አንዳንዶች ያላገጡበት አሳዛኙ በጎፋ ዞን የደረሰው አደጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @sebsbedemisse6744
    @sebsbedemisse6744 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሞጣ የሚባል ድንጋይ የምትከተሉ እናንተም የሱ ቢጤ ናችሁና ተከታይነታችሁን ካላቆማችሁ እግዚአብሔር ይፈረድባችኋል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😭 😭 😭 😭 😭 😢 😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน +10

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ህዝብ መፅናናትን አድል ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭😭 ለዚች ሂወት ኢትዮጵያ በዘር በማንነት ተባላን አድነን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ሞጣ እኮ እግሩ እንጂ አሜሪካ የገባው አስተሳሰቡ አይምሮው አልገባም ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠው

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 2 หลายเดือนก่อน +15

    እግዜር ከተፈጥሮ አደጋ ኢትዮጽያን ይሰዉር ለሞቱት ወገኖች ነብስ ይማር !!!

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይሰጣችሁ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ወቶ ከመቅረት አድነን 😭😭😭

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @mimitsegaye488
    @mimitsegaye488 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ኢትዮጵያን መፅናት ይሁልን ሐገራችንን ሰላም ያደርግልን

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዛብሄር ለጎፋ ህዝብ ለየዋሆቹ ነፍሳቸውን ይማር😭😭😭😭

  • @HulumAle-e3m
    @HulumAle-e3m 2 หลายเดือนก่อน +7

    የምር ፖለቲከኛ ሁሉ የሚወራው ሁሉ አማራን አይወክልም ሀዘን አችሁ ሀዘን አችን ነው ሀዘኑ ያማራን ህዝብ ከልብ አዝኖ በስማችሁ በአካውታችሁ የሚያስፈልገውን በቅርቡ እናደርጋለን ወገን አለን ብሄር እርሳው ወገን እንደጋገፍ እንላለን ከወሎ!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน +2

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @sebsbedemisse6744
    @sebsbedemisse6744 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን መፀለይ ብቻ ያዋጣናል የሞቱትን ነፍስ ይማር የተረፉትን ይድረስላቸው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @tikdemb5319
    @tikdemb5319 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሔባሌጌ የአማራን ሕዝብ አይደለም ማንንም አይወክልምቆሻሻ ነው ለተጎዱት ነፍሳቸውን ይማርልን የንሰሐ ሞት ይሥጠን አማን ❤❤❤

  • @alemenattigabe960
    @alemenattigabe960 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሞቱትን ነብስ ይማር ቀሪ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅናችው😢😢😢😢

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 2 หลายเดือนก่อน +7

    የደቡብ ህዝብ ሆይ ብዙ ሩህሩህ ልብ ያለው የአማራ ህዝብ ስለአለ ይህ የቀወሰ ቀውስ ሞጣ የሚባለውን ዩቱበር እንዳትሰሙት እርሱ አማራን አይውክልም ለገንዘብ ብሎ የመጣ ባለጌ ነው 😭😭😭

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል
      የአማራ ህዝብ ለማንኛውም ብሄረሰብ አዛኝ ደጋፊ እንጅ ጨካኝ ወይም ጠይ አይደለም

  • @KiyyaBetelot
    @KiyyaBetelot 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሙስሊም እህቴ እውነት ነው ያለችው ፆምና ፀሎት ለፈጣሪ እናድርግ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      🕯️ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 2 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ ደቡብ ጉራጌ ነኝ አማራን ውድድድድድ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ይልቅ ሁላችንም እየተዋደድን እየተከባበርን መኖር ከንጂ በፖለቲካ በዘር መለያየት ተወጥረን ሳናስተውል የኛም ቀን እንዳይደርስብን ማስተዋል ይስጠን !

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሞጣ የሚባል የአይምሮ ደሀ እግዚአብሔር የእጅህን ይሰጥህ አንተ ክፉ ወይ ወገን ነፍሳችሁን ይማር ወገኖቼ መፅናናትን ይሰጥልን አዝኛለሁ በጣም ያማል

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሞጣ ለማንም አይሆንም

    • @dagimtila7760
      @dagimtila7760 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሞጣ ሚሉትን በሽተኛ ፈጣሪ የእጁን ይስጠው በመከራ በአደጋ ይቀለዳል

  • @MomMey-fv4hw
    @MomMey-fv4hw 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናቶች አባቶች ያዛዝናሉ ልጄ ጥሩ ደረጃ ላይ ይደርሳል ብለዉ ልባቸው ሲሰበር 🥺ህፃናት ወጣቶች ያዛዝነሉ 😭ብቻ እኛ ያለን አማራጭ ገንዘብ መደገፍ ነው ነፍስ ይማር
    ያማል በእዉነት 🥺😭😭😭

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔን ወገኖቼ ፈጣሪ ያጽናችሁ በጣም ከባድ ነው ጌታ ሆይ አንተ ይቅር በለን እንደ እኛ በደል ሳይሆን እንደ አንተ ምህረት እና ቸርነት ይቅር በለን አባ 😭💔😭💔😭💔😭😭😭

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍሰ ይማር ላሉትም እግዛብሄር ያፅናቹ እግዝዬ ማርን ይቅርም በለን

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንንንንን ይቅር ይበለን !

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አዝነናል ኢትዮጵያችን ሰላም ያርግልን ልባችን ተሰብሯል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 2 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ሆይ በእዝነትህ ተመልከተን እኛ በዘር በድንበር እንባላለን አረ ወገን መባላቱ ይብቃን ወደልቦናችን እንመለስ ምድርም ትከዳለች ።ተመልከቱ የምንባላባት መሬት ተመልከቱ እኛኑ ትውጣለች ወገን እንቃ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 2 หลายเดือนก่อน

      ሀቅ ነው ይመልሰን

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ፡ ሠመረ፤ እግዚአብሔር፡ ይባርክህ! እናንተን፡ የመሰለ፡ ቅን፤ ስህተት፡ አራሚዎች፥ ወጣቱን፡ ወደ፡ መልካም፡ የምትመልሱ፡ ናችሁ!

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 หลายเดือนก่อน +2

    🖤🖤💔💔ውይ ወገኔ 😢😭😭 ምንም አይነት ቃል ሊያፅናና አይችልም እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቾ ።
    ነብስ ይማር

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ያፅናቸዉ የሞቱትንም አላህ ዪራህማቸዉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር እጅግ ያሳዝናል፣😭😭😭🙏🙏🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን በወገኖች ሞት ኢትዮጵያውያን አዝነናል ጌታ ሆይ ሀገሬን ማራት

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ን መፍራት እንጂ ኣሁን ኣለምን ቢያሰምጥ ማን ነዉ ለምን ኣረክ ብሎ መጠይቅ ?
    ለሁሉ ነዉ መልእክቴ ነገ ለሁሉም የምደርስ ያለመሆኑ ምን ዋስትና ኣለን? ዝምብሎ ሳይሆን ወደ ክርስቶስ ካልመጣችሁ በምን ደም ነዉ ወደ እግዚአብሔር ምንቀርበዉ ስሙ ግድ የላችሁም ብንሄደም የክርስቶስ ደም ብቻ ወደ ኣብ ያቀርበናል ይህንን ስፅፍ እያለቀስኩ ነዉ

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @gemaladem1957
    @gemaladem1957 2 หลายเดือนก่อน +4

    እባክህ እባክህ አነዚህ መሰል ሰወች አታቅርብ ምክኒያቱን ም አንድነት ወገን ዜጋ የሚል የማያቁ እንሳሳ ሰወቼ ናቸዉ
    እባክህ ክፉ የሚናገር ጭራሸ አታቅርባቸዉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ እንድንማማርበት ብዬ ነው።

