ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወገን ዘመድ ማንም ረዳት በሌለበትወገን ዘመድ ማንም ረዳት በሌለበት ዘመንደርሰሽልኛል ድንግል ማርያም ውለታሽን አልረሳም ባይኖረኝምእንኳ የኤልያብ ውበትሆነሽልኝ ኤታፌስ ቀንዲሉ እንዲከፈትከቅርነቅቡ ስርዘለለ ዘይቱልጄ ባርከው ብለሽ ለምነሽ እናቱ/2/አዝ__ለችግሬ የሚቆም ሳጣ ታማኝ ወገንቆምሽልኝ እናቴ በፈታኙ ዘመንየ ዳዊት ዘር ድን ግል ደጓ እመቤቴበመቅደስሽ ስቆም አላፈረም ፊቴ/2/አዝ__ማቄን ቀየ ርሽልኝ አለበስሽኝ በፍታሀዘኔን እረሳሁ ተሞልቼ ደስታጠፋ ስብራቴ ልቤም ጠነከረምልጃሽ በረከትሽ አብሮኝ ስላደረ/2/አዝ__ዓለም ብትዘነጋኝ ከነ መፈጠሬባንቺ ደምቄያለሁ ሆነሽልኝ ክብሬበጆችሽ ቢባረክ የ ቤቴ መከሩየናቁኝ በሙሉ በደጄ ሰፈሩ/2/
ወገን ዘመድ ማንም እረዳት በሌለበት ዘመን ደርስሽልኛል ድግልማራአም ውለታሽን አረሳም ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን 😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏
እዉነትነዉ,በሰዉሀገር,ተከባክበሽኝ,ለሀገሬ,አበቃሽኝ,እናቴ,ድንግል,ማርያም❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሰማልን,ወድማችን❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን
ዝማር መላክት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የስደት ስንቄ እመቤቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የእመቤቴ እረዴት በረከቶ ምልጃ ጾለቶ አይለየን
Weladet amelake emamelake ye cheger yecheneke derashe weletashe bezu nwe ye ene emebet
👏👏👏👏👏❤አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
እውነት ነው ደርስሽልኛል ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እግዚያ አቤሄር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መዝሙሮችህ ሁሉ ተሰምተዉ አይጠገብም
የመዝሙሩ ባለቤት ግን እርሱ አይደለም፡ የሰው መዝሙር ሰርቆ ነው። የመዝሙሩ ባለቤት #አለማየሁ ተስፋዬ ይባላል አይነስውሩ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እውነት ነዉ ፀጋውንያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏
ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏
Amen
እውነት ነው ፀጋው ንይጨምርክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል ዝማሬን መላእክት ያሠማልን
Aemien,aemyen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Aemyen
ዉለታሺን አይረሳም
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN waqayyon sagale jirenya sin ha dhagesisu
እውነት ነው አመአምላክ ውለታሽ አያረሳም
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ይሰማልን ወንደማችን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰምልን
zemare malakit yasemalin
ፀጋውብዝትዝትይበልልህ!!!!
የመዝሙሩ ባለቤት ግን እርሱ አይደለም ሰርቆት ነው፡
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን👏👏👏👏👏👏🌺🌺❤❤❤
እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ
እውነትነው እመቤታችን ደረሰሺልኝል የኔእናት አመቤቴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
What is funny Doma idiots
zemamary mlaketen yasmalen tbarke
ቃለ ሂወት ያሰማልን ተሰምቶ ማይጠገብ መዝሙር 🙏
እልልልልል
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Tasemaln Emebrhan Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🙏🏾🥹💕😇🥰😍✝️✝️✝️
Zemarey Malakit yasamalen ydgile mareym lejey egzebher amen
Amen amen amen 🙏
Amen Amen Amen
amenamenamenamen zemar melaket yesmalen ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ውንድማችን
❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
የምወድህ ክበርልኝ
እሜንአሜን
zemenin.yabiza
AmenAmen 🙏🙏🤲🤲👏👏🙏🕊️🕊️
አሚን 3❤💔💔💞
ከየት ልጀምር? እግዚኦ የዚህ መዝሙር የዜማውም የግጥሙም ባለቤት #አለማየሁ #ተስፋዬ #አይነስውሩ ነው፡ ትዝ ካላችሁ መምህር ተስፋዬ አበራ #የገጠመኝን ፕሮግራም የሚያዘጋጀው ላይ ቀርቦ ነበር፡ የዚህ #መዝሙር #ባለቤት ይህ የዋህ ማንም ሰው የሌለው አይነስውሩ ወንድማችን ነው፡ #ዘማሪ #ገብረ #አምላክ #ደሳለኝ የተባልክ ሰው ግን እግዚሃብሔር ይፍረድብህ፡ ልጁ አያይም ብለህ የእሱን ግጥምና ዜማ ሰርቀህ ስምህንም ቀይረህ ምስኪኑን ህዝብ አታለልከው፡ የድሮው ስምህ #ከበደ ወይም #አለማየሁ ተብለህ እንደምትጠራ የመዝሙሩ ባለቤት #አለማየሁ ተስፋዬ አይነስውሩ #በMahber Media ላይ ከ3ቀን በፊት በተለቀቀው ፕሪግራማቸው ላይ ተናግሯል፡ በጣም ያሳዝናል ባልጠፋ ሰው አይነስውሩን ያውም መተኛ ቦታ ያጣን ልጅ ከእሱ እንዴት ለመስረቅስ ህሊናህስ ታዘዘልህ? አንተ በትክክል ዲያብሎስ ነህ ሆድህ የከበረብህ ቀርሳም፡ #የተዋህዶ ልጆች እንደዚህ ያሉትን የቤታችንን አቅም የሌላቸውን ሲያጠቁ ዝም አንበል፡ ይሄኔ እኮ በእሱ እድል ውጪ ሃገርም ሄዶ ይሆናል እግዚሃብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው። ገብታችሁ ተመልከቱት ሙሉውን #mahber media, እኔስ ተቃጠልኩ
የልጅነቴ መዝሙር
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen.taabarkuu
ባልሳሳት የካቲት 25 ያስመርቀውን መዝሙር እሲ ልቀቁልን ጎሺ???
የሰው መዝሙር ሰርቆ አዎ፡ የመዝሙሩ ባለቤት #አለማየሁ #ተስፋዬ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Elllllllllllllllllllllllllllllllll
Ameen.Ameen🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏❤❤❤💒💒💒❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወገን ዘመድ ማንም ረዳት በሌለበት
ወገን ዘመድ ማንም ረዳት በሌለበት ዘመን
ደርሰሽልኛል ድንግል ማርያም
ውለታሽን አልረሳም
ባይኖረኝምእንኳ የኤልያብ ውበት
ሆነሽልኝ ኤታፌስ ቀንዲሉ እንዲከፈት
ከቅርነቅቡ ስርዘለለ ዘይቱ
ልጄ ባርከው ብለሽ ለምነሽ እናቱ/2/
አዝ__
ለችግሬ የሚቆም ሳጣ ታማኝ ወገን
ቆምሽልኝ እናቴ በፈታኙ ዘመን
የ ዳዊት ዘር ድን ግል ደጓ እመቤቴ
በመቅደስሽ ስቆም አላፈረም ፊቴ/2/
አዝ__
ማቄን ቀየ ርሽልኝ አለበስሽኝ በፍታ
ሀዘኔን እረሳሁ ተሞልቼ ደስታ
ጠፋ ስብራቴ ልቤም ጠነከረ
ምልጃሽ በረከትሽ አብሮኝ ስላደረ/2/
አዝ__
ዓለም ብትዘነጋኝ ከነ መፈጠሬ
ባንቺ ደምቄያለሁ ሆነሽልኝ ክብሬ
በጆችሽ ቢባረክ የ ቤቴ መከሩ
የናቁኝ በሙሉ በደጄ ሰፈሩ/2/
ወገን ዘመድ ማንም እረዳት በሌለበት ዘመን ደርስሽልኛል ድግልማራአም ውለታሽን አረሳም ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን 😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏
እዉነትነዉ,በሰዉሀገር,ተከባክበሽኝ,ለሀገሬ,አበቃሽኝ,እናቴ,ድንግል,ማርያም❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሰማልን,ወድማችን❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን
ዝማር መላክት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የስደት ስንቄ እመቤቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የእመቤቴ እረዴት በረከቶ ምልጃ ጾለቶ አይለየን
Weladet amelake emamelake ye cheger yecheneke derashe weletashe bezu nwe ye ene emebet
👏👏👏👏👏❤አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
እውነት ነው ደርስሽልኛል ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እግዚያ አቤሄር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መዝሙሮችህ ሁሉ ተሰምተዉ አይጠገብም
የመዝሙሩ ባለቤት ግን እርሱ አይደለም፡ የሰው መዝሙር ሰርቆ ነው። የመዝሙሩ ባለቤት #አለማየሁ ተስፋዬ ይባላል አይነስውሩ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል