

      ዐምሐራ ሸማ፣ ጥንግ ድርብ፣ ጋቢ፣ ነጠላ፣ ጃኖ፣ ካባ፣ ጥልፍ ጥበብ ነው ባህላችን ። ዕድሜ ለደንቆሮ ድምጻውያን እና ደንቆሮ ልሒቃን በየዘፈን ክሊፑ ጎጃም አዘን የሚባል ፎጣና ፖሊስተር በማስገባት የዐምሐራን ባህል በረዙት ።

    • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
      @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 2 วันที่ผ่านมา +4

      እረ በጎጥ አትቧደኑ ጎጃሜንቱን ለመጥቀሰ ነዉ

    • @betlihembantihun2202
      @betlihembantihun2202 2 วันที่ผ่านมา

      ዉስጤ ሁልጊዜም የሚያበሳጨኝ ነገር ነበር ​@@Zeyede_Seyum

    • @jjthekid1781
      @jjthekid1781 2 วันที่ผ่านมา +2

      ይሁንልህ አማራ ብቻዉን አይበቃም

  • @mobileplus8727
    @mobileplus8727 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ ጎንደርን አላቀውም ተወልጄ ያደኩት ጅማ ነው ግን በፉቅር ነው የምወዳት በጣም ነው የምትናፉቀኝ እናታለም ጎንደር❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይሄን ዘፈን ስሰማው እንቧዬ ወረደ 😢😢😢ወይ ፍቅር እንዲ ያደርጋል እንዴ እንደኔ የምትወዳት እስቲ ❤❤❤

  • @Mersha_Worku
    @Mersha_Worku 2 วันที่ผ่านมา +105

    እናትዋ ጎንደር ❤
    ደጋግማችሁ ያዳመጣችሁ 😊

    • @selammersha8109
      @selammersha8109 2 วันที่ผ่านมา +1

      ስድስተኛዬ

    • @haimanot9161
      @haimanot9161 วันที่ผ่านมา +1

      More than 10 times 😢😢😢😢

  • @abelsintie-o6r
    @abelsintie-o6r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናታለም ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልኝ🙏

  • @GebryeAsres
    @GebryeAsres วันที่ผ่านมา +261

    ጎንደር +ጎጃም+ወሎ+ ሽዋ= አንድ አማራ=
    ፋኖ ጀግና የጀግና ዘር💪💪💪💪🥰

    • @Satenawu21
      @Satenawu21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @bsahle
      @bsahle วันที่ผ่านมา +1

      One people

    • @Hanna-M9851
      @Hanna-M9851 วันที่ผ่านมา +2

      ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት!! በዘር የተደራጀህ ፋኖ፣ ወያኔ፣ ሸኔ ፈሳም ሁላ! የተዘፈነው አገሩ ኢትዮጵያን ለሚወድ አርበኛ ጎንደሬ እንጂ ለመንደር ልክስክስ አይደለም!

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ​ @Hanna-M9851 ፋኖነት ከአያት ቅድመ አያቶቻችን የመጣ በደም ስራችን ያለ ማንነታችን እንጅ ወያኔ የሰጠን የዳቦ ስም አይደለም። ወያኔ ያደራጃቸውን እነሱን ጠይቂ ፣ አማራ ተብለን ተለይተን ተገድለናል፣ታርደናል፣ ከሀገራችን ተሰደናል አማራ ነን ብለን ለነፃነታችን እንታገላለን። አማራ አማራነቱ ኢትዮጵያዊነቱን አያጠፋውም።

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ⁠​⁠@@Hanna-M9851 ጥምብ ጋላ ። ዐምሐራ ከኢትዮጵያ በላይ ነው ። ሀገሪቱን የመሠረተው ማንሆነ እና ።

  • @ANCIENT_ETHIOPIA_
    @ANCIENT_ETHIOPIA_ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ኮመንት እያነበብኩ ልቤ💗 በኢትዮጵያዊነት ስሜት አብጦ❤ ሊፈነዳ🤯 ደርሷል አቤት ስታስቀኑ 😭😭😭😭 my Ethiopian people

  • @tedrosmoges5007
    @tedrosmoges5007 2 วันที่ผ่านมา +103

    ሰው እንደት ቢታደል ቢሰጥ ነው በአንድ ግዜ ሊዘፍንም ሊተርክም የሚችለው ?
    አማራየ ❤

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል! ዘፈን፣ ውዝዋዜ ፣መፅሃፍ፣ ባንድላይ።

  • @MekdiAbate-r6w
    @MekdiAbate-r6w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤እናትዋ ጎደር ደጉ አማራየ ሰላምሙን ይመልስልን

  • @selamyir3424
    @selamyir3424 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እናትዋ ጎንደር ሠላምሽ ይመለስ❤❤❤❤❤❤

  • @በፀሎትብፅዕት
    @በፀሎትብፅዕት วันที่ผ่านมา +130

    ሲዳማ ነው የተወለድኩት አማራን ከልቤ እወዳለሁ

  • @ትንቢት-ሐ2ዠ
    @ትንቢት-ሐ2ዠ 2 วันที่ผ่านมา +98

    ኦርጅናል ኢትዮጵያ ጎንደር ላይ እኮናት ❤❤❤❤ከልቡ እኮነዉ ዋዉዉዉ በእናትዋ ጎንደር አስደምሞን አሁንም ወቅቱን የጠበቀ ደስ የሚል ስራነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእምነቱ በአገሩ የማይደራደር ጀግኖች የጀግኖች መፍለቂያ እናትዋ ጎንደር❤❤

  • @ethioinfo4746
    @ethioinfo4746 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Lovely! This is another masterclass. Thanks so much Aschalew and very talented team who produced the music and video.

  • @LijTazu
    @LijTazu 2 วันที่ผ่านมา +235

    10million view በቅርቡ እናስገባው በናታቾሁ ይሄን የመሰለ ሙዚቃ

    • @WubanteMelkamu
      @WubanteMelkamu 2 วันที่ผ่านมา +3

      ባትልም ይገባል sure

    • @mulatdemewoz1086
      @mulatdemewoz1086 2 วันที่ผ่านมา +3

      ቀብረር ብሎ በአንድ ሳምንት ይገባል

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 วันที่ผ่านมา +1

      መቸ ነዎ የተለለቀቀው

    • @MaeregMolla-n9i
      @MaeregMolla-n9i วันที่ผ่านมา +1

      ከ6 ስዓት በፊት

    • @LijTazu
      @LijTazu วันที่ผ่านมา

      realy​@@mulatdemewoz1086

  • @mariymgetachew2300
    @mariymgetachew2300 วันที่ผ่านมา +108

    የናሁ ሰናይ ሀገር እናትዋ ጎንደር❤️‍🩹🫶

  • @ayalewmolla6670
    @ayalewmolla6670 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    "ሲሆን መጡ መጡ እንባል ነበረ፣
    እንሂድባቸው ማሸንፍ ከአልቀረ🙏🙏🙏

  • @DesalegnGetahun-f5s
    @DesalegnGetahun-f5s 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እጂግ በጣም ደሰ የሚል የቪዲዮ ፣የአልባሳት አመራርጥ ፣ባህሉን ጥንቅቅ አድረጎ የሚያሳይ ነው፣በተለይ ደግሞ ጥንታዊ ታሪካችን ወደ ኋላ ይወስዳል ። እናመሰግናለን አሰቼ ።።።። ይበል ነው

  • @habtamuyohannes2716
    @habtamuyohannes2716 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አናትዋ ጎንደር ምርጥ ዜማ እናመሰግናለን።የጎንደር ትንሳኤ እየቀረበ ነው። አስታዋሽ አይጥፋ! አገር እንደዋዛ!ናፍቆት.........