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዎ መሬት ከዳች ያመነው ሕዝቡ አገሬ ሕዝቦቼ የሚላችው ዜጎች አምላክ የማይፍቅደውን በምድሩ በፍጡሩ ላይ የሚስራው ነውር ቄሶች ሲራገሙ ሌብነት ይሄ የሚስራበት ምድር ላይ አምላክ ይቅርታውን ያውርድልን ለስራነው በደል:: እነዚህ ንጹሀን ወገኖቼን ነፍስ ይማር 🙏

  • @AbebawwDemeke
    @AbebawwDemeke 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚሀቤር ምረት ያውርድ ነፍስ ይማር አበባው ከልደታ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ አምላኬ በይቅርታ አይንህ እየን🙏🙏🙏ነብስችሁን በገነት ያኑርልን ወገኖቼ 🖤😭🖤 አምላክ በቀኙ ያኑራቸው🖤 😭አሜን🙏🙏🙏በጎፋ ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ነገር በጣም ያሳዝናል💔🖤

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይቅር ይበለን

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ ንስሃ መግባት ያስፈልገናል መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ

  • @YegileBelay
    @YegileBelay 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም የእምነት አባቶች ጾምና ፀሎት ለተከታዮቻቸው ቢያዙና የባሰ እንዳይመጣ ብንፀልይ

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ተባረኪ አሁን ነው ምህላ ፆም ፀሎት መመለስ ከክፉ መራቅ ጻድቅ በምቹ ጊዜ ወደ ጌታ ይጮሃል የጥፋት ውሃ በመጣጊዜ ወደ እሱ አይቀርብም ይላል ቃሉ ያስበን ይማረን ለጎፋ ዞን ብዙ መፅናናት ብዙ ምህረት ይብዛ

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲያሳዝኑ የአላህ 😭😭😭😭

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 หลายเดือนก่อน

    ገና ብዙ ዋጋ እንከፍላለን መሬቱ የኛ ነው ከተማው የኛ ነው አማራ ነህ ውጣ ጉራጌ ነህ ወላይታ ጋሞ ነህ እየተባለ ሰው መርጦ ባልተወለደበት በዘር በጎሳ እየተባላን ሀጥያቱ ለንፁሀን ወገኖች ተረፈ ደግሞም ነግ በኔ ነው እንኳን መሬቱ እኛም የኛ አይደለንም ኧረ ተው በተለይ እንደሞጣ ያሉትን ሪፖርት አድርጎ ማዘጋት እንዴት ይሳነናል

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ እነዚህ ምስኪኖች በኛ ሀጢአት ነው እየተባላን በዘር በጎሳ እየተነካከሰን እየተቧጨቅን በጎን በእኛ ሀጢያት ምስኪኑ እያለቀ ትምህርት አይሆነንም ።

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሞት እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ እሳት የህዝብ እዳ. እስቶብ ሞት እሳት እህል. ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @HulumAle-e3m
    @HulumAle-e3m 2 หลายเดือนก่อน +5

    በእውናት እጂግ እጂግ ከልብ ከውስጥ የደማንበት የተሰበርንበት ሀዘኑ በቃል የማይገለፅ ሀዘን እደተሰማን መላው ያማራ የወሎ ፋኖወች በአድ ድምፅ እገልፃለን!!ውድ ወገኖቻችን እናዚህ በድገት የተለዩንን ወድም እህትወቻችንን የቻለ በአካል ያልቻለበተከፈተው አካውት የቻለውን ይለግስ ያልቻለበመፀለይ እድረዲ በፈጣሪ ስም እጠይቃለን ውድ ወገኖቸ ከዚህ በላይ አደጋ የለም እናስብ!!!እባካችሁ እንላለን ያማራ ህዝብእና የፋኖ ወድሞቻችሁ !!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @KinfeHagos-m7p
    @KinfeHagos-m7p 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቤተሰቦቻቸውን ላጡት መፅናናትን ያብዛላቸው:: እግዚአብሔር እንደሚለን ላንተ ሊሆን የማትፈልገውን ለወንድምህ አትምኝ ይላል:: በተለያየ መንገድ አገሪቷ ስትታመስ የኔ ቤት እስካልነካ “who cares” ብለህ ዝም ስትል በቦምብ በጀት በድሮን አፈር ድባቅ ሲቀበር ያም ሰው እግዚአብሔር ባምሳያው የፈጠረው ነው መሬት ተንሸራርታ የዋጠችውም የእግዚአብሔር አምሳያ ፍጡር ነው:: በጥዋቱ ወንድምህ ሲጉዳ ፊትህ ወደ እግዚአብሔር ብታዞር እንደሚባለ ገና በእቁላሉ ብንናገ የእግዚአብሔር ፊት ይራራልን ነበር:: አሁንም ግጥም መደርደር መልስ አያመጣም!

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ሆይ እረ በቃ በለን ምን ይሻለናል እህህህህህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 2 หลายเดือนก่อน +1

    እወይ እኔኮ ሰው መስሎኝ ነበር እንስሳ እኮነው እንደውም እንስሳ ይሻላል

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር ወገኖቻችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቢገባን ይህ ለኛ የማንቂያ ደወል ነው ክልሌ ቋንቋዬ መባባሉ ይኸው በአንድ ጀምበር ወገኖቻችን በእዚህ መልኩ አለቁ እነዚህ የዋሆች በፖለቲከኛው በገዳዩ ሀጥያት እነሱ ከፈሉ አምላኬ ነፍሳቸውን በእቅፍህ አኑር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን! ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሀጥአን የመጣ ለጻድቃን ይተርፋል ይባላል እግዚኦ በቃ ይበለን አንተም ተባረክ

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

    ሞጣ ጌታ እግዚአብሄር ይገስፅህ
    የደቡብ ህዝብ በጣም የዋህና ፍቅር ነው

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ayeeeeeee Ethiopia

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน +3

    መከራ፡ ሲመጣ፤ የድሃና፡ የሐብታም፡ አገር፡ ሐዘኑ፡ ይለያያል! እኛ፡ አገር፡ የሰው፡ ጉልበት፡ ሬሳ፡የሚያነሳ፤ ምግብ፤ ልብስ፡ እንርዳ! ካናዳ፡ ምዕራብ፡ ውስጥ፡ ካሊፎርንያም፡የጫካ እሳት፡ 3ስተኛ፡ ቀናቸው፡ ነው፤ በመኪና፡ ሸሽተዋል! ሰው፡ ሲድን፤ ንብረት፡ ወድሟል!!!

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፈሰ የማረ ነበሰ የማረ

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ አምለኬ ይቅር በለን ለወገን ደራሽ ወገን ነው

  • @fikadukiflu7437
    @fikadukiflu7437 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያማል ጌታ ይድረስላቸው!!!!!!😭😭😭

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢በሀያቴ እንዲህ አዝኔ አላውቅም

  • @TiruzerTadesse
    @TiruzerTadesse 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታሆይ አንተ ይቀርባይ ነክ መሀሪ ነክ ቸር ነክ አሁንም ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭 እኛንም መዉሰድ አላቃተዉም ግን ሊያስተምረን ፈልጎ ነዉ የንስሀ ግዜ አሁንም ሰጠን

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰዎች ስንባል የምንሄድባት የማናውቅ ምስኪኖች ነን ወደሞት እንኳን መጓዛችንን አናውቅም አናሳዝንም ?? ትልቁ ነገር የት እየሄድን ምን እየሰራ እንጠራ ይሆን ?? አዎ እንደ ጎፋዎች ለመልካም ስራ ‼ ወይስ ወደሞት ስንሄድ ሞት ይቀበለን ይሆን ? ? ክስተቱ ግን ምን ሊያስተምረን ይሆን ?? የገባው ቢያስረዳኝ ??

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @AsmarchMengistu
    @AsmarchMengistu 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር ወገኖቸ መፅናናቱ ይስጣችሁ ወገኖቸ አባትሆይ በቃበለን

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፈሰ ይማር😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @AniyoJekebo
    @AniyoJekebo 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጎፋ ወገኔ ህመማቹ ህማመችን ነው😢😢😢😢😢

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትኩስ ነገር ሰላም። ጥቁር መልበስ መልካም ነው። የሀዘናቸው ተካፋይ መሆን አግባብ ነው ወንድሜ❤ሚሚ ከ እስራኤል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ግዴታችን ነው ምንም ብንርቅ።

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ

  • @Dior768
    @Dior768 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እናመሰግናለን ለቤተሰብ መፅናናት ይስጣቸው😮

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ በጣም አሣዛኝ የሞቱቱንም ነብሥ ይማር ያሉትን ያጥናቸው

  • @yop2523
    @yop2523 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር።አሽቃባጭ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ።3 አመት ሙሉ በሺዎች በትግራይ ክልል እንደፐጉድ የረገፉትን ምስኪን እናቶችና ህፃናትን ።አይናቹ እያየ እንዳላየ።እየሰማቹ እንዳልሰማቹ።አይ የኛ ከንቱ ህዝብ ።መርጦ አልቃሾች።

  • @wbk123321
    @wbk123321 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአቤሔር ነፊሳቼው ይማርልን

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከሰው ከብትና ከጅብ ጋር ተፈጥረን የፈጣሪ ቅጣት ንፁሀንንም ያካትታል

  • @dagimtila7760
    @dagimtila7760 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ ማረን አንተው ጠብቀን ሙዋቾችን ነብስ ይማርልን ለቀሪው መፅናናትን ይስጥልን ካልታሠበ አደጋ ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር😢

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሄር ቁጣ ከባድ ነዉ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የአሁኑ ይከብዳል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 หลายเดือนก่อน +5

    የህ ሞጣ ተበየ ቀዳዳ ሞት ማን ያልቀመሰዉ የጠፋዉ አለ የምንባቃዉ የሰዉ ልጂ እረሽ ስለሆን እንጂ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @ከቤ
    @ከቤ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል እግዜርን ኣንማፀን

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 2 หลายเดือนก่อน

    የደቡብ ህዝብ ምስኪን የዋህ ጉራጌ ሐገሩን የሚወድ የስራ ሰው ሞጣ እግሩ እንጂ አሜሪካ የገባው አስተሳሰቡ አመለካከቱ አልተለወጠም ፈጣሪ መፅናናት ይስጣቹ ወገኖቼ

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለጎፋ ህዝብ. ጎፋ. ጨከነች፣ለአማራ ህዝብ. ደሞ. ኢትዮጵያ ጨከነች፣ምን. አይነት ጊዜ ነው

  • @meseretmolla502
    @meseretmolla502 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማር።ለቤተሠብ ለአካባቢው ሠው መፅናናት ይስጣቸው።
    ይህ አላጋጭ እና አስተሣሠብ የጎደለው ሠው ግን በኢንተር ፖል ተፈልጎ አስተማሪ የሆነ ቅጣት ሊሠጠው ይገባል።
    እናት የለውም፣አባት የለውም፣ወንድምና እህት የለውም ምነው ቀሪ ዘመዶቹን ቀባሪ ባያሣጣቸው።እሱስ አንድያውን በቁሙ ሞቷል።መተሣሠቢያው ተደፍኗል።
    አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን።

  • @Etet30
    @Etet30 2 หลายเดือนก่อน

    የወገኖንቼ ነብስ ይማር እግዚአቢሄር ሆይ ይቅር ይበለን ህህህህህህ

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ፣ለካመሬትም፣ይከዳል፣በፈጣሪ፣ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 2 หลายเดือนก่อน +1

      የፈጠራት አርሱ አይደል ትከዳለች እንኳን እሷ ሰውም ይከዳል ከድታቸውም ነብሳቸውን ባትከዳብን መልካም ነበር ለተረፉት የማይከዳው ጌታ ኢየሲስ ያፅናናቸው ኢትዮጵያን አደራ አምላኬ ፍቅር ሰላም ስጠን

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያጽናናልን ግን እኔ ስመጣ ምልክት ብሎ ከነገረን አንዱ ነው ጌታ ሲመጣ እንደሌባ ነው ንስሃ የተሰቀለልንን ክርሶቶስን ማመንና ቃሉ እንደሚለን መኖር ይህ ካልሆነ ሞኝነት ነው ማስተዋል ይስጠን !

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው
    ጌታ ቢፈቅድና በህይወት ብንኖር በሉ ተብለናል ልክ ነው

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 2 หลายเดือนก่อน

    ያማል ያማል ያማል ፈጣሪ ሆይ ይቅርበለን

  • @astermelesa5669
    @astermelesa5669 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      🕯️ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @abrahamtessema3774
    @abrahamtessema3774 2 หลายเดือนก่อน

    Tigris are the greatest nation in this planet

  • @RareCell-k2d
    @RareCell-k2d 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያማል ነፍስ ይማር

  • @wendeyetaddess3163
    @wendeyetaddess3163 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔን የሚገርመኝ ኢትዮጵያ ማስተር አብነትን ብቻ ነው ያላት?አርቲስቶችስ ?ሌሎች ደጋጎችስ የት ጠፉ?ሌላ ነገር ቢሆን .......የቁርጥ ቀን ልጅ ማስተር አብነት በቦረናም አሁንም እናመሰግናለን።

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 หลายเดือนก่อน

      አርቲሰቶችማ ለልደት ለሂውማን ሄር ይጨነቁ እንጂ

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 หลายเดือนก่อน

      አርቲሰቶች ሲታመሙ ቀድሞ ደራሹ ህዝብ ነው ግን እነሱ ህዝቡ ላይ መከራ ሲመጣ የት እንዳሉ እንኳን አይታወቁም

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር ወገኖቼ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ተፈጥሮ ነው ሰው እደጨት ፈልጠው ይገላሉ ያርዳሉ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ይቅረን በለን አንተ የፈጠርከውን ሰው ዘር ለጥፈንበት ስንገድለው ሌላ ጥፋት ደግሞ በድንገት መቶብናልና!አቤቱ ልባችንን ወደ አንተ መልሰው! እnደ ባለ አይምሮ እንድናስብ አግዘን!:::

  • @lemaashenafi
    @lemaashenafi 2 หลายเดือนก่อน

    ይህንንም በማድረግህ አንተን እግ/ር ይባርክህ ሰበዊነት በቃ ይህ ነው።

  • @helenasu325
    @helenasu325 2 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን😭😭

  • @bekelechteferi3082
    @bekelechteferi3082 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @almazdrersa9669
    @almazdrersa9669 2 หลายเดือนก่อน

    ሞጣ የሚባል ደነዝ በአሰቃቂ ሞት የሚደሰት ከድንጋይ አይለይም ነብስይማር

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 2 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ነወ ኡሮመ አማራ ለዚች ሀገር የምንባላወ ገና ሀጢያት ሲበዛ ይህን ያስከትላል.

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 2 หลายเดือนก่อน

    ዩሐንስ 5:28-29

  • @baheyluseleshe
    @baheyluseleshe 2 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💛💛❤❤😭😭😭🙏🙏🙏

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሁን ምህላ ነው የሚያስፈልገው ሁላችንም ነገ ምን እንደሚደርሰን ኣናቅም የሟቱት መንግስተ ሰማያት ያዋርሳቸው ይህ ሀዘን የሁላችንም ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mota denkoro mehayem new 😢egeziabher yeferedbhe😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴን አይታችሁ ለሰጣችሁኝ ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @shewanehtezera3153
    @shewanehtezera3153 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጲያነት ያየሁበት በደቡብ ክልል ነው በጎፋ ለአንድ ቤተሰብ ለማዳን 250 ሰዎች ሞተዋል ለሞቱ በአጸገነት ይቀበላቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @MoloGetachew
    @MoloGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @shashepigion3478
    @shashepigion3478 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙌

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 2 หลายเดือนก่อน

    Ayeeeeeee Ethiopia I don’t know why with in this 5 years Ethiopia

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน +1

      ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲሁም ለተረፉት ይድረስላቸው። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።